Showing posts with label ሉሲፈር. Show all posts
Showing posts with label ሉሲፈር. Show all posts

Thursday, March 19, 2026

የዛሬዋ ኢትዮጵያና የህወሓት ባንዲራዎች መልክና ምሳሌ ለዲያብሎስ የሞትና የባርነት ሕግና ሥርዓት የሚናገሩ ናቸው | ራዕይ ታይቶኛል፤ ቶሎ አስወግዷቸው!

https://rumble.com/v77c45y-435585814.html

በዛሬው በዓለ መስቀል ዕለት የታየኝ ኃይለኛ ሕልም ትርጉም እንደሚከተለው ነው፤

ሳታውቁም ሆነ አውቃችሁ፤ ይህን ሁሉ ዕልቂትና መከራ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባለው ኢትዮጵያዊ ሕዝችን ላይ እንዲመጣ ዘር አጥፊዎቹን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎችንና አጋሮቻቸውን የጋበዘውን እና ከሃዲው ዳግማዊ ምኒልክ እና ኤዶማውያኑ አጋሮቹ የሰጣችሁን የሉሲፈርን ሕወሓትን ባንዲራ ዛሬም የምታውለበልቡ፣ በየማህበረሰባዊው ሜዲያ የምትለጥፉ ወገኖች ሁሉ በየቤታቸው መቅሰፍት ይገባ ዘንድ ግድ ይሆንባችኋል፤ ዋ! ! ! ጉዳዩ የእልህ ወይም የመበሻሸቅ ጉዳይ አይደለም። የሕይወት ጉዳይ ነው!

ከሃዲው ስጋዊ ምኒልክ እና ኤዶማውያኑ ሮማውያን ሞግዚቶቹ የአክሱም ኢትዮጵያዊ የመንፈስ ማንነትና ምንነታችሁን ለመስረቅና የራሱ ለማድረግ 'ትግራይ''ኤርትራ''አማራ' የሚሉትን የቦታ መጠሪያዎችን ሰጧችሁ/ሰጡን፣ መንፈሳዊ የሆነውን ብርቅዬ የግዕዝ ቋንቋን እንዳትናገሩ/እንዳንናገር አደረጉን፣ የጽዮንን ሰንደቅ ነጥቀው የስጋ (ዲያብሎስ) መልክና ምሳሌ የሆነውን ባንዲራ አሸከሙን፣ አሁን መንፈሳዊ ማንነታችንን እና ምንነታችንን ለመንጠቅ/ለማስነጠቅ ጥቂት ነው የቀራቸው። ዋ! ! ! እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንን በጣም ክቡሩን ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያናዊ ማንነቱን/ብኩርናውን እንደ ዔሳው ለሉሲፈር የሚሸጥ ሁሉ በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ እንደ ዔሳው የተጠላ ይሆናል።

ይህን የምታነቡ ሁሉ መልዕክቱን ባካችሁ ባፋጣኝ አስተላልፉት፤ የታየኝ ኃይለኛ ሕልም/ራዕይ ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።

ግን እንዴት ነው መንፈሳውያን የሆኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች በዚህ ቁልፍ ጉዳይ ዙሪያ በቸልተኝነትና ግድየለሽነት ዝም ማለቱን የመረጡት? እነዚህ ባንዲራዎች እኮ ሕዝባችንን በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች እያስጨረሱት እና እያሰቃዩት ነው። እስኪ አስወግዷቸውና የታላቁን ንጉሥ የአፄ ዮሐንስ አራተኛ ሰንደቀን ለመስቀል ሞክሩ፤ ለሕዝባችን እና ለሃገራችን ባጭር ጊዜ ውስጥ ድል፣ ፍቅር፣ ሰላም እና ብልጽግና ይመጡላቸዋል/ይመጡልናል። ታዲያ ይህን ማየት አትፈልጉምን?

ኢትዮጵያን ዛሬ ተቆጣጥረዋት ያሉት በእግዚአብሔር ያልተመረጡትና ጠላቶቿ የሆኑት መንግስታት፣ ቡድኖች፣ ፓርቲዎችና መሪዎቻቸው ናቸው።

የአድዋው ድል የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ/አድዋውያን ድል እንጂ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች የሆኑትና የስጋ ማንነትንና ምንነትን የወረሱት የአራቱ የዳግማዊ ምንሊክ 'ብሔር በሔረሰቦች' ትውልዶች፦

  • ፩ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
  • ፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ

ድል አይደለም። ይህም እግዚአብሔር አምላክ በቪዲዮ የቀረጸው እና ዛሬ በገሃድ እየታየ ያለ ሃቅ ነው!

