Showing posts with label Athletics. Show all posts
Showing posts with label Athletics. Show all posts

Wednesday, May 13, 2026

Ethiopian Marathon Star Yebrgual Melese Dies Suddenly | Poisend by Genocidal Ahmed & Co.? | RIP

https://www.bitchute.com/video/NCKQnMcdz4bh/

https://rumble.com/v79snek-ethiopian-marathon-star-yebrgual-melese-dies-suddenly-poisend-by-genocidal-.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሷን ይማርላት ✞✞✞

🏃‍ በዓለም ሻምፒዮና አገሯን የመወከል ሕልም የነበራት አትሌት የብርጓል 'ድንገተኛ' ኅልፈት

በዘር አጥፊው ጋላ-ኦሮሞ በግራኝና ጓዶቹ ተመርዛ ይሆን? ስመ ሞቅሺየውን ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊንም እኮ እንዲህ ቀስበቅስ ነበር መርዘው የገደሏቸው። አዎ! በእነ ግራኝ አህመድ + ሸህ መሀመድ አላሙዲን + ደመቀ መኮንን + ጌታቸው ረዳ/ደብረ ጽዮን + ባራክ ሁሴን ኦባማ + መሀመድ ሙርሲ ሤራ።

እነዚህ ለሞትና ለባርነት ብቻ የሚኖሩት ምቀኞች አረመኔዎች አያደርጉትም አይባለም፤ በሕዝባችን ላይ እኮ ብዙ ግፍ መፈጸሙን ቀጥለውበታል።

ስለ እኅታችንን ሞት ዜና ታዋቂ ስፖርተኛ በመሆኗ ልንሰማው በቅተናል፤ ስንቱ ወገን ግን እንዲህ ቀስበቀስ እየተመረዘ ሕይወቱን በቀላሉ አጥቶ ይሆን? በግሌ ብዙ አውቃለሁ። ለዚህም ነው በተለይ አዲስ አበባ አካባቢ ያላችሁ፤ በተለይ የትግራይ እና ኤርትራ ኢትዮጵያውያን "ወደ ሆስፒታልና ክሊኒኮች መሄዱን አታዘውትሩ፣ ዶክተር ተብየው ሁሉ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጠላት እንጂ 'ኢትዮጵያዊ' አይደለም፣ የምትቀርቧቸውን ሰዎችም ምረጡ፣ ጋላ-ኦሮሞዎች ከምናስበው በላይ አጥብቀው ይጠሉናልና" እያልኩ በተለይ ባለፉት ስድስት ዓመታት ለማስጠንቀቅ የደፈርኩት።  

ይህን የእኅታችንን አሳዛኝ ሞት በእነዚህ ቀናት በአሰቦት ገዳም ከተፈጸሙት ጭፍጨፋዎች እና ከእነ ፕሬዝደንት ማክሮን እና የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጉብኝት ጋር እናገናኘው። ጋላ-ኦሮሞዎቹ ጊዚያቸው አጭር መሆኑን ስላወቁት በየአቅጣጫው ለበኣል-ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር መስዋዕት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

አትሌት የብርጓል መለሰ ማክሰኞ ግንቦት ፬/4 ቀን ፳፻፲፰/2018 .. ማለዳ አዲስ አበባ በሚገኘው ጃን ሜዳ የስፖርት ማዘውተሪያ በልምምድ ላይ እያለች በድንገት ሕይወቷ አልፏል።

በተለያዩ ጊዜያት በተካሄዱ የረዥም ርቀት ውድድሮች ለኢትዮጵያ ሜዳሊያዎችን ያስገኘችው አትሌቷ በካናዳ ኦቶዋ ለሚካሄደው የማራቶን ውድድር ለመሳተፍ ልምምድ ስታደርግ መቆየቷን አሠልጣኟ ዳዊት ህሉፍ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

አሠልጣኟ አክለውም "እግሯ ላይ ትንሽ ስሜት ነበራት" ሲሉ አስረድተው ከአራት ቀን በፊት ውድድሩ እንዲቀርባት ተመካክረው "ሰርዛ" እንደነበር አስታውሰዋል።

