Showing posts with label Prophecy. Show all posts
Showing posts with label Prophecy. Show all posts

Sunday, February 22, 2026

የነቢዩ ኢሳያስ ድንቅ ትንቢት ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፤ “መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም...”

📖 ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፫፥፪፡፫ ላይ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ "መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።" ይላል።

ይህ ትንቢት የሚያሳየው ክርስቶስ ለሰው ልጆች ድኅነት ሲል ራሱን ዝቅ አድርጎ የሕማም ሰው ሆኖ በምድር ላይ ያለ ምንም ውጫዊ ግርማና ዝና እንደሚመላለስ ነው።

😇 የእግዚአብሔር አምላክ ሥራ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ፣ ድንቅ ነው...

እንግዲህ በዚህ ከንቱ ዓለም ግን የሚከበረው፣ የሚደነቀውና የሚመለከው ግን 'ደም ግባት/ካሪዝማ እና ግርማ ሞገስ አለው፣ መልከ መልካም ማራኪ ነው' የሚባለው ቃላቱን አሰማምሮ የሚናገር፣ በጣዖት አምላኪዎቹ ጥንታውያኑ ግሪኮች የኦራቶሪ አነጋገርና አፃጻፍ ስልቶች/ ጥበባት የተጠመቀው አፈ ጮሌው፣ ጯሂው እና ልታይ ልደመጥ ባይ ከንቱው ብቻ ነው።

ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ታላቁና የምንወደው ነቢይ ኢሳያስ እንደገለጸልን ነው።

ባጠቃላይ ነቢዩ ኢሳያስ ይህን ድንቅ ትንቢት ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የጻፈልን ከክርስቶስ ልደት ከሰባት መቶ/700 ዓመታት በፊት ነው። እጅግ በጣም ድንቅ ነው!!! 

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፪]❖

ጽዮን ሆይ፥ ተነሺ፥ ተነሺ፥ ኃይልሽን ልበሺ፤ ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ያልተገረዘና ርኩስ ከእንግዲህ ወዲህ አይገባብሽምና ጌጠኛ ልብስሽን ልበሺ።

ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ትቢያን አራግፊ፤ ተነሺ፥ ተቀመጪ፤ ምርኮኛይቱ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ የአንገትሽን እስራት ፍቺ።

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በከንቱ ተሽጣችሁ ነበር፥ ያለ ገንዘብም ትቤዣላችሁ።

ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወገኔ በዚያ እንግዳ ሆኖ ይቀመጥ ዘንድ አስቀድሞ ወደ ግብጽ ወረደ፥ አሦርም ያለ ምክንያት በደለው።

ወገኔ በከንቱ ተወስዶአልና አሁን ከዚህ ምን አለኝ? ይላል እግዚአብሔር፤ የሚገዙአቸው ይጮኻሉ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ስሜም ሁልጊዜ ቀኑን ሁሉ ይሰደባል።

ስለዚህ ወገኔ ስሜን ያውቃል፥ ስለዚህም የምናገር እኔ እንደ ሆንሁ በዚያ ቀን ያውቃሉ፤ እነሆ፥ እኔ ነኝ።

የምስራች የሚናገር፥ ሰላምንም የሚያወራ፥ የመልካምንም ወሬ የምስራች የሚናገር፥ መድኃኒትንም የሚያወራ፥ ጽዮንንም። አምላክሽ ነግሦአል የሚል ሰው እግሩ በተራሮች ላይ እጅግ ያማረ ነው።

እነሆ፥ ጕበኞችሽ ጮኸዋል፤ እግዚአብሔር ወደ ጽዮን በተመለሰ ጊዜ ዓይን በዓይን ይተያያሉና ድምፃቸውን ያነሣሉ፥ በአንድነትም ይዘምራሉ።

እናንተ የኢየሩሳሌም ፍርስራሾች ሆይ፥ እግዚአብሔር ሕዝቡን አጽናንቶአልና፥ ኢየሩሳሌምንም ታድጎአልና ደስ ይበላችሁ፥ በአንድነትም ዘምሩ።

እግዚአብሔር የተቀደሰውን ክንዱን በአሕዛብ ሁሉ ፊት ገልጦአል፥ በምድር ዳርቻ የሚኖሩትም ሁሉ የአምላካችንን መድኃኒት ያያሉ።

፲፩ እናንተ የእግዚአብሔር ዕቃ የምትሸከሙ ሆይ፥ እልፍ በሉ፥ እልፍ በሉ፥ ከዚያ ውጡ፥ ርኩስን ነገር አትንኩ፥ ከመካከልዋ ውጡ፥ ንጽሐን ሁኑ።

፲፪ እግዚአብሔር ይቀድማችኋልና፥ የእስራኤልም አምላክ ይከተላችኋልና በችኰላ አትወጡም በመኰብለልም አትሄዱም።

፲፫ እነሆ፥ ባሪያዬ በማስተዋል ያደርጋል፤ ይከብራል ከፍ ከፍም ይላል፥ እጅግ ታላቅም ይሆናል።

፲፬ ፊቱ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ፥ መልኩም ከሰዎች ልጆች ይልቅ ተጐሳቍሎአልና ብዙ ሰዎች ስለ አንተ እንደ ተደነቁ፥ እንዲሁ ብዙ አሕዛብን ያስደንቃል፤

፲፭ ያልተነገረላቸውንም ያያሉና፥ ያልሰሙትንም ያስተውላሉና ነገሥታት ስለ እርሱ አፋቸውን ይዘጋሉ።


[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፫]❖

የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?

በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።

የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።

በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።

እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።

ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።

በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?

ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገንበትም ነበር።

እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈከደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።

፲፩ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሰከማል።

፲፪ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

Sunday, January 4, 2026

Two Suns Have Appeared in Antichrist Saudi Arabia, Coinciding With Orthodox Christmas

https://www.bitchute.com/video/qQK6gv4SwvRx/

https://rumble.com/v73vkm2-two-suns-have-appeared-in-antichrist-saudi-arabia-coinciding-with-orthodox-.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

🌞🌞 ሁለት ጸሐዮች በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ሳውዲ አረቢያ ታይተዋል፤ ይህም ክስተት ከኦርቶዶክስ የገና በዓል ጋር ይጣጣማል

ዛሬ የቅዱስ ዮሴፍ ዕለት

ነገ መድኃኔ ዓለም

ከነገ ወዲያ አማኑኤል + የጌታችን ልደት ዋዜማ

❖ ረቡዕ ዕለት የጌታችን ልደት ዕለት (ገና) / ባለ ወልድ

😔 በዚህ በዛሬው የቅዱስ ዮሴፍ ዕለት አንዲት በቅርብ የማውቃቸው አረጋዊት ፈረንጅ ማረፋቸውን የሥራ ባልደረባየ ደውሎ ነገረኝ። በጣም አዝኜ ነው የዋልኩት። ከዓመት በፊት ለእኝህ አረጋዊት፤ “በጣም ውብ እና ተዓምረኛ የሆነ የቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ባቅራቢያዎ ስላለ ባክዎ ቤተክርስቲያኑን ከማዘውተር አይቆጠቡ” ብዬ ስነግራቸው፤ በትሕትና አተኩረው እያዩኝ፤ “እሺ!” ነበር ያሉኝ። ነፍሳቸውን ይማርላቸው! 😔

🦁 አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

ሁለቱ ፀሐይዎች ማስጠንቀቂያ ናቸው፤ ለሚመጣው ነገር ለመዘጋጀት ልናደርጋቸው ከምንችላቸው በጣም አስፈላጊ ነገሮች አንዱ እግዚአብሔር ነፍሳችንን ሲያያቸው ለማየትና ንስሐ ለመግባት መጸለይ ነው!

ወላዲተ አምላክ ቅድስት ማርያም ለእምነታችንና ለንስሐችን ለመጥራት በመላው ዓለም ብዙ ጊዜ ተገልጣለች። ሁልጊዜም ወደ ኢየሱስ ልትመራን ትፈልጋለች። “ማርያም ወደ እግዚአብሔር ልብ እንድታቀርበን እና ከእርሱ ጋር እንድታስታርቀን ትመጣለች።” እግዚአብሔርን እንድንወድና እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ለማስተማር። በእውነት እንድንወድ። እና የኃጢአተኞችን መለወጥ እንድንጸልይ። የእግዚአብሔር ልጅ እንዲቀር አትፈልግም። ማርያም እያንዳንዱ ሰው ኢየሱስን እንዲቀበልና ወደ ሰማይ ቤት በእውነት እንዲከተለው ትፈልጋለች 🙂

ለአማኞች፣ በእውነት ኢየሱስን እየተከተልን ነውን? እግዚአብሔርን በእውነት እናስቀድማለንን? እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችንና ነፍሳችን፣ ጎረቤቶቻችንንም እንደራሳችን እንወዳለንን? ላለማድረግ ለመረጥነው መልካም ነገር እንዲሁም ለሠራነው መጥፎ ነገር በእውነት ንስሐ ለመግባት ፈቃደኞች ነንን? ንቃተ ህሊናችንን በእውነት መርምረናልንን? ነፍሳችንንም እግዚአብሔር እንደሚያያቸው በእውነት አይተናልን?

ለማያምኑት፣ ሁለቱ ፀሐይዎች እያንዳንዱ ሰው መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አዳኛቸው እንዲቀበል ጥሪዎች ናቸው። የንስሐ ጥሪዎች ናቸው። እናም ኢየሱስን ወደ ቤትዎ ድረስ በእውነት ለመከተል ጥሪዎ ናቸው። ጊዜ አታጥፉ፣ አትጠብቁ ዛሬውኑ ወደ ክርስቶስ ኑ!

እባካችሁ፣ ለጠፉት በየቀኑ ጸልዩ! ጊዜ እያጠረ ስለሆነ አንድ ቀን ያልቃል።

ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶ እየመጣ ነው፤ ዝግጁ መሆን አለብን!

♰ We Ethiopian Orthodox Tewahedo Christians commemorate Saint Joseph today, on Tahisas 26 (Ethiopian Calendar) / December 4 (Gregorian Calendar) and on the Sunday after Nativity (Christmas), celebrating him as Joseph the Betrothed (Semon), protector of Virgin Mary, The Holy Mother of God.

😇 The coming Feast Days:

❖ Tomorrow, Monday, Tahsas 27 (Ethiopian Calendar) / January 5 (Gregorian Calendar): MEDHANE ALEM (SAVIOR OF THE WORLD)

❖ Tuesday, Tahsas 28 (January 6): Emmanuel, Genna, Christmas Eve

❖ Tahsas 29 / January 7: Christmas, Bale Wold (Feast of God the Son)

🦁 There is no such thing as 'coincidence'!

The Two Suns are a warning and one of the most important things we can do to prepare for what is coming, is pray to see our souls as God sees them and repent!

