Showing posts with label እንጦጦ. Show all posts
Showing posts with label እንጦጦ. Show all posts

Wednesday, December 10, 2025

The Stunning St. Raguel and Prophet Elias Church (140 years) of Addis Ababa, Ethiopia

https://rumble.com/v72uhsw-the-stunning-st.-raguel-and-prophet-elias-church-140-years-of-addis-ababa-e.html

https://www.bitchute.com/video/T2WIbY4TS2zC/

ድንቁ ርዕሠ አድባራት እንጦጦ ደ//ቅ ራጉኤል ወ ኤልያስ ቤ/ክርስቲያን

😇 እንኳን ለ ለታላቁ ነብይ ለቅዱስ ኤልያስ ዓመታዊ ክብረ በዓል (የልደት ቀን)፣ ለወርሃዊ የቅድስት ልደታ ማርያም እና የሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል መታሰቢያ ለት አድረሰን! አደረሳችሁ!

👉 ቀደም ሲል ባቀረብኩት ቪዲዮ የሚከተለውን ጽሑፍ አጋርቼ ነበር፤

ባለፉት ስድስት ወራት ከነብዩ ኤልያስ፣ ነብዩ ሔኖክ፣ ከፓትርያርክ አባታችን ቅዱስ ሔኖክ፣ ከቅዱስ ራጉኤልና ቅዱስ ጴጥሮስ ጋር በተያያዘ ተዓምር ልላቸው የምችላቸውን አስገራሚ ክስተቶች እየታዘብኩ ነው። በዚህች ምድራችን ላይ ብቻ ሳይሆን በተለይ ፀሐይ ላይ የሆነ ዓለምን ሊለውጥ የሚችል ክስተት በእነዚህ ቀናት እየታዘብን ነው። ከእነ ነብያቱ ሔኖክ እና ኤልያስ መምጣት ጋር የሚገናኝ ክስተት ይሆን? የሆነ ትልቅ ነገር ይሰማኛል!”

🌞 ሰሞኑን ስለ ፀሐይ ፍንዳታ ብዙ እየተወራ እና እየተፈራ ነው (የሆነ የሙቀት ኃይል እየተሰማን ነው፣ ሌሊቱ ሌሊት አይመስልም የሆነ ያልተለመድ ብርሃን ነግቶ ይታያል፣ ብዙዎች የንቅልፍ-አልባነት ሰለባ እየሆኑ ነው)፤ ይህን የፀሐይን ክስተት ከሚከተለው የቅዱስ ራጔል ተአምር ጋር እናገናኘው፤

🌞 A Massive Ethiopia-Map-Shaped Sunspot Nearly 50x Larger Than Earth Has Appeared on The Sun

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/11/a-massive-ethiopia-map-shaped-sunspot.html

https://rumble.com/v72f4ei-a-massive-ethiopia-map-shaped-sunspot-nearly-50x-larger-than-earth-has-appe.html

https://www.bitchute.com/video/943FbpPd8IbX/

🌞 ከምድር ሃምሳ/50 እጥፍ የሚበልጥ ግዙፍ የሆነ እና የኢትዮጵያ ካርታ ቅርጽ ያለው የፀሐይ ጠብታ በፀሐይ ላይ ታየ

😇 አማላጅነቱ ኃይለ ረድኤቱ ለሁላችን ይደረግልንና የመልአክት አለቃ ቅዱስ ራጉኤል ያደረገው ተአምር ይህ ነው፤

እስራኤል ከግብጽ ከወጡ በኋላ እግዚአብሔር ለአባቶቻቸው ተስፋ የሰጣት ወደ ከነዓን ምድር በገቡ ጊዜ የሃገሪቱን አውራጃውንና ወረዳውን ለይቶ በየነገዳቸውና በየወገናቸው ለእስራኤል ርስትን ያከፋፈለ የነዌ ልጅ ኢያሱ የሚባል አንድ መስፍን ነበረ።

