https://www.bitchute.com/video/SdeE2A94czYn/
👹 ዘረኛውና አደገኛው ኤሎን ማስክ ሁለተኛውን የጀርመን ብሔራዊ ቴሌቭዥንን 'አስጸያፊ ውሸቶች' ስለእኔ ተናግሯል” ሲል የማስፈራሪያ ክስ መስርቶበታል
በሰሜን አየርላንድ፣ ባለፈው ሳምንት በርካታ ምሽቶች ላይ ኃይለኛና ዘረኛ በተለይ አፍሪካውያንን የሚያሳድዱ ተቃውሞዎች ተካሂደዋል። መንስኤው አንድ ሱዳናዊ ስደተኛ በአንድ ነጭ አይርላንዳዊ ላይ የፈጠረው ጭካኔ የተሞላበት የቢላ ጥቃት ቪዲዮ መውጣቱ ነበር።
አሁን በቤልፋስት እና በአካባቢው የተፈጠረው ግጭት ለሁለተናው የጀርመን ብሔራዊ ቴሌቭዥን የችግር ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። አዲስ የተመረተው ዘረኛው ቢሊየነር ኢለን ማስክ በቴሌቪዥኑ ሠሪዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። ዳራው በቴሌቪዥኑ አንድ ፕሮግራም ላይ፤ “ኢለን ማስክ እና ቀኝ አክራሪው ብሪታኒያዊ ቶሚ ሮቢንሰን ነጭ ዜጎቻቸው በተለይ በየመንገዱና በየቤታቸው አፍሪካውያንን እያደኑ እንዲጨፈጭፏቸው በኤክስ (X) ጥሪዎቻቸውን ለብዙ መቶ ሚሊየን ተከታዮቻቸው አሰራጭተው ነበር” የሚል ዘገባ በማቅረቡ ነው።
ይህ ምንም የማያጠራጥር ነው፤ እያየናቸውና እየሰማናቸው እኮ ነው። ዘረኛው ኢለን ማስክ አፍሪካውያንን/ጥቁር ሰዎችን አጥብቆ እንደሚጠላ ዓለም ያወቀው ነገር ነው። እኔ እንኳን የኢለን ማስክን ዘረኝነት የታዘብኩት ከአስር ዓመታት በፊት ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዝደንት እጩነት ቅስቀሳዎችን ባደረጉበት ወቅት ነበር። መድረክ ላይ ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢለን ማስክ እና ራፐሩ ካንየ ዌስት ቆመው ይታዩ ነበር። የኢለን ማስክ ለካንየ ዌስት ያሳየው ዘረኛ የሰውነት ቋንቋው ግልጥ ብሎ ታይቶኝ ነበር። ቪዲዮውን ካገኘሁት አቀርበዋለሁ።
በዚህች ዓለም 'አዳሜ' ወይም 'ሰው' ያልሆኑ ሰው-መሰል ፍጥረታት በጥቁሩም፣ በነጩም፣ በቢጫውም መካከል አሉ። በኢትዮጵያም አሉ። አደገናው ኢለን ማስክ እና ካሳደጋት ከራሱ ሴት ልጅ የወለደው ቅሌታም አባቱ የቆዳ ቀለምን ወይንም የዘረኝነትን ካርድ መዝዘው በተለይ በነጮች መካከል ሰው የሆኑትን ምስኪኖች ወደ ሲዖል ከእነርሱ ጋር ለመውሰድ ነው እየሠሩ ያሉት። አሥሬ 'ማርስ፣ ማርስ' የሚለው 'ሲዖል' መሆኑ ነው። የኢለን አባት ኤሮል እና ብሪታንያዊው ቶሚ ሮቢንሰን ሰሞኑን ወደ ሞስኮ በመጓዝ ከፑቲን ጋር ተገናኝተው ነበር። እንግዲህ የሁሉም ዓላማቸው እነርሱ 'አውሮፓዊ፣ ነጭ፣ ካውካሲያዊ' የሆኑትን ሕዝቦች አንድ አድርጎ ዓለምን ለሉሲፈር ከመስዋዕት ጋር ማቅረብ ነው። በአርሜኒያ፣ በኢትዮጵያ፣ በየመን፣ በሶርያ፣ በኢራቅ፣ በኢራን፣ በዩክሬን የሚካሄዱት ጦርነቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ መንገዶች ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኤሳው እና እስማኤል ሤራ ነው ፥ እስራኤል ዘ-ስጋም ከበስተጀርባው አለችበት።
ለማንኛውም ሉሲፈራውያኑ እና አሻንጉሊቶቻቸው እንደ ዶናልድ ትራምፕ እና እንደ ኢለን ማስክ ያሉትን ቅጥረኞች በገንዘብና በሚቻለው ነገር ሁሉ ለዚህ ያበቃቸው ሲ.አይ.ኤ እና ስውር መንግስቱ በዓለም ላይ የ'ዘር' የተሰኘው ግጭትና ጦርነት ይቀሰቀስ ዘንድ በጣም ይፈልጉታል። ደግሞም ጀምረውታል። ቀደም ሲል በዩጎዝላቪያ፣ ዛሬ ደግሞ በኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ እያየነው ነው። ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ ሰውየው የዓለማችን አደገኛና መሰሪ ፍጡር ነውና የኢለን መስክን ነገሮች ከመገልገል ተቆጠቡ፤ በኮምፒውተሮቻችንም በኩል ይጠብሱናልና እንደ ኤክስ (X) ካሉ ቦታዎች ቶሎ ውጡ!!!
👉 ዛሬ በግሪጎርያኑ፤ 06/ሰኔ 16፣ 2026 (666) 👈
👹 The SpaceX CEO has announced legal action against ZDF on X. A broadcast on the channel stated that Elon Musk had called for the hunting of migrants.
👉 06/June 16, 2026 (666) 👈
In Northern Ireland, violent, racist protests took place on several evenings last week – driven by far-right activists. The trigger was the release of a video of a brutal knife attack, for which a Sudanese migrant was blamed.