“And there will be great earthquakes in various places, and famines and pestilences; and there will be fearful sights and great signs from heaven.”-Luke 21:11

” Then the sign of the Son of Man will appear in heaven, and then all the tribes of the earth will mourn, and they will see the Son of Man coming on the clouds of heaven with power and great glory.”-Matthew 24:30

“And there will be signs in the sun, in the moon, and in the stars; and on the earth distress of nations, with perplexity, the sea and the waves roaring; men’s hearts failing them from fear and the expectation of those things which are coming on the earth, for the powers of the heavens will be shaken.” – Luke 21: 25-26

Saint Mary has appeared so many times to call both for our faith and our repentance. She always wants to lead us to Jesus. “Mary comes to bring us closer to the heart of God and to reconcile us with Him.” To teach us to love God and to love each other. Really Love. And to Pray for the Conversion of Sinners. She does not want any child of God left behind. Mary wants every single person to accept Jesus and truly Follow Him Home to Heaven 🙂

For those who believe, are we truly Following Jesus? Are we truly putting God first? Do we truly love God with our whole heart and soul and our neighbors as ourselves? Are we willing to truly Repent both for the good we chose not to do, as well as the bad we did? Have we truly examined our consciousness? And have we truly seen our souls as God sees them?

For those who don’t believe, the Two Suns are a call for each person to accept Jesus as their Savior. They are a call for repentance. And they are a call to truly Follow Jesus all the way Home. Don’t wait!

Please, pray every single day for the lost! For time is growing shorter and it will run out one day.

Jesus IS coming; we need to be ready!

The two suns are a warning. A warning we need to heed.

Follow Jesus & Keep Praying; Prayer Changes Things!

በበሩ አደባባይ የሚገሥጸውን ጠሉ፥ እውነትም የሚናገረውን ተጸየፉ | ክፉውን ጥሉ፥ መልካሙንም ውደዱ፥ በበሩም አደባባይ ፍርድን አጽኑ

 ❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት  መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም 

👹 የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች እና ጭፍሮቻቸው የክርስቶስ ቤተሰቦችን እያሳደዱ፣ እያፈናቀሉ፣ እየደፈሩ፣ እያስራቡና እየጨፈጨፉ በዲያብሎስ ችግኝ ተከላ ዘመቻ፣ በመናፈሻ፣ በኮሪዶር ልማት፣ በጫካ ፕሮጀክት፣ በአውሬ ሰራሽ ሀይቆች፣ በቤተ መንግስት ግንባታ ቅብርጥሴ ላይ ተጠምደዋል።

😇 ኃያሉ እግዚአብሔር አምላካችን ግን እንዲህ ይለናል፤

[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፭]❖

፲፩ ድሀውንም ደብድባችኋልና፥ የስንዴውንም ቀረጥ ከእርሱ ወስዳችኋልና ከተጠረበ ድንጋይ ቤቶችን ሠርታችኋል፥ ነገር ግን አትቀመጡባቸውም፤ ያማሩ የወይን ቦታዎች ተክላችኋል፥ ነገር ግን ከወይን ጠጃቸው አትጠጡም።

፲፪ ጻድቁን የምታስጨንቁ፥ ጉቦንም የምትቀበሉ፥ በበሩም አደባባይ የችጋረኛውን ፍርድ የምታጣምሙ እናንተ ሆይ፥ በደላችሁ እንዴት እንደ በዛ፥ ኃጢአታችሁም እንዴት እንደ ጸና እኔ አውቃለሁና።

፲፫ ስለዚህ ክፉ ዘመን ነውና በዚያ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል።

[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፭]❖

የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በእናንተ ላይ ለሙሾ የማነሣውን ይህን ቃል ስሙ።

የእስራኤል ድንግል ወደቀች፥ ከእንግዲህም ወዲህ አትነሣም፤ በምድርዋ ላይ ተጣለች፥ የሚያስነሣትም የለም።

ጌታ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላልና። ሺህ ከሚወጣባት ከተማ መቶ ይቀርላታል፥ መቶም ከሚወጣባት ከተማ ለእስራኤል ቤት አሥር ይቀርላታል።

እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና። እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤

ነገር ግን ጌልገላ ፈጽሞ ትማረካለችና፥ ቤቴልም ከንቱ ትሆናለችና ቤቴልን አትፈልጉ፥ ወደ ጌልገላም አትግቡ፥ ወደ ቤርሳቤህም አትለፉ።

በዮሴፍ ቤት እሳት እንዳትቃጠል፥ በቤቴል የሚያጠፋትም ሳይኖር እንዳትበላ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ።

ፍርድን ወደ እሬት የምትለውጡ፥ ጽድቅንም በምድር ላይ የምትጥሉ እናንተ ሆይ፥

ሰባቱን ከዋክብትና ኦሪዮን የተባለውን ኮከብ የፈጠረውን፥ የሞትን ጥላ ወደ ንጋት የሚለውጠውን፥ ቀኑንም በሌሊት የሚያጨልመውን፥ የባሕሩንም ውኆች ጠርቶ በምድር ፊት ላይ የሚያፈስሳቸውን፥

አምባውም እንዲፈርስ በብርቱ ላይ የድንገት ጥፋት የሚያመጣውን ፈልጉ፤ ስሙ እግዚአብሔር ነው።

በበሩ አደባባይ የሚገሥጸውን ጠሉ፥ እውነትም የሚናገረውን ተጸየፉ።

፲፩ ድሀውንም ደብድባችኋልና፥ የስንዴውንም ቀረጥ ከእርሱ ወስዳችኋልና ከተጠረበ ድንጋይ ቤቶችን ሠርታችኋል፥ ነገር ግን አትቀመጡባቸውም፤ ያማሩ የወይን ቦታዎች ተክላችኋል፥ ነገር ግን ከወይን ጠጃቸው አትጠጡም።

