Showing posts with label አዲስ ዓመት. Show all posts
Showing posts with label አዲስ ዓመት. Show all posts

Friday, September 12, 2025

Vigil Held for 3 Ethiopian Christians Killed in Mount Washington, Ohio Shooting

https://www.bitchute.com/video/5VS5gtICgXDP/

https://rumble.com/v6yuwj6-vigil-held-for-3-ethiopian-christians-killed-in-mount-washington-ohio-shoot.html

በኦሃዮ ዋሽንገትን ተራራ በደረሰ ጥቃት ለተገደሉ ፫/3 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች፣ ለኤደን አዱኛ፣ ለፌቨን አዱኛ እና ለበዕምነት ደረሰ የየሐዝን ሥነ ስርዓት ተካሄደ

ወይኔ እኅቶቼና ወንድሜ! 😔😔😔

Eden Adugna, Feven Adugna and Bemnet Deresse were shot and killed in an apartment complex on Aug. 31. Friends and family remembered them with a vigil near where they died Tuesday.

Dressed all in black, many wearing veils and shawls, dozens of people mourned three Ethiopian immigrants who were shot and killed more than a week ago in Mount Washington.

Officials say 26-year-old Samuel Tyler Ericksen shot 22-year-old Eden Adugna, 20-year-old Feven Adugna and 27-year-old Bemnet Deresse on Sunday, Aug 31.

Negash Adugna stood in the center of the crowd and reminisced about the day he brought Eden and Feven to the U.S. from Ethiopia when they were 9 and 7 years old.

"I saw excitement. I saw hope," he said.

Negash said he reviewed a picture of the girls on the plane from Ethiopia while selecting photos for their funeral just before attending their vigil.

"Those two lights, the dreams, are all in a casket next door, next room. That I can't unsee," he said. "I ask myself why?"

Negash remembered Eden as a dedicated young woman with the drive and talent to enter the medical field, and he shared memories of Fevan's love of Liverpool Football.

Bemnet's family said he was a quiet young man who loved to study and help his family.

All three funerals will be held at the Mahdereselan Kidanemihret Ethiopian Orthodox Church on Saturday, Sept. 13, at 1631 Marlowe Ave.

Bemnet's burial is set for 1:30 p.m. at Spring Grove Cemetery at 4521 Spring Grove Ave. in Cincinnati, while Eden and Feven will be buried in The Lexington Cemetery at 833 West St. in Lexington at 2:00 p.m.

😔 'A Lot of Fear' in Ohio: Three Ethiopian Orthodox Christians Shot Dead in Cincinnati

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian.html

https://youtu.be/Y7obSOOqkl0

https://www.bitchute.com/video/ebWyHyVNwl8x/

https://rumble.com/v6yfwny-a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian-orthodox-christians-shot-dead-in-cinc.html

😈 White Boy Kills Three Black Christian Students in Broad Daylight in Ohio – Where are Trump & Vance?

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/white-boy-kills-three-black-christian.html

https://www.bitchute.com/video/70aB07X3pl8b/

https://rumble.com/v6yo3l6-white-boy-kills-three-black-christian-students-in-broad-daylight-in-ohio-wh.html

Another 9/11 Ethiopian New Year Sacrifice: Charlie Kirk + THREE Ohio Ethiopian Christians

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/another-911-ethiopian-new-year.html

https://youtu.be/zKk3xPo9iIU

https://www.bitchute.com/video/CjOyYa4YlWoU/

https://rumble.com/v6ysmr8-another-911-ethiopian-new-year-sacrifice-charlie-kirk-three-ohio-ethiopian-.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

Thursday, September 11, 2025

Ethiopia’s Unique Calendar | 9/11 – 2018 in 2025 | Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm

https://rumble.com/v6ysqvk-ethiopias-unique-calendar-911-2018-anti-ethiopia-conspiracy-can-cause-unive.html

https://www.bitchute.com/video/RQisB77t6JtE/

Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm as Ethiopia is a Biblical Nation Under the Almighty Egziabher God

ልብ ብለናል፤ ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 'እንኳን አደረሳችሁ!' የሚሉ ሃገራት ቁጥር በጣም ጥቂት ነው። ዘንድሮማ በጭራሽ አልሰማሁም! ባካባቢዎቻችን ያሉ ሰዎች ሆኑ፣ በማህበራዊ ሜዲያም 'እንኳን አደረሳችሁ!' የሚል የለም።

