Showing posts with label ጦርነት. Show all posts
Showing posts with label ጦርነት. Show all posts

Tuesday, October 28, 2025

After Ethiopia, The Antichrist States of Turkey & UAE Are Now Massacring 'non-Arabs' in Sudan

https://rumble.com/v70wp0w-after-ethiopia-the-antichrist-states-of-turkey-and-uae-are-now-massacring-n.html

https://www.bitchute.com/video/CWcvwhCOd6yz/

😔 ከኢትዮጵያ በኋላ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርክ እና የአረብ ኤሚሬቶች አሁን አረብ ያልሆኑትን ሱዳናውያን በመጨፍጨፍ እና ሱዳንን ከአፍሪካውያን በማጽዳት ላይ ናቸው።

ኤርትራን ጨምሮ በኢትዮጵያም እየተካሄደ ያለው ይህ ነው። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት የወራሪ አረብ ሙስሊም ታሪክ ይህን ነው የሚነግረን። ዛሬ ከሃዲ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ሕወሓቶች፣ ብአዴኖች እና ሻዕብያዎች የዲያብሎሳዊን ጂሃድ መንገድ ቀላል አድርገውላቸዋል። የጦርነቱን እና የዕልቂቱን ድራማ በየጊዜው በመቀያየር እየፈጠሩ ክርስቲያኑን ወጣት በእሳት በመማገድ ቁጥሩን ቀስበቀስ ይቀንሱታል። በዚህ ደግሞ ኤዶማውያኑም እስማኤላውያኑም በጣም ደስተኞች ናቸው። መሀመዳውያኑ በግብጽ፣ በሱዳን፣ በሶርያ፣ በሊባኖስ እና ኢራቅ ያደረጉት እኮ ልክ ይህን ነበር።

ዛሬ በኢትዮጵያ፣ ኮንጎ፣ ናይጄርያ ብሎም ሞዛምቢክ በግልጽ እንደምናየው መሀመዳውያኑ በተለይ በአፍሪካውያን ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ አውጀውብናል።

እንግዲህ ለሁሉም ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወደ ገሃነም እሳት ይጣሉ ዘንድ ግድ ይሆናል።

! ወገን ግን ማንቀላፋቱ ይብቃህ፣ ተደራጅ፣ አማራ፣ ተጋሩ ቅብርጥሴ ማለቱን አቁም፣ ይህ እግዚአብሔር አምላክ የማያውቀው እና እራስህን የምታጠፋበት ከንቱ ማንነት ነው፣ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና አትለሳለስ፣ አልጫ አትሁን፣ እንደ አባቶቻችን ወንድ ሁን፣ ተነሳ፣ ሌላ ምንም አማራጭ የለህም፣ ክርስቲያናዊ ሠራዊትን መሥርት፣ የመስቀል ጦርነት አውጅ፣ ግዴታህ ነው፤ ዋ ሃገር እንዳናጣ! ሌላው ነገር ሁሉ ቀላል ነው!

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael)

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከኳታር እስከ ሳውዲ አረቢያ 👈

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From Turkey to United Arab Emirates 👈

😳 Did you know the United Arab Emirates (UAE) was created more recently than Israel?

Non-Arab Sudanese – who are now massacred and displaced by a UAE-backed militia — are older than the country orchestrating the seizure of their homes.

What’s happening in Sudan is a genocide and an occupation carried out by the RSF, a militia armed and funded by the United Arab Emirates. To understand how this came to be, we have to go back to how the UAE itself was built: as a U.S. client state in the 1970s, designed to protect Western oil and power in the Middle East.

Today, that same sub-empire fuels the destruction of Sudan — extracting gold, land, and resources while our communities are massacred and displaced.

🛑 Foreign Backers

Anwar Gargash, an adviser to the president of the United Arab Emirates, called the city's capture a "turning point" that showed "the political path is the only option to end the civil war".

The UAE has been accused by the UN of supplying the RSF with weapons. It is also a member of the so-called Quad -- alongside the United States, Saudi Arabia and Egypt -- which is working for a negotiated peace.

The group has proposed a ceasefire and a transitional civilian government that excludes both the army and the RSF from power.

Talks last week in Washington involving the Quad made no progress.

The army has its own foreign backers in Egypt, Saudi Arabia, Iran and Turkey, observers have reported. They too have denied the claims.

🛑 Sudan Militia Implicated on War Crimes Used UK Military Equipment, UN Told

Today, The Guardian reported that material seen by the UN has shown British military equipment was found on battlefields in Sudan

British military equipment has been found on battlefields in Sudan, used by the Rapid Support Forces (RSF), a paramilitary group accused of genocide, according to documents seen by the UN security council.

UK-manufactured small-arms target systems and British-made engines for armoured personnel carriers have been recovered from combat sites in a conflict that has now caused the world’s biggest humanitarian catastrophe.

The findings have again prompted scrutiny over Britain’s export of arms to the United Arab Emirates (UAE), which has been repeatedly accused of supplying weapons to the paramilitary RSF in Sudan.

They also raise questions for the UK government and its potential role in fueling the conflict.

🛑 Warnings of executions and ethnic cleansing mount in Sudan's El-Fasher Africa

Reports were emerging Tuesday of mass killings and ethnically targeted atrocities in the western Sudanese city of El-Fasher since its capture by the Rapid Support Forces (RSF) paramilitary. A coalition of armed groups allied to the Sudanese army accused the RSF of executing more than 2,000 civilians, raising fears of systematic ethnic cleansing.

