Showing posts with label ወንጀል. Show all posts
Showing posts with label ወንጀል. Show all posts

Monday, September 8, 2025

Democrats Release Lewd Birthday Message Trump Allegedly Sent to Jeffrey Epstein


https://rumble.com/v6yohmy-democrats-release-lewd-birthday-message-trump-allegedly-sent-to-jeffrey-eps.html

😳 የቅሌታሙ ሕፃናት-ደፋሪ የጄፍሪ ኤፕሽታይን ንብረት ዶናልድ ትራምፕ የለም ያሉትን የተፈረመበትን የልደት ደብዳቤ በይፋ አወጣባቸው።

ከእስማኤላውያኑ እና ከእስራኤል መንግስት ጋር አብረው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና ልጆቿ ላይ የጠነሰሱት ሤራ ገና ብዙ መዘዝ ያመጣባቸዋል። ታቦተ ጽዮንን እናስታውስ፣ የሚቀጥሉትን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው።

😳 Jeffrey Epstein’s estate has released the signed birthday letter from Donald Trump that Donald Trump says does not exist.

On October 23, 2020, just a few weeks before the genocidal Tigray war sealed the fate of President Trump at the US Election, Trump remarked that he was surprised Egypt hadn’t “bombed the hell out of the dam.” Wow!

The dam is expected to be commissioned on September 2025 (9/11 = Ethiopian New Year's Day ). Everything is planned accordingly! Will be ritually consecrated.


😳 Huge mistake traveling to Saudi Babylon: Saudi Demon 'Ahmed' is Active

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

📦 Trump's Mar-a-Lago Replica of the ARK OF THE COVENANT Has Just Been Moved to Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/ZqD386KhUy7G

https://rumble.com/v5mf56h-trumps-mar-a-lago-replica-of-the-ark-of-the-covenant-has-just-been-moved-to.html

https://wp.me/piMJL-dUO

📦 በፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፍሎሪዳ/ማር--ላጎ መኖሪያ ቤት የነበረው የቃል ኪዳኑ ታቦት/ታቦተ ጽዮን ምሳሌ/ቅጂ ከሁለት ሳምንታት በፊት ወደ ኢየሩሳሌም ተወስዷል።

Thursday, August 28, 2025

Protestant Churches Around USA Raided For Money Laundering and Human Trafficking


https://rumble.com/v6y6kpk-protestant-churches-around-usa-raided-for-money-laundering-and-human-traffi.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

😈 በአሜሪካ ዙሪያ ያሉ የፕሮቴስታንት ቸርቾች በገንዘብ ማጭበርበር እና በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሳቢያ በኤፍ..አይ ተወረሩ።

ገንዘብ፣ የቅንጦት ቤት፣ መኪና እና አውሮፕላን፣ ሱፍና ከረባት... አቤት እነዚህ ወንጀለኞች እንዴት እንደሚቀፉኝ መግለጽ ብችል! እስኪ የኛዎቹን ሳይቀር ተመልከቷቸው... ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያኖች በተጨፈጨፉባት ሃገር ግድየለሾቹና ከሃዲዎቹ 'ልሂቃን' ተሽሞንሙነውና ሱፍና ከረባት ለብሰው በየሜዲያው ስታዩአቸው ደማችሁ አይፈላምን? ጴንጤዎቹማ...ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፮፥፲ ]❖

ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።”