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ላለፉት ሺህ አራት መቶ ዓመታት በተለይ በዓለፉት አራት ዓመታት የተከፈተው የጀነሳይድ ጂሃድ የዚህ ካሌንደር የማስቀየርና ለሉሲፈር የማስገዛት ተልዕኳቸው አካል ነው። በኤርትራ መጀመራቸውን ልብ እንበል። ኦርቶዶክስ ግሪክን፣ ሮማኒያን፣ ቡልጋርያን አሁን ደግሞ ዩክሬንን በዚህ መልክ ነው የጌታችንን የልደት እና ትንሣኤ ቀናት እንዲለውጡ ያደረጓቸው።

Have we noticed; the number of nations and entities that want to wish ‘Happy New Year!’ to the Ethiopian New Year is very small. I have never heard or seen it in these days! Even people in our surroundings, on social media etc., do not express ‘Happy New Year Wishes!’ COVID?

The Genocidal Jihad that has been unleashed on Axumite Ethiopia for the past fourteen hundred years, especially in the past four years, is part of their mission to change this unique and original Christian calendar and to force the populace submit it to Lucifer. Let us note that they started with Eritrea. Eritrea uses both the Ethiopian Calendar (also known as the Ge'ez calendar), which is seven to eight years behind the Gregorian calendar, and the Gregorian calendar. This is how they have caused Orthodox Greece, Romania, Bulgaria and now Ukraine to change the dates of our Lord’s Birth and Resurrection.

👹 The Luciferians Want to Convert Ethiopia, Nepal, Iran and Afghanistan to the One Universal Commercial Religion

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/the-luciferians-want-to-convert.html

https://rumble.com/v6wnsxk-the-luciferians-want-to-convert-ethiopia-nepal-and-iran-to-the-one-universa.html

https://www.bitchute.com/video/uafGkdYOWaCx/

👹 ሉሲፈራውያ ኢትዮጵያን፣ ኔፓልን፣ ኢራንን እና አፍጋኒስታንን ወደ አንድ ሁለንተናዊ የንግድ ሃይማኖት መለወጥ ይፈልጋሉ።

[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፯፥፳፭]❖

በልዑሉም ላይ ቃልን ይናገራል፥ የልዑልንም ቅዱሳን ይሰባብራል፥ ዘመናትንና ሕግን ይለውጥ ዘንድ ያስባል፤ እስከ ዘመንና እስከ ዘመናት እስከ እኵሌታ ዘመንም በእጁ ይሰጣሉ።

In Daniel 7:25, God, through the prophet Daniel, foretells that a future entity shall speak words against the Most High, and shall wear out the saints of the Most High, and shall think to change the times and the law; and they shall be given into his hand for a time, times, and half a time.



Another 9/11 Ethiopian New Year Sacrifice: Charlie Kirk + THREE Ohio Ethiopian Christians

 


https://www.bitchute.com/video/CjOyYa4YlWoU/

https://rumble.com/v6ysmr8-another-911-ethiopian-new-year-sacrifice-charlie-kirk-three-ohio-ethiopian-.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

ሌላ የ9/11 የኢትዮጵያ አዲስ አመት መስዋዕት ቻርሊ ኪርክ + የኦሃዮ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች

🌕 በሴፕቴምበር 72025 አጠቃላይ የጨረቃ ግርዶሽ ጨረቃ ወደ ቀይ ከተለወጠች ከሢስት ቀናት በኋላ።

9/11 = የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት - እና ምናልባትም ትክክለኛው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን።

ትራምፕ እና አሜሪካ በሲንሲናቲ ኦሃዮ በሦስቱ ሰላማዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች (ፌቨን አዱኛኤደን አዱኛ እና በእምነት ደረሰ) ላይ ስለተፈፀመው ግድያ (መስዋዕትነት) ዝም አሉ፣ የሥርዓቱ ሰለባ የሆነው የተነቀሰ ዱርየ ጥቁር አሜሪካዊ በምስኪኗ ዩክሬናዊት ላይ ስለፈጸመው አሰቃቂ ግድያ ግን ከአጋሮቻቸው ጋር ሆነው ሌት ተቀን በመለፍለፍ ላይ ናቸው። ይህ ሆን ተብሎ ነውና በደንብ እናስታውሰው። ወደ አስከፊው ዘመነ ዘረኝነት ገብተናል!