የአድዋን ድል ከእግዚአብሔር፣ ከቅዱስ ጊዮርጊስና ከአድዋ ሕዝብ ነጥቀህ፣ ለከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ስትሰጥና ታሪካዊ ጠላት ቱርክንና አረብን ጋብዘህ የአድዋን ሕዝብ ስታስጨፈጭፍ እግዚአብሔር አምላክ ምን የሚያስብ ይመስለናል?!

💭 በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጂሃድ፣ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው

ለዚህ ደግሞ አራቱም የከሃዲው ዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ርዝራዦች ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጎን በመሰለፍ ተሳትፈውበታል። ከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች + መሀመዳውያኑ + መናፍቃኑ መሳሪያዎቻቸው ናቸው።

በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ በሚገኘው የሕንፃፅ ትልቅ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ውስጥ አሰቃቂ ሁኔታዎች አሉ።

ሕወሓት ያውቀዋል። የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ያውቀዋል። የተባበሩት መንግስታት እና ሌሎች የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶችም እንዲሁ ያውቁታል።

• “የውጭ ለጋሾች ቸል ብለው ጀርባቸውን ይሰጡናል፡ ሕይወታችንን የሰጠንበት ፓርቲ (ህወሓት) ጀርባውን ሰጥቶናል።”

ህወሀት በቡድን በመታገል እና አላስፈላጊ ህዝባዊ ስብሰባዎችን በመጥራት ተጠምዷል።

ንቃተ ህሊናው ትንፋሹ ነው። ህወሓት ከደከሙና ከተራቡ ተፈናቃዮች የፓርቲ አባልነት መዋጮ ይሰበስባል።

👹 የህወሓትን ዋና መስሪያ ቤት በመቀሌ የምትመራዋ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር፣ ተፈናቃዮች፤ 'የህወሓት ፓርቲ ህልውና እንጂ የእነርሱ ሕይወት እንዳማያሳስባቸው' እንደሚነግሯት ትናገራለች። እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ!

👹 ለዚህ አደጋ ተጠያቂዎቹ የፋሽስቱ ጋላ - ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ፣ ህወሓት፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር (ቲራ) እና የአማራ ሃይሎች ናቸው።

😢😢😢ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😢😢😢ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😢😢😢ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

👹 አረመኔ ጋላ - ኦሮሞዎች እና አጋሮቻቸው ሁሉ ወዮላችሁ!

👹 አረመኔ ኦሮማራ /አማሮች እና አጋሮቻቸው ሁሉ ወዮላችሁ!

👹 የህወሓት አምላኪዎች እና አጋሮቻቸው ሁሉ ወዮላችሁ!

👹 የሻዕቢያ አምላኪዎች እና አጋሮቻቸው ሁሉ ወዮላችሁ!

😇 እግዚአብሔር አምላክ በአምሳዩ የፈጠረውና እስከ ዘመን ፍጻሜ ድረስ ጸንቶ የሚቆየው የመጀመሪያው የሰው/ አዳሜ ጥንታዊ ዝርያ የሚገኘው በሰሜን ኢትዮጵያ በታቦተ ጽዮን ዙሪያ ነው። ትንሽ ቆይቶ የተወለደውም የዳግማዊ አዳም/የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተሰብም የሚገኘው በዚሁ አካባቢ ነው።

የቀደመው ሰው በምኞት ሕግ ተታልሎ የተሰጠውን ኪዳን ከሻረ በኋላ የተገለጠው ሁለተኛው የሰው ዘርም የሚገኘው በኢትዮጵያ ምድር ነው/በደቡብ ኢትዮጵያ ነው። ይህ ሁለተኛው የሰው ዘር ከእባቡ ዘር የተወለደ፣ የተፈጠረ፣ የተገኘ፤ ማለትም ቻርለስ ዳርዊን እንዳሳወቀው፤ ከዝንጀሮ/ከእንስሳ የመጣ የሰው ዘር ማለት ነው። ይህም ማለት እንስሳት በተፈጠሩበት ሕግ የተፈጠረ ሰው ማለት ሲሆን ከእንስሳ መንፈስ የተወለደም ወይም ከእንስሳ የዘር ሐረግ ይህ ሰው እንስሳዊ መሆኑን እናስተውል።