ከእለታት በአንድ ቀን የአምሬውን ነገስታት ኢያሱን ይወጉት ዘንድ የእስራኤል ሕዝብ ወደሰፈረበት በገባዖን ምድር ወደ ገልገላ ተከማቹ። ኢያሱም ይህን በሰማ ጊዜ ከእርሱ ጋር የነበሩት የጦር ሰራዊትና የጦር አለቆችንም ሁሉ ይዞ ሌሊቱን ሁሉ ገስግሶ ድንገት ደረሰባቸው። ኢያሱም ከጠላቶቹ ጋር ገና በተፋፋመ ጦርነት እንዳለ ፀሐይ ልትጠልቅ ተቃረበች ምሽትም ሆነ።

በዚያም ጊዜ ኢያሱ የነዌ ልጅ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ጸለየ ሕዝብህ እስራኤል ጠላቶቹን ፈጽሞ እስኪያጠፋ ድረስ ፀሐይ በገባዖን ትቅም ዘንድ በኤሎንም ሸለቆ ጨረቃ ይዘገይ ዘንድ አብርሃምን፣ ይስሐቅንና ያዕቆብን አስበህ ፀሎቴን ተቀበል በማለት ጸለየ። ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔርም የነዌ ልጅ የኢያሱን ጸሎት ሰማውና ፀሐይን ከምዕራብ ወደ ምስራቅ መልሶ ባለችበት ፀንታ ትቆም ዘንድ መልአከ ብርሃናት ራጉኤልን አዘዘለት።

የመልአክ አለቃ ቅዱስ ራጉኤልም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ፀሐይን ከምዕራብ ወደ ምስራቅ መለሰውና ፀሐይ በሰማይ መካከል ቆመ አንድ ቀን ሙሉውን ወደ መግቢያው ለመሄድ አልተቻኮለም ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሐይም ጨረቃም ባሉበት ፀንተው ቆዩ እንጂ።

የመላእክት አለቃ ራጉኤል በፀሐይ በጨረቃና በከዋክብት በሌሎችም ብርሃናት ሁሉ ላይ የሰለጠነ ነውና። መስፍኑ ኢያሱም በጠላቶቹ በገባዖን ሰዎች ላይ ድልን ከተቀዳጀ በኋላ በቅዱስ ራጉኤል መሪነት ፀሐይ ቦታውን አውቆ ወደ መግቢያው ተቀላቀለ። በዚህም ጊዜ መስፍኑ ኢያሱ የነዌ ልጅ በመልአከ ብርሃናት ራጉኤል እጅ ፀሐይን አቁሞ እግዚአብሔር ስላደረገለት ታላቅ ኃይል ፈጽሞ ተደሰተ ፈጣሪውንም አመሰገነ።

🙏 አምላካችን እግዚአብሔር ከነብዩ ኤልያስ በረከቱን ያድለን፣ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል አማላጅነቱ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለመላው ህዝቦቿ ለዘለዓለሙ በእውነት ይደረግልን፣ ቅዱስ ራጉኤል አጋንንትን የሚያሳድድ የሰይጣናትን ጥፋት የሚበቀልም ነውና ጠላቶቻችንን ሁሉ አሳድዶ ይበቀልልን አሜን!

♰ Founded in 1872, The Addis Ababa St. Raguel and Elijah Church, also known as Kiddus Raguel Church, is a historic Ethiopian Orthodox site on Entoto Mountain (3,200 meters above sea level), famous for its stunning, centuries-old wall paintings made from natural pigments, its unique hand-carved rock-hewn church, and a small museum with relics, offering a glimpse into early Addis Ababa history and Ethiopian art. The Church features beautiful frescoes and a fascinating ancient cave church, making it a key spiritual and cultural landmark.

Key Features & What to Expect:

  • Stunning Frescoes: The interior walls boast vivid, hand-painted murals depicting biblical stories and saints, some as old as the church itself (around 140 years).