በትንቢተ ዳንኤል ውስጥ የባቢሎናዊው ንጉሥ ናቡከደነፆር ሰዎች ሁሉ በሚነድድ እቶን ውስጥ በመጣል ለሠራው የወርቅ ምስል እንዲሰግዱ አዘዘ። ሦስት አይሁዳውያን ወጣቶች ሲድራቅ፣ ሚሳቅ እና አብደናጎ (በመጀመሪያው ሐናንያ፣ ሚሳኤል እና አዛርያ) ጣዖቱን ለማምለክ ፍቃደኛ አልነበሩም። ወደ እቶን በተጣሉ ጊዜ ናቡከደነፆር አምላካቸውን እንዲያውቅ አራተኛው የእግዚአብሔር ልጅ ከሚመስለው አራተኛው አካል ጋር ተአምራዊ በሆነ መንገድ ተጠብቀዋል።

ክፉ እና ግትር የሆኑት ሉሲፈራውያን ከሃያ አራት ዓመታት በፊት የሦስት ሺህ ንጹሐን አሜሪካውያን ደም መስዋዕትነት ከፍለዋል፣ አሁን ይህ ነው። አሁን ይህ አሳዛኝ ሁኔታ ትራምፕን ከኤፕስታይን-ቅሌት ያስታግስላቸዋልን? ከቅሌቱ ለማምለጥ የሠሩት ሤራ ነው የሚል ግምት አለኝ። ልክ ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድን የሕዳሴውን ግድብ በዚህ ወቅት እንዲያስመርቅ እንዳዘዙት ሁሉ እነርሱም የእንቍጣጣሽን ዕለት የመረጡበት ምክኒያት ያው ለተለመደው ሰይጣናዊ ሥርዓት ህግደፋቸው ሲሉ ነው።

እዚህ ቪዲዮ ላይ የሚታየንን የዶናልድ ትራምፕን ፊት ስንመለከት፣ ልክ እንደ አስጨፍጫፊው ደብረ ጽዮን የወጣትነትን ገጽታ ያንጸባርቃል። የደም ግብር ውጤት!

🌕 THREE Days After The Moon Turned Blood Red in The September 7, 2025 Total Lunar Eclipse.

9/11 = Ethiopian New Year's Day – and probably The Correct Birth Day of Our Lord and Savior Jesus Christ.

Trump and America are Silent about the Murder (Sacrifice) in Cincinnati, Ohio of the 'Three' peaceful Ethiopian Orthodox Christians.

In the biblical Book of Daniel the Babylonian king Nebuchadnezzar commanded that all people bow to a golden image he erected, with the consequence of being thrown into a blazing furnace. Three Jewish youths—Shadrach, Meshach, and Abednego (originally Hananiah, Mishael, and Azariah)—refused to worship the idol. When thrown into the furnace, they were miraculously preserved, along with a fourth figure resembling a son of God, leading Nebuchadnezzar to acknowledge their God.

The evil and stubborn Luciferians sacrificed the blood of THREE thousand innocent Americans twenty four years ago, now this. Will this tragedy now relieve Trump of the Epstein-Gate?

Ask yourselves who has the most to gain from this assassination? Trump does.

😳 Democrats Release Lewd Birthday Message Trump Allegedly Sent to Jeffrey Epstein

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/democrats-release-lewd-birthday-message.html

https://www.bitchute.com/video/7DR6LrTh4RSl/

https://rumble.com/v6yohmy-democrats-release-lewd-birthday-message-trump-allegedly-sent-to-jeffrey-eps.html

😳 የቅሌታሙ ሕፃናት-ደፋሪ የጄፍሪ ኤፕሽታይን ንብረት ዶናልድ ትራምፕ የለም ያሉትን የተፈረመበትን የልደት ደብዳቤ በይፋ አወጣባቸው።

😔 'A Lot of Fear' in Ohio: Three Ethiopian Orthodox Christians Shot Dead in Cincinnati

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian.html

https://www.bitchute.com/video/ebWyHyVNwl8x/

https://rumble.com/v6yfwny-a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian-orthodox-christians-shot-dead-in-cinc.html

😈 White Boy Kills Three Black Christian Students in Broad Daylight in Ohio – Where are Trump & Vance?