እንግዲህ እየመረረን ቢሆንም ይህችን ሐቅ ዋጥ እናድርጋት፤ ዛሬ በዓለም ላይ በተለይ በሃገራችን የምናያቸው የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጆች/ዲቃላዎች በእባቡ መንፈስ የተወለዱ የስጋ ሕዝቦች ናቸው። ዲያብሎስ ለስሙና ለክብሩ የፈጠራቸው ሕዝቦች ናቸው። ለዚህም ደግሞ የእንስሳትን ስምና ክብር ተቀብለዋልና የዲያብሎስ ባሪያዎች ሆነዋል። እነርሱ እርስበርስ በደንብ ይተዋወቃሉ። ማን ማንን እንደሚረዳ፣ ማን ከማን ጋር እንደሚያብር ደምበኛ ማሳያ ነው።

ሉሲፈራውያኑ ቴክኖሎጂን ተጠቅመው የመጀመሪያውን የእግዚአብሔር ፍጥረት (ተፈጥሮን፣ አየርን፣ ውሃን፣ እጽዋትን፣ ስጋን፣ አታክልትን፣ ፍራፍሬን፣ ጥራጥሬን ባጠቃላይ ምግቡንና መጠጡን) ሁሉ በሉሲፈር አምሳይ በመፍጠር ላይ ናቸው። ምናልባት ከግማሽ በላይ የሚሆነው የምድር ነዋሪም የዕባቡ/ሉሲፈር ልጅ ነው። ዛሬ የኮቪድ ክትባት የሰውን ልጅ ወደ ዕባቡ ልጅ ለመለወጥ ምን ያህል አስተዋጽ ዖ እንዳደረገ ለመናገር አልችልም፤ ነገር ግን ከዚህ በኋላ የሚመጡትን ክትባቶች በፈቃዱ የሚከተብ ሁሉ የዕባቡ ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጅ ለመሆን የወሰነ መሆኑን አስረግጨ ለመናገር እደፍራለሁ። ክወዲሁ ዋ! እንላለን።

እስከ ዛሬው ዘመን ድረስ የዘለቀው የዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ መንግስት የተመሠረተው በሉሲፈር/ በአህዛብ ህግና ሥርዓት ሲሆን የመንግስቱ አወቃቀርም የአህዛብን መንግስታት የተከተለ ነበር። ዳግማዊ ምንሊክ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ከሃዲ የሉሲፈር ባሪያ ስለነበሩ በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው እርዳታ ትኩረታቸውን በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ላይ አድርገው የክርስቶስን ቤተሰቦች ለመከፋፈል፣ ለመዋጋትና መጨፍጨፍ፣ አግ ዓዚያዊውን የሃይማኖት፣ የባህል፣ የቋንቋና ወግና ሥርዓትም በሉሲፈር/አህዛብ ርኩሰት ለመተካት ወሰኑ። በመንግስት ደረጃ የሚንስትሮች ሹመት/መሾምም፣ በግዕዝ ፈንታ የአህዛብ ቋንቋ መጠቀመም የተጀመረው በምንሊክ ዘመን መሆኑን እናስታውስ።

አስቀድሞ የነበረው የመንግስት ወግና ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የተቀየረው በምንሊክ ዘመን ነበር። ይህ ሁሉ ዲያብሎሳዊ የጥፋት አሰራር እየተፋጠነ የሄደው ደግሞ ከአድዋው ጦርነት በኋላ ነው ለማለት ይቻላል።

የአሁኗ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ሕዝቦች አገር ናት። በመንፈስ እና በስጋ ሕግ የተዘጋጀ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት።

