Showing posts with label ስቅለት. Show all posts
Showing posts with label ስቅለት. Show all posts

Friday, April 10, 2026

✞ Crucifixion | On That Day, Children of Christ Became Christians & Children of the Antichrist Muslims

https://www.bitchute.com/video/5lkPo8oIrLVD/

https://rumble.com/v6s8bp9-crucifixion-on-that-day-children-of-christ-became-christians-and-children-o.html

የጌታችን ስቅለት | በዚያን ዕለት የከርስቶስ ልጆች ክርስቲያን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ልጆች እስላም ተባሉ

ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ "የድኅነት ቀን" ይባላል፡

፲፫ቱ ሕማማተ መስቀል

  • ፩ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)

  • ፪ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)

  • ፫ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)

  • ፬ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)

  • ፭ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)

  • ፮ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)

  • ፯ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)

  • ፰ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)

  • ፱ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)

  • ፲ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)

  • ፲፩ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)

  • ፲፪ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይ መሰቀል)

  • ፲፫ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትን መጠጣት)

ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤

  • . ፀሐይ ጨለመ፤

  • . ጨረቃ ደም ኾነ፤

  • . ከዋክብት ረገፉ፤

  • . የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤

  • . አለቶች ተፈረካከሱ፤

  • . መቃብራት ተከፈቱ፤

  • . ሙታን ተነሡ (ማቴ. ፳፯፥፶፩-፶፬)፡፡

ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤

  • . "ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ (አምላኪየ አምላኪየ ለምን ተውኸኝ?)"

  • . "እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ"

  • . "አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው"

  • . እመቤታችንን "ሴትዮ ሆይ፣ እነሆ ልጅሽ" ደቀ መዝሙሩንም "እናትህ እነኋት" በማለት የቃል ኪዳን እናትነትና ልጅነት ማከናወኑ፤

  • . "አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ"

  • . "ተጠማሁ"

  • . "ዅሉ ተፈጸመ" (ማቴ. ፳፯፥፵፭-፵፮፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፫-፵፮፤ ዮሐ. ፲፱፥፲-)፡፡

ከሰድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ኾኖ ከቈየ በኋላ ከዘጠኝ እስከ ማታ እንደ ተለመደው ብርሃን ሁኖአል፡፡ "ወፍና ሠርክ ይበርህ ብርሃነ ፀሐይ" እንዲል (ዘካ. ፲፬፥፯)፡፡ በዚህ ዕለት ሰባት መስተፃርራን (ጠበኞች) ታረቁ፤ ተስማሙ፡፡ እነዚህም፡- ሰውና እግዚአብሔር፣ ሰውና መላእክት፣ ሕዝብና አሕዛብ፣ ነፍስና ሥጋ ናቸው (ኤፌ. ፪፥፲፤ ቈላ. ፩፥፳)፡፡ ጌታችን ጠዋት በሦስት ሰዓት ተገረፈ፤ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፩-፴፯፤ ሉቃ. ፳፫፥፩-፵፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፩)፡፡

ጌታችን በውኃው ተጠምቀን፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ፣ ትኩስ ደም አፈሰሰልን (ዮሐ. ፲፱፥፴፬)፡፡ በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዘው ቀበሩት (ሉቃ. ፳፫፥፶-፶፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፴፰-፵፪)፡፡ ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነጻ አወጣች (፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፱)፡፡ በዚህ ጊዜ በርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ፡፡ ስለዚህም "ንሴብሖ ለእግዚአብሔር" እየተባለ ይዘመራል፡፡ ከሆሣዕና አንሥቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል፤ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል፡፡

ጌታም ቆላተ ዮሳፍጭ ከሚባል በረሀ አውርዶ መናውን ውሀውን ከወትሮ አብልጦ አወረደላቸውና ኃይሉን ከሂሎቱን አሳይቶ ወእንዘ ዓዲ መብልዖሙ ውስተ አፋሆሙ ነዘር እባብ አስንቶ ጐዳናቸውን እየስቀደደ አስፈጃቸው። ሙሴም አቤቱ ጌታዬ አሕዛብ ፳ኤልን የሚመግባቸው ቢያጣ ከበረሀ አውርዶ አስፈጃቸው እንዳይሉህ መድኃኒት ፈልግላቸው ብሎ ጸለየ። ጌታም የወዳጁን ጸሎት ፈጥኖ ይሰማልና ብርቱን እባብ አስመስለህ በተራራ ላይ ተራዳ ተክለህ ብርቱን በዚያ ላይ ሰቅለህ አሳያቸው ያን አይቶ ሰምቶ ያመነ ይዳን ያላመነ ይፈጸም አለው። ተራራው በቀራንዮ አምሳል ነው፤ ተራዳው የመስቀል ብርቱ የወልደ እግዚአብሔር እባብ የዲያብሎስ ቍስሉ የኃጢአት መርዙ የመርገመ ሥጋ የመርገመ ነፍስ በረኃው የገሃነም እሳት አምሳል ነው።

