Showing posts with label ኢራን. Show all posts
Showing posts with label ኢራን. Show all posts

Monday, April 6, 2026

Truthful MTG: "Our President Is Not a Christian." I Said It. I Meant It

https://www.bitchute.com/video/YnWgrLfHVULW/

https://rumble.com/v784xzg-truthful-mtg-our-president-is-not-a-christian.-i-said-it.-i-meant-it.html

👏 እውነተኛ ማርጆሪ ቴለር ግሪን (MTG) "ፕሬዝዳንታችን ክርስቲያን አይደሉም።" በማለት የምሬን እናገራለሁ፤

"እኔ የማምነውን ነው የምናገረው፤ ፕሬዝዳንታችን ክርስቲያን አይደሉም። ይህ ክፉ ነው። ይህ በ2024 የአሜሪካ ህዝብ ድምጽ ሲሰጥ ቃል የገባነው ነገር አይደለም። እኔ ከብዙዎቹ በላይ እዚያ ነበርኩ።

አርብ፣ ኤፕሪል 3፣ አንድ የአሜሪካ ኤፍ-15 ስትራይክ ኢግል ተዋጊ አውሮፕላን በኢራን ላይ ተተኩሶበት ወድቋል። ኮሎኔል የሆነው አብራሪ በደቡብ ምዕራብ ኢራን ተራሮች ላይ ከጠላት መስመር 48 ሰዓታት በኋላ ከሞት ተረፈ። ፕሬዝዳንቱ ግን በፋሲካ በዓል ቤተክርስቲያንን ዘለሉ።"

👉 በነገራችን ላይ፣ ሀብታምም ክርስቲያንም መሆን አትችልም።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሳችንን እንድንክድና ሌሎችን እንድናገለግል አስተምሮናል። ሀብታም መሆን ሌሎችን መካድ እራስን ብቻ ለማገልገል መምረጥ ነው

[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፮፲፯፲፱]❖

በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑት የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ፥ ደስም እንዲለን ሁሉን አትርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር እንጂ በሚያልፍ ባለ ጠግነት ተስፋ እንዳያደርጉ እዘዛቸው።

እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው።”

👏 Marjorie TAYLOR Greene:

" said what I believe: Our President is not a Christian. This is evil. This is not what we promised the American people when they voted in 2024. I was there more than most.

On Friday, April 3, an American F-15 Strike Eagle was shot down over Iran. The pilot, a colonel, was rescued after 48 hours behind enemy lines in the mountains of southwestern Iran. The president skipped church on Easter.

On Easter Sunday, April 5, 2026, at 8:03 AM, President Trump posted on Truth Social: "Tuesday will be Power Plant Day, and Bridge Day, all wrapped up in one, in Iran. There will be nothing like it!!! Open the Fuckin' Strait, you crazy bastards, or you'll be living in Hell - JUST WATCH! Praise be to Allah.""

👉 By the way, you cannot be both wealthy and Christian.


Our Lord Jesus Christ taught us to deny ourselves and to serve others. To be wealthy is to deny others to serve ourselves.

❖[1 Timothy‬ ‭6‬:‭17‬-‭19‬ ]❖

“As for the rich in this present age, charge them not to be haughty, nor to set their hopes on the uncertainty of riches, but on God, who richly provides us with everything to enjoy. They are to do good, to be rich in good works, to be generous and ready to share, thus storing up treasure for themselves as a good foundation for the future, so that they may take hold of that which is truly life.” ‭‭

😲 MTG-Phobe Team Trump's Anti-Truth Crusade is Not Just an Attack on Facts: Esau Empowering Ishmael

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/11/mrg-phobe-team-trumps-anti-truth.html

https://rumble.com/v723jhg-mtg-phobe-team-trumps-anti-truth-crusade-is-not-just-an-attack-on-facts-esa.html

https://www.bitchute.com/video/JWCP0pN4Okbs/

👹 የፕሬዝደንት ትራምፕ ቡድን የፀረ-እውነት ሰንሰለት በእውነታዎች ላይ የሚፈም ጥቃት ብቻ አይደለም ፥ ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው

አሜሪካንን ሳውዲ አረቢያ የማድረግ ዘመቻ እየተካሄደ ነው፤ አይናችንም እያየው ነው!