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/white-boy-kills-three-black-christian.html

https://www.bitchute.com/video/70aB07X3pl8b/

https://rumble.com/v6yo3l6-white-boy-kills-three-black-christian-students-in-broad-daylight-in-ohio-wh.html

Wednesday, September 10, 2025

እንኳን ለዘመነ ማርቆስ፣ ፍርድ ለሚሰጥበት እና ፍትሕ ለሚገኝበት አዲስ ፳፻፲፰/ 2018 ዓመት አደረሰን!

[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭]

እንግዲህ እኔ፥ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ፥ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግሌዎች እመክራቸዋለሁ፤

በእናንተ ዘንድ ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በውድ እንጂ በግድ ሳይሆን፥ በበጎ ፈቃድ እንጂ መጥፎውን ረብ በመመኘት ሳይሆን ጐብኙት፤

ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማኅበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ፤

የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ።

እንዲሁም፥ ጐበዞች ሆይ፥ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።

እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤

እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።

በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤

በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።

በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።

፲፩ ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።

፲፪ እየመከርኋችሁና የምትቆሙባት ጸጋ እውነትኛ የእግዚአብሔር ጸጋ እንድትሆን እየመሰከርሁላችሁ፥ የታመነ ወንድም እንደ ሆነ በቈጠርሁት በስልዋኖስ እጅ በአጭሩ ጽፌላችኋለሁ።

፲፫ ከእናንተ ጋር ተመርጣ በባቢሎን ያለች ቤተ ክርስቲያን ልጄም ማርቆስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

፲፬ በፍቅር አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ። በክርስቶስ ላላችሁ ለሁላችሁ ሰላም ይሁን። አሜን።

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስን ያስገኘች ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ናት | ፴ ሚያዝያ ቅዱስ ማርቆስ | ፻ኛ ዓመት


https://wp.me/piMJL-eXl

😇 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለም ላይ ካሰማራቸው ሐዋርያት መካከል ሐዋርያው ማርቆስ አንዱ ነው።

ሐዋርያው ማርቆስን በሚመለከት መሪራስ አማን በላይ “ሐዋርያው ማርቆስ ዜግነቱ ሮማያዊ ሲሆን፡ ትውልዱ ኢትዮጵያዊ ነው። በዚያን ጊዜ ግብጾች ቦታ አልነበራቸውም ሲሉ ተናግረዋል። ሐዋርያው ማርቆስ ቤተሰቦቹ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ነዋሪነታቸው ግብጽና ኢየሩሳሌም እንደነበረ በታሪክ ተጠቅሷል።

አባ ተስፋ ሞገስ፡ ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የይሑዳ አንበሳ ነው ሲሉ መጽሐፍ ጽፈዋል። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው መድኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የይሑዳ አንበሳ ነው የተባለው መጽሐፍ ገጽ 100 ላይ “ማርቆስ ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው” ሲሉ ጽፈዋል። እኒህ አባት ሐዋርያው ማርቆስን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሐዋርያት ኢትዮጵያዊ ደም ያላቸው መሆናቸውን በማመለከት ከፍ ተብሎ በተጠቀሰው መጽሐፍ ገጽ 42 ላይ፡ “ከኢትዮጵያውያን ዘር የሚወለደው ፊልጶስም ነው” ሲሉ ሁለቱ ሐዋርያት ከጌታችን ጋር ያደረጉትን የቃላት ልውውጥ በሚመለከት ጽፈዋል።

ከዚህ ላይ ማየት ያለብን እነዚህ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ቀድሞ ጀምረው ራሳቸውን ዝቅ የሚያደርጉና ለክብር የማይሮጡ በመሆናቸው ማንነታቸው ሊታወቅ አልቻለም። እንኳን ቀድሞ በቅርቡ የዳ/ዊ አጤ ቴዎድሮስን ታሪክ የፃፉት አንዱ ደራሲ መጽሐፉን የዘመኑ የታሪክ ሊቃውንቶችን ጥቅስ ለመውሰድ ሲሉ “የማይታወቀው ደራሲ” እንደጻፈው እየተባለ ነው የሚጠቀሰው። የጥንት ኢትዮጵያውያን “እወቁልን” የማይሉ በመሆናቸው ብዙ የታሪክ አባቶቻችን ስምና ታሪክ ተደብቆ ቀርቷል። በዚህ ባለንበት አገር አሉ ከሚባሉት ሊቆች መካከል ለአንዱ የሊቀ–ጠበብት ማዕረግ ዩኒቨርስቲው ሲሰጣቸው አስተዳዳሪው ለተሰብሳቢው እንግዳ እንዲህ ብለው ነበር፦

