https://www.bitchute.com/video/ON2bDoGw3qKh/
👉 Courtesy: https://www.youtube.com/@triangel07
“ተዐምር ነው ማርያም ናት ዝናቡን ያስቆመችልን የደብረዘይት ሙስሊሞች በመገረም መሰከሩ”
🧕 እንደ ኢትዮጵያ ካሌንዳር ዛሬ የወሩ መግቢያ ነሐሴ ፩/1 ልደታ ነው። በተጨማሪ ጾመ ልደታ የሚጀምርበት ዕለትም ነው።
😇 ከየረር + የካ ተራሮች ዋሻ ሚካኤል ጋር እናናበው!
ይህ ተዓምር እንደ ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ ሊወሰድ ይገባዋል፤ ያኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በዚህችው በደብረ ዘይት ከተማ እንዲከሰከስ ሲደረግ ምልክቱን ማየት ነበረብን። በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት ከሃዲዎች ሁሉ ገና ብዙ ጉድ ይጠብቃቸዋል። በተጨማሪም እሬቻ ቅብርጥሴ እና እነዚያ የሉሲፈር ባንዲራዎች ባፋጣኝ ካልተወገዱ እሳቱም ገና ከሰማይ ይወርዳል። ዋ! ዋ! ዋ!
🧕 August 7, 2025: A Marian apparition that occurred in the Town of Debre Zeyit (Mount of Olives) or Bishoftu, the Galla-Oromo capital of witchcraft and sorcery.
A violent midnight hailstorm accompanied by fierce winds has struck Bishoftu, a city in Ethiopia's Oromia region, leaving a trail of destruction across residential neighborhoods.
The unexpected storm, which swept through the city late Monday night, caused significant damage to homes, infrastructure, and trees, triggering panic among residents but fortunately sparing lives.
Eyewitness accounts and reports from local media confirmed that the storm was one of the most intense in recent memory, especially in the stretch between Webete Fanta and the Ethiopian Air Force base, where the wind’s fury ripped off rooftops and battered electric poles to the ground.
👉 All this occurs during the ongoing Christian genocide and:
Lideta le Maryam or the birth of Virgin Mary is commemerated on Ginbot (May) 1 and on the first day of every Month in the Ethiopian calender.
🧕 Filseta: The Fast of the Assumption of St. Mary
Filseta is one of the seven canonized fasts of the Tewahdo church, which is observed as a remembrance of the fast the apostles held in passion of witnessing the falling asleep and assumption of Saint Maryam (Mary). It covers the period from the 1st to the 15th of Nehasie (August 7-22). Filseta literally means movement in the Ge’ez language, and is used to refer to St. Mary’s assumption.
👉 March 10, 2019: Crash of a Boeing 737 MAX 8 near Debre Zeit: 157 killed.
የክርስቶስን “ደብረዘይት” “ቢሸፍቱ” በሚል መጠሪያ የለወጡት ጣዖት-አምላኪዎች ለዲያብሎስ አምላካቸው መስዋዕት አበርክተዋል
✞ ደብረ ዘይት | ደብረዘይትን ቢሾፍቱ + ናዝሬትን አዳማ ያሏቸው ምስጋና-ቢስ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ኦሮሞዎች ወዮላቸው!
ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት በሚል ርዕስ ከአሥራ ሁለት ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ ባሳገዱብኝ ጦማሬ ያቀረብኩት ይህ ጽሑፍ፡ በቀድሞዋ ደብረዘይት፡ በሰንበት እለት ለተከሰተው አሳዛኝ እልቂት ትንቢታዊነት ነበረው ማለት ነው...