፲፪ ጻድቁን የምታስጨንቁ፥ ጉቦንም የምትቀበሉ፥ በበሩም አደባባይ የችጋረኛውን ፍርድ የምታጣምሙ እናንተ ሆይ፥ በደላችሁ እንዴት እንደ በዛ፥ ኃጢአታችሁም እንዴት እንደ ጸና እኔ አውቃለሁና።

፲፫ ስለዚህ ክፉ ዘመን ነውና በዚያ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል።

፲፬ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲህም እናንተ እንደ ተናገራችሁ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።

፲፭ ክፉውን ጥሉ፥ መልካሙንም ውደዱ፥ በበሩም አደባባይ ፍርድን አጽኑ፤ ምናልባት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለዮሴፍ ቅሬታ ይራራ ይሆናል።

፲፮ ስለዚህ ጌታ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በየአደባባዩ ሁሉ ላይ ዋይታ ይሆናል፤ በየመንገዱም ሁሉ ላይ ወዮ ወዮ ይባላል፤ ገበሬዎቹም ወደ ልቅሶ፥ አልቃሾቹም ወደ ዋይታ ይጠራሉ።

፲፯ በመካከልህ አልፋለሁና በወይኑ ቦታ ሁሉ ልቅሶ ይሆናል፥ ይላል እግዚአብሔር።

፲፰ የእግዚአብሔርን ቀን ለምትፈልጉ ወዮላችሁ! የእግዚአብሔርን ቀን ለምን ትፈልጋላችሁ? ጨለማ ነው እንጂ ብርሃን አይደለም።

፲፱ ከአንበሳ ፊት እንደ ሸሸ ድብም እንዳገኘው ሰው፥ ወይም ወደ ቤት ገብቶ እጁን በግድግዳ ላይ እንዳስደገፈና እባብ እንደ ነደፈው ሰው ነው።

የእግዚአብሔር ቀን ብርሃን ሳይሆን ጨለማ አይደለምን? ፀዳል የሌለውም ድቅድቅ ጨለማ አይደለምን?

፳፩ ዓመት በዓላችሁን ጠልቼዋለሁ ተጸይፌውማለሁ፤ የተቀደሰውም ጉባኤአችሁ ደስ አያሰኘኝም።

፳፪ የሚቃጠለውን መሥዋዕታችሁና የእህሉን ቍርባናችሁን ብታቀርቡልኝም እንኳ አልቀበለውም፤ ለምስጋና መሥዋዕት የምታቀርቡልኝን የሰቡትን እንስሶች አልመለከትም።

፳፫ የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ፤ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም።

፳፬ ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።

፳፭ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በውኑ በምድረ በዳ አርባ ዓመት ሙሉ መሥዋዕትንና ቍርባንን አቅርባችሁልኛልን?

፳፮ ለራሳችሁም የሠራችኋቸውን ምስሎች፥ የሞሎክን ድንኳንና የአምላካችሁን የሬፋን ኮከብ አነሣችሁ።

፳፯ ስለዚህ ከደማስቆ ወደዚያ አስማርካችኋለሁ፥ ይላል ስሙ የሠራዊት አምላክ የተባለ እግዚአብሔር።



Saturday, December 13, 2025

Biblical Warnings Echoed as Nearly 700 Sinkholes (Bottomless Pit) Emerge Across Antichrist Turkey

https://www.bitchute.com/video/ev3Z9RfNKwsu/

https://rumble.com/v72z34y-biblical-warnings-echoed-as-nearly-700-sinkholes-bottomless-pit-emerge-acro.html

🛑 ወደ ፯፻/700 የሚጠጉ ስጥሜ ጉድጓድ/ፊናቋ/(የታችኛው ጉድጓድ) በክርስቶስ ተቃዋሚዋ የአረመኔዎቹ ግራኝ አህመዶች ሞግዚት በቱርክ ሲወጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስጠንቀቂያዎች ተስተጋቡ።

እነዚህን ድራማዊ ክስተቶች 'ኃያሉ እግዚአብሔር አምላክ እየተንቀሳቀሰ ነው' በማለት እንደ ማስረጃ አድርገን መተርጎም አለብን

በቱርክ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጫማ ጥልቀት የሚለኩ አፋቸውን የከፈቱ ግዙፍ ሰጥሜ ጉድጓዶች እየታዩ ሲሆን ይህም አንዳንድ ታዛቢዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጋር ተመሳሳይነት እንዲኖራቸው አድርጓቸዋል።

የዘኍልቍ መጽሐፍ፣ ምዕራፍ ፲፮/16፣ ሰዎችን ለመዋጥ የመሬት መክፈቻን እንደ መለኮታዊ ቅጣት ይተርካል፣ ይህም የተወሰኑ ግለሰቦች በኮኒያ ሜዳ ላይ ከሚከሰተው የመሬት መውደቅ ጋር ያገናኘውን መተላለፊያ ነው።

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፮፥፴]❖

እግዚአብሔር ግን አዲስ ነገር ቢፈጥር፥ ምድርም አፍዋን ከፍታ እነርሱን ለእነርሱም ያለውን ሁሉ ብትውጣቸው፥ በሕይወታቸውም ወደ ሲኦል ቢወርዱ፥ ያን ጊዜ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን እንደ ናቁ ታውቃላችሁ።“