እንደ አፋር፣ ሶማሌ፣ ጋላ-ኦሮሞ (ቦረና) ያሉ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች ከዝቅተኛ፣ ቆላማ እና በረሃማ ቦታ የተገኙ ሲሆን የመንፈስ ማንነትና ማንነት ያላቸው ሕዝቦች ደግሞ ከከፍተኛ፣ ደጋማ/ወይናደጋማ እና ተራራማ የተገኙ ናቸው። ሁለቱ ቦታዎች እጅግ በጣም የተለያየ ማንነትና ምንነት ያላቸው ቦታዎች ናቸው። የተፈጠሩበትም ሕግ በእጅጉ ይለያያል። ይህም ማለት ከተራራማ ቦታዎች የተገኘው እንደ 'ተጋሩ' እና 'አማራ' ያለው ሕዝብ ከበረሃማ ቦታዎች ከተገኙት እንደ አፋር፣ ሶማሌ እና ጋላ-ኦሮሞ አንድ ዓይነት አካል/አስተሳሰብ፣ ፍላጎትና ስሜት የሌላቸው በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ሕዝቦች ናቸው ማለት ነው። የመለያያታቸውም ምስጢር በቦታዎቹ ሕግ (የዓየር ንብረት ጸባይ) ከፍተኛ ልዩነት የተመሰከረ ነበር። ሰው የተፈጠረበት አፈር ማንነትና ምንነት ወራሽ ነው። የዛንም ቦታ ማንነትና ምንነት የሚወርሱበት ምስጢር በምድሩ የአየር ንብረት ፀባይ ነው። የሰው ልጅ ሐይማኖቱ የተዘጋጀው "በዓየር ንብረት ፀባይ" ሕግ በኩል ነው። ይህም ማለት ሰው ሐይማኖትም ይሁን መንግስት የሚያደርገው የሚኖርበትን ምድር የዓየር ንብረት ፀባይ ነው ማለት ነው። ክርስትና በወያን ደጋ የምድር አፈር ሕግ ሲገለጽ፣ እስልምና ደግሞ በበረሃ ማለትም በሙቀት ሕግ ይገለጻል። ይህን መለኮታዊ ምስጢር በደንብ ልናስተውለው ይገባናል። የእግዚአብሔር መንግስት (መንፈስ) የዓየር ንብረት ፀባይ ምርጫ 'ወይና ደጋማ" ሲሆን የዲያብሎስ (ስጋ) መንግስት የዓየር ንብረት ምርጫ ደግሞ "በረሃማ/ሞቃታማ" ነው። ስለዚህም ነው በአብዛኛው ሞቃታማ አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ሕዝቦች "እስላም" የሚሆኑት። ምክንያቱም የሙቀት ሕግ የስጋ ሕግ ነውና። እስልምና ደግሞ የስጋ አምልኮ መሆኑ አይካድም። እነዚህ ሁለት አካላት ደግሞ አንዱ አንዱን በመግደል እንደ መንግስት የሚገለጡና የሚነግሱ ሕጎች ናቸው። ስለዚህም ነው ዛሬ በስልጣን ላይ የተቀመጡት ዘር አጥፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ዘ-መንፈስን እየጨፈጨፉ ያሉት፤ ምክኒያቱም ልባቸው ለደቡብ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ እና ከአረብ በረሃዎች ለተገኙ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ብቻ የሚመታው።

የአሁኗ ኢትዮጵያ 'አገር' ማለት ምን ማለት እንደሆነ ባልተረዱ፣ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ 'ፈጠራ' አገር ናት። 'ኢትዮጵያዊነት' የሚባለውም ከሃዲው ዳግማዊ ምኒልክ በፈጠሯት 'ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ' ውስጥ የሚኖረውንም ሕዝብ ማንነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችው ትክክለኛው ኢትዮጵያ ሳትሆን የመንፈሳዊውን ቀዳማዊ ምኒልክ ስምና ክብርና ለመውረስ ሲሉ እራሳቸውን ዳግማዊ ምኒልክ ብለው እንዲሰይሙ የተደረጉት ከሃዲ የስጋ ምኞታቸው የፈጠራት የፈጠራ/የሀሰት ኢትዮጵያ ናት – ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ። አገር ማለት የምድር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት ፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ምድር ማለትም ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል። አእምሮ የጎደለው ምኞት ነበር።

ዳግማዊ ምኒልክ እነዚህን አንድ መሆን የማይችሉ ሁለት መንግስታዊ አካሎች/ማንነቶችና ምንነቶች አንድ አድርጌ እገዛለሁ ባሉ ጊዜ ነበር የተቀደሰችውን ምድር ኢትዮጵያን ገድለው የቀበሯት። ለኢትዮጵያ የጥፋት ምስጢር ሆኖ የምናገኘው አንዱ የሥልጣን ምኞት የዳግማዊ ምኒልክን የማስታረቅ አገልግሎት ይሆናል። የኢትዮጵያም የሕይወትና የነጻነት ማንነትና ምንነት ሞትና ጥፋት የተሰራውም እዚህ የምኞትና የጥፋት ሕብረትና አንድነት ላይ ነበር። መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ገዢና የበላይ መሆን የሚችለው የስጋን አካል በማጥፋትና በኃይል በመግዛት ብቻና ብቻ ነበርና። ያ መንፈሳዊ ሕዝብ ከስጋ ጋር ሕብረትና አንድነት ሲፈጥር ያ ትክክለኛ የኢትዮጵያዊነት ስምና ክብር ሞተ፤ ኦሮማይ። ተፈጸመ።