https://addisabram.wordpress.com/2013/04/06/ደብረ-ዘይት-ደብረ-ዘይት/?preview_id=5260&preview_nonce=0aca38429c&preview=true
Re-posted from April 6, 2013
ከሦስት ዓመታት በፊት ከአራት ሰዎች ጋር ሆኜ ከ አዲስ አበባ ወደ ደብረ ዘይት ከተማ በመጓዝ ላይ ነበርኩ። ቃሊቲን አለፍ እንዳልን፡ መኪናዋን ቤንዚንና ዘይት ሞላናት። እግረ መንገዳችንንም ብርቱካን እንዲሁም አብረውን ለነበሩት አክስታችን ቅቤ ገዝተን ጉዟችንን ቀጠልን። በመኻልም እኔና አክስታችን ብርቱካን እየላጠን ለሾፌሩና ለወንድማችን ማካፈል ጀመርን። አክስታችን ለሾፌሩ፡ "ይህችን ብርቱካን እንካ ላጉርስህ" ሲሉ፡ ሾፌራችንም " ኧረ! ኧረ! የርስዎ እጅ ቅቤ ነክቷል፡ ባይሆን የእርሱ ቤንዚንና ዘይት ቢነካውም ቅቤ ከነካው የቤንዚኑ ይሻለኛል፡ እርሱ ያጕርሰኝ!” ብሎ፡ አሳቀን፤ አስገረመን።
መጠሪያ ስሞቻችን፣ የክርስትና ስሞቻችን ወይም ክርስቲያናዊ የሆኑ የቦታ ስሞችን የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ ነው። የእግዚአብሔር አምላክን ገናናነት ለማሳወቅ፡ ለእርሱ ክብር ለመስጠት የምንሰይማቸው ቦታዎች ወይም ከተሞች በርሱ ዘንድ ከፍተኛ ትርጕም አላቸው፤ ለኛም ሰላምን፣ ጽድቅንና በረከትን ያመጡልናል። ሶማሊያዎች እስከ ናዝሬት ከተማ ድረስ ያለው ግዛት የኛ ነው በማለት በህልማቸው የነደፉትን ካርታ ጥገኝነቱን ለሰጣቸው እንግዳ ተቀባይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በድፍረት/በንቀት ያሳያሉ። ይህን በቅርብ ሆኜ ለመታዘብ በቅቻለሁ። ለመሆኑ በፊት ጂጂጋ ደርሰው "ናዝሬት" ዘው ለማለት ያቃታቸው ለምን ይመስለናል? "ናዝሬት" “እየሩሳሌም"፡ የእነዚህ ቦታዎች መጠሪያ ሁልጊዜ የጦርነት ወኔያቸውን ይቀሰቅሰዋል፡ ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን።
ታዲያ ሁለት ሺህ ዓመታት በሞሉት የክርስትና ታሪካችን፡ ብዛት ያላቸው ምሳሌዎችን ለማየት እየበቃን፡ እንደ "ደብረ ዘይት" የመሳሰሉትን የቦታ መጠሪያዎች በዘፈቃድ ለመለወጥ የሚሹ ግለሰቦች በምን ተዓምር አሁን ሊመጡብን ቻሉ? ከተራራው በረሃውን፥ ከቅቤው ቤንዚኑን፥ ከደብረ ዘይት የመኪና ዘይትን የሚመርጥ ትውልድ፡ የመቅሰፍት ምንጭ አይሆንብንምን? መቼም ለክርስቶስ ጥላቻ ያላቸው፣ ጸረ-ክርስቶስ የሉሲፈር ፈቃደኛ ወኪሎች ካልሆኑ በቀር እዚህ ድረስ ሊያደርሳቸው የሚችል ሌላ ነገር ሊኖር ይችላልን? አይመስለኝም! ይህ እንደ ቀላል ነገር ተደርጎ መታየት ያለበት ጉዳይ አይደለም፡ ምክኒያቱም በግለሰቦቹ ላይ ሊመጣባቸው የሚችለው ፍርድ ልክ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቀይሙት ግለሰቦች ከሚመጣባቸው ኃይለኛ ፍርድ የሚለይ አይሆንምና፤ የመንፈስ ቅዱስን ክብር ደፍረዋልና!