ያን አይተው ሰምተው ይዳኑ ማለት ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያመኑ ሐዋርያት፣ ሰምተው ያመኑ ምዕመናን የመዳናቸው አምሳል ነው። ያላመኑ ይፈጸሙ ማለቱ፡ ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያላመኑ አይሁድ ሰምተው ያላመኑ አይሁድ፣ ሰምተው ያላመኑ አሕዛብ ያለመዳናቸው አምሳል ነው።

ነፍስ ያለው እባብ የገደላቸውን ሰዎች ነፍስ የሌለው ብርት እንዳዳናቸው በባሕርዩ ሞት የሌለበት አምላክ ዲያብሎስ ያስገራቸውን ነፍሳት ተሰቅሎ ሞቶ የማዳኑ አምሳል ነው።

ጽዮን የተባለች ማኅፀነ ማርያም ደብረ መቅደሱ የተባለ አካሏ ነው

ጌታም እነዚያ አላወቁም እንጂ እኔስ በማኅፀነ ማርያም አድሬ ለጻድቃን ለሰማዕታት ነገሥሁላቸው በአይሁድ በመናፍቃን ነገሥሁባቸው ሲል ነው። አንድም ጽዮን የተባለ መሰቀሉ ደብረ መቅደሱ የተባለ አካሉ ነው

እነዚያ አላወቁም እንጂ እኔስ በመስቀል ተሰቅዬ ለጻድቃን ለሰማዕታት ነገሥሁላቸው በአይሁድ

በመናፍቃን ነገሥሁባቸው ሲል ነው እንዲህ ፯ት ተአምራት ሲሠሩ አይተው የባሕርይ አምላክ ነው እንጂ የባሕርይ አምላክማ ካልሆነ እንዲህ ያሉ ተአምራት ባልተሠሩ ነበር ያሉ ክርስቲያን ተባሉ።

አምላክ አይደለም፣ አልተወለደም፣ አልተሰቀለም፤ የአምላክ ወዳጅ ደግ ሰው ነብይ ብቻ እንጂ ያሉት እስላም ተባሉ። እስላምና ክርስቲያን የተባለበት ያን ዕለት ነው።

አይሁድ ግን አላክም ነብይም አይደለም ሐሳዌ መሲሕ ነው ከቄሣር በቀር ሌላ ንጉሥ የለም ብለው ካዱት።

መናፍቃን ካህናት አላውያን መኳንንት ከሀድያን ነገሥታት ሃይማኖታችሁን ጣሉ ፈጣሪያችሁን ካዱ ለጣኦት ስገዱ ብለው እንደ እኔ እራሳችሁን እየመቱ አክሊለ ሦክ ግንድ አሸክመው በብረት ቢቸነክሯችሁ መራር ሐሞት ቢያጠጧችሁ ዋጋችሁን በመንግሥት ተቀበሉት እንጂ ሃይማኖታችሁን አትጣሉ፤ ፈጣሪያችሁን አትካዱ፤ ለጣኦት አትስገዱ!በማለት ጌታችን አስተምሮናል።

ከፍኖተ መስቀሉ ከህያው ቅዱስ ቃሉ በረከት ይክፈለን

✞ Today millions of Orthodox Christians commemorate Good Friday, also known as “Great Friday” to remember the events leading up to Jesus' Crucifixion.

In Ethiopia, Good Friday is known locally as Siklet which translates to Crucifixion of the Lord Jesus Christ. It is a day of fasting, intense prayer and prostrations.