Sudan Is Burning — and The World Is Fueling the Fire | Why Sudan’s Partition Now Looks Inevitable

https://www.bitchute.com/video/wqTKsDvg2xVP/

https://rumble.com/v70wiak-sudan-is-burning-and-the-world-is-fueling-the-fire-why-sudans-partition-now.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ሱዳን እየነደደች ነው፤ እናም ዓለም እሳቱን እያቀጣጠለችው ነው። አረብ ባልሆኑት የሱዳን ሕዝቦች ላይ ጀነሳይዱ ቀጥሏል-| ቀጣዩ የሱዳን መገነጣጠል አሁን የማይቀር ይመስላል

በኢትዮጵያም እኮ አረብ እና ሙስሊም በልሆነው ሕዝባችን ላይ ነው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ እና እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን አጋሮቹ ጀነሳይድ በመፈጸም ላይ ያሉት። እነዚህ የሰይጣን ጭፍሮች እኮ ደማችንን ማፍሰስ ብቻ ሳይሆን፣ እህቶቻችንንም፣ መሬቱንም፣ ውሃውንም፣ ወርቁንም ቢቻላቸው ነፍሳችንንም ነው እየሠረቁብን ያሉት እኮ። እንዴት ነው ወገን ይህን ማየትና ማወቅ የተሳነው?! ለምኑ ነው እየኖረ ያለው?! ምን ዓይነት አሳፋሪ፣ ሰነፍና ልፍስፍስ ትውልድ ነው?!

ወይኔ ሱዳን፣ ኢትዮጵያና ሶማሊያ! የተማረና ብቁ የሆነ ሰው ባልጠፋበት ዘመን ይህን ያህል የአረመኔዎቹ እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን መጫወቻ ትሆኑ? በኤዶማውያኑ እየተደገፉ የሚጠነሰሰውን የግብጾችን፣ የሳውዲዎችን፣ የኤሚራቶችን፣ የኳታሮችን፣ የቱርኮችን እና ኢራናውያኑን ዲያብሎሳዊ ሤራ ለዘመናት እያያችሁ እንደነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ያሉትን ቆሻሻ የአረብ ቅጥረኞች ለአንድም ቀን ስልጣንል ላይ እንዲቆዩ የፈቀዳችሁ 'ልሂቃን' ተብየዎች እግዚአብሔር በቶሎ ፍርዱን ይስጣችሁ!

😈 The Evil State of The United Arab Emirates Backing A Genocidal Militia in Sudan

In this video, TLDR takes another look at Sudan’s civil war; what just happened over the weekend; and why this leaves the international community with an uncomfortable dilemma.

Fear of mass killings as thousands trapped in besieged Sudan city taken by militia group.

US-based researchers have been analysing images from the besieged city of el-Fasher.

They've described "piles of bodies executed en masse, or shot by snipers attempting to breach" the city's perimeter wall.

"We see clear evidence of house-to-house clearance operations, particularly in the Darajula neighbourhood near Saudi Hospital - with what appears to be piles of objects consistent with human remains between 1.5 to two metres in length," Nathaniel Raymond, executive director of Yale's Humanitarian Research Lab.

El-Fasher is the capital of northern Darfur, a region as large as France. It’s located over 800km (497 miles) west of Khartoum and about 195 km from Nyala, capital of South Darfur State.

The city became an important commercial hub, located at the centre of Darfur states, North Kordofan, Khartoum and the Northern state.

The city serves as the main entry point for aid convoys from Port Sudan before distribution across Darfur.

El-Fasher is home to diverse tribal and ethnic groups, mainly Zaghawa, Fur, and Masalit, many of whom live in displacement camps. Arab-origin tribes are fewer and mostly in South Darfur, controlled by the Rapid Support Forces (RSF).

It has been under siege by the RSF for over a year since fighting erupted between these forces and the army, with violent battles claiming hundreds of lives.

El-Fasher hosts many displacement camps. Some were established over two decades ago after Darfur’s civil war during former President Omar al-Bashir’s era, while new camps were set up after the current war, housing displaced people from other Darfur states taken over by the RSF.

In 2008, the UN-AU mission in Darfur (UNAMID) chose el-Fasher as its main base, boosting its status and urban development.

Monday, October 20, 2025

A Mysterious Airstrip Has Appeared in the Red Sea | Built by Genocidal UAE?

https://rumble.com/v70k8n6-a-mysterious-airstrip-has-appeared-in-the-red-sea-built-by-genocidal-uae.html

https://www.bitchute.com/video/CwABAk7uX1HS/

✈️ ቀይ ባህር ሚስጥራዊ የአየር መንገድ ታየ | በዘር ማጥፋት በተባበሩት አረብ ኤምራቶች የተሠራ?

የሳተላይት ምስሎች በየመን የባህር ጠረፍ በቀይ ባህር ከሃኒሽ ደሴቶች አንዷና ግዙፏ በዙቀር ደሴት ላይ አዲስ የአየር ማረፊያ ጣቢያ መገንባቱን አጋልጧል።

ዙቀር ደሴት ከሰላሳ ዓመታት በፊት በሦስት ቀናት ጦርነት በኤርትራ እጅ ገብታ ነበር

የሃኒሽ ደሴቶች ግጭት በየመን እና በኤርትራ መካከል በቀይ ባህር ውስጥ በታላቋ ሃኒሽ ደሴት የተነሳ ውዝግብ ነበር። ውጊያው የተካሄደው እ..አ ከታህሳስ 15 እስከ 17 ቀን 1995 ባሉት ሶስት ቀናት ውስጥ ነው። በ1998 ቋሚ የግሌግሌ ፌርዴ ቤት ግዛቱ የየመን መሆኑን ወሰነ።

ለማንኛውም ዋናው ትኩረታቸው ኢትዮጵያ ናት። በታቦተ ጽዮን ሃገር በኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ በየመን በመለማመድ ላይ ናቸው።