ኢትዮጵያውያን ይህን ሰርተናል የማይሉ በስራቸው እንጂ ለወረቀት የማይጓጉ በመሆናቸው ይህ ዶ/ር እገሌ እንደሌሎች ዶክተሮች ማመልከቻ ይዞ ወደ ጽሕፈት ቤቱ መጥቶ አስቸግሮኝ አያውቅም። የስራውን ጥራትና ብቃት ዩኒቨርስቲው በማየቱ የሌቀ–ጠበብት ማዕረግ ሰጥቶታል” ብለዋል።

ትቤ አክሱም ገጽ 67 “ቅዱስ ማርቆስም ያባቱን ሀገር አስቀድሞም ያውቀው ስለነበረ መጥቶ እንዳስተማረ” ሲሉ ጽፈዋል። ከዚህ ላይ የኢትዮጵያውያን ከቀድሞ ጀምሮ የመጣው ታሪክ የሚያመለክተው ለክርስትና ሐይማኖት ከፍተኛ ተጋድሎ ማድረጋቸውን ነው። ሐዋርያው ማርቆስን የመሰለ መምሕር ያስገኘች ኢትዮጵያ ናት። ላይ እንደተጠቀሰው ዛሬ ድረስ በህይወት ያሉ ደራሲያን ኮሎኔልነታቸውን፣ ጠበብትነታቸውን ወይም ሊቅነታቸውን ሳይጠቅሱ መጽሐፍ የጻፉ ደራሲያን ነበሩ። ምክኒያቱም ኢትዮጵያውያን አብዛኛው እወቁኝ የማይሉ ናቸው። በዚህ ምክንያት ከቀድሞ ጀምሮ ተያይዞ በመምጣቱ ሐዋርያው ማርቆስ ኢትዮጵያዊ መሆኑ ሳይታወቅ ኖሮ ነበር።

መሪራስ አማን በላይ፡ “ጉግሣ” መጽሔት ቅጽ 2 ቁጥር 3 መጋቢት 1993 .. ገጽ 17 ላይ “የማርቆስን አክስት ማለት የበርናባስንና የአርስጦሎስን እህት ጴጥሮስን አግብቶ ነበር። እንዲሁሙ ዜግነቱ ኢትዮጵያዊ የቤተ እስራኤል የሌዊና የይሑዳ ነገድ የሆነ ወደ ቀሬና ቀራኒዮ ወደ ቤተ መቅደስ ሊሰግድ መጥቶ ስሙም ስምዖን ይባል ነበር። በበነጋታው ከአባቱና ከናቱ ዘመድ ከስምዖን ጋር ማርቆስ የጌታችንን የክርስቶስን ግርፋትና ሕማማቱን እየተከተለ ተምልክቷል። አጎቱንም የአባቱን ዘመድ ኢትዮጵያዊ ስምዖን የተባለ የቀሬና ሰው የጌታን መስቀል እንዲሸከም አይሑዳ ሊያስገድዱት አይቷል ተመልክቷል” ሲሉ ጽፈዋል። ስምዖን ኢትዮጵያዊ መሆኑን የሚያረጋግጥበት ምክንያት ስምዖን ኢትዮጵያዊ መሆኑን የሚያረጋግጥበት ምክንያት ስምዖን ጥቁር መሆኑን በሌሎችም ታሪክ ታውቋል።

ሐዋርያው ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ስለሆነና ታሪኩን ስላወቁ ቀዳማዊ አጤ ኃይለ አጽሙ አጽሙ ቬነስ ግዛት / ከተማ ከሚቀር ግብጽ መግባት ይኖርበታል ብለው ከቬነስ መንግሥትና ቤተ ክርስቲያን ጋር ያደረጉት ጥረት ቀላል አይደለም። ቀደም ሲል ግብጾች ሊያስመልሱ ያልቻሉትን አጤ ኃይለ በጥረታቸው የቅዱስ ሐዋርያው ማርቆስ አጽም ወደ አፍሪቃዋ ግብጽ እንዲገባ ሆነ። ይህ ታሪክ በመሆኑ ሊገለጽ የሚገባው ሲሆን፡ ጃንሆይ መሠረት ያደረጉት ዋናው ነጥብ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ በዘሩ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ነው።

