https://www.bitchute.com/video/BrzFzF4mzEXF/
😔 በአሜሪካ ታዋቂ ጥንዶች እየተገደሉ ነው፤ ከትናንትና ወዲያ ታዋቂው ሮብ ራይነር እና ሚስቱ በልጃቸው ተገደሉ፣ እና አሁን ደግሞ እነዚህ ጥንዶች። ፖሊስ እራሳቸውን ገድለው ይሆናል የሚል ጥርጣሬ አለው። ግን የሆነ ሤራ አለ!
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ነ.ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞
😔 Longtime sports broadcaster Christina Chambers and Her Husband Found Dead in Their Home in Apparent 'Murder-Suicide', 3-Year-Old Was Unharmed Inside.
A longtime Alabama sports broadcaster was one of two people found dead inside a home in Hoover Tuesday morning from what police believe was a murder-suicide.