Followers of Ethiopian Orthodox Churches share the religious tradition with other Orthodox Churches. In Ethiopia, churches outside the Ethiopian Orthodox Church including Catholic celebrate the good Friday along with the Ethiopian Church.

Good Friday is the holiday that Lord and Savior Jesus Christ was crucified for the salvation of human race. He was beaten hard, spited on and dragged with a robe all the way through to Calvary.

After His capture betrayed by Judas on Thursday eve subsequent to His prayer in Gethsemane, the Jews took Him and started their torture. Early morning on this Holy Friday, Lord Jesus Christ was brought to trial in front of the Jewish leader Pilate. Convicted for a crime He did not commit, Lord Jesus was tortured and tormented until He reached to the Calvary for crucifixion. Upon it was revealed miracles including the darkening of the sun, the bleeding of the moon and the falling of the stars whilst Lord Jesus Christ separated His divine soul from His body at the ninth hour. Then after, Joseph and Nicodimus took His holy body and buried it.

✞ A chapter in one of the Prayer books (The Passion of Cross or Himamat Meskel) of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church teaches us the following very important lesson:

“They did not know, but I was crucified and reigned over the righteous and the martyrs, so the Jews who saw those 7 miracles being done, were called Christians because they said that it could only be a God of nature who is showing us these miracles, and if He was not a God of nature, such miracles would not have been done.„

And,

☪ “Those who deny the divinity of Jesus by saying, „He is not God, He was not born, He is not The Son of God, God doesn't have a son, He was not crucified, He is only a friend of God, a good man and just a prophet; They are called Muslims, or followers of Islam. It was on that very day that Islam and Christianity were called as such.”

May God accept our prayer, fasting and all our endeavors on the great lent and redeem us; Amen!

The Good Friday procession of the Ethiopian Orthodox Church in Jerusalem | ስቅለት በኢየሩሳሌም

https://www.bitchute.com/video/HwTCCb7lHHqN/

ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡

ስቅለት ዕለተ ዓርብ በአክሱም ጽዮን፤ ሕፃናቱ፤ “ኪራላይሶን/አቤቱ ይቅር በለን ማረን!” ሲሉ፤ እንባዬ ዱብ ዱብ አለ!

💭 ከሦስት ዓመታት በኋላ ነው ይህን ስናይ!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፲፬፲፯]❖

ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ።

ኃጢአተኛውን ግን እግዚአብሔር አለው። ለምን አንተ ሕጌን ትናገራለህ? ኪዳኔንም በአፍህ ለምን ትወስዳለህ? አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ።”

😇 እግዚአብሔር አምላካችን፣ ቅድስት እናቱ ጽዮን ማርያም እና ቅዱሳኑ ከእናንተ ከአክሱም ጽዮናውያን ጋር ናቸው ዛሬ፤ ነፍሶቼ! ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ። 😢😢😢

ያን ሁሉ ግፍ፣ መካራና ስቃይ እያሳላፈችሁ አምላካችሁ፣ መታመኛችሁና አጽናኛችሁ ቅዱስ ሥሉል ሥላሴና ቅዱሳኑ ብቻ መሆናቸውን በድጋሚ አሳይታችሁናል፣ አረጋግጣችሁልናል። ከእንግዲህ ከምድራዊ ኃይል ሆነ፣ 'ቤተ ክህነት' ከተሰኘው የፈሪሳውያን ጎጆ ምንም አንጠብቅም።

እንባዬ ደስታና ሃዘንና ቁጣ የተቀላቀለበት እንባ ነው። ለጊዜው ያን አስቀያሚና የሕዝቤን ደም ያስፈሰሰ ቀይ ቢጫ ኮከብ ሉሲፈራዊ ባንዲራ በአክሱም ጽዮን ባለማየቴ አስደስቶኛል። ለሕዝባችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣውን ይህን ሉሲፈራዊ የሕወሓት/ቻይና ባንዲራን አቃጥሎ ማስወገድ በተለይ የዲያስፐራው ኃላፊነት መሆን አለበት። እኔ በተቻለኝ አቅምና አጋጣሚ ሁሉ ይህን ከማድረግ አልተቆጠብኩም። ይህ ቀላሉ የቤት ሥራ ነው!