የሳውዲው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ የጓሮ እና የግድያ ገድያ በመሆኑ ሃገሪቷን የሚያጠልቅ ነፃነት እና ሳንሱር ማጣት ለአሜሪካ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው።

የሳዑዲ ገዳይ ቡድን ጓደኞቼን ብቻ አልተሸነፉም፣ ነገር ግን ኢስታንቡል ውስጥ ከቆየሁ በኋላ የሰውን ዘር ለመቁረጥ ምንም የማያስቡ መሪዎችን መቁረጥ የማንኛውም ጤናማ የአገር የውጭ ፖሊሲ መሠረታዊ ግዛት መሆን አለበት።”

ጀማል ካሾጊ ከሰባት ዓመታት በፊት ቱርክ ኢስታምቡል በሚገኘው የሳውዲ ኢምባሲ በእንቍራሪቱ የሳውዲ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ትዕዛዝ ከተገደለ በኋላ አስከሬኑ በአሰቃቂ ሁኔታ እንደ አሳ ተቆራርጦ እንዲሟሟ ተደርጓል።

ይህ የተከሰተው ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በተመሳሳይ መልክ በመጨፍጨፍ ላይ ያለው አረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በአዲስ አበባው ምንሊክ ቤተ ፒኮስ እንዲገባ በተደረገበት ወቅት ነው።

Marjorie Taylor Greene Announces She Will Resign in January

America – as we are marking this November the 5th anniversary of the genocide against Ethiopian Christians – please protect ex-House Republican Marjorie Taylor Greene of GEORGIA – She is like an Angel!

How Babylon Saudi Barbaria Bought Dollar Trump - And What They Want

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/how-babylon-saudi-barbaria-bought.html

https://rumble.com/v70onq4-how-babylon-saudi-barbaria-bought-dollar-trump-and-what-they-want.html

https://www.bitchute.com/video/e0Y8oN71qyed/

ባቢሎን ሳውዲ ባርባሪያ ፕሬዝድነት ዶላር ትራምፕን እንዴት እንደ ገዛቻቸው እና ምን እንደምትፈልግ

Jihadi President DONALD J. TRUMP on Easter Morning: 'Praise be to Allah / Hail Satan!'

https://www.bitchute.com/video/vVhOcyQ4ftdt/

https://rumble.com/v784s5s-jihadi-president-donald-j.-trump-on-easter-morning-praise-be-to-allah-hail-.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ፋሲካ በአሜሪካ፤ ጂሃዳዊው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ በምዕራባውያኑ ፋሲካ ጠዋት ላይ እየሱስ ክርስቶስን ትተውት ለዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን ምስጋና አቀረቡ።

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ቀይ ራስ ያለው ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከሳውዲ ባርባሪያ እስከ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች 👈

😲 On the Holy Day in the Westerrn Christian calendar, the supposed leader of the free world and leader of the conservative and supposedly Christan base President Dollar Trump (Red-Haired Esau) comes out with this verbal diarrhea?

Wow, I truly hope American Christians still stuck in his cult will finally see, you need to wake up!

  • The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Red-Headed Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From Saudi Barbaria to UAE 👈

👏 Smart and Beautiful Tulsi on Trump's Firing List?

😳 UK: Red-Haired Edomites (Esau) Are Converting to The Death Cult of Ishmael (Islam)

https://www.bitchute.com/video/cTGKj1cVv4mr/

https://rumble.com/v6rgwdh-uk-red-haired-edomites-esau-are-converting-to-the-death-cult-of-ishmael-isl.html

😳 ለንደን ሃይድ ፓርክ የተናጋሪዎች ጥግ፤ ቀይ ፀጉር ያላቸው ኤዶማውያን (ኤሳው) ወደ እስማኤል(እስልምና)የሞት አምልኮ እየተቀየሩ ነው።

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

🛑 Trump Seized The Eclipse: Is He The One That Blocks God's Sunlight & Plunges America Into Darkness?

https://www.bitchute.com/video/ozWR74s5DsZf/

Friday, April 3, 2026

Historic Saint Nicholas Russian Orthodox Church in Tehran Damaged By US + Israeli Missile Strikes

https://www.bitchute.com/video/1ZXy68eqHCAG/

https://rumble.com/v7808x2-historic-saint-nicholas-russian-orthodox-church-in-tehran-damaged-by-us-isr.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

በኢራን ዋና ከተማ በቴህራን የሚገኘው ታሪካዊው የቅዱስ ኒኮላስ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአሜሪካ + እስራኤል የሚሳኤል ጥቃት ወድሟል

👉 እስኪ ይህን ግብዝ፣ ከሃዲ እና አረመኔ ዓለም በመገረም እንታዘበው፤

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስራኤል በእስማኤላዊቷ ኢራን የሚገኘውን የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ሆን ብለው ልክ በፋሲካ ዋዜማ ደበደቡት፣ ምዕራባውያኑ፣ እስራኤል፣ 'ኦርቶዶክስ' ሩሲያ እና ኢራን ደግሞ ከአንድ ሚሊየን በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ለጨፈጨፈውና ጭፍጨፋውንም በመቀጠል ላይ ላለው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ያልተቋረጠ የመሳርያ፣ የገንዘብ እና ዲፕሎማሲ ድጋፍ ይሰጣሉ።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

👉 Let us observe this apostate, hypocritical and barbaric world with amazement;

The Edomite West and Israel attack the Russian Orthodox Church in Ishmaelite Iran on the eve of Easter, while The West, Israel, Iran and 'Orthodox' Russia are all allied in providing continuous military, financial, and diplomatic support to the fascist Gala-Oromo Islamic regime, which has massacred over a million Ethiopian Orthodox Christians, and continues to massacre many more.

