Showing posts with label ጂኦሎጂ. Show all posts
Showing posts with label ጂኦሎጂ. Show all posts

Wednesday, April 29, 2026

Ethiopian Sensation: Evidence of What May Be World’s Oldest Cremation Found

https://www.bitchute.com/video/lI13ndQjTS2f/


😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

🔥 ስሜት ቀስቃሽ ዜና ከኢትዮጵያ፤ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው በዓለም ላይ እጅግ ጥንታዊ የሆነው የሰው አካል የማቃጠል ሂደት ማስረጃ ተገኘ

በመቶ ሺህ/100,000 ዓመታት ገደማ የቆየው በዓለም ላይ እጅግ ጥንታዊው የተመዘገበ የማቃጠል ሂደት ማስረጃ በኢትዮጵያ አፋር ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በአርኪኦሎጂስቶች (በመሬት ውስጥ የተቀበሩ ቅርሶችን አጥኚዎች) ተገኝቷል።

የተቃጠሉት የሰው አጥንት ቁርጥራጮች በዳዋይቶሊ ጂኦሎጂካዊ ምስረታ (በምድር ንጣፍ ውስጥ ወጥ የሆነ አካላዊ ባህሪ) 'ፋሮ ዳባ' ደለል ንብርብር ውስጥ ከተገኙት ሶስት የሆሞ ሳፒየን ቅሪተ አካላት አንዱ ናቸው። እዚያም የአፈር መሸርሸር ቀደም ሲል የተቀበሩ የድንጋይ ዘመን ቅርሶችን ቀስ በቀስ እያሳየ ነው።

👉 ይህን መረጃ ሳነብብ ወዲያው የመጡልኝ ሦስት ሃሳቦች፤

፩ኛ. የቁሳቁስ ማስረጃ ፈላጊዎቹ ስጋውያን አሁን ደግሞ ምን አስበውልን/አቅደውልን ይሆን?

፪ኛ. ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንድ የሥራ ባልደረባየ አባቱ እንደሞቱበት በሃዘን ከነገረኝና ካስተዛዘንኩት በኋላ የአባቱ አስከሬን ተቃጥሎ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንደተወሰደ አሳወቀኝ። “እንዴ?” ስለው፤ የአባቱ ፍላጎት እንደሆነ መለሰልኝ። አዎ ብዙ ነጮች እንደ ሒንዱዎችና እንደቀደሙት ጣዖት አምላኪዎች አስከሬኖቻቸው እንዲቃጠል እያደረጉ ነው።

፫ኛ. 'ፋሮ ዳባ' ፥ ባለፈው ቅዳሜ ዕለት አንዲት ጣልያናዊት ስለጉዞዋ ስታወሳኝ፤ “እንዴ ተመሳሳይ ክስተት ከአስር ዓመታት በፊት ለእኔም ገጥሞኝ እንደነበር ስጠቁማት እንድነግራት ጠየቀችኝ። “እኔ ያኔ በየካቲት ወር ላይ ከስፔኗ ማዮርካ ደሴት አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ፖርቱጋሏ 'ፋሮ' ከተማ (አልጋርቬ) ለመብረር አዳራሹ ውስጥ ቁጭ ብየ በነበረበት ወቅት፣ ሁለት ሆላንዳውያን ወጣት ሴቶች፤ “ወደ መታጠቢያ ቤት ደርሰን እስክንመለስ ባክህ ቦርሳዎቻችንን ጠብቅልን” ብለው አደራ ሰጡኝ። እንደተመለሱም ከምስጋና ጋር ቦርሳቸውን ወስደው ተሰናበቱኝ። በረራቸው ወዴት እንደሆነ አላውቅም ነበር፤ አውሮፕላንም ውስጥ አላየውኋቸውም። ፖርቱጋል ፋሮ ከተማ በገባሁ በሳምንቱ ወደ ስፔን ተጓዝኩ፤ 'ኡኤልቫ' በተባለችው ከተማ አደባባይ ላይ በሚገኝ አንድ የማክዶናልድስ ሬስቶራንት ምግብ እየበላሁ ሳለ እነዚያ በማዮርካ አውሮፕላን ማረፊያ ያገኘኋቸው ሁለት ሆላንዳውያን ሴቶች ፊት ለፊቴ ሲያልፉ አየኋቸውና፤ የአውሮፕላን ማረፊያውን ገጠመኝ አስታወስኳቸው። ሁላችንም ክው ነበር ያልነው። ታዲያ ይህን አስደናጊ ክስተት ያካፈልኳት ጣልያናዊቷም በጣም በመገረም፤ “አዎ! ዓለም ትንሽ ናት!…” አለችኝ።

ታዲያ አሁን፤ 'ፋሮ ዳባ' ምን እየጠቀመን ይሆን? የቆሻሾቹ የእነ ግራኝ ወደ ሲዖል በር ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ መጣያቸው ተቃርቦ ይሆን?