'ካህናቱ፣ ቀሳውስቱና መምህራኑ' ከእግዚአብሔር ቢሆኑ ኖሮ ጊዜ ሳይወስዱ ወዲያው፤ “አለንላችሁ!” ብለው በጸሎት፣ በስብከትና በትምህርታቸው በተደጋጋሚ ባወሱና ሕዝቡን ባነቁ ነበር። እውነት የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ቢሆኑ ኖሮ እናት ቤተ ክርስቲያን አክሱም ጽዮን በጽንፈኛው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት፣ በኤርትራ ቤን አሚርና በሶማሌ አህዛብ ታጣቂዎች ስትጨፈጨፍ፣ ስትራብና ስትዘረፍ ሚሊየን ተዋሕዷውያን '!! ብለው ወደ አደባባይ እንዲወጡና አራት ኪሎን ከብበው እነ ዳግማዊ ግራኝን ለማነቅ ይችሉ ዘንድ ባነሳሷቸው ነበር። ይህ እኮ ሃይማኖታዊ፣ ሃገራዊና ማሕበረሰባዊ ግዴታቸው ነው። አሁንማ ገባን፤ በአህዛብ የዋቄዮ-አላህ መንፈስ ሥር ወድቀዋል፤ ስለዚህ እነርሱ ናቸው ከአህዛብ ጎን ሆነው ሕዝቡን እያስተኙ ወኔ ቢስ እንዲሆን እያደረጉት ያሉት።

አሁን በኅዳር ጽዮን ለሰማዕትነት የበቁትን አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን ሙሉ ስም ዝርዝር ማወቅ እንፈልጋለን፤ እስካሁን መቆየቱ የከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ተንኮል ሊኖርበት ስለሚችል አንድ በአንድ እስከ መጨረሻው ልንታገላቸው ዘንድ ግድ ነው። እነዚህ ከሃዲዎች የሚያገለግሉት ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ነው፤ ስለዚህ እያንዳንዷ 'ተግባራቸው' ለእነርሱ ከተሰጣቸው ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ጋር የተቆራኘ ነው። “ወልቃይትንና ራያን አስመልሰናል፤ እልልል! በሉ!” ካሉ በኋላ በሕዝባችን ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ መከራና ዕልቂት ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከጋላ-ኦሮሞዎች፣ ከኤሳያስ አብደላ-ሃሰንና ከበአዴኖችና ወዘተ ቡድኖች ጋር ሆነው ሳይጀምሩ ለነደፉት እባባዊ የ'ሬፈረንድም' ጽንሰ ሃሳባቸው መተገበሪያ ለማደግ አቅደዋል።

አዎ! ወንጀለኞቹ ሕወሓቶች ከሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የተሰጣቸው ዓላማና ተልዕኮ፤ ከቆሻሻው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድና ጂኒ ጁላ ጋር 'ሰላም አመጣን!' ካሉ በኋላ፤ በስክሪፕታቸው መሰረት ቀጣዩ እርምጃቸው ደግሞ ከኤርትራው ኢሳያስ አብዱላ-ሃሰን ጋር ቀጣዩን 'የሰላም ድርድር አደረግን፤ እልልል! ትግራይ ትስዕር፤ በሉ! ' በማለት 'ታላቂቷን ኢ-አማኒ እንዲሁም የአህዛብና የአረብ ሊግ አባል የምትሆን ኤርትራን' መመስረት፣ የተቀረውን የአክሱም ጽዮናውያን ክፍለ ሃገራት ደግሞ ለአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ማስረከብ ነው። ዝም ጭጭ ብለው ጭፍጨፋውን በመደገፍ ላይ ያሉት ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ቋምጠዋል።

የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን፣ የፀረ-ኢትዮጵያና የፀረ-ግዕዝ ጦርነቱን የጀመሩትና የሚችሉትን ያህል ክርስቲያን ሕዝቤን ለመጨረስ የደፈሩትም ይህን ዓላማቸውን ለማሳካት ሲሉ ነው። በትግራዩ ጦርነት 'ክርስቲያን፣ ኢትዮጵያዊ፣ አግዓዚ ወይንም ጽዮናዊ' የሆነው የህብረተሰብ አካል ነው በዋናነት የተጠቃው። የቅዱስ ያሬድ፣ የእነ ነገሥታት ካሌብና አፄ ዮሐንስ ልጆች የሆኑትን ነው እየፈለጉ ሲያጠቋቸው የከረሙት፣ በጽዮናዊው የአፄ ዮሐንስ ሰንደቅ ቀለማት ያሸበረቁትን ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት (አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ፣ ደብረ ዓባይ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ዛላምበሳ አማኑኤል)ነው በመድፍና በድሮን እንዲመቱ ያደረጓቸው። እግዚኦ!