ይህ ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት የጀመረ የሉሲፈራውያኑ ጂሃዳዊ ተልዕኮ ነው። ሰለሞናዊ ዘ-ስጋዎቹ እነ አፄ ይኹኖ አምላክ ሰሜን ኢትዮጵያን ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ለማስረከብ ከስምንት መቶ ዓመታት በፊት ይህን የሉሲፈራውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጽም ሲሉ በየጊዜው ጦርነቶችን እየከፈቱ በሄደት ለአረቦች፣ ኦቶማን ቱርክ፣ ለግብጽ፣ ለጣልያን፣ ለብሪታኒያ፣ ፈረንሳይ እና ለአሜሪካ ዛሬ ኤርትራና ጂቡቲ የሚባሉትን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛቶችን አስረክበዋቸው ነበር። ዛሬም የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ እስማኤላውያኑን አረቦችን፣ ቱርኮችን እና ኤራናውያንን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ከአምስት ዓመታት በፊት ኤሚራቶች ከአሰብ የኔቶ አባሏ ቱርክ ከአሜሪካ እና ፈርንሳይ ጋር በማበር ከጂቡቲ በትግራይ ላይ የድሮን ጭፍጨፋዎችን እንዲያካሂዱ ተደርገዋል።

ጀነሳይዱን ከፈጸመች በኋላ በእነ አሜሪካ ምክር ከአራት ዓመታት በፊት ከአሰብ ሹልክ ብላ እንድትወጣ የተደረገችው እርኩሷ የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ከሳውዲ እና ግብጽ ጋር ሆና ያው ለዳግማዊ ጭፍጨፋ በሃኒሽ እና ሶኮትራ ደሴቶች ላይ የድሮን እና ተዋጊ አውሮፕላን ጣቢያዎችን በመገንባት ላይ ትገኛለች። ይህን ሁሉ ያስቻለውና የኢትዮጵያን ሕዝብ 'በአሰብና ቀይ ባሕር ጩኸት' እያደነቆረ የሚያታልለው ቆሻሻው የኤሚራቶች ባሪያ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ቀጣዩን የጀነሳይድ ጂሃድ ሳይከፍት ከእነ ጭፍሮች ባፋጣኝ በእሳት መጠረግ አለባቸው! ይህን ማድረግ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ግዴታ ነው! በቃ! በቃ! በቃ!

ዛሬም ከጥቂት ሰዓታት በፊት በትግራይ ቕሮ ዙሪያ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷልያን አጋንንት-ሳቢ የሉሲፈር ባንዲራ አስወግዱ/አቃጥሉ! በቀይ ባሕር ሥር መሳሪያዎቻቸውን ሁሉ ቢሞክሩ አያስገርመንም! የሕዳሴውን ግድብም ወቅቱን ጠብቀው ሊያፈርሱት ይችላሉ። ግብጽንና ሱዳንን የሚያስፈራሩበት ግድብ ሆኗል። ይህ አረቦችን የማንበርከኪያ የእኛ ጉዳይ መሆን ነበረበት!

✈️ Satellite imagery has revealed the construction of a new airstrip on Zuqar Island, a volcanic outcrop in the Red Sea off Yemen's coast. This development is believed to be the latest project by forces aligned against the country's Iranian-backed Houthi rebels.

The facility adds another crucial link to a growing network of offshore military bases in a region vital for global shipping. Houthi militants have already attacked over 100 vessels, sinking four and causing at least nine mariner deaths amid the Israel-Hamas conflict.

A few months ago, the UAE built a 185m long seaport on Jabal Zuqar Island in Yemeni waters, which includes auxiliary facilities, an advanced maritime radar, and air defense systems. It is likely that these facilities are intended to support the UAE’s military activities on the island.

On this island, the UAE has also built other infrastructure such as a 2.1 km aircraft runway, 8 helicopter pads, weapons depots, and a network of tunnels and underground storage. Beyond purely military purposes, these create significant logistical, supply, and economic capacities to control the flow of goods, fuel, and local resources.

While UAE-backed “Yemeni” governments—including Aden—remain silent, Yemen’s lands, ports, and geostrategic positions are being handed over one after another as economic concessions to the UAE, this threatens not only Yemen’s security but also its economic future.

In 2024 an airstrip was being built on a Yemeni Abd al-Kuri island near the Red Sea with 'I LOVE UAE' next to it

As Yemen’s Houthi rebels continue to target ships in a Mideast waterway, satellite pictures analyzed by The Associated Press show what appears to be a new airstrip being built at an entrance to that crucial maritime route.

No country has publicly claimed the construction taking place on Abd al-Kuri Island, a stretch of land rising out of the Indian Ocean near the mouth of the Gulf of Aden. However, satellite images shot for the AP appear to show workers have spelled out “I LOVE UAE” with piles of dirt next to the runway, using an abbreviation for the United Arab Emirates.

Both the Gulf of Aden and the Red Sea to which it leads have become a battleground between the Houthis and U.S.-led forces in the region as Israel’s war on Hamas in the Gaza Strip rages — potentially allowing a nation to project its power into the area.

The construction comes as the presence of troops from the Emirates in the Socotra island chain to which Abd al-Kuri belongs — and that of the separatist force it backs in southern Yemen — have sparked clashes in the past.

In response to questions from the AP, the United Arab Emirates said Thursday that “any presence of the UAE on Socotra island is based on humanitarian grounds that is carried out in cooperation with the Yemeni government and local authorities.”

The UAE remains steadfast in its commitment to all international endeavors aimed at facilitating the resumption of the Yemeni political process, thereby advancing the security, stability, and prosperity sought by the Yemeni populace,” it added, without elaborating.

The Yemeni Embassy in Washington and Saudi Arabia, which leads a coalition fighting the Houthis, did not respond to questions.

Abd al-Kuri is about 35 kilometers (21.75 miles) in length and about 5 kilometers (3.11 miles) at its widest point. It sits closer to the Horn of Africa than it does to Yemen, the Arab world's poorest nation, which has been at war for years.