አቶ ዳዊት ህሉፍ ማክሰኞ ማለዳ ወደ ጃን ሜዳ የሄደችው መደበኛ ልምምድ ለመሥራት ሳይሆን "ለማሟሟቅ" እንደነበር ይናገራሉ።

"ፍጥነቷ በኪሎ ሜትር ዘጠኝ ወይንም አስር እንደነበር ነው አብረዋት የነበሩት ስፖርተኞች የነገሩን፤ ያ ማለት ደግሞ 'ዎክ' (እርምጃ) ማድረግ ማለት ነው" ሲሉ ከባድ እንቅስቃሴ እደያረገች እንዳልነበረ ጠቅሰዋል።

አትሌት የብርጓል መለሰ ሕይወቷ ለህልፈት ከመብቃቱ በፊት በልምምድ ሜዳ ላይ በድንገት መውደቋን አብረዋት ከነበሩ ሰዎች አሠልጣኟ ሰምተዋል።

በልምምድ ስፍራው ላይ ችግር የገጠማት አትሌቷ ወደ ሆስፒታል እየተወሰደች ሳለ መንገድ ላይ ሰውነቷ መቀዝቀዙን አብረዋት የነበሩት ሰዎች እንደተነገራቸው ለቢቢሲ የገለጹት አሠልጣኝ ዳዊት ከዚያ በኋላ ሕይወቷ ማለፉን ገልጸዋል።

አትሌት የብርጓል መለሰ በተለያዩ ውድድሮች ኢትዮጵያን በመወከል ተሳትፋ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች።

በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2015 በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች አገሯን ወክላ በግማሽ ማራቶን ውድድር የነሐስ ሜዳልያ አሸንፋለች።

​​ከዚያ በኋላም በአሜሪካ ቺካጎ ማራቶን የብር ሜዳሊያ፣ በቻይና ሻንጋይ፣ በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ እንዲሁም በአሜሪካ ሂዩስተን ማራቶኖች ላይ ተሳትፋ አሸንፋለች።

በፈረንሳይ ፓሪስ ግማሽ ማራቶን ሁለት ጊዜ ያሸነፈችው የብርጓል፣ በፖርቱጋል ሊዝበን የግማሽ ማራቶንም አሸናፊ እንደነበረች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።

አሠልጣኝ ዳዊት የሕመም ስሜት ስላላት ለውድድር የምታደርገውን መደበኛ ልምምድ ማቋረጧን፣ ነገር ግን ማክሰኞ ማለዳ ባለቤቷ "ካልሄድኩ" ብላው እንደወጣች እንደነገራቸውም ገልጸዋል።

ለልምምድም ስትወጣ መደበኛ ልምምድ ሳይሆን ዝግ ያለ ቀላል እንቅስቃሴ እደያረገች ሳለ ነው ለኅልፈት ያበቃት ችግር የገጠማት።

የብርጓል ጃንሜዳ ልምምድ በምታደርግበት ወቅት ስትወድቅ ወዲያውኑ አብረዋት የነበሩ ሰዎች ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል እንደወሰዷት አሠልጧኟ ተናግረዋል።

የዛሬ ዓመት በባርሴሎና ማራቶን ሁለተኛ መውጣቷን ያስታወሱት አሠልጣኟ ከውድድሯ በኋላ በግል ልምምድ በምታደርግበት ወቅት "በድንገት የመውደቅ ነገር ጀምሯት ነበር" ብለዋል።

ካለፈው ዓመት መጋቢት ወር በኋላ ለስምንት ወር ያህል የሕክምና ክትትል ላይ እንደነበረች ያስታወሱት አሠልጣኝ ዳዊት፣ በተለያዩ የሕክምና ተቋማት የልብ፣ የነርቭ እና ሌሎች ተያያዥ ምርመራ አድርጋ በሽታዋ አለመታወቁን ገልጸዋል።

"ልምምድ በምታደርግበት ወቅት ትወድቃለች. . .ከዚያም አንዳንዴ እስከ አምስት ደቂቃ ድረስ ራሷን ስታ ትቆያለች" ብለዋል።

የብርጓል በምን ምክንያት ሕይወቷ እንዳለፈ ለማወቅ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን አሠልጣኟ ጨምረው ተናግረዋል።