ለመሆኑ የቆሻሻውን ኮሎኔል ግራኝ አብዮት አህመድን እና በእስላማውያኑ ትዋሬጎች፤ 'ከስልጣን ተወገደ' የተባለውን የምዕራብ አፍሪካዊቷን ማሊን መሪ ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ (Assimi Goïta)አካላዊ መመሳሰል በደንብ አይተነዋልን? 'ጎይታ' በትግርኛ፣ በአማርኛ 'ጌታ' ማለት ነው።



በማሊ እየተካሄደ ያለው አመጽ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን (ምዕራባውያን + ሩሲያ)እና የእስማኤላውያኑ አረቦች ሤራ አካል ነው። ኢትዮጵያን ጨምሮ በእያንዳንዷ አፍሪካ የታወደውና እየተካሄደ ያለውም የዚህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ውጤት ነው። “አፍሪካውያን፣ በተለይ ጥንታውያኑ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች መራብ፣ መጨፍጨፍና መሰደድና ማለቅ አለባቸው! አፍሪካ ኬኛ!” የሚለው ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው በቅጥረኞቻቸው አማካኝነት ዛሬ እየተፈጸመ ያለው።

😠 አይይይ! እንግዲህ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

👉 Courtesy: The Jerusalem Post, by MIRIAM SELA-EITAM, APRIL 29, 2026.

The burnt bone fragments were one of three Homo sapien fossils discovered in the sediment of the Faro Daba beds in the Dawaitoli Formation.

Evidence of what may be the world’s oldest documented cremation, dating back approximately 100,000 years, was found by archaeologists in Ethiopia’s Afar Rift, according to a new study published in the Proceedings of the National Academy of Sciences (PNAS).

The burnt bone fragments were one of three Homo sapien fossils discovered in the sediment of the Faro Daba beds in the Dawaitoli Formation. There, erosion has slowly been revealing previously buried Stone Age artifacts.

Initial inspection of the fragments revealed evidence of intense heat, including "extensive cracking, charring, discoloration, and fragmentation,” according to the study, pointing toward what would be considered today as an “intentional cremation involving fire intensities exceeding what is observed in most bushfires."

However, the study urged caution regarding this theory, given the extensive evidence of “intensive burning documented at this very archaeological locality.”

One of the other two Homo sapien fossils, also dating back 100,000 years, include "the most complete adult human skeleton from the African Middle Stone Age” belonging to a large-bodied male.

While the remains bear evidence of termite damage, there is no clear indication of scavenging, making researchers consider the possibility that the burial may not have been intentional.

The third skeletal fossil, however, contains a clear indication of having been scavenged by large predators around the time of death, including “ancient pitting, tooth scores, and fractures."

Stone Tools, Animal Fossils Also Discovered at The Site

Also discovered at the site were thousands of stone tools, pieces of charcoal, and the fossilized bones of large rodents, monkeys, hoofed-animals, carnivores, and bovids (members of the cattle family).

However, “no butchery-related, or unambiguously humanly induced bone modifications were found," the study noted. "Only the expected rodent gnawing, insect, and carnivore damage that are normal in such depositional settings."

“We predict that the continued integration of ongoing actualistic investigations of the modern Middle Awash geology and biology will continue to contextualize the geological, paleobiological, and archaeological traces at Halibee,” the researchers concluded.

In the same way, findings from “the Middle Pleistocene evidence lying directly below the Halibee member will contribute to understanding how behaviors, anatomies, and environments of the Middle Awash inhabitants changed across deep time.”

Ethiopian Sensation: Evidence of What May Be World’s Oldest Cremation Found

https://www.bitchute.com/video/lI13ndQjTS2f/ 😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም 🔥 ስሜት ቀስቃሽ ዜና ከ...