Showing posts with label Mount Tabor. Show all posts
Showing posts with label Mount Tabor. Show all posts

Tuesday, August 19, 2025

ደብረ ታቦር ፤ ጨለማው፣ አፈናው እና ጭፍጨፋው የሚወገድበት የብርሃን ወይም የቡሄ በዓል ነው

 

😇 ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር እንኳን አደረሰን! የቡሄው ብርሃን ለእኛ መጣልን!

ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በዓሉ በድምቀት ይከበራል።

ይህ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ዘንድ "ቡሄ" በመባል ይታወቃል፡፡ ቡሄ ማለት /መላጣ ፣ ገላጣ/ ማለት ነው፡፡ በአገራችን ክረምቱ፣ አፈናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት በዚሁ በዓል አካባቢ ስለኾነ "ቡሄ" እንደ ተባለ ይገመታል፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት፣ ብርሃን የታየበት፣ ድምፀ መለኮት የተሰማበትና ችቦ የሚበራበት ዕለት ስለ ኾነ ደብረ ታቦር የብርሃን ወይም የቡሄ በዓል ይባላል።

ቡሄ ሲመጣ የክረምቱ ጨለማነት አልፎ ወደ ብርሃን፣ ወደ ጥቢ የሚያመራበት፣ ወደ መፀው የሚገባበት፣ ወገግታ የሚታይበት፣ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፣ የሚሸጋገርበት ወቅት በመኾኑ ከቡሄ በኋላ የጠነከረ ክረምት አይኖርም፡፡ "ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት" እንዲሉ።

በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የቡሄ ዕለት ማታ ምእመናን ችቦ ያበራሉ፡፡ ይህም በደብረ ታቦር ለታየው ብርሃነ መለኮት ምሳሌ ነው።

በደብረ ታቦር፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን በገለፀበት በደብረ ታቦር ተራራም ምስጢረ ሥላሴ ተገልጿል፡፡ ወልድ በተለየ አካሉ ሥጋን ተዋህዶ በደብረ ታቦር ተገኝቶ፣ አብ በሰማያት ሆኖ “በእርሱ ደስ የሚለኝ ልጄ እርሱ ነው፤ እርሱን ስሙት” የሚል ቃል ተናግሮ፣ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ በደመና ጋርዷቸው ተለግጠዋል፡፡ (ማቴ ፲፯፥፩፡፲)

ሀሌ ሀሌ በሉ ፥ ቡሄ ቡሄ በሉ

✞✞✞[የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፯]✞✞✞

ልጆቹ በፊት ይጠግቡ ዘንድ ተዪ የልጆቹን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባምና።

ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በእነዚህ የክርስቶስ ልጆች ላይ ነው ጦርነት የከፈትከው|ወዮልህ!

ዲያብሎስ እንጅ ታዲያ ሌላ ማን እነዚህን መልአክ የሚመሳስሉትን ሕፃናትን ይተናኮላል?

እነዚህ የበዓላት ቀናት ትዝ ሲሉኝ የሚውሉት በአረመኔው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ዛሬም በመጨፍጭፍ፣ በረሃብ በመገረፍ፣ በመታገትና በመሰደድ ላይ ያሉት ጽዮናውያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ናቸው። በብርድና ቸነፈር ከቦታ ቦታ እየተንገላቱ፣ በምግብና በመድኃኒት እጥረት የሚጎሳቆሉት ሕፃናት ብልጭ ብለው ይታዩኛል።

✞✞✞[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፰፥፲]✞✞✞

ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።

😲 በጣም የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት የገሊላ ባህር ወደ ደም ተለወጠ። ደብረ ታቦር (የታቦር ተራራ)በገሊላ ባሕር ዙሪያ ነው የሚገኘው።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ ከሺህ ሦስት መቶ ዓመታት በፊት እ.. በ፯፻፹፮/786 ዓ ም ዊልባልድቪሊባልድ የተባሉት ድንቅ ወደ ጀርመን ተልከው የነበሩት ዝነኛ የጀርመን-ባቫሪያ)/ የአንግሎ-ሳክሰን መነኩሴ፣ ሚስዮናዊ፣ ጳጳስ በገሊላ አንድ ኢትዮጵያዊ ተሳላሚ እንዳገ አመልክትዋልከዚህ በተጨማሪ አባ ቪሊባልድ በቅርቡ በገሊላ ባህር አጠገብ በቁፋሮ ስለተገኘችው የሐዋርያት ቤተክርስቲያን እ..አ በ725 .. ጽፈው ነበር።

ሁሉንም ነገር እንዲህ መገጣጠሙ እጅግ በጣም አስደናቂ ነው፣ ተዓምር ነው! እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን! 😇

🩸 Sea of Galilee Turns Blood-Red – a Warning to Israel & Co. | The Blood of Armenian + Ethiopian Christians

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/08/sea-of-galilee-turns-blood-red-warning.html

https://www.bitchute.com/video/uQSMajJ0DuRj/

https://rumble.com/v6xpmo0-sea-of-galilee-turns-blood-red-a-warning-to-israel-and-co-blood-of-armenian.html

🩸 የገሊላ ባህር ወደ ደም- ቀይ ተለወጠ - ለእስራኤል እና አጋሮቿ ማስጠንቀቂያ | የአርመን + የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ደም

🩸 ይህን አስገራሚ የባሕረ ገሊላ ምስል ሳይ ወዲያው የታየኝ የአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ደም ነው!

🩸 የሰማዕታት ደም ሁል ጊዜ የክርስትና ዘር ነው።

አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ የፕላኔታችን ሁለቱ ጥንታዊ የክርስቲያን መንግስታት ናቸው።

አንቀጸ ምሕረት ቅ/ሚካኤል ደብረ ታቦር | የተአምራትና የይቅርታ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል

♱ Anqäsä bérhan (አንቀጸ ብርሃን) Saint Michael and Mount Tabor Orthodox Church, Addis Ababa, Ethiopia

https://wp.me/piMJL-dp4



Vigil Held for 3 Ethiopian Christians Killed in Mount Washington, Ohio Shooting

https://www.bitchute.com/video/5VS5gtICgXDP/ https://rumble.com/v6yuwj6-vigil-held-for-3-ethiopian-christians-killed-in-mount-washington-oh...