በተለያዩ ጊዜያት የአጥንት መሰንጠቅ አጋጥሟት ሕክምና ላይ እንደነበረች ያስረዱት አሠልጣኟ ከዚያ በኋላም በወሊድ ምክንያት ከውድድር ሜዳ ርቃ ቆይታለች።

"ከወሊድ በኋላ ሴዑል፣ በርሊን፣ ባርሴሎና ማራቶኖችን ከሮጠች በኋላ አሁን እግሯን ስላለመማት የኦቶዋ ማራቶንን ለመሰረዝ" መገደዷን ይገልጻሉ።

የተለያዩ ሕመሞች እየገጠሟትም ራሷን ብቁ ለማድረግ እና ወደ ውድድር ለመመለስ የምታደርገውን ጥረት አሠልጣኟ ሲናገሩ "ታታሪ፣ ሥነ ምግባር እና ለስፖርቱ ፍቅር ያላት" በማለት የበለጠ ውጤታማ ልትሆን የምትችል አትሌት እንደነበረች በቁጭት ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ከወሊድ በኋላ በዚያው ሳትጠፋ ወደ ውድድር ለመመለስ የፈለገችው ለስፖርቱ ፍቅር ስላላት እንዲሁም ሜዳሊያ በማምጣት አገሯን ማስጠራት ስለምትፈልግ እንደነበር አሠልጣኝ ዳዊት ህሉፍ ተናግረዋል።

አትሌት የብርጓል ጥሩ ሰዓት አምጥታ በዓለም ሻምፒዮና አገሯን ለመወከል ነበር የምትጥረው ያሉት አሠልጣኙ፤ ይህንን ለማሳካት ሚኒማ ለማሟላት በምትዘጋጅበት ወቅት ሕይወቷ ማለፉን አሠልጣኟ በሐዘን ገልጸዋል

የአትሌት የብርጓል መለሠ የቀብር ስነ-ስርዓት ከነገ በስቲያ ሐሙስ ሆኗል ♢️የቀብር ስነ-ስርዓቱ ከነገ በስቲያ ሐሙስ ከቀኑ በስድስት/6:00 ሠዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የሚፈፀም ይሆናል።

 ነፍስሽን ይማርልሽ፤ የኔ እኅት!

👹 Another Human Sacrifice to Baal-Waqeyo-Allah-Lucifer?

The global running community mourns the passing of elite marathoner Yebrgual Melese.

Ethiopian long-distance runner Yebrgual Melese has died at the age of 36 after falling ill during a routine training session on Tuesday.

Melese, the winner of marathons in Houston, Prague and Shanghai, had been preparing for a race in Ottawa on 24 May.

According to local media reports, she experienced a sudden medical emergency in the Ethiopian capital Addis Ababa.

She was rushed to hospital but died despite the efforts of medical staff.

No further details have been made public.

Melese's most recent competitive outing came in a marathon in Beijing, which she failed to finish, in May last year.

Melese ran the 2015 Brazzaville All-Africa Games, finishing in 1:12:42, and has multiple top-10 finishes at the Abbott World Marathon Majors. She placed second at the 2015 Chicago Marathon and, in the same year, won the Houston Marathon in 2:23:23. Melese took a hiatus from competing from 2020 to 2024. On her return, she recorded an eighth-place finish at the 2024 Berlin Marathon (2:21:39). In March 2025, Melese ran the Zurich Marató Barcelona, finishing second in 2:20:47.

She is survived by her husband and two young children.

😇 God will comfort her family and loved ones!

In these days, senior officials are traveling AGAIN from the Middle East, Asia, Europe and North America to Addis Ababa to save THEIR Black Hitler, aka genocidal Abiy Ahmed, who massacred more than a million Orthodox Christians of Ethiopia.

😔 14 years ago, in 2012 the Luciferians murdered another Meles – PM of Ethiopia – who was from the same Tigray province (Christian Genocide + Ark of The Covenant).

