Showing posts with label መስቀል. Show all posts
Showing posts with label መስቀል. Show all posts

Saturday, September 20, 2025

The Power of The Cross | በመስቀለ ኢየሱስ/ጼደንያ ሰማዩ ላይ መስቀል

መስከረም ፲፣ ፳፻፲፰ ዓ.

'በሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ”(በኢትዮጵያ አቅጣጫ)ከጥቂት ሰዓታት በፊት የመስቀል አጥር ጸሎት በማደርግበት ወቅት...

ዛሬ መስቀለ ኢየሱስ ነው ፣ ክቡር መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት እና የእመቤታችን በዓልም፡ “ጼደንያ” ነው።

ጀነሳይድ ፈጻሚዎቹና ሰካራሞች እነ ጌታቸው ረዳ እና ግራኝ አህመድ እንዲህ ተዋርደው ወደ ሲዖል ይወርዷታል፣ ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም

❖ [ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፱ ፥ ፮ ]❖ " በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም፥ ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል። " በዓለም ታሪክ እንዲህ ያለ ዓይን ያወጣ ቅሌት እኮ ታይቶ አይ...