♰ Airstrikes in Tehran have damaged the Saint Nicholas Russian Orthodox Church and a nearby nursing home, according to the Russian embassy. Two missile strikes on April 1 caused structural damage, including shattered windows and partial roof collapse, though no casualties were reported. The embassy condemned the strikes, attributing them to the United States and Israel, and warned of increasing risks to civilian and cultural sites. The incident highlights growing concerns over the impact of the conflict on non-military locations.

The Russian Home for the Elderly, located on the grounds adjacent to the cathedral, also suffered significant damage, including a partially collapsed roof. Elderly residents continue to live at the facility as dependents. The embassy reported no casualties or injuries.

The parish community now has no access to its church on the eve of Holy Week and Pascha.

The cathedral is listed on Iran’s national register of cultural heritage.

Indeed, an interesting time of spiritual warfare. The real battle is against the spiritual powers and principalities at work in the heavenly realms.

☆ Hitler's Nazis bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1941

☆ British and American air forces bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1944

☆ British and American air forces (NATO) bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1999. “Happy Easter!" bombs fell on Serbian Orthodox Christians

😈 This World is a Wicked and Evil Place.

👹 The Luciferians Brewing a Genocidal War Again in Ethiopia: Are Trying to Save THEIR Black Hitler-Ahmed

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/the-luciferians-brewing-genocidal-war.html

https://www.bitchute.com/video/K32I3HI5EnXS/

https://rumble.com/v75bvrm-luciferians-brewing-a-genocidal-war-again-in-ethiopia-are-trying-to-save-th.html

👹 ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ እንደገና የዘር ማጥፋት ጦርነት እያዘጋጁ ነው፤ ወኪላቸውን ጥቁር ሂትለርን /ግራኝ አህመድን ለማዳን እየሞከሩ ነው

🚨 The Spiritual Roots of The Moscow Terrorist Attack: Why Was March 22 Chosen? + Trump's Dilemma

https://www.bitchute.com/video/8YSpLqJPdYwU/

😇 ይህን ምስጢር የገለጥክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን! ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር፣ ምስጋና ይግባህ አስገራሚ ቀን!!!

በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር፣ በያዝነው ወር ማርች/መጋቢት 22 ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ሩሲያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በሮማውያን፣ በቱርክ መሀመዳውያን፣ በኮሙኒስቶች በአሰቃቂ መልክ ተገድለው ለሰማዕትነት በቅተዋል። ዘንድሮም በዚሁ ዕለት ነው ሩሲያውያኑ በመሀመዳውያኑ እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው የተገደሉት።

በአክሱም ጽዮን ላይ (ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ) የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተጀመረው ለእባቧ ግብጽ እና ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አጋሯ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩት ፕሬዝደንት ትራምፕ በአሜሪካው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ወቅት እንዲሸነፉ በተደረጉበት ዕለት ነበር። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

🛑 የሞስኮው ክሮከስ ማዘጋጃ ቤት ባለቤቶች ሩሲያዊ እና አዘርባጃን ኦሊጋርክ አራዝ አጋላሮቭ እና ዘፋኝ ልጁ ኢሚን አጋሮቭ ናቸው። ኢሚን አ'ጋላ'ሮቭ (ጋላ) የአዘርባጃን ፕሬዚደንት ኢልሃም አሊዬቭ አማች ነው፤ (የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች)

አጋላሮቭ ከቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እ..አ በ 2013 .ም ላይ 'ሚስ ዩኒቨርስን' ወደ ሞስኮ፣ ሩሲያ ለማምጣት አጋሮች ነበሩ። የሚስ ዩኒቨርስ 2013ውድድር የተካሄደው ባለፈው ሳምንት የሽብር ጥቃት በደረሰበት በዚሁ አዳራሽ ውስጥ ነበር። ያኔ ትራምፕ ፕረዚደንት ቭላድሚር ፑቲንን ጋብዘዋቸዋል ሲሉ ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረው ነበር፤ ነገር ግን ፑቲን ግን በወቅቱ እዚያ አዳራሽ ውስጥ አልተገኙም ነበር።