[ትንቢተ ሚክያስ ምዕራፍ ፮ ፥፲፩፡፲፮]❖

በአባይ ሚዛንና በከረጢት ባለ በተንኰል መመዘኛ ንጹሕ እሆናለሁን? ባለ ጠጎችዋን ግፍ ሞልቶባቸዋል፤ በእርስዋም የሚኖሩ በሐሰት ተናግረዋል፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ተንኰለኛ ነው። ስለዚህ እኔ ደግሞ በክፉ ቍስል መታሁህ፤ ስለ ኃጢአትህም አፈርስሁህ። ትበላለህ፥ ነገር ግን አትጠግብም፥ ችጋርህም በመካከልህ ይሆናል፤ ትወስዳለህ፥ ነገር ግን አታድንም፤ የምታድነውንም ለሰይፍ እሰጣለሁ። ትዘራለህ፥ ነገር ግን አታጭድም፤ ወይራውንም ትጨምቃለህ፥ ነገር ግን ዘይቱን አትቀባም፤ ወይኑንም ትጨምቃለህ፥ ነገር ግን የወይን ጠጁን አትጠጣም። አንተን ለጥፋት፥ በእርስዋም የሚኖሩትን ለማፍዋጫ እሰጥ ዘንድ የዘንበሪን ሥርዓትና የአክዓብን ቤት ሥራ ሁሉ ጠብቃችኋል፥ በምክራቸውም ሄዳችኋል፤ የሕዝቤንም ስድብ ትሸከማላችሁ።”

😈 Church leaders arrested in multi-state money laundering, forced labor investigation

👉 Courtesy: Fox News

The Brief

• The U.S. Department of Justice says federal agents arrested David Taylor and Michelle Brannon in separate raids on Wednesday.

• Investigators say the pair led the Kingdom of God Global Church and forced workers to be personal servants while using millions of dollars in donations to fund a lavish lifestyle.

• Taylor and Brannon face charges of forced labor, conspiracy to commit forced labor, and conspiracy to commit money laundering.

TAMPA, Fla. - Two church leaders have been arrested in an alleged multi-million-dollar conspiracy after multiple FBI raids across the country on Wednesday morning, including one in Hillsborough County's exclusive Avila neighborhood.

Arrests of Michelle Brannon and David Taylor

What we know:

The U.S. Department of Justice says Michelle Brannon, 56, was arrested at a mansion near Tampa, while David Taylor, 53, was arrested in North Carolina.

According to the DOJ, Taylor and Brannon are the leaders of cult-like Kingdom of God Global Church, formerly known as Joshua Media Ministries International (JMMI). Taylor refers to himself as "Apostle" and to Brannon as his Executive Director.

A 10-count indictment alleges that Taylor and Brannon ran call centers in Florida, Texas, Missouri, and Michigan to solicit donations to the church.

The pair convinced their victims to work at the call centers and work for Taylor as personal servants – referred to as "armor bearers" – for long hours without pay, according to the indictment.

Federal investigators say Taylor and Brannon "controlled every aspect of the daily living of their victims," who slept at the call center or in a "ministry" house and were not allowed to leave without permission.

The indictment also says the suspects forced the victims to transport women to Taylor and ensure that those women took Plan B emergency contraceptives.

Dig deeper:

The church received about $50 million in donations through its call centers dating back to 2014, according to the DOJ.

Going on right in your backyard’

What they're saying: Neighbors in Avila told FOX 13 they were stunned to see federal investigators in their community.

"It's very surprising to hear that type of thing was going on right in your backyard," said Sheilah Mauldin.

Mauldin said the mansion that was raided is among the largest she's seen in the neighborhood. According to records, it's a 10-bedroom, 10.5-bathroom, 28,000-square-foot home sitting on about six acres. It was last sold in 2022 for more than $8 million.

Mauldin said community members were surprised when Taylor purchased the home.

"Everyone was like, how could a pastor afford to live in a house like that? I mean, even some of the people who live there couldn't afford to live in that particular house in there," she said. "I hope it's not true, but if it is, you know he deserves everything he's going to get."

Human trafficking advocates say an indictment like this is remarkable.

"So few cases actually ever go to indictment," Vandenberg said. "And so, my hope is that the alleged trafficking victims in this case, the people who have come forward and have made these allegations, they were held in forced labor, you know, my hope is that they will get the support that they need."

👹 Satan Does Not Stay Away From The Church! ✞

These so-called 'Ministries' are from the Kingdom of Satan. If money is the root of all evil then Protestantism is the entire forest of evil.