  • Rock-Hewn Cave Church: A separate, ancient church carved directly into the rock on the same grounds, predating the main wooden structure.

  • Small Museum: A nearby museum houses historical artifacts like old manuscripts and crosses.

  • Location: Perched on the scenic Entoto Hills, offering great views.

  • Living Church: It's an active place of worship, not just a museum, with pilgrims visiting.

😇 One day, as the prophet Elijah was praying, the Angel, the Holy Raguel was revealed and told him, "Rejoice, for the time has come for you to ascend to heaven. You will live in a land of complete happiness. A place where no sickness, death, sorrow, but full of blessing. There is one like you, Enoch, who writes the commandment of the Most High God.



Saturday, November 15, 2025

በኢትዮጵያ ጠላቶች የተገደሉት ወጣቶች የቀብር ሥርዓት በአዲስ አበባ ቁስቋም ማርያም

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ይህን ታሪካችንን በደንብ ልናስታውሰው ይገባናል፤ ይህ አሳዛኝ ግድያ ከተፈጸመ ከሁለት ዓመታት በኋላ ነበር በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዳቸውን የጀመሩት።

ይህ የኅዳር ጽዮን ማርያም ወቅት እያንዳንዱ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ፣ የእምቤታችን ቅድስት ማርያም አፍቃሪ ነኝ” የሚል ወገን ሁሉ በድጋሚ (ለሌላ ዕድል) የሚፈተንበት ወቅት ነው። ከኅዳር ፪ሺ፲፫ ዓ.ም እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ በጽዮን ማርያም ዕለት በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛ፣ በሻዕብያ፣ ሕወሓት፣ ብአዴን እና ሶማሌዎች ሕብረት በአክሱም የተጨፉትን ሺህ ሰማዕታት አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን፣ እኅቶቻችንን እና ወንድሞቻችንን ለማስታወስና ተገቢውን የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት እና ክብረ ለመስጠት ከቤተ ክህነት ጀምሮ አብዛኛዎቹ ፈቃደኞች አይደሉም። ዘንድሮስ?

! ! ! ዘንዶው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከተባበሩት መንግስታት የዓለም ጤና ድርጅት እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ ጋር ሆነው አስከፊ የሆኑ ወረርሽኞችን በማሰራጨት ላይ ይገኛል። ልብ እንበል፤ ለሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳው ዕሳታዊ ዕልቂቱን በጥይት አስቀድሞ የጀመረው በትግራይ፣ አማራ እና ኤርትራ ክርስቲያኖች ላይ ነው፤ አሁን ደግሞ ወረርሽኛዊ ጭፍጨፋውን በደቡብ ኢትዮጵያ ነገዶች እና ጎሳዎች ላይ ለማካሄድ ተነሳስቷል። ትራክተሮችና ማዳባሪያዎች የሚጎርፉባትን የኦሮሞ ክልል ሲዖልን ሳያስነኩ። ሰሞኑን የተቀሰቀሰው 'ማርቡርግ' የተሰኘው ወረርሽኝ አንዱ አካል ነው። ይህን በንደብ እናስታውስ፤ የኅዳር ጽዮን ወር ነው!

👉 ከሰባት ዓመታት በፊት በቀድሞው ጦማሬ ቀርቦ የነበረ ቪዲዮ እና ጽሑፍ፤

በመስከረም ወር ላይ የጋላ-ኦሮሞ ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ ለመቃወም በሰላማዊ መልክ በአደባባይ ወጥተው ከነበሩት ብዙ ወገኖቻችን መካከል ሁለት ወጣቶች መገደላቸው የሚታወስ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በ መስከረም ፱፡ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም በታሪካዊው ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ የወጣቶቹን ጸሎተ ፍትሀት እና ጸሎት በማከናወን አስፈላጊ የሆነውን ክብርም ተሰጥቷቸው ነበር።

የኀዘን ሥርዓቱ ላይም ብዙዎች ነጭ ለብሰው ይታያሉ።

በቁስቋም ማርያም ውሎዬ ይህን መሰሉ ታሪካዊ ነገር ይገጥመኛል ብዬ አላስብኩም ነበር፤ ቀደም ሲል ስለ ቀብር ሥርዓቱ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረምና። ይህን እታዘብ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ነው ወደዚህች ቅድስት ቦታ የመራኝ

በረከታቸው ይደርብን!