ስለዚህ በክሮከስ ከተማ አዳራሽ የተፈፀመው የሽብር ጥቃት ለቀጣዩ የፕሬዝደንትነት ሥልጣን ወንበር እጩ የሆኑትን ዶናልድ ትራምፕን አሳቦ አድርጎ ሊሆን ይችላል። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

የሚገርም ነው ዶናልድ ትራምፕ እንደ ሜላኒያ (ስሎቬንያዎቷ የወቅቱ ሚስታቸው) እና፣ ኢቫና ማሪ (ቼኳ የትራምፕ የመጀምሪያ ሚስት እና የዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር፣ የኢቫንካ ትራምፕ እና የኤሪክ ትረምፕ እናት) ያሉ ከምስራቅ አውሮፓ ከስላቭ ነገድ የሆኑ ሴቶችን ይወድዳሉ።

🛑 ትራምፕ የቃል ኪዳኑ ታቦት/ ታቦተ ጽዮን ትክክለኛ ቅጂ በማር--ላጎ (ፍሎሪዳ) በመኖሪያ ቤታቸው እንዳለ በዛሬው ዕለት ተዘግቧል።

ዋዉ! ለማመን ይከብዳል! ይህ ትክክለኛውና ሙሉ መጠን ያለው የቃል ኪዳኑ ታቦት ቅጂ ነው። ለመሥራት 2700 ሰዓታት እና ስድስት ፓውንድ ወርቅ ፈጅቷል። ትራምፕ በማር--ላጎ ቤታቸው ውስጥ ለምን አስቀመጡት? አሜሪካውያኑ መርማሪ ጋዜጠኞች ጄምስ ኦኪፍ እና ላውራ ሎመር ይህን ማየታቸውን በጽላቱ አጠገብ ቆመው የሚያሳየውን ምስል በማህበራዊ ሜዲያ ልከዋል።

🛑 በሌላ በኩል ደግሞ፤ 'የተባበሩት ኔትዎርክ ዜናዎች' ሜዲያ በዚሁ በአርብ፣ ማርች 222024 ዕለት (የሞስኮ እልቂት) የሚከተለው ብሎ ነበር፡-

ከጠባቂ ቢሮ ጋር በነበረው ፕሮግራም ላይ አርብ የተለቀቀው መረጃ እንደሚያመለክተው ሁለቱ ዋና ዋና እና 7 ትንንሽ ጽላት (ቶች) የቃል ኪዳኑ በር ጠባቂ / የፖርታል ተግባራት / መዳረሻ እንዳይሰሩ በይፋ ተቋርጠዋል/ የተልዕኮው ጊዜ አብቅቷል/ አልፎበታል። በላቸው፣ ከቃል ኪዳኑ ታቦት ውስጥ አንዱ በዙሪያው ተዘርግቶ ካገኛችሁ፣ በአካባቢው ያሉ ህይወት ያላቸው ነገሮች በሙሉ ሳይወድሙ መከፈትና ደህንነትዎ የተጠበቀ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ።” “ጊዜው አብቅቷል፤ ከፈቱት ምንም አትሆኑም! ”አያሉን ነው! አይይይ! ሜዲያውንም እንደ እኛዎቹ “አንድነት” ብለውታል። ያው እንደ አጭበርባሪው ዶ/ር ሮዳስ የሚቀባጥሩ ኮከብ ቆጣሪዎች መሆናቸው ነው። ከዚህ የግራኝ ቅጥረኛ ተጠንቀቁ! እንላለን።

(👉 10000 ሰዓት በኋላ ያዳምጡ)


♱ March 11th - May 5th, 2024 is the Ethiopian Orthodox Great Holy Lent Fast lasting 55 days culminating on Easter May 5th, observed by followers of the Ethiopian Orthodox Church.

Interesting, that this year, the Islamic Ramadan 'Fasting' which is of Pagan Origin – begins at the same time.

Firstly, On the 9th March (on the Old Calendar ) / 22nd March, the Russian Orthodox Church commemorates the memory of the 40 soldiers who suffered a martyr's death for Christ at Lake Sebastia (now Sivas (Armenia Minor, today's Turkey) in 320 AD.- under Emperor Licinius. The martyrs were from among the Slavic, Russian soldiers who served in the Roman cohorts.

This, of course, is a satanic funeral feast, a sacrifice to the prince of darkness made on this day. The fact that occult world rulers practice this kind of thing is no longer a secret to anyone. They do this with the hands of scoundrels and villains prepared for this.

Secondly, on March 22, 1654, an Embassy from the Zaporozhye Cossack Army arrived in Moscow, which rebelled against Polish rule. Discussion of the details of the agreement took place on the territory of the Kremlin, and the very next day the Cossacks and Moscow aristocrats drew up the final draft of the agreement. Ukraine united with Russia. That is, the day of reunification of Ukraine with Russia.