Monday, October 13, 2025

What Trump (Jared Kushner) + Netanyahu (Esau) + Arabs & Turks (Ishmael) Are Doing is in The Bible

https://rumble.com/v708qqe-what-trump-jared-kushner-netanyahu-esau-arabs-and-turks-ishmael-are-doing-i.html

https://www.bitchute.com/video/pyOPpWnVOqYJ/

👹 ትራምፕ (ያሬድ ኩሽነር) + ኔታንያሁ (ኤሳው) + አረቦች እና ቱርኮች( እስማኤል ) እያደረጉት ያለው ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል።[፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፫]❖

ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጕዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም።”

👹 የእኛዎቹንም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ያካትታል!

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከኦሳማ ቢንላደን እስከ ማህሙድ አባስ 👈

[1. Thessalonians 5:3]❖

While people are saying, “There is peace and security,” then zsudden destruction will come upon them aas labor pains come upon a pregnant woman, and they will not escape.”

👹 The Luciferians not only hope to ensure Palestinian statehood to keep the war going on forever but then intend to extend statehood to parts of the US, Paris, London and all over the world to ensure never ending war and genocide against Christians and Jews.

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From Osama Bin Laden to Mahmud Abbas 👈

👉 JUNE 23, 2025

• Trump addressed Qatar and wrote, "I'd like to thank the Highly Respected Emir of Qatar for all that he has done in seeking Peace for the Region.

"I want to thank Iran for giving us early notice, which made it possible for no lives to be lost, and nobody to be injured. Perhaps Iran can now proceed to Peace and Harmony in the Region, and I will enthusiastically encourage Israel to do the same. Thank you for your attention to this matter!"

👉 SEPTEMBER 29, 2025 2025

Netanyahu apologises to Qatari PM for Doha attack in call from White House.

Friday, October 10, 2025

UN Food Agency Cuts Food Aid For Refugees in Ethiopia in Order to Divert it to Gaza

https://www.bitchute.com/video/sqfFbqKq68RK/

https://rumble.com/v704gyu-un-food-agency-cuts-food-aid-for-refugees-in-ethiopia-in-order-to-divert-it.html

👹 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ላሉ ስደተኞች የሚሰጠውን እርዳታ በማቋረጥ ፊቱን ወደ ጋዛ አዙሯል።

... 2020 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የሆነው የተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም አሸባሪዎቹን የጋዛ ሙስሊሞችን ከኢትዮጵያ ሰላማዊ ክርስቲያኖች ይመርጣል።

ከሁለት ዓመታት በፊት ከዚህ ከተመድ እና ከአሜሪካው ተቋም ጋር ወደ ትግራይ ምግብ እንዳይገባ እንዳደረጉት አሁንም ከቆሻሻው ግራኝ ጋር በጋራ የዶለቱት ሌላ ሤራ መሆኑ ነው።

አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!

  • ..አ በ2019 .ም የኖቤል ሰላም ሽልማት ለቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ
  • ..አ በ2020 .ም የኖቤል ሰላም ሽልማት ለአደገኛው የተመድ ተቋም (WFP)

እንግዲህ ከአምስት ዓመታት በፊት ሽልማቱ ሲሰጥ የሕዝባችንን የማስራቢያ እና መጨፍጨፊያ ቀብድ መሆኑን አንዳዶቻችን አሳውቀን ነበር። የሉሲፈራውያኑ ዓላማ እና ግብ እስከ መቶ/100 ሚሊየን የኢትዮጵያ ነዋሪዎችን መግደል ነው። በዚህ በፍጹም አንጠራጠር። ስንቱን እንደበከሉት አናውቅም። ይህ አልሰማ ባይ ሕዝብ ብዙ መስዋዕት እየከፈለች አቅፋ፣ ተንከባክባ እና ከጠላቶች ጠብቃ ያቆየችውን አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ከጠላት ጋር ሆኖ በጭራሽ መድፈር አይገባውም ነበር። ለራሱ ሲል እንኳ ብልጥ መሆን አልቻለም! ለአረመኔው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የአንድ ቀን እድሜ እንኳን መስጠት የለበትም ነበር።

አባታችን አባ ዘ-ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦"ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው” አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር፤ ግን ዛሬም፤ አውቆቱም ሆነ ሳያውቀው፤ አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ” 666 አውሬውን በማገልገል ላይ ነው። መላው ዓለምም ይህን አውቆታል! አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትና እግዚአብሔርንና ጽዮን ማርያም እናቱን ለከዱት ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

👹 Genocidal Ahmed was REWARDED With:

  • ☆ The 2019 Hessian Peace Prize
  • ☆ The 2019 Nobel Peace Prize
  • ☆ The 2020 Nobel Peace Prize (vía WFP)
  • ☆ The 2021German Africa Prize
  • ☆ The 2022 Global Islamic Finance Award
  • The 2024 FAO Agricola prize

as Millions face famine.

The 2020 Nobel Peace Laureate, the UN World Food Programme Prefers Aggressive Muslims of Gaza to Peaceful Christians of Ethiopia

  • The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!

The U.N. World Food Programme (WFP) said Thursday that severe funding shortages have forced it to slash food rations for nearly 780,000 refugees in Ethiopia, pushing already vulnerable populations toward rising hunger.

The cuts, which began in October, reduce rations from 60% to 40% of a full food basket. This provides each person with less than 1,000 calories per day — less than half the recommended daily intake. Only 70,000 newly arrived refugees fleeing conflict in neighboring Sudan and South Sudan will continue to receive full rations for the next six months.

Ethiopia hosts one of the largest refugee populations in Africa, including many from Sudan and South Sudan.

“We are making impossible choices,” said Zlatan Milisic, WFP’s country director and representative for Ethiopia. “Without more funds, these reductions are just another step towards stopping food distributions completely, putting the lives of those we currently assist at risk.”