ኀዳር ፮ ቁስቋም ማርያም፣ የቁስቋሟ ማርያም በምልጃዋ ትጠብቀን | የጌታችን ልደት በመስከረም ወር ነበር ማለት ነው?!

😇 እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ 🧕 ከእናቱ ከድንግል ማርያም እና ቤተሰቡ ጋር ወደ ግብጽ (የአባይ/ጊዮን ወንዝ ውሃ) ሲሰደዱ ጌታችን በጥቂት ሳምንታት እና ከጥቂት ወራት መካከ ሳይሆን አይቀርም እድሜው። መስከረም አንድ/(እንቍጣጣሽ) ከሆነ የጌታችን ልደት የሦስት ወር ሕፃን ነበር ማለት ነው።

ከሃያ አራት ዓመታት በፊት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የአዲስ ዓመት ዕለት (ምናልባትም የጌታችን የልደት ቀን) ዛሬ መሀመዳዊን ከንቲባ የመረጡባትን ኒው ዮርክ ከተማን ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ (የዘመናችን ሄሮድሳውያን) ይህን ዕለት ለሽብር ጥቃት የመረጡትም በዚህ ምክኒያት መሆኑ እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

በአውሮፓም መስከረም 11 (መስከረም ፩) ቀን በአውስሪያዋ ቪየና በዋነኝነት የሚታወቅበት ምክኒያት እ... መስከረም 11 ቀን 1683 (መስከረም ፫) ላይ የካሂንበርግ ጦርነት የሚመራው የኦቶማን ቱርክ ጦር ሰራዊት ሽንፈት በሁለተኛው የቱቶማን ጦርነት ውስጥ ወደ ኦቶማን ጦር ሽንፈት አመጣበት። ይህ አስተባባሪነት የተባበሩት መንግስታት ክርስቲያን ወታደሮች ኃይል በጀግናው የፕላንዱ ክርስቲያን ንጉሥ ዮሃን ሶቢየስኪ III መሪነት ስር የቪየና ከተማን ክፉኛ ከበባ ያቆመበት እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ኦቶማን ቱርክ ግዛት ወደ አውሮፓ መስፋፋት ያቆመበት ቍልፍ ዕለት ተደርጎ ይቆጠራል።

ለኢትዮጵያ ብሎም ለመላዋ አፍሪካ ዛሬ የሚያስፈልጋት እንደ ፖላንዱ ንጉስ ሶቢየስኪ መስቀሉን ተሸክሞና ቅድስት ማርያምን እና ቅዱሳኑን አስከትሎ የኢትዮጵያን ጠላቶች ለመስቀል ጦርነት የሚነሳ ክርስቲያን ንጉሥ ብቻ ነው። ይህ ንጉሥ ደግሞ ከአክሱም ጽዮን ይነሳል የሚል ተስፋ አለኝ።

የሚገርም ነው፤ የግሪጎሪያኑ/አውሮፓዋኑ መስከረም 11 እና የኢትዮጵያ መስከረም ፩/1 በአንድ ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ መዋል የጀመሩት እ..አ በ 1803 (መስከረም ፩/ 1፣ ፲፯፻፺፮/1796 .)ላይ ነው። በእሑድ ዕለት!