ስጋታዊው ትንቢቴ ያው እውን እየሆነ ነው፤ ሕወሓቶችን ጨምሮ የዳግማዊ ምንሊክ ፬ኛ ትውልድ መርዛማ ፍሬ የሆኑት ሁሉ ጽዮናውያንን በጣም ነው የሚንቋቸውና የሚጠሏቸው፤ ሁሉም ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ለማንገስ እየሠሩ ነው። ግን ይህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው በጭራሽ አይሳካላቸውም። ኤርትራን፣ ጂቡቲንና በርበራን ጨምሮ ሙሉ ግዛቶቿን ያስመለሰች፣ ታላቋና አክሱም ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ትመሠረት ዘንድ ግድ ነውና።

የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው እኮ ረሪሃ እግዚአብሔር ያለውን ጽዮናዊ ወጣት በጦርነት ለመፍጀት ከመንደር ወደ መንደር እያዘዋወሩ በአፋርና በአማራ ክልል በድሮን አስጨፈጨፉት፣ የተረፈውን ደግሞ ትግራይን 360 ዲግሪ በመዝጋት በረሃብና በሽታ እንዲያልቅ ማድረጋቸው ነው። ለኢሳያስ አብደላ-ሃሰን ሰላሳ ዓመታት ያህል የፈጀበትን ኤርትራን ከጽዮናውያን “የማጽዳት” ተግባር አረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድና ደብረጽዮን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ሊፈጽሙት በቅተዋል። “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

አይይይ! ዓለምም ዝም ያለችው እኮ ለዚህ ነው። ጦርነቱ ግን መንፈሳዊ ነው፤ እርሱንም እየተሸነፉት ስለሆነ ነው ሁሉንም ስጋዊ የሆነ ነገር ሁሉ ተቆጣጥረው ብቻቸውን ያዙን ልቀቁን የሚሉት። ለማንኛውም እነዚህ አውሬዎች የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ሁሉም ወደ ኤርታ ዓሌ ጥልቅ የመውደቂያቸው ጊዜ መምጣቱን እያየነው ነው። ወዮላቸው!

ዓርብ ስቅለት (የድኅነት ቀን) | Day 6: Trial, Crucifixion, Death, and Burial on Good Friday

https://rumble.com/v6s9klz-day-6-trial-crucifixion-death-and-burial-on-good-friday.html

✞✞✞

😮 The video link has XX in it. Wow!

X in unicode

The unicode for 'x' is 88

https://wutils.com/unicode/88

The movie, 'Back to the Future'

"When you see this baby hit 88 miles an hour, you're gonna see some serious sh*t"

Car hits 88mph, vanishes in flames between marty & doc browns legs, doc wearing a white suit with nuclear symbol on the back.

"What did I tell you! 88 miles per hour"

The number plate from the car spins on the floor revealing the words 'outatime'

X (Baby Elon= BABYLON) recently suspended my 14-year-old Twitter account. Blessing in Disguise?

Elon and X

Elon rebranded twitter to 'X'

Elon also has 'Space X dragon'

🐉 The dragon

In Revelation, we are warned about satan, that old serpent the dragon:

[Revelation 12:9]❖

“And the great dragon was cast out, that old serpent, called the Devil, and Satan, which deceiveth the whole world: he was cast out into the earth, and his angels were cast out with him.”

Friday's events are recorded in Matthew 27:1-62, Mark 15:1-47, Luke 22:63, Luke 23:56, and John 18:28, John 19:37.

In the early morning hours, as Jesus' trial was getting underway, Peter denied knowing his Master three times before the rooster crowed.

Good Friday is the most difficult day of Passion Week. Christ's journey turned treacherous and acutely painful in these final hours leading to his death.

According to Scripture, Judas Iscariot, the disciple who had betrayed Jesus, was overcome with remorse and hanged himself early Friday morning.