Milisic emphasized the immediate human impact: “This isn’t a future risk — it’s happening right now. Every ration cut is a child left hungrier, a mother forced to skip meals, a family pushed closer to the edge.”

The agency is urgently appealing for $230 million to sustain its humanitarian operations in Ethiopia for the next six months. Without immediate new funding, WFP said it could be forced to completely suspend all food assistance for refugees in the coming months.

The situation is also critical for specialized nutritious foods provided to malnourished children and mothers. WFP warned that its supplies are expected to run out completely by December. If that happens, support for one million malnourished children and pregnant and breastfeeding women would end.

WFP issued a similar appeal in April, and donors responded to keep its nutrition programs running. The agency is now facing a renewed funding crisis.

In addition to the refugee crisis, WFP is working with the Ethiopian government to support 700,000 people in the southeastern Somali region, an area hit by both localized drought and flooding. The agency is stretching limited supplies there to continue providing full rations.

“Our operations have been hanging by a thread for months now,” Milisic said. “This is not only undermining our ongoing support to food insecure Ethiopians and refugees, but also our preparedness to respond to new crises.”

This is the second time WFP has reduced rations for refugees this year, after a previous cut in May. The gap between humanitarian needs and available resources has continued to widen.

Between January and October, WFP supported 4.7 million people in Ethiopia with food and nutrition assistance, school meals and resilience programs. Beyond funding, the agency said ongoing insecurity, particularly in the northern Amhara region, continues to disrupt its humanitarian operations.

🛑 Ethiopia: The U.N. and the U.S. Suspended Food Aid to Christian Tigray, for This Satanic Purpose

https://wp.me/piMJL-cx9

https://www.bitchute.com/video/9gBHdwb2uBfo/

😈 ለዚህ ሰይጣናዊ አላማ (ለአውሬው የዲጂታል ቁጥጥር ተልዕኮ) የተመዱ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) እና የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID)

🛑 US Airdrops Food For Palestinian Muslims – But Suspends Food Aid to Needy Ethiopian Christians


https://wp.me/piMJL-ctt

✈️ አሜሪካ ለፍልስጤም ሙስሊሞች የአየር ጠብታ ምግብ ታስተናግዳለች ፥ ነገር ግን ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የሚሰጠውን የምግብ እርዳታውን አቋርጣለች። የተባበሩት መንግስታትም እንዲሁ።

🛑 Nobel Peace Prize For Genocide, And Now FAO Hunger Medal For Starvation: They Really Hate Africans & Christians


https://wp.me/piMJL-cg8

🛑 እጅግ በጣም አጥብቀው ይጠሉናል! ዛሬም እየተበቀሉን ነው! ይህ አንድ ትልቅ ማስረጃ ነው!

😢 Murdering Millions, The Freemason/Satanic Operation to Starve Mountainous Christian Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/Tsvvxg1ntHwe/

https://wp.me/piMJL-bpP

😢 ሚሊዮኖችን መግደል፤ ተራራማ ክርስትያን የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስራብ የፍሪሜሶን/ሰይጣናዊው ክወና

😈 The Non-Native Pagan Oromos are Starving Northern Ethiopian Christians to Death, Again

https://www.bitchute.com/video/JtwX9FH1wKzC/

https://wp.me/piMJL-ci4

😈 የአገሬው ተወላጅ ያልሆኑት አረማዊ ጋላ-ኦሮሞዎች የሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እንደገና በረሃብ እየጨረሷቸው ነው።

😈 IMF & WB 'Reward' Genocidal Ahmed With $ 20 Billion For Killing 2 Million Ethiopian Christians

https://www.bitchute.com/video/9CtO48dSIXWN/

https://wp.me/piMJL-djN

😈 የዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ ፪/2 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለገደለው ለዘር አጥፊው አህመድ የ፳/20 ቢሊዮን ዶላር ሽልማት ሰጡት

Monday, September 29, 2025

Germany: Bremen Solidarity Prize To Meseret Hadush, Fighter For Ethiopia's Raped Christian Women


https://www.bitchute.com/video/uiSF1VXi6R7O/

https://rumble.com/v6zmz8o-germany-bremen-solidarity-prize-to-meseret-hadush-fighter-for-ethiopias-rap.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👏 የብሬመን የአንድነት ሽልማት ለኢትዮጵያዊቷ ጀግና ለመሰረት ሀዱሽ ተሰጣት።

የሰላም ስምምነቱ በተጎጂዎች ወጪ የጦር ወንጀለኞቹ ወንድማማችነት የታየበት ነው”

ለትግራይ የተደፈሩ ክርስቲያን ሴቶች ታጋይ "ህይወት" በኢትዮጰያ የዘር ማጥፋት ጦርነት በተመሰቃቀለው የትግራይ ክልል የወሲብ ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሴቶች እንክብካቤ ያደርጋል። አሁን መስራቿ መሰረት በጀርመን እየተከበረች ነው።

የብሬመን ከተማ ከንቲባ አንድሪያስ ቦቨንሹልቴ፡ "በልጃገረዶች እና ሴቶች ላይ የሚፈፀመው ጾታዊ ጥቃት በጦርነት እና የእርስ በርስ ጦርነቶች ውስጥ ደጋግመን ከምናስተውላቸው አስጸያፊ ነገሮች አንዱ ነው። ከአካላዊ ቁስሎች ጎን ለጎን፣ በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ ውሎ አድሮ የሚፈውስ፣ ሁልጊዜም ረጅም ጊዜ የሚቆዩ የስነ-ልቦና ጉዳቶች ይኖራሉ። ለዛም ነው ለተጎጂዎች ድጋፍ መስጠት እና ከሁለቱም ደረጃዎች የተሻለው ፈውስ መረዳቱ አስፈላጊ የሆነው። እና ድርጅታቸው በአርአያነት የሚጠቀስ ተግባር በማከናወን ላይ ይገኛሉ።”