🤯 Secret CIA Files Claim Ark of The Covenant Has Been Found And it May Lie Somewhere in Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/nleJKd08mZQH/

https://rumble.com/v6ras8u-secret-cia-files-claim-ark-of-the-covenant-has-been-found-and-it-may-lie-so.html

🤯 ሚስጥራዊ የሲ.አይ.ኤ ሰነድ ታቦተ ጽዮን ሳይገኝ አይቀርም እናም ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ቦታ ሊገኝ ይችላል ይላል

🤯 A covert CIA operation is now underway in Ethiopia !

It started massively after the CIA brought traitor and Arab agent genocidal Abiy Ahmed Ali and his Oromo-Muslim supporters to power between 2012 – 2018 – after PM Meles Zenawi was murdered .

The ethnic Galla-Oromo Abiy Ahmed Ali is not only a traitor and an anti-Ethiopian zealot, but also a cruel demon, a pathological liar and a crypto-Muslim, a secret adherent to Islam.

The goal of the covert CIA operation is to destroy Ethiopia, which both the Edomites and Ishamaelites view as a threat .

There is no doubt that genocidal Abiy Ahmed Ali works for Ethiopia's traditional Edomite and Ishmaelite enemies.

Be warned, some of the greatest masonic, occult and deeply satanic deception operations are underway now in Ethiopia !

The Edomites and Ishmaelites use genocidal Abiy Ahmed Ali to destroy Ethiopia, its ancient Christian people and their Orthodox Tewahedo Church. Evil Ahmed must be immediately removed. If Ahmed is removed from Ethiopia, UAE, Turkey, Iran, Saudi Arabia, Egypt and CIA will be removed from Ethiopia.

Monday, March 23, 2026

What Ethiopian Athlete Fotyen Tesfay Did in The Barcelona Marathon Shouldn't be Possible

https://www.bitchute.com/video/SZBEVYvwon9J/

https://rumble.com/v77if20-what-ethiopian-athlete-fotyen-tesfay-did-in-the-barcelona-marathon-shouldnt.html

👏 ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፎትየን ተስፋይ በባርሴሎና ማራቶን ያደረገችው ነገር ሊሆን የማይችል ተዓምር ነው።

🏃‍ በእውነት የእኅታችን አሯሯጥ ድንቅ ነው! ጎበዝ የፃድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊ ልጅ 👏

ባለፈው ሳምንት ላይ በስፔን በተካሄደውና የስፖርቱን ዓለም ባስደነቀው 2026ቱ የባርሴሎና ማራቶን በአትሌቲክስ ታሪክ ውስጥ እጅግ አስደናቂ ከሆኑት ጊዜያት አንዱን አስገኝቷል።

ፎትየን ተስፋይ በሩቁ የመጀመሪያ ውድድሩን የጀመረችው ሁለት/2 ሰዓት፣ አስር/10 ደቂቃ እና ሃምሳ ሦስት/53 ሰከንድ ሲሆን ይህም በሴቶች ማራቶን እስካሁን ታይቶ የማይታወቅ ፈጣን የመጀመሪያ ውድድር እና ከሁሉም ጊዜ በላይ ፈጣን የሆነው ሁለተኛው ጊዜ ነው።

በዚህ ቪዲዮ፣ በሩጫው ውስጥ በትክክል ምን እንደተከሰተ፣ ይህ ውጤት የስፖርቱን ፊዚዮሎጂ ለምን እንደሚቃወም፣ የባርሴሎና ኮርስ በፎትየን አፈፃፀም ላይ እንዴት ተጽዕኖ እንዳሳደረባት፣ ከሰላሳ/30 ኪሎ ሜትር በላይ የቆየችው የማያቋርጥ ፍጥነት እና ብዙዎች የአሁኑ የዓለም ሪከርድ ጥያቄ ውስጥ ሊገባ እንደሚችል ለምን እንደሚያምኑ በጥልቀት ይመረመራል።

እንዲሁም የሴቶች የማራቶን ሩጫ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶበዶፒንግ ታግዛ የሮጠችዋ ኬኒያዊት አትሌት ባስመዘገበችው ሕገ-ወጥ ክብረ ወሰን (20956) ዙሪያ ያለውን ውዝግብ፣ የከፍታ ስልጠና ተጽእኖ እና ሁሉም ነገር የሰው ልጅ ገደብ እስካሁን እንዳልደረሰ የሚያሳይበት ምክንያት ይገመገማል

👉 Courtesy: https://www.youtube.com/@AtletasaFondo

👏 The 2026 Barcelona Marathon produced one of the most incredible moments in athletics history. 🏃‍

Fotyen Tesfay debuted in the distance with a time of 2 hours, 10 minutes, and 53 seconds, the fastest debut ever seen in a women's marathon and the second-fastest time of all time.