ዳግማዊ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያም ውስጥ በመጨረሻ የታየውና ራሱን የገለጠው እውነት ከዚህ የተለይ አልነበረም። "የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት" በሚለው ሉሲፈራዊ የዲሞክራሲ ንድፈ ሀሳብ ተሰውሮ፣ አራተኛውና የመቨረሻው የዳግማዊ ምኒልክ መንግስት ሲሆን አስቀድሞም የተቀባው ይህ የስጋ ማንነትና ምንነት ሲሆን ከምኒልክ ሞት በኋላ ሳይውል ሳያድር በልጅ ኢያሱ በኩል በዙፋኑ ላይ ተገልጦ ለአፍታም ቢሆን የታየው አንዱ ይህ የስጋ ማንነትና ምንነት ነበር። የልጅ ኢያሱ ንግስናም 'የብሔር ብሔረሰቦች እኩለነት' የሚለው የፈጠራ ንድፈ ሀሳብ ወደ ፊት እንደ መንግስት እንደሚገለጥ አስቀድሞ የተናገረና ያሳየ ንግርት ነበር ለማለት ያስደፍራል።

አራተኛውና የመጨረሻው የዳግማዊ ምኒልክ መንግስት የሆነው የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና መንግስት የተመሰረተበት የሞትና የባርነት ሕግና ሥርዓት መገለጫ የሆነውና 'የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት' የሚለው የተሰወረ የስጋ ፍልስፍና ሉሲፈራዊ ተልዕኮ እንዳለው ዛሬ እጅግ በሚያሳዝን፣ በሚያስለቅስና በሚያስቆጣ መልክ በግልጽ እያየነው ነው። 'የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት' የሚለው የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሀሳብ የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ሕግ) ለማንገስ የሚሠራ የሞትና የባርነት ሥርዓት መሆኑን የሚያሳየንን አንድ ምስጢር ለመጥቀስ ያህል፤ የህወሓት ኢህ አዴግ/ብልጽግና የተዘጋጀበት መልክና ምሳሌ ለማስመስከር የብሔር ብሔረሰቦችን ህብረ ብሔራዊነትና የልዩነት አንድነት ምሳሌ የሆነችውንና በባንዲራው ላይ በደማቁ የተሳለችውን ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ መመልከት እንችላለን። የስጋ (ዲያብሎስ) መልክና ምሳሌ ናትና። ይህችም የመንፈስ ሞት ነበረች። በዚህችም መልክና ምሳሌ ሉሲፈር ሰውን ለስሙና ለክብሩ ፈጥሮታል።