... 2020 እስከ 2022 ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ትግራይ ክልል የተደረገው ጦርነት በአለም ላይ ከታዩት ሁሉ እጅግ ገዳይ ነበር። 600,000 ሰዎች ሞተዋል፣ በርካቶችም የኢትዮጵያ መንግስት አማፂውን ክልል ለማግለል በተጠቀመበት የረሃብ እገዳ ምክንያት። ዛሬ ትግራይ ተረስታለች፣ በዩክሬን፣ በጋዛ፣ በሱዳን ተጋርዳለች። ይህንን እርሳቱ ለመስበር የትግራይ ሴት አክቲቪስት መሰረት ሀዱሽ ሰኞ አመሻሹ ላይ በብሬመን የብሬመን የአንድነት ሽልማት ሊሰጥ ነው ።

ለሽልማት ስነ ርዓቱ ከኢትዮጵያ ወደ ጀርመን የተደረገው ጉዞ እንኳን አደገኛ እንደነበር አንዷ ጓደኛዋ ዘግቧል። ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለቱም የቀድሞ ተፋላሚ ወገኖች “ድርጅቷን ለማጥፋት” እየሞከሩ ነው። መሰረት ሀዱሽ በትግራይ ጦርነት በጾታዊ የጦር ወንጀሎች ሰለባዎች የሚንከባከበውን 'ሕይወት' የተሰኘ ሴቶች መብት ድርጅት መስርታለች — በሁለት አመታት ጦርነት አሰቃቂ በሆነ መልኩ የተደፈሩ120,000 ሴቶች ይገመታል ።

መሰረት ሀዱሽ በትግራይ ርዕሰ መዲና መቀሌ በሚገኘው ዩኒቨርሲቲ የፒያኖ ተጫዋች እና የሙዚቃ መምህር ሆና ጦርነቱን በዓይኗ አጣጥማለች፤ ሙዚቀኛው በአዲግራት ከተማ ተወልዶ 2001 .ም ተመርቆ ከቆየ በኋላ። በሙዚቃ ተማሪነቷ እና በኋላም በሙዚቃ መምህርነቷ፣ ሴት ልጅ ከሰብአዊነት የጎደላቸው ልማዶችን በመቃወም፣ ከትላልቅ ወንዶች ጋር በግዳጅ ጋብቻ እንድትፈጽም ታጋሽ በመሆን ስሟን አትርፋለች። በጋራ በመሰረተችው "የትግራይ አይዶል" ውድድር የሴቶችን የነፃ ኪነጥበብ እድገት ከሚያደናቅፉ ባህላዊ ደንቦች ሌላ አማራጭ ፈለገች።

ሰላም ለተጎጂዎች ኪሳራ

..አ ህዳር 2020 የጀመረው ጦርነት በትግራይ ያለውን ነገር ሁሉ ለውጦታል። መቀሌ መጀመሪያ በኢትዮጵያ ጦር ተያዘ፣ ከዚያም በትግራይ ታጣቂዎች የተማረከ ሲሆን በመጨረሻም በ2022 ሁለቱም ወገኖች ሰላም እስኪያደርጉ ድረስ ወደ መንግስት ቁጥጥር ተመለሰ።ነገር ግን ሰፊው ውንጀላ ይህ የሰላም ስምምነት በተጎጂዎች ወጪ የጦር ወንጀለኞች ወንድማማችነት ነው የሚል ነው።

አሁን አረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የተሰጠው የኖቤል ሰላም፣ የጀርመን-አፍሪካ እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ሽልማቶችን መነጠቅ አለበት። ያኔ እናምናቸዋለን!

"Hiwott" cares for victims of sexualized war crimes in Ethiopia's war-torn Tigray region. Now its founder is being honored in Germany.

👉 Courtesy: TAZ the daily newspaper, Germany, September 29, 2025, by Dominic Johnson

The war in Ethiopia's northern Tigray region between 2020 and 2022 was the deadliest in the world at the time. 600,000 people died, many as a result of the hunger blockade used by the Ethiopian government to isolate the rebellious region. Today, Tigray has been forgotten, overshadowed by Ukraine, Gaza, and Sudan. To break this oblivion, women's activist Meseret Hadush from Tigray was to be awarded the Bremen Solidarity Prize on Monday evening in Bremen.

Bremen Mayor Andreas Bovenschulte: "Sexual violence against girls and women is one of the most abhorrent things we repeatedly observe in wars and civil wars. Alongside the physical wounds, which in the best case scenario eventually heal, there are always much longer-lasting psychological traumas. That's why it's so essential to provide support to victims and to support healing on both levels to the best of our ability. This is precisely what Meseret Hadush and her organization are doing in an exemplary manner. In doing so, they are also making an important contribution to the long-term reconciliation of society in Ethiopia."

Even the journey from Ethiopia to Germany for the award ceremony was risky, reports one of her friends. In Ethiopia, both former warring parties are now trying to "destroy her organization." Meseret Hadush founded the women's rights organization Hiwyet , which cares for the victims of sexualized war crimes in the Tigray war—the estimated 120,000 women who suffered brutal rape during the two years of war.

Meseret Hadush experienced the war firsthand as a pianist and music lecturer at the university in Tigray's capital, Mekelle, where the musician, born in the city of Adigrat, graduated in 2001 and then stayed. Even as a music student and later as a music teacher, she made a name for herself as a campaigner for girls' rights against inhumane traditions, such as forced marriage to much older men. With the "Tigray Idol" competition, which she co-founded , she sought an alternative to cultural norms that hinder girls' free artistic development.

Peace at the expense of the victims

The war that began in November 2020 changed everything in Tigray. Mekelle was first occupied by the Ethiopian army, then recaptured by Tigray's rebels, and finally returned to government control until both sides made peace in 2022. However, a widespread accusation is that this peace agreement is a fraternization of war criminals at the expense of the victims.