Thirdly, During the times of communist persecution of Christians, March 22 was also particularly “fruitful” in multiplying the number of martyrs. On this day, the Russian Orthodox Church honors the memory of the holy martyrs Mikhail Maslov, Alexy Smirnov, Dimitry Glivenko, Sergiy Lebedev, Sergiy Tsvetkov, presbyters, and Nikolai Goryunov, deacon, venerable martyr Joasaph (Shakhov), hieromonk, and venerable martyrs Natalia Ulyanova and others.

The Liciferian enemies of The Almighty God, who are the main enemies of the Orthodox Christian world , are now trying to gain victory over the Orthodox Church – by making a bloody sacrifice to Satan on a clearly defined day. They desire to please their demons, sow fear, blind hatred, provoke unreasonable steps, and bring the kingdom of darkness to Orthodox Christian countries such as Armenia, Ethiopia, Greece, Cyprus, Macedonia, Serbia, Bulgaria, Russia, Ukraine and Belarus. Follow the pattern.

Fourthly, this version is not heard in any media, but it is obvious, as there are connections that are on the surface. The owners of Crocus City Hall are Russian and Azerbaijani oligarch Araz Agalarov and his son Emin Agalarov. Emin Agalarov is the son-in-law of Azerbaijani President Ilham Aliyev, a Muslim. Public reporting indicates that Crocus City Hall is owned by the Crocus Group, a firm lead by Aras Agalarov, an Azerbaijani Russian billionaire.Agalarov, 68, was born in Azerbaijan but is a Russian citizen.

He was listed as worth $1.2 billion by Forbes in 2021. His company Crocus Group specializes in luxury retail and leisure developments.

No coincidence that the terrorists chose to attack the Concert Hall, which is named after the Islamic Azerbaijani Singer 'Muslim Magomayev'

🛑 Moscow Islamic Ramadan Terror: The Concert Hall is Named After a Muslim

https://www.bitchute.com/video/fAFmmxKUJhYY/

የሞስኮ እስላማዊ የረመዳን ሽብር፤ የሙዚቃ ደግስ አዳራሹ በሙስሊም ስም ተሰይሟል

🛑 After Christian Tigray, Ethiopia, ☪ Muslims Now Block Food Aid in Orthodox Armenia ✞

ከክርስቲያን ትግራይ ኢትዮጵያ በኋላ ☪ ሙስሊሞች አሁን በኦርቶዶክስ አርመን የምግብ እርዳታ አግደዋል ✞

https://www.bitchute.com/video/BcUlBAdm1Ero/

🛑 Horrific Desecration of Christian Armenian Woman by Muslim Azerbaijani Soldiers

https://www.bitchute.com/video/sMVsGsGJY07Q/

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ የአዘርበጃን ሙስሊም ወታደሮች በክርስቲያን አርመናዊ እኅታችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂና ውርደት የተሞላበት ግድያ

Thursday, April 2, 2026

Dubai Turns into Hell on Earth in This Spec Ops: The Line Trailer, Banned in the UAE

https://www.bitchute.com/video/eqlHZWyFoOes/

https://rumble.com/v77yz6i-dubai-turns-into-hell-on-earth-in-this-spec-ops-the-line-trailer-banned-in-.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

🎮 ልዩ ኦፕሬሽኖች/ልዩ ወታደራዊ ተልዕኮዎች፤ ዘ ላይን/መስመሩ - የዱባይ ውድመት

በዚህ የቪዲዮ ጨዋታ ረገድ፣ Spec Ops: The Line በጥልቅ ትረካው፣ በጦርነት ላይ በሚያነሳው የሞራል ጥያቄ እና በተዋጊዎች ስነ-ልቦና ላይ በሚያተኩረው የድርጊት ጨዋታ የሚታወቅ የታወቀ የጨዋታ ተከታታይ ነው።

የጽዮን ቀለሞች ❖

ጅምላ ጭፍጨፋ። ያልተቀበሩ ወታደሮችን ሲበሉ የነበሩ አሞራዎች። ብዙ እና ብዙ አሸዋ መሆን የለበትም ባለበት ቦታ። ነገሮች በ2ኬ ጨዋታዎች በወታደራዊ ድራማ አዲስ የታሪክ ማስታወቂያ ውስጥ በጣም ያለፉ ይመስላሉ።

🔥 ልዩ ኦፕሬሽኖች/ልዩ ወታደራዊ ተልዕኮዎች፤ ዘ ላይን/መስመሩ በወደመች ዱባይ ውስጥ የተቀመጠ ጨለማ እና ሥነ ልቦናዊ ወታደራዊ ተኳሽ ነው።

