https://www.bitchute.com/video/nTpnI5yIakHN/
♰ የዐቢይ ጾም ማስጠንቀቂያ ቁጥር ፪፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚያደርገውን ጉብኝት ሰርዟል | መሀመድ 'ታሟል'
ዘር አጥፊው ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን የዘር አጥፊው የግራኝ ሞግዚት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ያጋጠመውን የጤና ችግሮች በመጥቀስ ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚያደርገውን ጉብኝት ለሌላ ጊዜ አስተላልፏል። በኤክስ ላይ የተላለፈው መዘግየቱን የሚገልጽ ጽሑፍ በኋላ ላይ ተሰርዟል።
📦 ለሁለቱም ክፉና ዘር አጥፊ ሃገራት ለቱርክ እና ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ወዮላቸው። ታቦተ ጽዮን ነቅቷል!
❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፲፪ ]❖
“ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”
😈 Genocidal President Recep Tayyip Erdogan has postponed his planned visit to the UAE, citing health issues faced by 😈 Genocidal Mohamed bin Zayed Al Nahyan. A post on X announcing the delay was later deleted, though Erdogan publicly wished the UAE leader a swift recovery. The visit is now expected to be rescheduled.
📦 Woe to both genocidal nations of Turkey and UAE. The Ark of The Covenant is activated!
❖[Revelation 12: 12]❖
“Therefore, rejoice, O heavens and you who dwell in them! But woe to you, O earth and sea, for the devil has come down to you in great wrath, because he knows that his time is short!"
#turkey #uae #erdogan #ethiopia