In the midst of the war, Meseret Hadush mobilized fellow activists for women's self-help. This led to the creation of the Hiwyet Tigray Charity Association after the war ended in 2023. Hiwyet means "healing" in the Tigrinya language, and that's precisely what it's about: "a world in which every woman and girl in Tigray can live a life free from fear, violence, and inequality," as the organization explains.

As Hadush explained in an interview , Hiwyet has so far been able to help around 6,000 survivors of sexualized war crimes in Mekelle, between the ages of 5 and 80. The organization documents crimes and provides medical care. 200 mothers have received initial support to help them reintegrate into society. Hiwyet also provides educational work on other topics, including women's health and child marriage.

"The psychological impact is significant," says Hadush. "The public, myself included, lives in trauma, often accompanied by denial and avoidance of reality."

Hadush is repeatedly subjected to hostility. In 2023, she was briefly arrested in Addis Ababa while trying to organize a workshop there. Hiwyet has also not been spared police attacks. Renewed tensions in Tigray this year have reduced the willingness of the diaspora to donate. In Germany, where sexual violence has been recognized as a reason for asylum for refugee women from Tigray, Meseret Hadush now hopes to be heard more widely.

Friday, September 26, 2025

Meskel: The Feast Day Which Marks the Discovery of The True Cross of Jesus Christ


https://www.bitchute.com/video/3YIl9lLbY4GW/

https://rumble.com/v6zi21w-meskel-the-feast-day-which-marks-the-discovery-of-the-true-cross-of-jesus-c.html

መስከረም ፲፮/16 ቀን ደገኛዋ እናት እሌኒ ቅድስት ደመራ ደምራ በደመራው ጢስ አማካኝነት

የተቀበረበትን ቦታ አገኘች መስከረም ፲፯/ 17 ቁፋሮ ጀመረች፤ ከ ፫፻/300 ዘመናት በላይ ቆሻሻ እየተጣለበት ታላቅ ተራራ አህሎ ነበርና እነሆ ቁፋሮ ስድስት ወራት ፈጀባቸው መጋቢት 10 በዛሬዋ ቀንም መስቀሉ ወጣ።

ሦስት መስቀሎች ናቸው፤ ሁለቱ መስቀሎች ሽፍታዎቹ የተሰቀሉባቸው ሲሆኑ አንዱ የጌታችን ነው፤ ታዲያ እንዴት ለየችው ቢሉ የጌታችን መስቀል ታላላቅ ተዓምራትን አድርጓል ድውይ ፈውሷል ዓይ ነስውር አብርቷል።

ይህንን ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያን "መስቀለ እየሱስ" ስትል ታከብረዋለች፤ በዛሬዋ ቀን ዝማሬው፤

ምስጋናው፤ ትምህርቱ፤ ቅዳሴው ፤ ንባቡ ሁሉም መስቀልን የሚመለከቱ ናቸው።

እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት የእውነተኛው መስቀል ግኝት በመጋቢት ወር ነው ተብሎ ቢታመንም መስቀል ግን በዐቢይ ጾም ወቅት በዓል እንዳይከበር ወደ መስከረም ተወስዷል።

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መስቀል የሚጣፍጥ ነገር ተናገረ እንዲህ ሲል፤

❖❖❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”

Tonight and tomorrow we Ethiopian Orthodox Christians celebrate The Feast Day which marks the discovery of The True Cross of Jesus Christ.

The discovery of this revered relic within Christianity can be traced back to the fourth (4th) century when the mother of the Roman Emperor Constantine, Queen Helena received divine guidance to its location.

According to legend, Queen Helena, now canonized, had a dream. In the dream, she was told to make a bonfire from which the smoke would show her the location where the True Cross of Jesus was buried.

After doing as she was instructed and the bonfire lit, the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly where the Cross had been buried. Thus began the yearly celebration of the discovery.

According to the Ethiopian Orthodox Church, the discovery of the True Cross is traditionally believed to have been in March, but Meskel was moved to September to avoid holding a festival during Lent, and because the church commemorating the True Cross in Jerusalem was dedicated during September.

❖❖❖[Galatians 6:14]❖❖❖

But far be it from me to boast except in the cross of our Lord Jesus Christ, by which[a] the world has been crucified to me, and I to the world.”

መስቀሉን ይዘን ተሸክመን እናት ኢትዮጵያን ከሉሲፈራውያኑ እና ጭፍሮቻቸው የሞትና ባርነት ቀንበር ቶሎ ነፃ እናውጣት!

https://wp.me/piMJL-dHo

መስቀል ጋሻና ጦር ይዘህ ለመርዳት ተነሳ፣ መስቀል ሰይፍህን መዘህ የዘበቡኝን ከበባቸው!

🔥 አለም ወደ ኑክሌር ጦርነት እየተንደረደረ ነው፤ እነሱ ኒውክሌር ሊያብላሉ ሲቆፍሩ እኛ እኮ ከተቆፈረበት በተዓምር የወጣ ግማደ መስቀሉን ይዘን ነበር


  • የበዓል ስም ፤ በመስከረም ፲፯ ቀን የሚከበር ታላቅ በዓል ፤ የመስቀል ቅዳሴ ቤቱ።

  • ጌታ በሰቀለበት አምሳል ከንጨት ከብረት ከብር ከወርቅ ከንሓስ ከእብነ በረድ ከሌላም ማዕድን የተሠራ ቄሶች በእጃቸው የሚይዙት ክርስቲያኖች ባንገታቸው የሚያንጠለጥሉት ፤ ሴቶችም በቀሚሳቸው ላይ ያስጠልፋታል። (ያበባ መስቀል) ፤ ካበባ የተጐነጐነ እንቍጣጣሽ።