ደብረ ዘይት
ደብረ ዘይት በግእዝ ልሣን ደብረዘይት ማለት የወይራ ተራራ ማለት ነው። ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምስራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ:-ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) በመሰኘት ተገኝቷል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ደብረ ዘይት በዓል ሆኖ የሚከበርበት ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት መሰረት ነገረ ምጽአቱን (የመምጣቱን ነገር) እንድናስታዉስ ወይም እያሰብን እንድንዘጋጅ ለማድረግ ነዉ።
በዚያ ልማድ መሠረት ጌታችን ዓለምን ለማሳለፍ ደግሞ የሚመጣበትን ምልክትና ጠቋሚ ነገር ምን ምን እንደሆነ፣ እርሱ ከመምጣቱ በፊት በዓለም ላይ ምን፥ ምን እንደሚደረግና ምን እንደሚታይ ለደቀመዛሙርቱ የነገራቸው በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ ነው። (ማቴ. 24፥1-51) ስለ ዓለም ሁሉ ቤዛ ለመሆን በሚሰቀልበት ቀን ዋዜማ ማለት በትልቁ ሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ) በለበሰው ሥጋ የጸለየው ከደብረ ዘይት ጋር ተያይዞ በሚገኘው ቦታ በጌተሴማኒ ነበር። (ማቴ. 26፥36) በኃላ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላም ለደቀመዛሙርቱ እንዲነግሩ ሲልካቸው፥ “ሂዱና ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል፥ በዚያም ታዩኛላችሁ ብላችሁ ንገሩአቸው፥” ብሎ የላካቸው በደብረ ዘይት ገሊላ ተብላ ትጠራ ወደ ነበረችው ቦታ ነው። (ማቴ. 28፥9) ገሊላውያን ወደ ኤየሩሳሌም ሲመጡ በደብረ ዘይት ያርፍ ነበርና እነሱ ሲያርፉባት የነበረችው ቦታ ገሊላ እየተባለች ትጠራ ነበር። መድኃኔዓለም ክርስቶስ የድኅነት ሥራ ፈጽሞ ወደ ሰማይ ያረገው ከዚህ ተራራ ተነሥቶ ነው። (ሐዋ. 1፥12) ቀደም ብሎም የሆሳእናው የመድኃኔዓለም አስደናቂ ጉዞ የተጀመረው ከደብረ ዘይት ሥር ነበር። (ማቴ. 21፥1-16)
ወስብሓት ለእግዚአብሔር
👹 አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
🧕 ጾመ ፍልሰታ ፣ ጸሎተ ምሕላ አክሱም ጽዮን | የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ የጽዮን ጠላት ነው
ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ነገሮች መካከል አንዱ 'ደም እና መቅኒ' (ቀይና ቢጫ ያለ አረንጓዴ) የለበሰው የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ ነው። (ደም አስገባሪው የጋላ ዛር እነዚህን ቀለማት ይወዳቸዋል)። ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ደማቅ ቀይ ወይም ቢጫ የሆኑትን ቀለማት በየቤታቸው ሲጠቀሙ(አልባሳት፣ መጋርጃ፣ ጃንጥላ ወዘተ) ከልጅነታችን ጀምረን የምናየው ነው።
የጽዮንን ቀለማት በሉሲፈር ቀለማት ለመተካትና አንድ ሚሊየን ብቻ ኢ-አማኒያን የሚኖሩባትን ትግራይን ለመፍጠር ከጋላ-ኦሮሞው ፋሺስት አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ሞግዚቶቻቸው ጋር ተናበው ባካሄዱት አስከፊ ጦርነት አማካኝነት ያዳከሟቸውን ጽዮናውያንን ክፉኛ በመጫን ላይ ላሉት ለሕወሓት አብዮተኞች ወዮላቸው! ያው ከዓመት በላይ፤ በአክሱም ጽዮን፣ በደንገላት ማርያም፣ በጉንዳጉንዶ ማርያም እና በሌሎች ብዙ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ስለ ተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች ሁሉ አንዴም ተናግረው፣ አንዴም መረጃዎችን አላወጡም። ሁሉንም ነገር አፍነውታል። አይይይ! ሕወሓቶችና ሻዕብያዎች ከአረመኔዎቹ ከእነ ዳግማዊ ግራኝ ያልተናነሰ እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ነው በጽዮናውያን ላይ የፈጸሙት።
እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቦይ ስብሃትና አቶ ጌታቸው ረዳ ምናልባት በዘመነ ምኒልክ በአደዋው የዘር ማጥፋት ጦርነት ወቅት ከጋላ ጋር የተዳቀሉ ግለሰቦች ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ በጭራሽ የአክሱም ጽዮናውያን እንዳልሆኑ ያለፉት አርባ ዓመታት በተለይም እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። የክርስቶስ ቤተሰቦችን ወደ ገደል ይዞ ለመሄድ በሕወሓት ሠራዊት መሪነት መሀመዳዊው ጀኔራል ሳሞራ ዮኑስ መቀመጡ ብዙ ነገሮችን ይጠቁመናል።
“ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።
...በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”
ጽዮናውያን መስቀሉን እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው፣ ነጭ በነጭ ለብሰው የጽዮንን ሰንደቅ እያውለበለቡና ጧፉን እያበሩ 'በጨለማማዎቹ' የአሜሪካና አውሮፓ ጎዳናዎች ላይ ቢወጡ ኖሮ ዓለምን ከዳር እስከ ዳር ባንቀጠቀጧት ነበር። የሕዝባችንንም የስቃይና ሰቆቃ እድሜ ባሳጠሩለት ነበር ነበር።
በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እንዲህ ናቸው፤ “ንሰሐ ገብተን አንመለስም፤ አሻፈረን!” ብለዋልና የፍርድ ቀናት ይመጡባቸው ዘንድ ግድ ነው። ጮኽናል፣ አልቅሰናል፣ ለምነናል ተማጽነናል አስጠንቅቀናል።
በዲያስፐራ ያለን ጽዮናውያን ሕዝባችን የገጠሙትን የስቃይና ሰቆቃ ቀናት እድሜ ለማሳጠር ለሰላማዊ ሰልፍ በየከተማው ስንወጣ ይህች ዓለም በጣም አድርጋ የምትፈራቸውን ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን እንዲሁም ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው አክሱማዊ፣ ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ አለባበስ ነጭ በነጭ ለብሰን መውጣት ይገባናል እንጂ የሉሲፈርን/ቻይናን የሞትና ባርነት ቀለማትን በየቦታው ማስተዋወቁ ትልቅ ድፍረት ነው፣ ከባድም ኃጢአት ነው። የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን፣ ሁለት ቀለማት ብቻ እና አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሕወሓት ባንዲራ እያውለበለቡ መጮኹ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ እያየነው ነው፤ እንዲያውም ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ክፉ ነገሮች መካከል አንዱ ይህ ባንዲራ ነው።
በቃ! በቃ! በቃ! አሁን ጽዮናውያን ዛሬውኑ በራሳቸው በመተማመንና እግዚአብሔር የሰጣቸውን መንፈሳዊ ከፍታ ባለማርከስ ዓለምን በክቡር መስቀሉ እና በጽላተ ሙሴ ዓለምን ማስጠንቀቅና ማስደንገጥ ይኖርባቸዋል። ከራሳችን አብራክ የወጣው ሕወሓት ጠላት ይህን አይፈልግም እንጂ እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ጽዮናውያን የሉሲፈርን ባንዲራ እርግፍ አድርገው በመተው፣ እንደ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ነጭ በነጭ ለብሰው፤ ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው እንዲሁም የእነ ንጉሥ ካሌብን፣ የእነ አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ በኒው ዮርክ፣ አምስተርዳም፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ጄኔቫ ወይም ሮም ጎዳናዎች ላይ ልክ እንደ አክሱም ምሕላ ብዙም ሳይጮኹ በሰልፍ ቢዘዋወሩ በጣም ከፍተኛ ትኩረትን ባገኙ፣ ዓለምን ለማንቀጥቀጥ በቻሉና ብዙ የሃገራቱንም ዜጎች በተለይ ክርስቲያኖችን ከጎናቸው ለማሰለፍ በቻሉ ነበር። ዓለም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥማት ላይ ነው የምትገኘው፤ ብዙ የዓለማችን ማህበረሰባት የክርስቶስ ፍቅር ነው የጎደላቸው፤ ይህች ዓለም እኮ ይህን ፍቅር ሌቀሰቅስ የሚችል ኃይል ነው እንጂ በመጠባበቅ ላይ ያለችው ለብዙ መቶ ሚሊዮን ሕዝቦች ሞት ምክኒያት የሆነውን ሉሲፈራዊውን የቻይናን ባንዲራ አይደለም።
ማታ ላይ በቴዲ ርዕዮት ቻነል ላይ የቀረበው፤ "ጌታቸው" የተሰኘው ወገን ዛሬም ለጋላ-ኦሮሞ ሲሟገት ስሰማው ደሜ በጣም ነበር የፈላው፤ "ዛሬም?” እያልኩ! የሚከተለውን ጽሑፍ ጫር ጫር አድርጌላቸው ነበር፤ ግን የቴዲ ቻነል "ጃም" ተደርጓል/ታፍኗል፤ መልዕክቱን አላወጣውም። ቴዲ የበላይ ሆነው የእርሱንና ሌሎች ቻነሎችን ከሚያፍኑት የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች መካከል ኢትዮ360 + ቲ.ኤም.ኤች ይገኙበታልና እነርሱን ይጠይቃቸው!
❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፩ እስከ ፭]❖
፩ አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?
