Showing posts with label ካትማንዱ. Show all posts
Showing posts with label ካትማንዱ. Show all posts

Friday, September 12, 2025

Bravo, Nepal! O, Ethiopia! +1 Million Christians Massacred & The Fascist Oromo Islamic Regime Still in Power?


https://www.bitchute.com/video/UDsEtiWDs7wU/

https://rumble.com/v6yusma-bravo-nepal-o-ethiopia-1-million-christians-killed-and-the-fascist-islamic-.html

👏 ጀግና ጎበዝ ኔፓል! ዜጎቿ እንዴት ያስቀናሉ? ኢትዮጵያ የት ናት? ከአንድ ሚሊዮን በላይ ክርስቲያኖች ተጨፍጭጭፈው ሩብ ሚሊየን እኅቶች እና እናቶች ተደፍረው፣ ብዙ ሚሊየኖች ተፈናቅለውና ታግተው፣ እና ፋሽስቱ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አሁንም በስልጣን ላይ ይገኛልን? እንዴት ያሳዝናል/ያሳፍራል!

ኔፓል እየተቃጠለች ነው! ምንም መደራጀትና መታጠቅ ያላስፈለገው ይህ ትውልድ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት በጅምላ ወደ አደባባይ ወጥቶ ማህበራዊ ሚዲያን ሳይቀር ለመቆጣጠር የሞከረውን አምባገነናዊ ስርዓት አስወግዷል። ወጣቱ ጥንካሬ አሳይቷል፣ ጭቆና ገጥሞታል፣ የአገሪቱን ታሪክ ለመቀየር ችሏል። በዓለም ዙሪያ የሚያስተጋባ እና የህዝብን ድምጽ ለማፈን ለሚፈልጉ ሌሎች ፈላጭ ቆራጭ መንግስታት የማንቂያ ደወሎችን የሚያሰማ ጠንካራ ምሳሌ።

አስደናቂው የጄን ዜድ /Gen Z ተቃዋሚዎች (... 1997-2012 ገደማ የተወለዱት ዜጎች) በኔፓል ያደረጉት ነገር እንደሚያሳየው የዜጎች የስልጣን ሃይል በማንኛውም አቅም ሊገመት አይገባም። የብዙሃኑ ድምጽ ከመሬት መንቀጥቀጡ የበለጠ ጠንካራ ነው። እና በኔፓል የታየው ነገር ሙስና፣ አምባገነናዊ ጭቆና እና አፈና በሰፈነባቸው ሌሎች አገሮች ዓይን መክፈቻ ሊሆን ይችላል።

ከቲቤት፣ ከቡታን፣ ከኮርያውያን እና ከፔሩ ኢንካ ሕዝብ ጎን ኔፓላውያንን በስብዕናቸው ሁሌም አደንቃቸዋለሁ። ሁሉም በከፍተኛ ተራሮች የሚኖሩ ምናልባትም ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የተገኙ ሕዝቦች ናቸው።

በሃገረ ኢትዮጵያ ይህ ሁሉ ወገን ተሰድዶ፣ ተርቦ፣ ተደፍሮና ተጭፍጭፎ፣ ሃገር ተሽጣ እና ተዋርዳ እንቅልፍ? ኔፓላውያኑ እኮ ይህን ተዓምር ያሳዩን፤ አምባገነኑ መንግስታቸው የማሕበራዊ ሜዲያዎችን ለመቆጣጠር በመቃታቱ ነው እንጂ፤ እንደ እኛ ሕዝቡን ስላፈናቀለና ስለጨፈጨፈ አይደለም።

አይይይ 'ልሂቃን' ተብየዎቹማ እንዴት እንደሚያቅለሸልሹኝ። ሱፋና ከረባት ለብሰው ብቅ ብቅ በማለት ሰላም ሳይኖር 'ሰላም፣ ሰላም፣ አብሮነት ቅብርጥሴ' ያለማቋረጥ አያሉ አሰልቺ በሆነ መልክ በመለፈፍ ለሕዝቡ የእንቅልፍ ኪኒን መስጠታቸውን ዛሬም ቀጥለውበታል። ለሰባት ዓመታት ያህል! ወራዶች፤ አፈር ብሉ! እናንተም ከተጠያቂነት አታመልጧትም።

እስኪ ይህ የኔፓላውያኑ ለኢትዮጵያ ከንቱ እና ምንም ሳይሠራ በከንቱ ጉረኛ ለሆነው፣ ከመለፍለፍና ከማለቃቀስ ሌላ፣ በይሉኝታ ከወገኑ ይልቅ ለጠላቱ መቆም፣ ሆ! ብሎ በመውጣት እንደ ኔፓላውያኑ የአራት ኪሎውን ቤተ ሰይጣን ከነ ፒኮኩ እና ፓርላማ ተብየው እንዲሁም የጋኔኗን እዳነች እባቤን እና ሽመልስ እብዱሳን መኖሪያ ቤቶች + ጫካ ፕሮጀክት በእሳት በማጋየት ፈንታ፣ በስንፍና እና በግድየለሽነት መንፈስ፤ 'ምን እናድርግ?' እያለ በየአረብ በርሃ እና ባሕር ላይ ወድቆ መሞትን ለሚመርጠው፣ ሌላ በተግባር ምንም የጀግንነት ሥራ ለማይሠራው ለዚህ ትውልድ ትልቅ አርአያ ይሁን።

👏 The Side Of Nepal The Media Won't Show You

👉 Fascinating Video, Courtesy of: https://www.youtube.com/@wehatethecold

👏 Nepal is on fire! Generation Z took to the streets en masse and overthrew the dictatorship that tried to control even social media. The youth showed strength, faced repression, and managed to change the country's history. A powerful example that echoes around the world and raises alarm bells for other authoritarian governments that seek to silence the voice of the people.

What the wonderful GEN Z Protesters have done in Nepal shows that the power of power of ordinary citizens, in any capacity, should not be underestimated. The voice of the masses is stronger than the earthquakes. And what has been witnessed in Nepal can be an eye opener in other countries where corruption, dictatorship oppression and abductions have taken root.

Vigil Held for 3 Ethiopian Christians Killed in Mount Washington, Ohio Shooting

https://www.bitchute.com/video/5VS5gtICgXDP/ https://rumble.com/v6yuwj6-vigil-held-for-3-ethiopian-christians-killed-in-mount-washington-oh...