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፱]❖

አምስተኛውም መልአክ ነፋ፤ ከሰማይም ወደ ምድር ወድቆ የነበረ ኮከብ አየሁ፥ የጥልቁም ጕድጓድ መክፈቻ ተሰጠው።

የጥልቁንም ጕድጓድ ከፈተው፤ ጢስም ከታላቅ እቶን እንደሚወጣ ጢስ ሆኖ ከጕድጓዱ ወጣ ፀሐይና አየርም በጕድጓዱ ጢስ ጨለሙ።

ከጢሱም አንበጣዎች ወደ ምድር ወጡ፥ የምድርም ጊንጦች ሥልጣን እንዳላቸው ሥልጣን ተሰጣቸው።

የእግዚአብሔርም ማኅተም በግምባራቸው ከሌለባቸው ሰዎች በቀር በምድር ያለውን ሣር ቢሆንም ወይም ማናቸውንም የለመለመ ነገር ወይም ማናቸውንም ዛፍ እንዳይጐዱ ተባለላቸው።

❖[Numbers 16:30]❖

“But if the Lord creates something new, and the ground opens its mouth and swallows them up with all that belongs to them, and they go down alive into Sheol, then you shall know that these men have despised the Lord.”

❖[Revelation 9:1–4]❖

“And the fifth angel blew his trumpet, and qI saw a star fallen from heaven to earth, and he was given the key to the shaft of the bottomless pit. He opened the shaft of the bottomless pit, and from the shaft rose smoke like the smoke of a great furnace, and the sun and the air were darkened with the smoke from the shaft. Then from the smoke came locusts on the earth, and they were given power like the power of scorpions of the earth. They were told not to harm the grass of the earth or any green plant or any tree, but only those people who do not have the seal of God on their foreheads.”

🛑 We have to interpret these dramatic events as evidence that The Almighty Egziabher God is on the move.

Enormous sinkholes measuring hundreds of feet in depth have been appearing across genocidal Abiy Ahmed's babysitter Turkey, prompting some observers to draw parallels with biblical scripture.

The Book of Numbers, Chapter 16, recounts the ground opening to consume people as divine retribution for defiance, a passage that certain individuals have connected to the ground collapses occurring in the Konya Plain.

Turkey's Disaster and Emergency Management Authority has documented 648 substantial sinkholes throughout the vital wheat-producing region.

Prior to the turn of the millennium, such collapses were rare, with only a small number occurring per decade.

Now, however, scores of massive ground failures happen annually, with some exceeding 100 feet in diameter.

Researchers at Konya Technical University have identified over 20 fresh sinkholes within the past 12 months, supplementing approximately 1,900 locations already charted by 2021 where subsidence or early-stage collapse was detected.

Prolonged drought over the past quarter-century has been identified as the primary driver behind this dramatic surge in ground failures.

Declining water tables beneath the surface are creating cascading problems, including depleted wells, damaged ecosystems, failing harvests, and sinking terrain.

Agricultural workers extracting additional groundwater to sustain their sugar beet and maize crops are worsening the crisis.

According to Turkey Today, farmers have already suffered crop losses or been compelled to vacate fields considered hazardous.

NASA's Earth Observatory data indicates Turkish water reserves fell to their lowest point in 15 years during 2021.

Researchers caution that comparable dangers could materialize across portions of the US, Asia, the Middle East, the Mediterranean, and Australia as groundwater reserves continue to diminish.

Miami: Man Enters Greek Orthodox Church, Screams ‘Allahu Akbar,’ Says He Has a Bomb

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/12/miami-man-enters-greek-orthodox-church.html

https://rumble.com/v72lmu2-miami-man-enters-greek-orthodox-church-screams-allahu-akbar-says-he-has-a-b.html

https://www.bitchute.com/video/IrDylDVpKs8m/

በአሜሪካዋ ማያሚ/ኬንዳል አንድ ሰው ወደ ቅዱስ እንድርያስ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በመግባት፤ 'አላህ ወአክባር፣ ቦንብ ይዣለሁ !” በማለት ምዕመናንን አሸበረ።

😇 የሚገርም ነገር ነው፤ ዛሬ ከሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ጋር በተያያዘ ሁለት በአሜሪካ እና በብሪታኒያ በቅዱስ እንድርያስ ዓብያተ ክርስትያናት የተፈጸሙትን ክስተቶች እንዴት ነው ላቀርብ የበቃሁት፣ ሳላቅደውና ዕለቱ የማን እንደሆነ ሳላውቅ ነው ፥ የቀን መቁጠሪያ ስመለከት ዛሬ በፈረንጆቹ ታሕሣሥ አራት/4 ነው። በእኛ ታሕሣሥ አራት/(የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ዕለት) የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር እና የሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ወንድም ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ በሰማዕትነት ተሰቅሎ ያረፈበት ዕለት ነው። ቅዱስ እንድርያስ በግሪክ ሃገር “በጌታዬ መስቀል አትስቀሉኝ” በማለት ሲለምናቸው እነርሱም ፍቃዱን ፈጽመውለት የእንግሊዝኛውን ኤክስ (X) ፊደል ቅርጽ ባለው መስቀል ላይ ሰቅለውታል፡፡

😲 ተዓምር ነው! ምን ይሆን? ከዘረኛው የ'X' ባለቤት ከኤለን መስክ ጋር የተያያዘ ነገር ይኖር ይሆን? ያለምክኒያት እኮ ይህን ምልክት ለጠፈር ፍለጋ ቴክኖሎጂዎች ኩባንያውም፣ ለማህበራዊ ሜዲያውም ይጠቀመዋል፤ እንዲያውም የአንዱ ልጁ ስም ሳይቀር 'Little X' ነው። ጉድ ነው!