🧕 ኀዳር ፮ ቀን እመቤታችን ወደ ግብጽ አገር ተሰዳ ስትመለስ ቁስቋም በምትባል አገር ገብታ ያረፈችበት በዓል ነው፡፡ ከገነት የተሰደደውን አዳም ወደ ገነት ለመመለስ ሲል ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ከአረጋዊው ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ወደ ግብጽ ተሰደደ፡፡ ጌታችን ከ፫/3 ዓመት ከ፮/6 ወር የግብጽ ስደት በኋላ ወደ እስራኤል እንደሚመለስ አስቀድሞ ነቢየ ልኡል ሆሴዕ በትንቢት መነጽርነት ተመልክቶ “ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ” ብሎ ተናግሯል ሆሴ ፲፩፥፩

እንኳን አደረሰን!

💭 ከምወዳቸውና ከሚናፍቁኝ ውብ የአዲስ አበባ ዓብያተ ክርስቲያናት መካከል እንጦጦ ቁስቋም ማርያም መስከረም ፳፻፲ ወ ፩ /2011 .

ስለ መንበረ ንግስት ቁስቋም

ለእግዝአብሔር ካላቸው አክብሮትና ፍርሀት ለቤተ ክርስቲያንና በንግሥና ለሚያስተዳድሩት ህዝብ ካላቸው ፍቅር የተነሣ በህዝቡ “እምዬ” የሚል ስም የተሠጣቸው ንጉሠ ነገሥት አፄ ሚኒሊክ ከባለቤታቸው እቴጌ ጣይቱ ብጡል ጋር ሠራዊታቸውን አስከትለው ከእንጦጦ ቤተ መንግስታቸው ወደ ፍልውሃ እና ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ሲንቀሣቀሱ መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም ቤተ ክርስቲያን በታነፀችበት ሥፍራ ላይ ድንኳናቸውን ተክለው ቆይታ ያደርጉበት ነበር፡፡

ከዕለታት አንድ ቀን እረፍት ባደረጉበት ሥፍራ እንቅልፍ ሸለብ ያደርጋቸውና አንዲት እጅግ የተዋበች ሴት ልጅ አዝላ በእቴጌ ጣይቱ አማሣል “ይህንን ቦታ ልቀቁልኝ፤ ቤቴን ልስራበት !!” ስትላቸው ያያሉ፡፡ ንጉሡም ከእንቅልፋቸው በመንቃት ያዩትን ሁሉ ለባለቤታቸው ለእቴጌ ጣይቱ ብጡል ይነግሯቸዋል፤ በመቀጠልም በእቴጌ ጣይቱ አምሣል ስለታየቻቸው በስምሽ ሆስፒታል ትሰሪበት ዘንድ ፈቅጄልሻለሁ ብለው ቦታውን ለእቴጌ ጣይቱ ይሰጧቸዋል፤ ከግዜ በኃላ ንጉሠ ነገሥት አፄ ምኒሊክ ስለታመሙ እቴጌ ጣይቱ ባለቤታቸውን ማስታመም ይጀምራሉ፤ አብረዋቸው አባታቸውን ያስታምሙ ለነበሩት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ አፄ ምኒሊክ ንጉሡ ያዩትን ራዕይና ሀኪም ቤቱን ለመስራት ያለመቻላቸውን ጭምር ይነግሯቸዋል፡፡ ከጥቂት ዓመታት በኃላ ንጉሠ ነገሥት አፄ ምኒሊክ አርፈው እቴጌ ጣይቱም እንጦጦ በቤተመንግስት ተቀምጠው ከእምዬ ምኒሊክ ጋር ያሣለፉትን ህይወት በማስታወስ አዲስ አበባን ቁልቁል እየተመለከቱ “ነበር እንዲህ ቅርብ ነው ወይ አሉ ይባላል !!” ብዙም ዓመት ሳይቆዩ እቴጌም ባለቤታቸውን ተከትለው አረፉ፡፡