የዚህ ሕዝብ ስምና ክብር የስጋ ነበርና። በስጋ ሕግ የተዘጋጀ የሞትና የባርነት ምንነትና ምንነት ያለው ሕዝብ ስለሆነ ነው። ለዚህችም ምድር ጥፋት የሆናት ይህ ዲቃላ የስጋ ማንነትና ምንነት ነው። ምክኒያቱም የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ አራተኛ የተባለው የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና መንግስት ነውና። ይህም ማለት የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግናን የጸነሰው የዳግማዊ ምኒልክ የስጋ ምኞት ነበር ማለት ነው። ብዙዎች ህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና የዳግማዊ ምኒልክ መንግስት መሆኑን ዛሬም አያውቁም፣ አይረዱትም። እውነቱ ግን ይህ የዳግማዊ ምኒልክ ቅሌት ነው ህወሓትን/ኢህአዴግን/ሻዕቢያን/ብልጽግናን የቀባውም ይሁን ያነገሰው። ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት በአድዋው የዘር ማጥፋትና የማዳቀያ ምህንድስና ጦርነት ወቅት ልክ እንደዛሬው ከሃዲው ዳግማዊ ምኒልክ ሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያን ቆርሰው ለጣልያን እና ፈረንሳይ ሲሰጡ ለመጭው ዘመን የሚያገለግሏቸውን ዲቃሎች በአደዋ ዙሪያ አፍርተው ነበር የሄዱት። ህወሓቶች የዚህ አስከፊ ዘመን ብልሹ ፍሬዎች ናቸው። 'የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት''ዲሞክራሲ' ቅብርጥሴ ስጋን በማንገስ የሚሠራ የተሰወረ ተልዕኮ፣ ዓላማና ግብ ያለው የስጋ ምኞት ነው። ዲሞክራሲያዊ መንግስት ማለት የስጋን ሕግ የሚያነግስ የጥፋት ምኞት ማለት ነው። ዲሞክራሲ የአውሬው መንግስት የሚመሰረትበት የስጋ ሕግ ነው። የእግዚአብሔርን መንግስት የሚሽርና የዲያብሎስን መንግስት የሚያቆም የጥፋት መሻት መረዳት መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። ዳግማዊ ምኒልክ እና ትውልዶቻቸው ሁሉ ለእግዚአብሔር ስምና ክብር የተመረጡ መሪዎች አይደሉም።

እነዚህ በእግዚአብሔር ያልተመረጡ መንግስታትና መሪዎቻቸው 'የሃይማኖት እኩልነት፣ ሃገር የጋራ ነው፣ ሃይማኖት የግል ነው' ይላሉ። ግን 'የሃይማኖት እኩልነት' የሚባለው ነገር በተጨባጭ በነባራዊው ዓለም ውስጥ በጭራሽ የለም። "እኩልነት" የሚለው ጽንሰ ሀሳብ ስጋን በመንፈስ ላይ ለማንገስ የሚሠራ ሽፋን ወይም ካባ ነው። ምስጢሩ የተሰወረው 'እኩልነት' በሚለው የፈጠራ (ሀሰት) ቃል መሆኑን እናስተውል። ስለዚህ 'የሃይማኖት እኩልነት' የሚለው የዲሞክራሲ ንድፈ ሀሳብ ዋነኛው ዓላማ የስጋን ሕግና ሥርዓት እንደ መንግስት በማንገስ የመንፈስን አካል (ሕግ) ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መግደል መሆኑ ግልጽ ነው። ዓለምም እያሳየችን ያለችው ይህን ነው።

ይህን ምስጢር አሁን ኢትዮጵያ በወደቀችበት ሕግና ሥርዓት በኡል በጥቂቱ እንይ። ኢትዮጵያን አሁን

እየመራት ያለው የመንግስት ሕግና ሥርዓት (የሃይማኖት ፖሊሲ) “የሃይማኖት እኩልነት" በሚል መሠረት ላይ የቆመ ነው። ይህም ማለት ክርስትና እና እስልምና/ዋቀፌና እኩል መብትና ነፃነት አላቸው ማለት ነው። ለዚህ የሀሰት ንድፈ ሀሳብ ማለትም የሃይማኖት ፖሊሲ ሽፋን የሆነው ሁሉም ሃይማኖቶች እምነታቸውን በነጻነት የማምለክ፣ የማስፋፋትና የማሳደግ ብሎም የማሸጋገር መብት አላቸው የሚለው የዲሞክራሲ መብት ነው። ይሁን እንጅ እነዚህ ሃይማኖቶች በእኩልነትና በአንድነት መስፋፋትም ይሁን መመለክና ከትውልድ ወደ ትውልድም ይሁን ከቦታ ወደቦታ መሸጋገር አይችሉም። ምክንያቱም ከሁለቱ ሕግና ሥርዓቶች አንዱ አንዱን ገድሎ መንግስት ይሆናልና ነው። የሃይማኖት እኩልነት የሚለው የስጋ ፍልስፋን ማለትም የዲሞክራሲ ንድፈ ሀሳብ ውስጠ ምስጢርም እርቃኑን ተገላልጦ ራሱን ለሕዝብና ለአህዛብ የሚያሳየው እዚህ መረዳት ላይ ይሆናል። በየትኛው ጊዜም ይሁን ቦታ የተመሠረተ የትኛውም መንግስት ከእነዚህ ሁለት ሕግና ሥርዓቶች በአንዱ ብቻና ብቻ ይመሠረታል። ከእነዚህም ሁለት ሃይማኖቶች (ሕጎች) ውጭ ሰውን የሚገዛ ሌላ መንግስት (ሕግ) የለም። ምክኒያቱም ሰው የተፈጠረው በሕግ ነውና። የተፈጠረበትም ሕግ የሚናገረው በእርሱ ላይ እንደ መንግስትም ይሁን እንደ ሃይማኖት የሚግለጡ ሁለት ሕግና ሥርዓቶች መኖራቸውን ነው።