😇 የሐዋርያውና የሰማዕቱ ቅዱስ እንድርያስ ምልጃና በረከት ከእኛ ጋር ይሁን።



Monday, December 8, 2025

Moon Halo Alert: Rainbow around the Moon Appears in Babylon America | Alas! Alas! NYC

https://www.bitchute.com/video/vMxDhJf61Zqf/


🌕 ክብ የጨረቃ ሃሎ ማንቂያ በጨረቃ ዙሪያ የማርያም መቀነት በባቢሎን አሜሪካ ታየ | ወዮ! ወዮ! የኒውዮርክ ከተማ

❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፲ ]❖

ሥቃይዋንም ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆመው። አንቺ ታላቂቱ ከተማ፥ ብርቱይቱ ከተማ ባቢሎን፥ ወዮልሽ፥ ወዮልሽ፥ በአንድ ሰዓት ፍርድሽ ደርሶአልና እያሉ ይናገራሉ። “

🌕 ቀዝቃዛዋ ጨረቃ፣ የ2025 የመጨረሻዋ ግዙፍ/ሱፐር ጨረቃ፣ ሰማዩን አበራች ፥ በጨረቃ ዙሪያ የታየው የማርያም መቀነት ክስተት (የቀስተ ደመና ጨረቃ ) በመላው አሜሪካ ሰማይ ላይ።

ባለፈው ሳምንት ግዙፏ ጨረቃ እ..አ እስከ 2042 ድረስ በሰማይ ላይ ከሚኖረው ከፍተኛው ነበር፣ ይህም ዳግም የሚታየው ፲፯/17ዓመታት በኋላ ብቻ ነው።

ሰሞኑን ፀሐይም ብዙ ሥራ ላይ ናት፣ ከሁለት ቀናት በፊት የፀሐይ ፍንዳታ ምድርን ይመራ ነበር፣ ከዚያም ከሁለት ደቂቃዎች በኋላ የአሜሪካዋ ግዛት አላስካ በከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ (7.0 ማግ) ተመታች……1239 የፀሐይ ፍንዳታ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በ1241። ዋው!

👉 ተፈጥሮ ሁልጊዜ ከትላልቅ ለውጦች በፊት ማስጠንቀቂያዎችን ይሰጣል።

👉 በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት (9/11) በኒው ዮርክ ላይ የተፈጸመው የመሀመዳውያኑ ሽብር ጥቃት – ባለ ወርቃማ ጉልላቱ ሰይጣናዊው የኢየሩሳሌም አል-አቅሳ መስጂድ – ባለ ወርቃማ ቀለሙ የኒውዮርክ ከተማ የነፃነት ሐውልት – ጂሃዳዊው አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ማምዳኒ – ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለወርቅ፣ ለታቦተ ጽዮን እና ለጨረቃ ግርዶሽ ያላቸው ትኩረት 👈

የሚገርም ነው፤ የአሜሪካ በጣም ታዋቂ ምልክት (የነፃነት ሐውልት) መጀመሪያ ላይ አዲስ የተከፈተውን የሱዌዝ ቦይ የምትጠብቅ የሙስሊም ሴት ሐውልት እንዲሆን ተደርጎ ነበር። በዲዛይነር ፍሬድሪክ ኦጉስተ ባርቶልዲ የቀረበው የኒውዮርክ የነጻነት ሐውልት የመጀመሪያ ንድፍ መጀመሪያ ላይ "የሙስሊም ልብስ የለበሰች ግብፃዊት ገበሬን" ለመወከል የታሰበ ነበር። ባርቶልዲ በመጀመሪያዎቹ ዲዛይኖቹ ቅርፁን "ግብፅ ወደ እስያ ብርሃንን የምትሸከም" ብሎ ጠርቶታል። ሆኖም ግን፣ የግብፅ ባለስልጣናት ሐውልቱን በጣም ውድ እንደሆነ በመቁጠር ውድቅ አድርገውታል፣ ይህም መሀንዲሱ እቅዱን ወደ አሜሪካ እንዲወስድ አድርጓታል። የእስልምና (እስማኤል) ልብሷን ጥላ ወደ ሮማዊት (ዔሳው) አምላክነት መለወጥ ነበረባት፣ "ዓለምን የሚያበራ ነፃነት" ተብሎ መሰየምም ነበረበት። ሐውልቱ እ..አ ከ1886 ጀምሮ የኒውዮርክን ወደብ ሲጠብቅ ቆይቷል።

ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ ፭ የአሜሪካን ውድቀት በትክክል በዝርዝር ይገልጻል ፥ እና በመጨረሻው ዘመን ላይ ነን!