"The love of money is the root of all evil" from (1 Timothy 6:10)

✞ THE KINGDOM OF GOD IS WITHIN

✞ The Bible clearly says, “People who want to get rich fall into temptation and a trap and into many foolish and harmful desires that plunge men into ruin and destruction” [1 Tim 6:9]. The temptation to gain more money leads people to work long hours, neglect God, family, and even gain money through sinful means.

It’s been rightly said that money is an article that may be used as a universal provider of everything—except happiness! One of the wealthiest individuals to have ever lived, Rockefeller, said, “I have made many millions, but they have brought me no happiness.” The rich Henry Ford [founder of Ford Motor Company] once said, “I was happier when I was a mechanic.” Even Solomon, the wealthiest man in the Bible, said, “The sleep of a laborer is sweet, whether he eats little or much, but the abundance of a rich man permits him no sleep” [Ecc 5:12].

[Micah 6:11-16]❖

“Shall the wicked be justified by the balanced, or deceitful weights in the bag, whereby they have accumulated their ungodly wealth, and they that dwell in the city have uttered falsehoods, and their tongue has been exalted in their mouth?

"Therefore will I begin to strike you; I will destroy you in your sins. You shall eat, and shall not be satisfied; and there shall be darkness upon you; and he shall depart from you, and you shall not escape; and all that shall escape shall be delivered over to the sword. You shall sow, but you shall not reap; you shall press the olive, but you shall not anoint yourself with oil; and shall make wine, but you shall drink no wine; and the ordinances of My people shall be utterly abolished. For you have kept the statues of Omri, and done all the works of the house of Ahab; and you have walked in their ways, that I might deliver you to utter destruction, and those that inhabit the city to hissing: and you shall bear the reproach of nations."



Friday, August 22, 2025

FBI Raids Home of the Founder of the Genocidal 'Prosperity Party' of Ethiopia, John Bolton

 


https://www.bitchute.com/video/8D2tA5OpJsbN/

https://rumble.com/v6xy1xe-fbi-raids-home-of-the-founder-of-the-genocidal-prosperity-party-of-ethiopia.html

ተዓምረ ፍልሰታ!

👹 የዘር አጥፊው ጋላ-ኦሮሞ 'ብልጽግና ፓርቲ' መስራችና የዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን መኖሪያ ቤት በኤፍ. . አይ ተወረረ።

😈 ወንጀለኛውን የብልግና ፓርቲን ጆን ቦልተን እንደመሰረቱት እና ቀደም ሲል ቆሻሻው ግራኝ አህመድ አዲስ አበባ ላይ ቦንብ አፍንድቶ ንጹሀንን ከገደለ በኋላ ኤፍ..አይን ወደ አዲስ አበባ መጋበዙንና ኢትዮጵያ ቀስበቀስ የአሜሪካ እና አውሮፓ ቅኝ ግዛት እየሆነች መምጣቷን ከአምስት ዓመታት በፊት ጠቁመን ነበር። አዎ! የአሜሪካ ኤምባሲ ከእንጦጦ፣ የአሜሪካ ሰራዊት ከጂቡቲ ሆነው ነው ኢትዮጵያን እየገዟት ያሉት። የ 'ቃኛው ጣቢያ' ኤርትራን ለቅቆ ከወጣበት ወቅት ጀምሮ። ይህ መጭው ትውልድ በጽኑ የሚጠይቀን አሳዛኝ፣ አንገብጋቢ እና አሳፋሪ ጉዳይ ነው።

🔥 ሥልጣን ላይ ያወጣችሁንግ ቆሻሻችሁን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ባፋጣኝ በእሳት ጥረጉት ብለናል። ግዴታችሁ እኮ ነው! አሥር ሰው በቂ እኮ ነው!

👮 FBI Agents Raid John Bolton’s Home and Office

The FBI raided the Bethesda, Maryland, home and office of John Bolton early Friday morning. Multiple agents entered the residence of the ex-national security adviser to Donald Trump.

Bolton, 76, served as adviser for 17 months during President Trump’s first term in office.