  • ግንባር ማማተቢያ ጣት የሚያርፍበት ፤ ወይም የመስቀል ምልክት ዕመት የሚደረግበት። እረኛው ላውሬ የወረወረው ደንጊያ አቶ እከሌን መስቀሉን አለው ።

  • የክርስቶስ መስቀል በኹለት ረዣዥም ዕንጨት እጅና እግሩ የተቸነከረበት ከራሱ እስከ እግሩ ወራጅ ግንድ ከቀኝ እጁ ወደ ግራ እጁ ከአግዳሚውም ግንድ ባራት ማዕዘን ተመሳቅሎ የሚታየው መስቀልኛ ዕንጨት።

  • ሐዋርያ መስቀል ትርፍ ነገር ትርፍ ቅርጽ የሌለው ልሙጥ መስቀል።

  • ሕማማተ መስቀል የክርስቶስ ልዩ ልዩ መከራው በጥፊ መመታቱ መታሠሩ መገረፉ ግንድ መሸከሙ ራቁቱን መሰቀሉ አክሊለ ሦክ የሾክ አክሊል በራሱ ላይ መቀዳጀቱ ይኸንን የመሳሰለ ልዩ ልዩ መከራው ሕማማተ መስቀል ይባላል።

  • ልዩ ልዩ መስቀል የመስቀል ዐይነት ኹኖ በልዩ ልዩ አቀራረጽ በልዩ ልዩ ሥራ ተሠርቶ የሚታየውን በየሥዕሉ ማሳየት።

  • ቀራንዮ መስቀል በቀራንዮ ክርስቶስ የተሰቀለበት ዋነኛው የቀራንዮ መስቀል።

  • ቀርነ በግዕዝ መስቀል እንደ በግ ቀንድ ኹኖ በተሠራው መስቀል በመጽሐፍ ድጕሰት ላይ የሚታይ ቆለፍ ቆለፍ ያለ።

  • ትእምርተ መስቀል የመስቀል ምልክት ወይም መስቀልኛ።

  • ነገረ መስቀል የመስቀልን ነገር መነጋገር መሥራት ማሳየት።

  • ዕርባን ሥራ መስቀል ብሩ ወርቁ በልዩ ልዩ አቀራረጽና ንቅስ ተነቅሶ በሙሻ ዘርየሚሠራ ዕርባን ሥራ ንቅስ መስቀል።

  • ዕርፈ መስቀል ማንካ ቀሳውስት ለሚቆርቡ ምዕመናን ደሙን የሚያቀብሉበት ማንካ በቤተ ክርስቲያን የሚኖር ዕርፈ መስቀል ይባላል።

  • የመስቀል አበባ በዘመነ ጽጌ የሚፈነዳው አበባ እንደ መስቀል ቅርጽና መልክ ያለው የመስቀል አበባ ይባላል።

  • የመስቀል ዎፍ ጥቍር ሰማያዊ የምትመስል በመስከረም በመስቀል በዐል ብቅ የምትል ድንቢጥ የመስከረም ዎፍ ትባላለች።

  • የመስቀል ደመራ በመስከረም ፲፮ ቀን ለመስቀል ዋዜማ ሕዝብ ኹሉ ርጥብ ዕንጨትን እያመጣ የሚደምረው ደመራ።

  • የመስቀል ጥቢ የመስከረም መስቀል ዘመን መስቀል ከዋለ በኋላ መስቀል ጥቢ መባል (ሰቀለ ሰቀለ መስቀል ([ግዕዝ])

  • የመስከረም መስቀል እሌኒ ንግሥት በመስከረም አስጀምራ ያስቆፈረችው በመስከረም ዐሥራ ሰባት ቀን የሚውለው በዐል ነው።

  • የመጋቢት መስቀል በመጋቢት ዐሥር ቀን የሚውለው የመስቀል በዐል ነው።

  • የሰሎሞን መስቀል የሰሎሞን የሊሻኑ ዐይነት መስቀል።

  • የስቅለት ማግስት ከስቅለት በማግስት የሚውለው ቅዳሜ ሹር።

  • የስቅለት ዕለት ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል።

  • የተመሰቃቀለ መንገድ ዐራት ወገን ዐምስት ወገን ስድስት ወገን የሚያስኬድ አቋራጭ መንገድ።

  • የዐላማ መስቀል ለሃይማኖት ምልክት በዐላማ ላይ ለሚሰፋ የመስቀል ምልክት ወይም በሰንደቁ ላይ የሚታየው የዐላማ መስቀል።

  • የአንገት መስቀል እንደ ዕርባን ሥራ ወይም ልዩ ልዩ ሥራ ኹኖ ለአንገት እንዳይከብድ ትንሽ ኹኖ የሚሠራ መስቀል።

  • የዐጤ መስቀል በመስከረም ዐሥር ቀን ካህናት በቤተ መንግሥት ተሰብስበው ርእዩ ዘገብረ እግዚእነን ... አመልጥነው ተቀጸል ጽጌ እገሌ ሐፄጌ (ኅይለ ሥላሴ ሐፄጌ) እያሉ ወይም በእየ ጊዜው የነገሠዉን ንጉሥ የሚያወድሱበት ቀን ያጤ መስቀል ይባላል።

  • የእጅ መስቀል ጳጳሳት ኤጲስ ቆጶሳት ቀሳውስት በእጃቸው አዘውትረው የሚይዙት መስቀል።

  • ፀዋትወ መስቀል ([ግዕዝ]) ከመስቀል ወገን የኾነ መከራ ወይም የተቀደሱ የመስቀል ዕቆች።

After Ethiopia, The Antichrist States of Turkey & UAE Are Now Massacring 'non-Arabs' in Sudan

https://rumble.com/v70wp0w-after-ethiopia-the-antichrist-states-of-turkey-and-uae-are-now-massacring-n.html https://www.bitchute.com/video/...