ዘካርያስ 'ሁለት ሴቶች' ክፋትን ወደ ባህር ማዶ ወደ ምድር ሲሸከሙ አይቷል – የኒው ዮርኩን የነፃነት ሐውልት እያየ ነበር።

ከክርስቶስ ልደት በፊት በአምስት መቶ ሃያ/520 ዓመት ላይ ነቢዩ ዘካርያስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉት እጅግ እንግዳ ራእዮች አንዱን ተቀበለ፤ በ"በሰናዖር ምድር" (ባቢሎን) ውስጥ ለክፋት ቤት ለመገንባት በባሕር ላይ የክፋት ቅርጫት የያዙ ሁለት ሴቶች ክንፍ ይዘው ነበር። ለሁለት ሺህ አራት መቶ/2,400 ዓመታት ይህ ራዕይ ምስጢር ሆኖ ቆይቷል ፥ እ..አ በ1886 .ም ላይ በኒውዮርክ ወደብ የነጻነት ሐውልት እስኪቆም ድረስ።

ይህ ቪዲዮ የዘካርያስ ጥንታዊ ትንቢት እና በአሜሪካ እጅግ ታዋቂ ምልክት መካከል ያለውን የማይካድ ትስስር ያሳያል።

በዘካርያስ ፭፥፭፡፲፩ ላይ ያለው እያንዳንዱ ዝርዝር ነገር ከኒውዮርኩ የነፃነት ሐውልት/ሴትዮዋ ጋር በጣም ይስማማል። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው እንከታተለው።

[ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ ፭]❖

ተመልሼም ዓይኖቼን አነሣሁ፥ እነሆም፥ አንድ በራሪ የመጽሐፍ ጥቅልል አየሁ።

እርሱም። የምታየው ምንድር ነው? አለኝ። እኔም። በራሪ የመጽሐፍ ጥቅልል አያለሁ፤ ርዝመቱ ሀያ ክንድ ወርዱም አሥር ክንድ ነው አልሁ።

እንዲህም አለኝ። ይህ በምድር ፊት ሁሉ ላይ የሚወጣው እርግማን ነው፤ የሚሰርቅ ሁሉ በእርሱ ላይ በዚህ በኩል እንደ ተጻፈው ሁሉ ይጠፋል፥ በሐሰት የሚምልም ሁሉ በእርሱ ላይ በዚያ በኩል እንደ ተጻፈው ሁሉ ይጠፋል።

እኔ አስወጣዋለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ ወደ ሚሰርቀውም ቤት፥ በሐሰትም በስሜ ወደሚምለው ቤት ይገባል፤ በቤቱም ውስጥ ይኖራል፥ እርሱንም፥ እንጨቱንና ድንጋዩን፥ ይበላል።

ከእኔም ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ ወጥቶ። ዓይኖችህን አንሣ፥ ይህችም የምትወጣው ምን እንደ ሆነች እይ አለኝ።

እኔም። ምንድር ናት? አልሁ። እርሱም። ይህች የምትወጣው የኢፍ መስፈሪያ ናት አለኝ። ደግሞም። በምድር ሁሉ ላይ ያለ በደላቸው ይህ ነው አለ።

እነሆም፥ የእርሳሱን መክሊት አነሡት፤ እነሆም፥ በኢፍ መስፈሪያው ውስጥ አንዲት ሴት ተቀምጣ ነበር።

እርሱም። ይህች ክፋት ናት አለኝ፤ በኢፍ መስፈሪያው ውስጥ ጣላት፥ የእርሳሱንም ጠገራ በመስፈሪያ አፍ ላይ ጣለ።

ዓይኖቼንም አንሥቼ አየሁ፥ እነሆም፥ ሁለት ሴቶች ወጡ፥ ነፋስም በክንፎቻቸው ነበረ፤ ክንፎቻቸውም እንደ ሽመላ ክንፎች ነበሩ፤ የኢፍ መስፈሪያውንም በምድርና በሰማይ መካከል አነሡት።

ከእኔም ጋር ይነጋገር የነበረውን መልአክ። እነዚህ የኢፍ መስፈሪያውን ወዴት ይወስዱታል? አልሁት።

፲፩ እርሱም። በሰናዖር ምድር ቤት ይሠሩለት ዘንድ ይወስዱታል፤ በተዘጋጀም ጊዜ በዚያ በስፍራው ይኖራል አለኝ።

Rainbows/ Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት ❖ 'Rainbow' in Ethiopic = “The Belt of Mary” ❖

🌕 The Cold Moon, the last supermoon of 2025, lights up the sky – A moon rainbow phenomenon (Rainbow Moon (Moonbow)) accross America.

Last week's supermoon was the highest it will be in the sky until 2042, which is only a short 17 years away.

Major solar flare Earth directed, then two minutes later a major Earthquake hits Alaska at 7.0 magnitude……Solar flare at 12:39 Major earthquake at 12:41

❖[Revelation 9:1–12]❖

“They will stand far off, in fear of her torment, and say, “Alas! Alas! You great city, you mighty city, Babylon! For in a single hour your judgment has come.””

Nature always gives warnings before big changes.

👉 Ethiopian New Year's Day (9/11) Islamic Terror against NYC – The golden dome of the satanic Al-Aqsa Mosque in Jerusalem – The golden Statue of Liberty in New York City – The jihadist new mayor of New York City, Mamdani – President Donald Trump’s interest in Gold, The Ark of the Covenant and Lunar Eclipse 👈

America’s most iconic symbol was originally meant to be a Muslim woman guarding the newly-opened Suez Canal. The first sketch of New York’s Statue of Liberty by architect Frédéric Auguste Bartholdi was first intended to represent an “Egyptian peasant in Muslim garments.” In his early designs, Bartholdi called the sculpture “Egypt Carrying the Light to Asia.” However, Egyptian officials rejected the statue as too expensive, leading the architect to take his plans to America. He had to drop her Islamic (Ishmael) robe and transform her into a Roman (Esau) Goddess, renaming her “Liberty Enlightening the World.” The statue has guarded New York’s harbour since 1886.