የአጤ ኃይለ ታሪክ” ከሚለው መጽሐፋቸው ገጽ 1132 ላይ “ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ወደ ግብጽ ገብቶ ክርስትናን በማስተማር ላይ እያለ የክርስቲያኖችን ዕምነት የሚጠሉና በጣዖት የሚያመልኩ ከብዙ ጊዜ ጀምሮ ለምደውት ለቆየው አምላካቸው በጣም ቀናኢ የሆኑ በአሌክሳንድርያ መንገድ ላይ እየጎተቱ አሰቃይተው ገደሉት። እንደሞተም አሌክሰንድርያ በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ቀበሩት። በዚህ ቦታ ተቀብሮ ለብዙ ዘመን ከቆየ በኋላ በ820 .ም ሁለት የቬኑስ ነጋድያን አጽሙን በድብቅ ከተቀበረበት አስወጥተው ወደ ቬነስ ነጋድያን አጽሙን በድብቃ ከተቀበረበት አስወጥተው ወደ ቬነስ ወሰዱት በዚህ ከተማ በሚገኘው በቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን አኑረውት ቦታው የበላይ ቅዱስ ሆኖ በክብር ይኖር ነበር። ስለሆነም የግብጽ ቤተ ክርስቲያን እንዲሰጣት በየጊዜው ከመጠየቅ አልቦዘነችም ነበር። ግርማዊ ንጉሠ ነገሥታት ቀዳማዊ ኃይለ ም ለግብጽ እንዲመለስ ብዙ ጊዜ ጠይቀዋል።

ነገር ግን ሁሉም የሚፈጸመው እግዚአብሔር በፈቀደው ጊዜ ስለሆነ ጊዜው ሲደርስ የሮማው ርዕሠ ሌቀ ጳጳስ ጳውሎስ 6ኛ ስለፈቀዱ በሞተ በ1900 በተወሰደ 1140 ዓመት ወደ ጥንተ ቦታው ለመመለስ በቃ።” ካለ በኋላ አጽሙ የገባበትን ቀን ሲገልጹና ጃንሆይም በስፍራው መኖራቸውን ሲያብራሩ ገጽ 1133 ላይ፡ “የቅዱስ ማርቆስ አጽም ከቬነስ ወደ ግብጽ የገባው ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት በአለበት ሰኔ 17 ቀን 1960 .ም ነው።” ብለዋል።

የሐዋርያው ማርቆስ አጽም ግብጻውያን ራሳቸው ካልሸጡት አልያም ጠቋሚ ካልሆኑ ቁጥራቸው ትንሽ በሆነ ነጋዴዎች ተሰርቆ ሊወሰድ አይችልም። መሠረቱን ካወቁ ጀምሮ አጽሙን ለማስመለስ ብዙ ሙከራ ቢያደርጉም አልተሳካላቸውም ነበር። በዚህ ምክንያት የሐዋርያው ማርቆስን አጽም ለማስመለስ የቻሉት ኢትዮጵያዊው ቀዳማዊ አጤ ኃይለ ናቸው። ያም በመጀመሪያ ጌታ ሲወለድ የእጅ መንሻ የሰጡ ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ኋላም ጌታችን በስደት መጥቶ የኖረባት ስትሆን ተመልሶም መጥቶ ወንጌልን ያስተማረባት አገር ናት። ከዚያም በጅሮንድ ጃንደረባ ባኮስ በ34 .ም ተጠምቆ ተመልሶ ወንግጌልን ያስተማረባት ኢትዮጵያ አገራችን ናት።

🛑 September 11: A Conspiracy Against Jesus, The Virgin Mary & Ethiopia?

https://rumble.com/v5ejhyc-september-11-a-conspiracy-against-jesus-the-virgin-mary-and-ethiopia.html

https://wp.me/piMJL-dCQ

https://www.bitchute.com/video/xuv8IMWDclHs

Was Jesus Born on 9/11?

ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስከረም ፩ ነውን የተወለደው?

Vigil Held for 3 Ethiopian Christians Killed in Mount Washington, Ohio Shooting

https://www.bitchute.com/video/5VS5gtICgXDP/ https://rumble.com/v6yuwj6-vigil-held-for-3-ethiopian-christians-killed-in-mount-washington-oh...