💭 Tucker Carlson: Mike Pompeo Threatened To Arrest Me if I Revealed The CIA Killed President Kennedy

https://wp.me/piMJL-dbD

https://www.bitchute.com/video/9jxcXMlkzltl/

💭 ታዋቁው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን በትግራይ ጀነሳይ ተጠያቂ ከሆኑት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ የሆኑት የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚስንት ማይክ ፖምፒዮ ፕረዚደንት ኬኔዲ.አይ.ኤ መግደሉን ከገልፅኩ በኋላ ለእስር እንደሚዳርጉኝ ሲዝቱብኝ ነበር።” ብሏል።

አዎ! የሚያስገርም አይደለም፤ ኤዶማዊው ሮማዊ እና የፋሺስት ጣልያናውያን ዝርያ ያለባቸው ማይክ ፖምፔዮ የሲ.አይ.ኤ ሃላፊ ነበሩ።

ከዓመታት በፊት ታች የቀረቡትን ጽሑፎች አቅርቤ ነበር። ልብ እንበል፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ፣ በአርሜኒያ፣ ሩሲያ እና ዪክሬን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንደ ማይክ ፖምፔዮ ባሉ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች አማካኝነት ነው። የሁሉም ተልዕኮ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ከምድረ ገጽ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ እስማኤላውያኑ፣ ቱርኮች፣ አዘርበጃን፣ ዩክሬን፣ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ የኢርትራ ቤን አሚሮች (አፈወርቂ አብደላ-ሃሰን)እና ሶማሌዎች ጥሩ አጋሮቻቸው ናቸው።

በኬኒያ ሰሞኑን ያየነው ድራማም የዚሁ ሤራ አካል ነው። የቀድሞውን የኬኒያን ፕሬዚደንትን ኡሁሩ ኬኒያታን አስወግደው ከጋላ-ኦሮሞዎች ጋር ዘንዷዊ ዝርያ ያለውን ወስላታውን ውሊያም ሩቶን ሥልጣን ላይ አወጡት፤ ትክክለኛዎቹ ኬኒያውን ይህ ስለገባቸው ማጉረምረም እና ማመጽ ጀመሩ፤ ሩቶም አዲሱን ህግ እንደማይፈርም አሳወቀ። እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ግን የብሪታኒያ እና አሜሪካ ቅኝ ግዛት የሆነችው እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪዋ ኬኒያ ኢትዮጵያን ታዋርድ እና የኢትዮጵያውያንንም ሞራል ታኮለሽባቸው ዘንድ የተፈጠረች ሃገር መሆኗ ነው። አስከፊ የቅኝ ግዛት ታሪክ ያላቸውን እንደ ኬኒያ ያሉትን ሃገራት በእነርሱ ቅኝ ግዛት በፈለጉት ያህል እና ልክ ያልወደቀችውን ኢትዮጵያን እያነጻጸሩ ለመላው ዓለም፤ “ተመልከቱ በእኛ ቅኝ ያልተገዛችውን ኢትዮጵያን፤ ከሁሉም ሃገራት የደኸየች፣ በጦርነት የምትታመስ፣ ሕዝቧም ረሃብተኛና በእኛ የእርዳታ ስንዴ ጥገኛ የሆነ ወዘተ” በማለት እራሳቸውን ከውንጀሉ ነፃ ለማድረግ ይሞክራሉ። ያልገባቸው ነገር ግን እራሳቸውን እያታለሉና በወንጀል ላይ ወንጀል እየፈጸሙ ወደ ጥልቁ እየወረዱ መሆናቸው ነው። አሁን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ተስፋ የማስቆረጡ/የሞራል መስበሩ ደረጃ ላይ ናቸው። ለዚህም ነው ሜዲያዎቻቸው ሁሉ፤ “ተመልከቱ ቅኝ የተገዙትን ኬኒያውያንን፤ ዲሞክራሲን ያውቃሉ፣ ለመብታቸው ይታገላሉ ቅብርጥሴ” እያሉ የኢትዮጵያውያንን ሞራል በመስበር ላይ ያሉት። ያውም እስካሁን ድረስ እውነትን መናገር ፈርተው ብሎም በአደርባይነት ሰብስክራይበር ለማብዛት/ለዶላር ሲሉ ለአመጽ ተገቢውን የቅስቀሳ ሥራ በጭራሽ ሰርተው የማያውቁት ግብዝ ሸለመጥማጣዎች።