Meanwhile, before the third hour (9 a.m.), Jesus endured the shame of false accusations, condemnation, mockery, beatings, and abandonment. After multiple unlawful trials, He was sentenced to death by crucifixion, one of the most horrible and disgraceful methods of capital punishment known at the time.

Before Christ was led away, soldiers spit on him, tormented and mocked him, and pierced him with a crown of thorns. Then Jesus carried His cross part of the way to Calvary and then a man named Simon was compelled to carry it the rest of the way. At Calvary, Jesus was again mocked and insulted as Roman soldiers nailed Him to the wooden cross.

Jesus spoke seven powerful statements from the cross, including "Father, forgive them, for they do not know what they are doing" (Luke 23:34, NIV), "Father, into your hands I commit my spirit" (Luke 23:46, NIV), and His last words were, “It is finished” (John 19:30).

Then, about the ninth hour (3 p.m.), Jesus breathed his last breath and died.

By 6 p.m. Friday evening, Nicodemus and Joseph of Arimathea took Jesus' body down from the cross and lay it in a tomb.

Psychologist Dr. Jordan Peterson on the Crucifixion of Christ

Monday, April 6, 2026

ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ | Holy and Great Monday

🌳 ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፣ መጋቢት ፳፰/28 ፳፻፲፰/2018 🌳

ባለፉት ሦስት ወራት ከ ፰/8 ቍጥር ጋር የተያያዙ ኃይለኛ ምልክቶችን በማየት ላይ ነኝ። በፈረንጆቹ በየካቲት ስምንት/8 ልጠቀሰው የማልፈልገው በጣም ቁልፍ የሆነ ነገረ በአካባቢየ ተከሰተ፣ በፈረንጆቹ በመጋቢት ስምንት/8 (የሴቶች ቀን)ሌላ ክስተት በዚሁ አካባቢየ ታየ።

እስራኤል ዘ-ስጋ ስምንት/8 ሺህ የአክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ልጆችን ከሃገሯ ልትጠረፍ መሆኑ ታወቀ

የኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋ ቀንደኛ ጠላት የሆነው ዘር አጥፊው የእስራኤል ዘ-ስጋ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ወኪል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠረ ስምንት/8 ዓመት ሞላው።

አይሁድ ጌታችንን ከሰቀሉባቸው ዕፀዋት መካከል /4 ዕፀ በለስ... /8ተኛ ዕፀ ከርካዕ ናቸውጌታችን አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን በልተው ቢበድሉት እውነት ፈርዶ ገሃነመ እሳት አወረዳችው.…

/ 8ኛው ሺህ

ስምንተኛው ሺህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትውፊትና ትንቢት መሠረት፣ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ያለውን ስምንተኛውን ሺህ ዓመት(ከሰባት ሺህ አንድ/7001 እስከ ስምንት ሺህ/8000) የሚያመለክት ነው። ይህ ዘመን የዓለም መጨረሻ ዋዜማ፣ የክፋት፣ የመከራ፣ የሃይማኖት መላላት እና የስነ-ምግባር መበላሸት የሚበዛበት ዘመን ተደርጎ ይወሰዳል።

  • ዘመኑ: ከፈረንጆች አቆጣጠር ጀምሮ እስከ 8000 ዓመት ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

  • ባህሪው: ትንቢቱ እንደሚለው፣ የፍቅር ማነስ፣ የትዕቢት መብዛት፣ የወላጆች አለመታዘዝ፣ የሐሰት ወሬ እና የንጽሕና መጓደል በሰፊው የሚታይበት ዘመን ነው።

  • ትርጉሙ: ይህም ማለት የዓለም መጨረሻና የጽድቅ ዘመን ከመምጣቱ በፊት የሚከሰት ከፍተኛ መንፈሳዊና ማህበራዊ ቀውስ የሚታይበት ዋዜማ ነው።

የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት በቃሉ ውስጥ ያሉት ክስተቶች የሰዎችን እድሜ በማስላት የራሳቸውን ባህረ ሀሳብ አስቀምጠዋል ፤ አቆጣጠራቸው ቢለያይም የስምንተኛ ሺውን ቀመር ያስገኘው ባሕረ ሐሳብ አለም ከተፈጠረችበት እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ድረስ ያለው ዘመን አምስት ሺህ አምስት መቶ/5500 .ዓ ነበረ ብሎ ያሰላል።

ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደ ጀምሮ እስካሁን ያለው ደግሞ እንደ አውሮፓውያን 2026 እንደ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ ፳፻፲፰/2018 ነው ፤እዚህ ላይ አምስት ሺህ አምስት መቶ/ 5500 ሲደመር አሁን አለም ከተፈጠረ በአውሮፓውያኑ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ሃያ ስድስት/7526 እንደ እኛ ደግሞ ሰባት ሺህ አምስት መቶ አስራ ስምንት/7518 ውስጥ እንገኛለን ፤ ስለሆነም ለስምንተኛው ሺ ፍጻሜ አራት መቶ ሰባ አራት/474 ወይንም አራት መቶ ሰማኒያ ስድስት/486 አመታት ይቀረናል ማለት ነው፡፡

በትናንትናው ዕለት የሚከተለውን ቪዲዮ ሳይ ቍጥሮች ፬ /4 እና ፰/8 ነው ብልጭ ብለው የታዩኝ። መልሱ አምስት/5 ቢሆንም፤ ያለ ቅንፎች ግን መልሱ ስምንት/8 ነው።




📦 / 4 ቍጥር የሚቆመው በሰዎች እና ኃጢአቶቻቸው ላይ ለመፍረድ ነው፤

የእግዚአብሔርን የዕፀ በለስ ሕግ በመጻረር ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን ያነገሰው አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ቆሻሻ ነው፤ ተከታዮቹም እድፋም ናቸው! መሪው ጨካኝ፣ ጳጳስ ተብየው ጨካኝ! ዶክተሩ እርጉም፣ ለፍላፊው ሁሉ ክፉ እና ገዳይ አስገዳይ። የነፍሰ-ገዳዮቹን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ባሕርይ ይዘው እግዚአብሔር አምላክ የፈጠራቸውንና የመረጣቸውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ልጆች የሚያሳድዱ፣ የሚያፈናቅሉ፣ የሚያስርቡና የሚገድሉ ሁሉ ቃኤላውያን ናቸውና ተፈርዶባቸዋል፤ ወዮላቸው! የከፋው ዱላ ኦሮሞ በተባለው ሕገወጥ ክልል ይመጣል፤ ከአህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ጋር አብረህ ለአንድ ሺህ ዓመታት ያህል ወንድምህን የበደልከውና የገፋኽውም እና እራስህን አማራ ብለህ የምትጠራውከንቱ ሁሉ አይቀርልህም እግዚአብሔር በሥራህ ይቀጣሃል። ገዳዩም አስገዳዩም ሁሉ ይጸዳል! ሁሉም ይደበደባል፤ የእግዚአብሔርን ክንድ የማይቀምስ ትውልድ የለም! ሁሉም ይቀጣል! ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉና እግዚአብሔር አምላክ በሰይፉ ቶሎ ይቅጣልን!

ሕማማተ እግዚእ ክፍል ፩ | የቀናቱ ስም እና ትርጓሜ፣ ጸሎቱ፣ ግብረ ሕማማት

የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።

  • ማክሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።

  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።

  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።

  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።

  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፲፱]

በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች።

🌳 On Holy and Great Monday We Commemorate The Withered Fig Tree 🌳


Monday (Holy Week). [Matt. 21] ❖❖❖


The Lord goes to a voluntary passion. We must accompany Him. This is the duty of anyone who confesses that by the power of Christ’s passion he has become who he is now, and of anyone who hopes to receive something which is so great and glorious, that it could not even enter one’s mind. How must one accompany Him? Through reflection and sympathy. Follow the suffering Lord in thought; and in your reflection extract such impressions as could strike your heart and bring it to feel the sufferings which were borne by the Lord. In order to better accomplish this, you must make yourself suffer through perceptible lessening of food and sleep, and an increase in the labour of standing and kneeling. Fulfil all that the Holy Church does, and you will be a good fellow-traveller of the Lord to His sufferings.


On Holy and Great Monday we commemorate the blessed Joseph the All-comely and also the withered fig tree. In as much as the Passion of our Lord Jesus Christ has its beginning on this day, and as Joseph is regarded as an image of Christ from former times, he is thus set forth here.