ከቪዲዮ ጨዋታዎች በጣም ደፋር ታሪኮች አንዱ የሆነው ይህ ትዕይንታዊ ጨዋታ ዱባይን በጥፋት ሁኔታ ውስጥ ስላሳየ በተባበሩት አረብ ኤምራቶች ታግዷል።

'ልዩ ኦፕሬሽኖች/ልዩ ወታደራዊ ተልዕኮዎች፤ ዘ ላይን/መስመሩ' እንደ ትረካ ድንቅ ስራ እና ስለ ጦርነት፣ በቪዲዮ ጨዋታዎች ውስጥ ስለሚፈጸም ዓመፅ እና ስለ ወታደራዊ እብሪት ጥልቅ አስተያየት ተደርጎ ይቆጠራል። ጨዋታው በአሰቃቂ የአሸዋ አውሎ ነፋሶች የተደመሰሰችውን ልብ ወለዳዊት ዱባይ ያሳያል፣ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች መንግስት ወድቋል፣ እና ከተማዋ ወደ ትርምስ እና የጦር ወንጀሎች ገብታለች። ኤንኤምሲ ልዩ እርምጃዎችን ወስዷል - የችርቻሮ ሽያጭን ከመከልከል በተጨማሪ የጨዋታውን ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ በመዝጋት እና በመላው የጂሲሲ ክልል ስርጭትን በማቆም። በዩኤኢ ውስጥ ካሉት አብዛኛዎቹ የታገዱ ጨዋታዎች በተለየ፣ Spec Ops: The Line ከህጋዊ አቅርቦት ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል እና በባቢሎን ኤምራቶች መለያዎች በዲጂታል መንገድ መግዛት አይቻልም፣ ይህም በኤሚራቶች ታሪክ ውስጥ ካሉት እጅግ ጠበኛ የጨዋታ እገዳዎች አንዱ ነው።

ከዓለማችን ቀዳሚ ከሆኑ የኃጢዓት ከተማዎች መካከል አንዷ የሆነችውን ዱባይን((የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፣ የዘመናዊ ባርነት እና የግዳጅ የጉልበት ሥራ፣ ዝሙት ፣ መጠጥ፣ የሴተኛ አዳሪ ቤቶች፣ የክለብ ክለቦች፣ የማሳጅ ማዕከላት፣ አደንዛዥ እጾች፣ ማጭበርበሮች፣ የተደራጁ ወንጀሎች፣ የፖሊስ ሙስና ወዘተ) በአሸዋ አውሎ ነፋሶች፣ በሥነ ምግባር ችግሮች እና በሚያስደነግጡ ውሳኔዎች ሥር የተቀበሩትን ውድቀቶቿን በሚያሳየውን ቪዲዮ እንየው።

ሌላው የሚያስገርመው ክስተት ደግሞ፤ ይህ በዱባይ ላይ ከፍተኛ ውድመት ሲደርስባት የሚያሳየው የቪዲዮ ጨዋታ ፊልም 'Spec Ops: The Line' ..አ በ ሰኔ 262012 .ም ነበር የተለቀቀው ፥ በተመሳሳይ ሳምንት – እየተመለሱና ሉሲፈራውያኑ የሰጧቸውን ኢ-አማኒያዊነትን ወደ ቆሻሻ ቅርጫት በመጣል ላይ የነበሩት ክርስቲያኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ልክ በሉሲፈራውያኑ በተገደሉበት ሰሞን መሆኑ ነው

🎮 Spec Ops: The Line – The Destruction of Dubai

Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት

Mass lynchings. Vultures feasting on unburied soldiers. Lots and lots of sand where it should not be. Things look way past effed up in the new story trailer for 2K Games’ military drama.

🔥 Spec Ops: The Line is a dark and psychological military shooter set in a devastated Dubai.

One of Gaming's boldest stories was banned in the United Arab Emirates for its depiction of Dubai in a state of destruction.

Spec Ops: The Line is considered a narrative masterpiece and a profound commentary on war, violence in video games, and military hubris. The game depicts a fictional Dubai destroyed by catastrophic sandstorms, where the UAE government has collapsed, and the city has descended into chaos and war crimes. The NMC took exceptional measures—not only prohibiting retail sale but also blocking the game’s official website and stopping distribution across the entire GCC region. Unlike most banned games in the UAE, Spec Ops: The Line was effectively erased from legal availability and cannot be purchased digitally on UAE accounts, representing one of the most aggressive game bans in UAE history.

Experience the collapse of a sin city (human rights abuses, modern-day slavery and forced labor, prostitution, drinking, brothels, clubbing, massage parlor, drugs, scams, organized crime, police corruption etc) buried under sandstorms, moral dilemmas, and haunting decisions.

As Captain Martin Walker, you are sent into Dubai on a reconnaissance mission that slowly turns into a disturbing exploration of guilt, responsibility, and the cost of war.

