Showing posts with label ዔሳው. Show all posts
Showing posts with label ዔሳው. Show all posts

Wednesday, July 22, 2026

Edomite Dollar Trump Gives Antichrist Saudi 9/11 Barbaria Nuclear Weapons

https://www.bitchute.com/video/lIGpdvkPCi2n/

😲 ዶላር ትራምፕ የመስከረም አንዱን የሽብር ጥቃት ለፈጸመችው ለክርስቶስ ተቃዋሜ ሳውዲ ፀረ ባርባሪያ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ሊሰጧት ነው

ጉድ ነው!

  • ዓለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የዔሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከቱርክ እስከ ሳውዲ አረቢያ 👈

👉 የተመረጡ አስተያየቶች

ከየትኛው ዓለም አቀፍ ዘር አጥፊ የሞትና ባርነት አምልኮ ቡድን ጋር መተባበር አለብን? ከሱኒ ወይስ ከሺዓ?

የ መስከረም አንዱን/911 ን ሽብር የደገፈችው ሳዑዲ!ምን ጉድ ነው!?

ያ ጉቦ ምን ያህል እንደሆነ መገመት ትችላላችሁ? እንዲሁም የሚቀጥለው ሴፕቴምበር አንድ/9-11 የባሰ ይሆናል...

አሁን ትራምፕ ለምን የኳታር አውሮፕላን "ስጦታ" እንደተበረከተላቸው አሁን በጣም ግልፅ ነው።

ትራምፕ ዓለምን እንደገና አደገኛ ቦታ አድርገዋታል።

አሜሪካ የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም እ..አ በ1957 ጀምራለች። በጭራሽ ከታሪክ አንማርም...

አንዱን አሸባሪ በሌላኛው ላይ መሸጥ። ብልህ...

የመክሰረም አንዱ/9-11 ሽብርተኞች ዩራኒየም ሊኖራቸው ይችላል ግን ኢራን አትችልም? ይህች ሀገር እብድ ነች።

ስለዚህ ለመስከረም አንዱ/9-11 ተጠያቂ የሆኑት ሰዎች በቅርቡ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ይኖራቸዋል ማለት ነው።

የኑክሌር ማንኛውም ነገር በአጠቃላይ በዚያ የዓለም ክፍል/በአረብ ሙስሊሙ ዓለም ውስጥ በየትኛውም ቦታ መኖር የለበትም። የዚህ ጉዳይ መጨረሻው አያምርም።

👉 Selected comments

Which Globalist Genocidal Death and Slavery Cult faction should we cozy up with? Sunni or Shia?

• Saudi who funded 911 WTF!

• Can you imagine how much that bribe was? Also the next September 11 will be worse...

• Now it's extremely clear why trump was "GIFTED" a jet.

• Trump once again making the world even more dangerous place.

The US also started Iran's nuclear program back in 1957. We never learn...

• Trading one terrorist for another. Smart...

• The 9/11 perpetrators can have uranium but Iran can’t? This country is insane.

• So the people responsible for 9/11 will soon have a nuclear weapon.

Anything nuclear generally shouldn’t exist anywhere in that part of the world. There is no situation in which this ends well.

👹 What Trump (Jared Kushner) + Netanyahu (Esau) + Arabs & Turks (Ishmael) Are Doing is in The Bible

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/what-trump-jared-kushner-netanyahu-esau.html

https://rumble.com/v708qqe-what-trump-jared-kushner-netanyahu-esau-arabs-and-turks-ishmael-are-doing-i.html

https://www.bitchute.com/video/pyOPpWnVOqYJ/

👹 ትራምፕ (ያሬድ ኩሽነር) + ኔታንያሁ (ኤሳው) + አረቦች እና ቱርኮች( እስማኤል ) እያደረጉት ያለው ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል።

[፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፫]❖

ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጕዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም።”

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

Edomite Dollar Trump Gives Antichrist Saudi 9/11 Barbaria Nuclear Weapons

https://www.bitchute.com/video/lIGpdvkPCi2n/ 😲 ዶላር ትራምፕ የመስከረም አንዱን የሽብር ጥቃት ለፈጸመችው ለክርስቶስ ተቃዋሜ ሳውዲ ፀረ ባርባሪያ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ሊሰጧት ነው ጉድ ነው !...