፪ የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።
፫ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
፬ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።
፭ በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።
፮ እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።
፯ ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።
፰ ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
፱ በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ፥ እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ።
፲ አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ።
፲፩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።
፲፪ ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።
❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭]❖
፩ አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤
፪ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።
፫ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
፬ አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።
፭ በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።
፮ ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።
፯ እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።
፰ አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና።
፱ በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።
፲ አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና።
፲፩ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።
፲፪ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።
የሚያሳዝነው ደግሞ ቻይና እኮ ልክ ኦሮሞዎቹ ሃምሳ ጊዜ ተጋሩን እንደከዷቸው ከድታቸዋለች። በተለይ ሕዝባችን ከሚገኝበት አስከፊ ሁኔታ በቶሎ ተላቅቆ ነፃ ይወጣ ዘንድ ተጋሩዎች ጠላቶቻቸውን በደንብ ለይተው ከእነርሱ መራቅ ይኖርባቸዋል። በትናንትናው ዕለት በሉሲፈራዊው የኤሬቻ ባዓል ላይ “ፀረ ዳግማዊ ግራኝ ተቃውሞዎች ተሰሙ፤ እልልል!” የሚሉ ተጋሩዎች ዲቃላዎች እንጂ ትክክለኛ የጽዮን ልጆች ሊሆኑ አይችሉም። ምክኒያቱም ይህን “የኦሮሞዎች ተቃውሞ” የተባለውን ድራማ ያዘጋጁት እባቦቹ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና አቴቴ አዳናች አበቤ ናቸው። በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በሚቀጥሉት ቀናት ሁሉም ጸጥ ለጥ ብለው እና አንድ ሆነው የኦሮሚያን ሲዖል ከተዋሕዶ ክርስቲያኖች የማጽዳቱን ሥራ እና በወሎ እና ትግራይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን የመጨፍጨፉ ዘመቻም እንደሚቀጥል የምናየው ነው የሚሆነው። ከሦስት ወራት በፊትም አማራውን በአማራ ክልል ወጥቶ እንዲጮኽ ያደረጉት እነርሱው ናቸው። እነዚህ አረመኔዎች እኮ ሞኙን ኢትዮጵያዊ ደግመው ደጋግመው እያታለሉ በብዙ ሹካ የሚበሉ አውሬዎች ናቸው። አየን አይደለም፤ የሕወሓጥ አመራሮች “OLA“ ከተባሉት የእነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ የኦሮሞ 'Plan B' የማጭበርበሪያ ቡድኖች ጋር አብረን እንሠራለን ካሉበት ጊዜ ጀምሮ የትግራይ ሠራዊት አንድም እርምጃ ወደፊት አልተራመደም። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ደሊላ (አቴቴ) የሳምሶንን ኃይል እና ጉልበት መጥጣ እንደጠጣቸው ኦሮሞዎቹም የተጋሩን የድል ጉዞ አቁመውባቸው ይሆን? ወይንስ ዛሬም ሁሉም በጋራ እየሠሩ ትግራይን በራሳቸው ሉሲፈራዊ አምሳያ ለመፍጠር ሰበባ ሰበበ እየፈለጉና ሆን ብለው ለይስሙላ እርስበርስ እየተወቃቀሱ ሕዝበ ክርስቲያኑን ሙሉ በሙሉ በረሃብ ለመፍጀት? አይ ይ ይ! ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ የተናገርነው ነገር ነው፤ የሉሲፈርን ባንዲራ በትግራይ ለማንገስና በእነ ጃዋር የምትመራዋ እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን በአዲስ አበባ ለመመስረት ጦርነቱን ኢህአዴጎች በጋራ ጀምረውታል። ይህ ምልከታችን ስህተት መሆኑን የሚያሳዩ ምንም ዓይነት ምልክቶች የሉም፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ ብዙ ግፍ የሠሩት እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ከጎኑ የቆሙት ባለ ሥልጣናትና ተባባሪዎች ሁሉ በሕይወት አሉ፤ በሸረተን ሲደግሱ፣ በመስቀል አደባባይ ሲጨፍሩ እያየናቸው ነው።