ልጅ ኢያሱ መሪነቱን ይዘው በነበሩበት ሠዓት ከመኳንንቱ፤ መሳፍንቱ እና ሹማምንቱ ጋር በአስተዳደር ባለመግባባታቸው ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክን ንግሥናቸውን እንዲረከቡ ሲደረግ ራስ ተፈሪ መኰንን አልጋወራሽነትን እንዲረከቡ ተደረገ፡፡ የንግሥና ህይወታቸውን ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክ በመባል በትረ መንግስታቸውን ከተረከቡ በኃላ እቴጌ ጣይቱ የነገሯቸውን አስታውሰው፤ ዛሬ መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተተከለችበት ቦታ ላይ ሆስፒታሉን ለመሥራት የመሠረት ቁፋሮ ይጀመራል፡፡ በቁፋሮውም ወቅት አስደናቂ ነገር ይከሠታል፤ ይኽውም “ታቦተ ቁስቋም የሚል ፅሑፍ ያለበት የንግሥት እሌኒ የመዳብ ወንበር እና የብረት መስቀል” ይገኛል፡፡ ንግሥት እሌኒ የአፄ ዘርዓያቆብ እህት ሲሆኑ በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ ንግሥናቸውም በ1426 /ም እንደነበረ የኢትዮጵያ ታሪክ ያስረዳናል፡፡ የ492 ዓመት ዕድሜ ያለው ንብረት ከመሬት ተቀብሮ በጥበብ እግዚአብሔር ተጠብቆ ምንም ሳይበላሽ መገኘቱ ድንቅ የእግዝአብሔር ሥራን ያመላክተናል፡፡ በዚህም ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ተደንቀው ንዋየ ቅዱሣቱን መስቀል እና ሌሎቹንም የተገኙትን በታሪከ ነገሥታት በዓታ ለማርያም እንዲቀመጥ ያደርጋሉ፡፡ በቁፋሮው ግዜ በተገኘው ንዋየ ቅዱሣት ምክንያት ሥራው ወደ ተቋረጠው የሆስፒታል ቦታ በመሄድ ቤተክርስቲያን ይሠራ ዘንድ ሕዳር 6 ቀን 1918 .ም የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ መቃኞውም በአስቸኳይ ይሠራ ዘንድ ለራስ ዳምጠው ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡

በበጎ ሥራቸውና ካህናትን በመውደዳቸው ምክንያት ዘመነ ካህናት ተብሎ በሚጠራበት ግዜ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክ ዘመነ ንግሥና በግብፃዊው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ ፍፃሜ ዘመን በሰሜን አዲስ አባባ ልዩ ስሙ እንጦጦ በተባለ ስፍራ በራስጌ ርዕሰ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም እና ደብረ ኃይል ቅዱስ ዑራኤል ወቅዱስ ኤልያስ በግርጌ ሀመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቀጨኔ ደብረ ሠላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን አዋሣኝ አድርጋ በመሐል ባለ ልዩ ጉብታ (መሶብ) በምትመስል በግማሽ አዲስ አባባን ሊያሣይ በሚችል ቦታ ላይ መቅደስና ቅኔ ማህሌት ያለው መቃኞ ቤተክርስቲያን ሠርተው በትእዛዙ መሠረት አሠርተው ታቦተ ቁስቋም ማርያምንና ታቦተ መድኃኔዓለም ኢየሱስን ሌሎችንም ንዋየ ቅዱሳት በእጨጌ ተድላና በዓቃቤ ሠአት መምሬ አበበ ትዕዛዝ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክ መኪና በካህናትና ዲያቆናት በምዕመናንና ምዕመናት ታጅቦ ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ እና ታላላቅ ሹማምንት በተገኙበት በግብፃዊው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ ባራኪነት ታቦŸ ኅዳር 6 ቀን 1919 .ም ገባች፡፡ ስያሜዋንም “መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም” ብለዋታል፤ የመጀመሪያው አስተዳዳሪም ቄስ ገበዝ ብሥራት ኃ/ማሪያም ነበሩ።

Protester Put pre-Islamic Revolution Iran Flag on London Embassy, Next to The Embassy of Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/savcqjkUFIM4/ https://rumble.com/v745ea8-protester-put-pre-islamic-revolution-iran-flag-on-london-embassy-n...