An incredible story of just the Damned 33rd trying and failing to control the mess that is Dubai, and Walker destroyed that in like, two and a half days at most.

Spec Ops: The Line, Featuring a Heavily Destroyed Dubai, Was Released On June 26, 2012 – the same weeks in which the Christian PM of Ethiopia, Meles Zenawi was murdered by the Luciferians.

🛑 Flashback. 2012 – 'The Arab Spring' The C.I.A and Barack Hussein Obama selected the Islamist President Mohamed Morsi, so that he could murder the 'Christian' Ethiopian PM Meles Zenawi and the Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church, Abuna Paulos.

🛑 From May 5th to May 9th, 1936 Fascist Italy Annexed Ethiopia | The Mexican + G20 (PM Meles Zenawi) + Easter Connection

🛑 ..ከግንቦት 5 እስከ ግንቦት 9 ቀን 1936 ፋሽስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ተቀላቀለች | የሜክሲኮ + ፋሲካ ግንኙነት

https://www.bitchute.com/video/kV1UrHud6BrK/

🛑 Mexico and Ethiopia: Mexico Square in Addis Ababa.

In June 2012, Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia paid a second visit to Mexico to participate in the G-20 summit in Los Cabos.

On 20 August 2012 PM Meles Zenawi died in Brussels from an undisclosed illness. He was Sacrificed by the Luciferians, Barack Hussein Obama, Egypt's Mohamed Morsi, Saudi Billionaire Mohammed Hussein Al Amoudi, TPLF's Sebhat Nega and by the Oromos Demeke Mekonnen Hassan and Abiy Ahmed Ali. The Esau + Ishmael connection.

🏴 Go out From Babylon, Flee From Ugly UAE Dubai | ከባቢሎን ውጡ፣ ከአስቀያሚው የተባበሩት አረብ ኢሚራቶች/ ዱባይ ሽሹ

https://www.bitchute.com/video/PZuC8TFBoYWB/

😈 የተባበሩት አረብ ኤሚራቶችና አጋሮቿ ተፈርዶባቸዋል። ምንም ሊቀለብሱት የሚችሉት ነገር የለም። ጋላ-ኦሮሞዎቹ የእናት ኢትዮጵያን ጡት ነካሾች ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ከሃያ ስምንት በላይ ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ ማጥፋት ብቻ አልበቃቸውም፤ እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ በተደጋጋሚ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያንን ለታሪካዊ ጠላቶቿ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖችና ሮማውያን አሳልፈው መስጠታቸውን ያው እነዚህ ቀናት እያሳዩን ነው። ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ኢትዮጵያ ነፃነቷን ጠብቃ በነፃነትና በክብር ትኖር ዘንድ ደማቸውን ያፈሰሱላት እነ አፄ ዮሐንስ ከወዲያኛው ዓለም ሆነው እጅግ እየተቆጡ ነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ስለዚህ የጋላ-ኦሮሞ የባርነት፣ የሞት፣ የክህደትና ጭካኔ ማንነትና ምንነት ነበር ሲያስጠነቅቁን የነበረው። በእነዚህ ቀናት የምናየው ይህን ነው፤ እንደተለመደው ከዚህ እጅግ በጣም ቅሌታማ፣ ነውረኛና አረማዊ ሥራቸው እንደለመዱት ሞኙን ወገናችንን ለማታለል ያሏቸውን እባብ የሆኑ'ልሂቃኖቻቸውን' ወጥተው እንዲናገሩ እያደረጓቸው ነው።

👹 The Genocidal Babylon Arab Emirates (UAE) Will be Destroyed Soon | ኤሚራቶች ትጠፋለች

https://www.bitchute.com/video/0uot4sefvPo5/

https://rumble.com/v6ta82d-the-genocidal-babylon-arab-emirates-uae-will-be-destroyed-soon.html

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለችው 👹 ባቢሎን የተባበሩት አረብ ኤምራቶች በቅርቡ ከምድረ ገጽ ትጠፋለች፣ ይህ ግድ ነው፤ ከሳውዲ፣ ኳታር እና ቱርክ ጎን በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል እየፈጸመች ያለች እርኩስ ምድር ናትና ዳግመኛ አትነሣም።

Wednesday, April 1, 2026

Genocidal Ahmed's Advisor, Jeffrey Sachs: “Saudi Arabia & UAE Will Be Destroyed”

https://www.bitchute.com/video/xNt7cYWapgfX/

https://rumble.com/v77x674-genocidal-ahmeds-advisor-jeffrey-sachs-saudi-arabia-and-uae-will-be-destroy.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👹 የዘር አጥፊው ግራኝ አብዮት አህመድ አሜሪካዊ አማካሪ ጄፍሪ ዛክስ፡- “ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይወድማሉ”