እስከ ዓለፈው ዓመት ድረስ ለሃያ ሰባት ዓመታት፤ ሁሉም ነገሮች በእጃቸው የነበሯቸውና በየቦታው ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችን ይዘው የነበሩት ሕወሓቶች እውነት በትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍ የሚያሳስባቸው ቢሆን ኖሮ ገና ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ፋሺስቱን ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድን በደፉት ነበር። በየትኛውም ሌላ ሃገር ይህ ይፈጸማል። ብሪታኒያ እኮ ዜጎቼን አሰርክ ባላ ነበር ኢትዮጵያን በመውረር አፄ ቴዎድሮስን ያጠቃቻቸው። አሜሪካ እኮ ዜጎቼን በሽብር ገደላችሁ ብላ ነው አፍጋኒስታንን ለሃያ ዓመታት የጦርነት መለማመጃ ያደረገቻት። አውሪፓውያኑ እኮ “የሕዝቦቻችንን ደህነንት በአውሮፓ ሳይሆን በአፊቃ እና እስያ እናስጠብቃለን” ብለው ነው ሰራዊቶቻቸውን ወደ አፍሪቃ እና እስያ የሚልኩት። ዛሬማ አረመኔዎቹ ቱርኮች ሳይቀሩ ጥቅማቸውን ለማስከበር ርቀው በመጓዝ ላይ ናቸው።
በአዲስ አበባ ሃያ ሺህ የኢትዮጵያ ሠራዊት ዓባላት የሆኑ ተጋሩዎች እንዴት አንድም ጥይት እንኳን ሳይተኩሱ ወይንም እንደ አርበኛ ሳይፋለሙ ወደ ወህኒ ቤቶች ለመወርወር ሊበቁ እንደቻሉ በጭራሽ ሊገባን አይችልም።
ብዙዎቻችን በማናውቀው መልክ የሉሲፈራውያኑ አጀንዳ አስፈጻሚዎች እስካልሆኑ ድረስ የተጋሩ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ባፋጣኝ አስበውበት ተገቢውን እርምጃ ሊወስዱ ይገባቸዋል። አሊያ እነርሱም ወዮላቸው!
👉 አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ሃይል በወገኖቻችን አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችን በሚያካሂድበት፣ ሐሰተኛው፣ ምላሰኛው፣ ፈራጁ፣ ሸንጋዩና ገዳዩ በበዛበት በዚህ ከባድ ወቅትና በዚህ የዕለተ ሰንበት እንደ አንድ መንፈሳዊ ውጊያ ይሆነን ዘንድ እስኪ ይህን ሃሳቤን ላጋራችሁ አንባቢ ወገኖቼ፦
አዎ! “ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል። ...በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”
ይህ ኃያል ቃል በተለይ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆችን በቀጥታ ይመለከታል። እባቡን ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድን ወገኖቻችን፤ “አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ” የሚሉት ያለምክኒያት አይደለም፤ ለነገሩማ እኔ “አፈ ፍዬል ልበ ጋኔን” ብለው እመርጣለሁ። ግን ይህን ከየት የተማረው ይመስለናል? አዎ! ከእስልምናው ቁርአን ከሐሰተኛው ነቢይ መሀመድ ነው።
👉 ለምሳሌ ከብዙ በጥቂቱ ቁርአን በሱራ አል ኢምራን3፥28 ዋቄዮ-አላህ ለተከታዮቹ እንዲህ ይላቸዋል፦ "አይሁዶችን እና ክርስቲያኖችን ጓደኛ(ረዳቶች) አድርጋችሁ አትያዙ፡ ከእነርሱ ጋር ጓደኛ የሆነ እስልምናውን እንደተወ ይቆጠራል።“
ይህን ሱራ በጣም ታዋቂና ተቀባይነት ያላቸው ተፍሲሮቻቸው 'አል-ቡኻሪ' እና 'ኢብን ካቲር' እንዲህ ሲሉ አብራርተውታል፦
“ልባችን ቢረግማቸውም በአንዳንድ ሰዎች ፊት ፈገግ እንላለን"። አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ!
❖ በተቃራኒው የእኛ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እንዲህ ይለናል፦
❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፵፥፬፡፵፭]❖
“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።”
🔥ክርስቲያኖች አንድ ማወቅ ያለብን ጥብቅ ነገር ቢኖር፡ የእስልምና እምነት መሥራች የሆነው መሀመድ ባሏን፡ወንድሟን፡እና አጎቷን አርዶ የገደለባት ሴት መሀመድን መርዝ አብልታው፡ ለሞት በሚያጣጥርበት አልጋው ላይ ለሙስሊሞች ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር። መሲሁ አምላካችን ኢየሱስ ወደ አባቱ ከማረጉ በፊትም ለክርስቲያኖች እንዲሁ ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር፡ ይህም እንደሚከተለው ይገለጻል።
❖[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፰፥፲፱፡፳]❖
“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
No comments:
Post a Comment