Now the conflict in Belfast and the surrounding area is also becoming a problem case for ZDF. Newly minted billionaire Elon Musk has announced that he will take legal action against the public broadcaster. The background is that the protests were broadcast on the program „ZDF Heute Live“ on the 12th. June was linked to a post by Musk on his news network X. Musk did the same thing on Monday (15. June) clearly: „Legal action will be taken against ZDF because of its outrageous lies.“
Specifically, the program stated: „A brutal attempted murder in the street in Belfast. Someone is filming. The video goes viral. A racist mob then hunts down migrants. This was called for by a British right-wing extremist and tech billionaire, Elon Musk.“
A tweet as proof
The serious verdict was not elaborated upon; instead, a tweet from the Tesla CEO was shown. This involved the further distribution of a post by the well-known and now arrested British right-wing extremist Tommy Robinson, to which Musk wrote „Only through CONTINUOUS and LOUD RESISTANCE will there be any changes!!“
In the past, Robinson, along with other leading right-wing extremists, has called for demonstrations against immigration in the United Kingdom. Musk also shared a post from Rupert Lowe, chairman of the far-right party Restore UK. The new party is trying to profit from the radicalization of the right-wing spectrum on the island and wants to win over voters for whom the Conservatives have become too liberal and Reform UK too moderate.
The borderline TV report is still available online, but was given a disclaimer by ZDF: „Note: At the beginning of the moderation of this video, it states that after the brutal attempted murder, a racist mob hunted down migrants. This was called for by a British right-wing extremist and tech billionaire, Elon Musk. The wording is imprecise and therefore misleading. Tommy Robinson has called for protests following the knife attack in Belfast. The post was shared by Elon Musk.“
The role of Julian Reichelt
Elon Musk apparently became aware of the program through an online post by „Nius“ editor-in-chief Julian Reichelt. ZDF had described him as a „fortress of lies“ in connection with its reporting on the uprisings in Northern Ireland. Musk called Musk's alleged call to hunt down migrants a „propaganda lie“ and demanded the „destruction of ZDF“.
The fact is that Elon Musk did not directly call for people to take to the streets to protest. However, it is also a fact that his retweet spread 64 million more times, like the „Center for Countering Digital Hate“ (NGO, which opposes hate speech, note. d. Editor) proved.
Whether a lawsuit will actually be filed remains to be seen. Musk did not comment further, and ZDF did not comment on the threat of legal action.