ሁሉም የሉሲፈር ጭፍሮች እንደ ጅራፍ እየጮኹ፣ እያምታቱና እርስበርስ ተቀናቃኞች መስለው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ መዝመታቸውን ይህ አጭር ቪዲዮ በግልጽ ያሳየናል።

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሩቢዮ ከቆሻሻው ዘር አጥፊ ከግራኝ ጋር ስልክ ይደዋወላል፣ ኤኮኖሚስቱ ፕሮፌሰር ጄፍሪ ዛክስ ወደ አዲስ አበባ እየተመላለስ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን ይመክረዋል። ከሃዲው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በጦርነት መሃል ወደ ጠፊዋ ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ተጉዞ ከዘር አጥፊ ሞግዚቱ ከመሀመድ ቢን ዛይድ ጋር ይሞዳሞዳል። የጂሃዳዊው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እኩል ጂሃዳዊ ሽኽ ኢብራሂም ቱፋ ደግሞ በግራኝና ኤሚራቶች ምክር እና ትዕዛዝ አዲስ አበባ በሚገኘው የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢራን ኤምባሲ ዘው ብሎ፤ “አይዟችሁ እኛ ሙስሊሞች ከኢራን ጎን ነን!” ያላል። ሁሉም በጋራ እየሠሩ መሆናቸውን እያየን ነውን?

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

የምንኖረው እንዴት ባለ ግድየለሽ፣ ጨካኝ፣ ግብዝ፣ ክፉና ዲያቢሎሳዊ በሆነ ዓለም ነው!

🐍 What an Ignorant, Cruel, Hypocritical, Wicked and Diabolical World We Live in! Let them all be revealed/exposed one by one!

👹 Everything the Oromo Demon Ahmed Touches Dies

Addis Ababa, February 14, 2026: Jeffrey Sachs Was Hosted by Black Hitler aka Genocidal Abiy Ahmed Who Massacred +1 Million Orthodox Christians of Ethiopia.

Addis Ababa, March 05, 2026: Black Hitler's aka Genocidal Abiy Ahmed's Sheikh Haji Ibrahim Tufa, President of the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council, expresses solidarity with Iran by visiting the Embassy of Iran in Addis Ababa. “We are on Iran's side.” Said Jihadi Ibrahim.

Washington DC, March 11, 2026: Genocide enabler U.S. Secretary of State, Marco Rubio, held a phone call with Black Hitler aka Genocidal Abiy Ahmed.

Abu Dhabi, March 12 , 2026: Black Hitler aka Genocidal Abiy Ahmed travels to the genocidal United Arab Emirates as the country still gets missile attack from Iran

👹 What a wicked and evil world!

👹 The Genocidal Babylon Arab Emirates (UAE) Will be Destroyed Soon | ኤሚራቶች ትጠፋለች

https://www.bitchute.com/video/0uot4sefvPo5/

https://rumble.com/v6ta82d-the-genocidal-babylon-arab-emirates-uae-will-be-destroyed-soon.html

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለችው 👹 ባቢሎን የተባበሩት አረብ ኤምራቶች በቅርቡ ከምድረ ገጽ ትጠፋለች፣ ይህ ግድ ነው፤ ከሳውዲ፣ ኳታር እና ቱርክ ጎን በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል እየፈጸመች ያለች እርኩስ ምድር ናትና ዳግመኛ አትነሣም።

🏴 Go out From Babylon, Flee From Ugly UAE Dubai | ከባቢሎን ውጡ፣ ከአስቀያሚው የተባበሩት አረብ ኢሚራቶች/ ዱባይ ሽሹ

https://www.bitchute.com/video/PZuC8TFBoYWB/

😈 የተባበሩት አረብ ኤሚራቶችና አጋሮቿ ተፈርዶባቸዋል። ምንም ሊቀለብሱት የሚችሉት ነገር የለም።


👹 Iran Blasts Major UAE port While Ahmed Demon Was Visiting His Muslim Brother Mohamed

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/03/iran-blasts-major-uae-port-while-ahmed.html

https://www.bitchute.com/video/fLcxTM5PduJl/

https://rumble.com/v77497y-iran-blasts-major-uae-port-while-ahmed-demon-was-visiting-his-muslim-brothe.html

👹 ኢራን አህመድ ጋኔን ሙስሊም ወንድሙን መሀመድን በኤሚራቶች እየጎበኘ ሳለ ዋና የሆነውን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ወደብን አፈነዳችው

Trump DELETES 'Blasphemous' Jesus Image After Backlash From President's Closest Allies

https://www.bitchute.com/video/3z2zT5c6qxXK/ https://rumble.com/v78g91i-trump-deletes-blasphemous-jesus-image-after-backlash-from-president...