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት
👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of
  • Demoralization
  • Destabilization
  • Insurgency
  • Normalization

ለማንኛውም በዚህ የኬኒያ አመጽ ሰሞን እንደ ጂኒ ጃዋር ያሉትን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ ቅጥረኞቻቸውን ብቅ እያደረጉ ሞኙን 'ኢትዮጵያዊ' ለማደናገርና ለማሳመን መሞከራቸው ገና የሕዝበ ክርስቲያኑን ደም ጠጥተው አለመርካታቸውን ነው የምናየው። ልብ እንበል ከግራኝ ባልተናነሰ እጅግ በጣም ወንጀለኞች ከሆኑ ጋላ-ኦሮሞዎች መካከል እነ ጂኒ ጃዋርን፣ በጭባጫ ደበሌን እና ሌሎችን በስልት ወደ ኬኒያ የላኳቸው እነዚህ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። 'በአፍሮሴንትሪክ' ጉዳዮች ላይ በዩቲውብ ፕላትፎርም የምትቀበጣጥረውንም 'ወንጌል ዘላለም' የተባለችውን ነፍሷን የሸጠች እኅታችንንም ወደ ናይሮቢ የላኳትም ሉሲፈራውያኑ ናቸው። ይህች ግለሰብ ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ክርስቲያን የትግራይ እናቶቻችንን እና እኅቶቻችን እንዲያ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲደፈሩ አንድም ቀን ድምጽ ሆናላቸው አታውቅም፤ ግራኝን እና ኢሳያስ አፈወርቂን ግን እያሞገሰች ስትዘግብ ቆይታለች። ወስላታ! ለመሆኑ ግለሰቧ ከየትኛው ጎሳ ትሆን?

🛑 ቴለርሰን ግራኝን ዙፋን ላይ አስቀምጦ ተጠረገ፣ ቦልተን ብልጽግናን መሥርቶ ተጠረገ ፥ ፖምፔዮስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2020

https://wp.me/piMJL-4kg

አባይን ለግብጽ ሸልሞ ይጠረግ ይሆን?

በአብዮት አህመድ መንግስት እጅ የታገቱትን፡ ምናልባትም የተገደሉትን እህቶቻችንን እያስታወሰን!

👉 ከሁለት ዓመታት በፊት፤ አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲ .

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ሲ.አይ.ኤ ኮትኩቶ ያሳደገውን አብዮት አህመድን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም እንዲችል ትዕዛዝ ሰጥተውት እንደነበር አሁን እያየነው ነው። በወቅቱ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ይህን በማወቃቸው ነበር በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት ማለት ነው። በሌላው ዓለም እንደሚደረገው፣ የህዋሃት መንግስት ለምን ሕዝባዊ ምርጫ በጊዜው አልጠራም?

ከዚህ የሬክስ ቴለርስን ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አል-ሲሲ

ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በአብዮት አህመድ የሚመራ መፈንቅለ መንግስት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የወሰኑበት ስብሰባ ነበር ማለት ነው። በኋላ ላይ ይህ ከሃዲ “ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” በሚለው መሃላው ይህን አረጋግጦልናል።

👉 ..አ ማርች 13/ 2018 .

ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቴለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።

👉 ፪ሺ፲፩ / 2011 .ም የ ብልጽግና አፍሪካ” ስልት ምስረታ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን “አዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂ” አቀረቡ። ይህንም ስልት “ብልጽግና አፍሪካ” የሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።

ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።

ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን አብዮት አህመድ ኢሃዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)

👉 ኅዳር ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ በአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው የእስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ

👉 ትናንትና የካቲት ፲ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ የቀድሞው የሲአይኤ (CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ አባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩ

የእርሳቸውስ ዕጣ ፈንታ ምን ይመስል ይሆን?

በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ በጎ ያልሆነ ዕቅድ በመያዝ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የሚደፍር ባለስልጣን፡ ስልጣኑን ብዙም ይዞ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንና ጆን ቦልተንም የድብቁን መንግስታቸውን ተልዕኮ ፈጽመው በተመለሱ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነትና ከብሔራዊ ደህነነት አማካሪ ኃላፊነቶቻቸው ተወገዱ።

🛑 አሜሪካ ከ፪ ዓመታት በፊት መፈንቅለ መንግስት አካሄደች፤ አሁን ደግሞ እስረኞችን አስፈታች | ሉዓላዊነት?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2020

https://wp.me/piMJL-4lS

🛑 የወራሪዎቹ የዋቄዮ-አላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን የማጥፋት ሤራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2020

https://wp.me/piMJL-5wP

🛑 በጽዮናውያን ላይ የተከፈተው ጦርነት አካል | ኮሮማውያኑ ጣልያኖች የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ መዥገሮች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2021

https://wp.me/piMJL-7l1

OCTOBER 24, 2019, Secretary Pompeo’s Meeting With The Orthodox Church Of Ukraine’s Metropolitan Epiphaniy

In 2019, Russian President Vladimir Putin expressed his outrage with secretary of state Pompeo for interfering in a major dispute between the Ukrainian Orthodox Church and the Russian Church. Pompeo said, "This political move is not good news for religious freedom. This is a clear and flagrant violation of freedom of religion. The split could turn into a heavy dispute, if not bloodshed." In July of last year, at a ceremony celebrating the 1,030th anniversary of the adoption of Christianity, Putin said: "Christianity was the starting point for the formation and development of Russian statehood."

☆ February 20, 2020 Italo-Americano Pompeo in Ethiopia

Popmeo to Ahmed: „Your Oromo government, UAE, Saudi Arabia, Eritrea, Amharas, Somalis and TPLF are allowed to start the genocidal war against the ancient Orthodox Christians of Northern Ethiopia on November 4, 2020 (US Election Day)„

In preparation for the upcoming genocidal war (2020 - ) against ancient Orthodox Christians of Northern Ethiopia, President Donald Trump announced that CIA director Mike Pompeo (Italian American) would be the new Secretary of State, replacing former Exxon-Mobil CEO Rex Tillerson.

September 30, 2020, Secretary Pompeo Accuses Russia of Co-Opting Orthodox Church

U.S. Secretary of State Mike Pompeo made a number of accusations against Russia and the Russian Orthodox Church in a press conference during his 2-day visit to Crete this week, where he met with Greek Prime Minister Kyriakos Mitsotakis.




Sunday, August 17, 2025

በገላትያ (ጋላ) ውስጥ የተዘረዘሩት ፲፮/16 የሥጋ ሥራዎች በእግዚአብሔር መንግሥት እንዳትገቡ ያደርጓችኋል

 

👹 ዛሬ በግልጽ የሚታዩት እነዚህ ሁሉ የሥጋ ሥራዎች በእናት ሃገር የተለመዱት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በውራሪነት እንዲገቡ ከተደረጉበት ወቅት ጀምሮ ነው። እስኪ ዲያብሎሳዊ ባሕርያቸውንና ሥራቸውን እንየው! ቅዱስ ጳውሎስ ሙሉ በሙሉ የእነዚህ የእግዚአብሔርና ልጆቹ ጠላቶች በሚያስደንቅ መልክ የሚገልጻቸው።