እንደዚህ ከሆነ አሁን ራሱን 'የሃይማኖት እኩልነት' በሚል ካባ ስውር በዚህች ምድር ላይ የነገሰው የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና መንግስት የተመሰረተው በየትኛው ሕግና ሥርዓት ማለትም ሃይማኖት ይሆን? በክርስትና ወይስ በእስልምና? መልሱ አንድና አንድ ነው፤ በእስልምና ሕግና ሥርዓት! (የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ በሑዳዴ ፆም ወቅት ክርስቶስን ረስቶ፤ 'እንኳን ለረመዳን አደረሰን!“ እያለ ከመሀመዳውያኑ ጋ ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ያፈጥራል። እንደነ ጌታቸው ረዳ ያሉት ከሃዲ ቆሻሾች ደግሞ የመስቀል በዓል ወቅት ጸጥ ብለው ለአጋንንታዊው ኢሬቻ "እንኳን አደረሳችሁ!“ ለማለት ሲፈጥኑ አስመስክረዋል።)

በባንዲራው ላይ ያለችውም መልክና ምሳሌ ይህን እውነት ትመሰክራለች። ይህችም መልክና ምሳሌ አዳምን ወይም የሰውን ልጅ እንዳይበላው በተከለከለው ዕፀ በለስ በኩል በስጋ ሕግና ሥርዓት በመልኩና በምሳሌው ለፈጠረው ለዲያብሎስ ሕግና ሥርዓት፣ መልክና ምሳኤል ናት። በዛሬዋ ኢትዮጵያና በህወሓት ባንዲራዎች ላይ ያለችው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ መልክና ምሳሌም ለዲያብሎስ የሞትና የባርነት ሕግና ሥርዓት የምትናገር ናት። ይህችንም ኮከብ ደግሞ በእስልምናው እምነት መልክና ምሳሌ (ሎጎ) ውስጥ በሰይጣናዊው መስጊድ ሚናራ ላይ ከላይ ሆና በቀላሉ ይመለከቷታል። የኮከቧ መልክና ምሳሌ የእስልምናው መንግስት ሕግና ሥርዓት ሎጎ ነው። ይህ መልክና ምሳሌ ነው ዛሬ ዓለምን የሚገዛው የዘንዶው መንግስት ሕግና ሥርዓት። ይህችም ኮከብ ምሳሌነቷ ለአምስቱ የስጋ ስሜት ህዋሳት ሲሆን ይህም ስለ ስጋ አካል (ሕግ) የሚናገር የዲያብሎስ መንግስት የሞትና የባርነት ሕግና ሥርዓት ነው። የስጋ ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይል ነው። ዲያብሎስ የራሱ ያደረገውን የሰውን ልጅ በመልኩና በምሳሌው የፈጠረበት መልክና ምሳሌ ነው። ህወሓት ለምን የዳዊትን ኮከብ ለመንግስቱ ሕግና ሥርዓት መልክና ምሳሌ ለማድረግ አልፈለገም? የዳዊት ኮከብ የሰውን ልጅ ከምርድር አፈር በመልኩና በምሳሌው አስቀድሞ የፈጠረውን የእውነተኛውን አምላክ የእግዚአብሔር ሕግና ሥርዓት ማለትም መልክና ምሳሌ የሚናገር ነው። ለምን ይህን መልክና ምሳሌ ማንገስ አልፈለገም? አሁን ውስጠ ምስጢሩ የገባን ይመስለኛል።

ይህን እጅግ ድንቅ መለኮታዊ ምስጢር የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሰሜን ኢትዮጵያውያን የማወቅ ግዴታ አለባቸው።

Spain Installs a Cross on The Highest Point of The Pyrenees Mountains

https://www.bitchute.com/video/9d1k6Jd9XFQB/ https://rumble.com/v77cbk2-spain-installs-a-cross-on-the-highest-point-of-the-pyrenees-mountai...