Joseph was the son of the Patriarch Jacob, born to him by Rachel. Being envied by his brethren on account of certain of his dreams, he was first concealed in a dug-out pit, and his father was tricked by a bloody garment and the deceit of his children into thinking that he had been devoured by some beast. Joseph was then sold to some Ishmaelites for twenty pieces of silver; they, in turn, sold him to Potiphar, captain of the eunuchs of Pharaoh, king of Egypt. His wife was enraged by the young man's chastity, because not wishing to commit sin, he fled from her, leaving behind his garment. She slandered him to his master, and he was put into bonds in a harsh prison. Afterwards, he was released because of his ability to interpret certain dreams; he was brought before the king and appointed governor of the whole land of Egypt. Later, he was made known to his brethren through his distribution of grain. Having spent the whole of his life well, he died in Egypt, recognized as being great in his chastity and kindness toward others. He is, moreover, a prefiguring of Christ. Christ was also envied by His own people, the Jews: He was sold by a disciple for thirty pieces of silver and was imprisoned in the dark and gloomy pit of the grave, whence He broke out by His own power, triumphing over Egypt, that is, over every sin. In His might He conquered it, and He reigns over all the world. In His love for mankind He redeemed us by a distribution of grain, inasmuch as He gave Himself up for us, and He feeds us with Heavenly Bread, His own Life-bearing Flesh. For this reason, Joseph the All- comely is brought to mind at this time. He is also commemorated on the Sunday before the Nativity of Christ.


At the same time, we also commemorate the withered fig tree, because the divine Evangelists Matthew and Mark tell of it after their accounts of the palm branches. One says, "Now the next day, when they had come out from Bethany, He was hungry" (Mark 11:12); while the other says, "Now in the morning, as He returned to the city, He was hungry. And seeing a fig tree by the road, He came to it and found nothing on it but leaves, and said to it, 'Let no fruit grow on you ever again.' Immediately the fig tree withered away" (Matt. 21:18-19). The fig tree, then, is the Jewish synagogue, in which the Savior did not find the necessary fruits of obedience to God and faith in Him, but only the leafy shade of the Law; He took away even this, leaving it completely bare. But if anyone should ask, "Why did an inanimate tree wither and fall under a curse when it had committed no sin to make it wither?" It was because some people, seeing that Christ went about doing good to all, never causing real suffering for anyone, imagined that He had only the power to do good and not to do harm. The Master, who loves mankind, did not wish to demonstrate His power on a man and commit such a deed. To convince an ungrateful people, however, that He also possessed the might to impose punishment, but not wishing to use that power in His goodness, He inflicted such punishment upon inanimate and insensible nature.


There is also another mysterious explanation, which has come down to us from the wise elders. As St. Isidore of Pelusium says, "This was the tree of the transgression of God's commandment, whose leaves, the transgressors, also used to cover themselves. Because it did not suffer at that time, Christ, in His love for man, cursed it, so that it would no longer bear the fruit that was the occasion of sin."


It is also quite clear that sin is likened unto the fig, inasmuch as it possesses the "delight" of sensual pleasure, the "stickiness" of sin itself and the "hardness and sharpness" of a guilty conscience.


The Fathers, moreover, put the story of the fig tree here to arouse compunction and in relation to the story of St. Joseph, since he is a prefiguring of Christ.


The fig tree is also every soul which is devoid of all spiritual fruit. In the morning, that is, after this present life, if the Lord finds no refreshment in such a soul, He withers it with a curse and hands it over to the everlasting fire. It remains standing as a dried-up post, striking fear into those who do not produce the fitting fruit of the virtues.

Through the prayers of St. Joseph the All-comely, O Christ our God, have mercy on us and save us. Amen.

Holy Monday: Let Us Not Be Like The Barren Fig Tree

https://www.bitchute.com/video/Mjd1U4SVdkqN/

https://rumble.com/v6s30ph-holy-monday-let-us-not-be-like-the-barren-fig-tree.html

ንሁን | የበለሱ ዛፍ ምሳሌ🌳

The Wonderful Tulsi Gabbard QUITS The Wicked Trump Cabinet

https://www.bitchute.com/video/z0G5i6Qib5KM/ https://rumble.com/v7a8rd6-the-wonderful-tulsi-gabbard-quits-the-wicked-trump-cabinet.html 💭 ...