'ገላትያ' በላቲን (Gala'tae) እና በግሪክ (Γαλά'τες) ሲጻፍ፤ ጋላ'ቴ ነው።

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥ ፲፱፡፳፩ ]❖

. ዝሙት፥

. ርኵሰት፥

. መዳራት፥

. ጣዖትን ማምለክ፥

. ምዋርት፥

. ጥል፥

. ክርክር፥

. ቅንዓት፥

. ቁጣ፥

. አድመኛነት፥

፲፩. መለያየት፥

፲፪. መናፍቅነት፥

፲፫. ምቀኝነት፥

፲፬. መግደል፥

፲፭. ስካር፥

፲፮. ዘፋኝነት፥

ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭]❖

በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

እነሆ፥ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ። ብትገረዙ ክርስቶስ ምንም አይጠቅማችሁም።

ሕግንም ሁሉ እንዲፈጽም ግድ አለበት ብዬ ለሚገረዙት ሁሉ ለእያንዳንዶች ደግሜ እመሰክራለሁ።

በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።

እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።

በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።

በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ?

ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።

- የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው።

፲፩ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እስከ አሁን መገረዝን ብሰብክ እስከ አሁን ድረስ ለምን ያሳድዱኛል? እንኪያስ የመስቀል ዕንቅፋት ተወግዶአል።

፲፪ የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ።

፲፫ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ።

፲፬ ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።

፲፭ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።

፲፮ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።

፲፯ ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም።

፲፰ በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።

፲፱ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥

መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥

፳፩ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

፳፪ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።

፳፫ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።

፳፬ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።

፳፭ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።

፳፮ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።

👹ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች (እባብ ገንዳዎች) ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ በአዲስ አበባ” በሚል ርዕስ በአዲስ ኢትዮጵያ ቻኔላችን ከሦስት ዓመታት በፊት ልክነው የነበረውን ይህን ቪዲዮ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አስነስቶታል። ያው በራምብል ደግሜ ልኬዋለሁ።

https://rumble.com/v6xpd62-419407850.html

👉 'ዎርድ ፕሬስ' ጦማሬንም ያሳገደው በቅርቡ ለአንዴና ለመጨረሺያ ጊዜ በእሳት ተጠራርጎ ወደ ኤርታ አሌ የሚጣለው ይህ ቆሻሻ አገዛዝ ነው።

እንግዲህ ዛሬ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ፋሺስት ጣልያን እንኳን አድርጎት በማያቀው ድፍረትና ፍጥነት ኢትዮጵያውያንን ከአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ እየመነጠሩ፣ እያፈናቀሉ፣ እያገቱ፣ እየዘረፉና እየገደሉ ብሎም በቦታቸው ጋላ-ኦሮሞዎችን በማስፈር ላይ ይገኛሉ። ይህን ጽሑፍ በትግራይ ጀነሳይዱን በሚያጧጥፉበት ወቅት ከቪዲዮው ጋር አቅርቤው ነበር፤

💭 ኦሮሞ ፖሊሶች በየካ ሚካኤል አካባቢ የሚኖሩትን ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችን ሲያፈናቅሏቸውና ሲያንገላቷቸው

💭 ጄነራል አሳምነው ስለ ኦሮሞው አደገኛነት በተለይ ለአማራው ማስጠንቀቂያ በመስጠታቸው ተገደሉ

💭 ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ወራሪው እባብ 🐍

💭 ኮቪቪቪድ ወረርሽኝና ክትባት ከእባብ መርዝ መፈጠሩን

💭 የቅርጫት ኳስ ተጫዋቹ ኮቤ ብራያንት ከዚሁ የእባብ መርዝ ጋር በተያያዘ መሰዋቱን

💭 ዋቄዮ-አላህ በአረብኛው ሲጻፍ የቀደመው እባብ ቅርጽ እንዳለው

💭 ወረርሽኙ + ክትባቱ = የዋቄዮ-አላህ-ዘንዶው ዲያብሎስ መንፈስ

https://wp.me/piMJL-8eb

💭 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ወራሪው እባብ 🐍 ይህን የዘፈን ጽሑፍ አካፍለውናል፤

እሺ ! ይህ ግጥም የተፃፈው በአል ዊልሰን ነው።

ድንበራችን ጥሰው፤ "ኬኛ" እያሉ የሚመጡትን ወራሪ ህዝቦችን የሚመለከት ጽሑፍ ነው። ችግሮች እንዳይበዙብን በጣም በጥንቃቄ መኖርና ብልህና ንቁ መሆን አለብን