In this video, we analyze in depth what really happened in the race, why this result defies the physiology of the sport, how the Barcelona course influenced her performance, the relentless pace she maintained for over 30 kilometers, and why many believe the current world record could be in question.

We also discuss the current state of women's marathon running, the controversy surrounding the 2:09:56 record, the impact of altitude training, and why everything indicates that the human limit has not yet been reached.

🏃‍ Did Fotyen Tesfay Set The (Unofficial) Marathon World Record In Barcelona?

People should be celebrating in the streets, newsies screaming “EXTRA, EXTRA, READ ALL ABOUT IT” while brandishing extremely specific papers emblazoned with THE WORLD RECORD HAS FALLEN headlines!

Instead, the report of Fotyen Tesfay’s incredible run at the Barcelona Marathon has been overshadowed by a radioactive performance that was never formally removed from the books, and as a sport, we’re forced to reckon with this new, stellar performance from a sort of purgatory. Among other things, this is what doping takes from us: moments of jubilation and inspiration.

Even if World Athletics’s race report fails to mention the context surrounding Ruth Chepngetich’s mark of 2:09:56 from October 2024, here is a very brief refresher: six months later she was caught taking hydrochlorothiazide.

Because of that, we can choose to not let “them” win by refusing to pretend that dirty records count and lean into some good old fashioned revisionist history. So join us in shouting it from the rooftops: 2:10:51 is the fastest marathon in history and the world record is back with Ethiopia.

At the same time, let’s acknowledge the reality. Plenty of critics will react to Tesfay’s performance with their eyes rolling to the back of their head. These skeptics will likely—perhaps even rightly—feel justified in any accusations because they have been burned before.

Some will talk about how this performance is too good to be true, how it came out of nowhere. Few of us went to sleep the night before Barcelona on record watch, except perhaps for Tesfay, who came through the half in 1:05:05.

It’s worth noting that while Tesfay’s marathon debut pops off the page, it’s hardly the first time she’s done something spectacular, and she’s no stranger to the magic of Spanish asphalt. Her 1:03:21 half marathon at Valencia in 2024 is the third fastest time ever. The 2:10:51 was hardly a performance from a rookie that has come out of nowhere. Since 2016, the Ethiopian has consistently competed at World Athletics global championships, Diamond Leagues, the Olympics, and other events hosted by NYRR and the BAA. There has been no hiding.

Tesfay finished eighth in the 10,000m at Worlds last year and seventh in Tokyo the year before. The list of women who beat her in both those races has three names on it: Beatrice Chebet, Nadia Battocletti, and Gudaf Tsegay. She’s one of only two women to break 64 minutes in the half on multiple occasions; the other is Agnes Ngetich, the 10km world record holder. Based on the company she keeps, it’s not crazy to suggest she’s one of the best pure distance runners in the world who simply hadn’t gotten around to a full marathon before Sunday.

👏 Lo Que Hizo Atleta Etiope Fotyen Tesfay En El Maraton De Barcelona No Debería Ser Posible

🏃‍ El Maratón de Barcelona 2026 dejó uno de los momentos más increíbles en la historia del atletismo.

Fotyen Tesfay debutó en la distancia con un tiempo de 2 horas 10 minutos 53 segundos, el debut más rápido jamás visto en el maratón femenino y la segunda mejor marca de todos los tiempos.

En este video analizamos a fondo qué pasó realmente en la carrera, por qué este resultado desafía la fisiología del deporte, cómo influyó el circuito de Barcelona, el ritmo suicida que llevó durante más de 30 kilómetros, y por qué muchos creen que el récord mundial actual podría estar en duda.

También hablamos del contexto actual del maratón femenino, la polémica del récord de 2:09:56, el impacto del entrenamiento en altitud, y por qué todo indica que el límite humano todavía no se ha alcanzado.

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...