Zechariah 5 Describes America's Fall in Exact Detail—And We're in the Final Stage

Zechariah Saw 'Two Women' Carrying Evil to a Land Across the Sea—He Was Seeing the Statue of Liberty.

In 520 BC, the prophet Zechariah received one of the strangest visions in the Bible: two women with wings carrying a basket of wickedness across the sea to build a house for evil in the "land of Shinar" (Babylon). For 2,400 years, this vision remained a mystery—until the Statue of Liberty was erected in New York Harbor in 1886.

This video reveals the undeniable connections between Zechariah's ancient prophecy and America's most iconic symbol.

You'll discover:

✅ Why every detail in Zechariah 5:5-11 matches the Statue of Liberty

✅ What "the land of Shinar" really means in end-times prophecy

✅ How America became the "house built for wickedness"

✅ The timeline showing when wickedness went from hidden to celebrated

✅ Why the "lead cover" in Zechariah's vision reveals prophetic timing

✅ What Revelation 18:4 commands Christians to do before judgment falls

✅ How this vision connects to Isaiah 47, Jeremiah 50-51, and Revelation 18

THE SYMBOLISM IS EXACT:

• The Woman → Statue of Liberty (goddess Libertas - pagan deity)

• The Wings → Original design included wings; elevated on pedestal

• The Basket (Ephah) → Commerce/trade flowing into New York Harbor

• The Crown → Seven spikes representing global influence

• Across the Sea → From Jerusalem west across Atlantic to America

• Wickedness Sealed → Hidden during America's founding, now fully revealed

• Building a House → Institutionalizing evil through law and culture (1962-2025)

• Land of Shinar → New Babylon, spirit of rebellion against God

This isn't about hating America—it's about recognizing prophetic patterns before judgment arrives. Zechariah saw what would stand in New York Harbor 2,400 years before it was built. He saw what it would represent. He saw the house being constructed. And other prophets saw that house being destroyed.

The question every American Christian must answer: When Babylon falls, will you be inside or outside?

🌞 A Massive Ethiopia-Map-Shaped Sunspot Nearly 50x Larger Than Earth Has Appeared on The Sun

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/11/a-massive-ethiopia-map-shaped-sunspot.html

https://rumble.com/v72f4ei-a-massive-ethiopia-map-shaped-sunspot-nearly-50x-larger-than-earth-has-appe.html

https://www.bitchute.com/video/943FbpPd8IbX/

🌞 ከምድር ሃምሳ/50 እጥፍ የሚበልጥ ግዙፍ የሆነ እና የኢትዮጵያ ካርታ ቅርጽ ያለው የፀሐይ ጠብታ በፀሐይ ላይ ታየ

🌈 Amazing Rainbow and Ethiopian Map Appear | አስደናቂ ው የማርያም መቀነት እና የኢትዮጵያ ካርታ መታየት

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/amazing-rainbow-and-ethiopian-map-appear.html

🌈 መስከረም ፭ (አቡዬ)፣ ፳፻፲፰ ዓ.

'የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ”(ልክ በኢትዮጵያ ሰማይ አቅጣጫ)

September 15, 2025

🧕 A Week after Devestating Storms + Floods, The Virgin Mary + Rainbow Apparition in Ethiopia, Testified by Muslims

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/08/a-week-after-devestating-storms-floods.html

https://rumble.com/v6x9vl2-a-week-after-devestating-floods-st.-mary-rainbow-apparition-in-ethiopia-tes.html

https://www.bitchute.com/video/ON2bDoGw3qKh/

ተዐምር ነው ማርያም ናት ዝናቡን ያስቆመችልን የደብረዘይት ሙስሊሞች በመገረም መሰከሩ”

🧕 እንደ ኢትዮጵያ ካሌንዳር ዛሬ የወሩ መግቢያ ነሐሴ ፩/1 ልደታ ነው። በተጨማሪ ጾመ ልደታ የሚጀምርበት ዕለትም ነው።

🔥 Storms, Tornadoes Cause Extensive Damage Across U.S. Southeast | Rainbow at Lisa Marie Presley's Graceland

https://www.bitchute.com/video/jcpQFD3aKAvh/

Ark of The Covenant: Apocalypse in ARCADIA (FLORIDA) | ጽላተ ሙሴ፤ አፖካሊፕስ በአርቃዲያ ፍሎሪዳ

🔥 ኃይለኛ አውሎ ንፋስና ታሪካዊ የጎርፍ መጥለቅለቅ በአሜሪካዋ የፍሎሪዳ ግዛት/አርቃዲያ

https://www.bitchute.com/video/JE0LqfVertUT/

The Ark – Ark (c) adia – አርቃዲያ ❖

😲 It really is a miracle! በእውነት ተዓምር ነው!

💭 Anagram:

ARCADIA

ADIARCAI (Adi Arcai)

አርቃዲያ (ፍሎሪዳ)

አዲ-አርቃይ (ሰሜን ኢትዮጵያ በአክሱም ጽዮን እና ዋልድባ መኻል፤ ዋው!)

The Birthplace of United States Hurricanes

Ethiopian Highlands: Axum – Waldeba – Adi Arcai (Adi Arkay)

የአሜሪካ አውሎ ነፋሶች የትውልድ ቦታ

የኢትዮጵያ ደጋማ ቦታዎች፡ አክሱም – ዋልድባ – አዲያርቃይ

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...