ስለዚህ ያው የእባቡ ግጥም፤ "በመንገድ ላይ ያለ እባብ" ይባላል።

ከዕለታት አንድ ቀን ጠዋት ወደ ሐይቁ በሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ሥራዋ የምትሄድዋ አንዲት ልበ-ለስላሳ ሴት ደካማና ግማሽ የቀዘቀዘውን እባብ አየችው።

ቀለማማውና ቆንጆ ቆዳ ያለው እባብም በጤዛ ተሸፍኖ ከርሞ ስለነበር፤ አሳዝኗት እያለቀሰች፤ "አይዞህ! እኔ እወስዳለሁ ወደ ቤቴ አስገብቼ በደንብ እንከባከበሃለው” አለችው።

ተንኮለኛው እባብም፤ "አዎ! ደጓ ለስላሳ ሴት ባክሽ ውሰጅኝ፤ ወደ ቤትሽ አስገቢኝ ስለ መንግሥተ ሰማያት ወስደሽ አስገቢኝ" ብሎ ተማጸናት።

ደጓ ሴትም እባቡን ለስላሳ፣ ምቹና አጽናኝ በሆነ የሐር ጨርቅ ጠቅልላ በእሳት ዳር ከጥቂት ማር እና ጥቂት ወተት ጋር አጠገቧ አኖረችው።

ያን ምሽት ከሥራ ወደ ቤት በፍጥነት ሄደች፤ ቤት እንደ ደረሰችም ያን ቆንጆ እባብ ተነቃቅቶና ተደስቶ አገኘችው።

ተንኮለኛው እባብም መልሶ፤" ደጓ ለስላሳ ሴት ባክሽ ወደ ቤትሽ ውሰጅኝ፤ እቀፊኝ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያት ብለሽ ወደ ቤትሽ አስገቢኝ" ብሎ በድጋሚ ተማጸናት፤

ደጓ ሴትም ተንኮለኛውን እባብ ብድግ አድርጋ በእቅፏ ያዘችውና፤ "እባብዬ፤ አንተ በጣም ቆንጆ እኮ ነህ፤ እኔ ባላመጣህና ባላስገባህ ኖሮ ወይኔ ትሞትብኝ እኮ ነበር"፤ ብላ ለስላስ ቆዳውን እያሻሸችና ጠበቅ አድርጋ አቅፋ እየሳመችው አለቀሰች።

ምስጋና ቢሱ ክፉው እባብ ግን "አመሰግናለሁ!” በማለት ፈንታ ሴትዪዋን በክፉኛ ንክሻ ነደፋት።

እባቡም መልሶ፤"ታውቂያለሽ ደጓ ለስላሳ ሴት ባክሽ ውሰጅኝ፤ እቀፊኝ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያት ብለሽ ወደ ቤትሽ አስገቢኝ!" ብሎ በድጋሚ ተማጸናት።

ደጓ ሴትም እያለቀሰች፤ "ምን ነካህ? ወደ ቤቴ አስገብቼህ አዳንሁህ፤ ታዲያ በፈጣሪ አሁን ለምን ትነድፈኛለህ? ንክሻህ እኮ መርዛማ ስለሆነ አሁን መሞቴ ነው።" አለችው።

🐍 ተሳቢው ወራሪ እባብም በፌዛማ ፈገግታ፤ "ዝም በይ፤ ሞኟ ሴት! እኔን ወደቤትሽ ከማስገባትሽ በፊት እባብ መሆኔን በደንብ ታውቂ እኮ ነበር፤ ቂል ነሽ!"። አላት። 🐍



Vigil Held for 3 Ethiopian Christians Killed in Mount Washington, Ohio Shooting

https://www.bitchute.com/video/5VS5gtICgXDP/ https://rumble.com/v6yuwj6-vigil-held-for-3-ethiopian-christians-killed-in-mount-washington-oh...