Monday, July 28, 2025

Mussolini Meloni Traveled to Ethiopia to Meet With Genocidal Ahmed, Black Mussolini, Again

 


https://www.bitchute.com/video/Ibk3HQIKbo8N/

https://rumble.com/v6wsydi-mussolini-meloni-traveled-to-ethiopia-to-meet-with-genocidal-ahmed-black-mu.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም 

👹 ሙሶሊኒ ሜሎኒ ከዘር አጥፊው ጥቁር ሙሶሊኒ ግራኝ አህመድ አሊ ጋር በድጋሚ ለመገናኘት ወደ ኢትዮጵያ ተጓዘች። 

ከሉሲፈራውያኑ ተቋም ከአልተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር ሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እንዴት ማስራብና መበከል እንደሚችሉ ለመምከር ሁሉም አዲስ አበባ ይገኛሉ። የዘመናችን 'ዘርአይደረሶች' የት ናቸው? በእንጦጦ + የረር + የካ ተራሮች እና በጂቡቲ የሰፈሩትን አሜሪካውያንን ተማምነው ነውን እንዲህ እንዳሰኛቸው የዘር ማጥፋት ወንጀል በተፈጸመባት ሃገራችን በነፃነት የሚንሸራሸሩት?

ባለፈው ሳምንት ላይ እነዚህን ቀናት በጥሞና እንድንከታተል ጠቁሜ ነበር...ያውላችሁ ያውም በፈረንጆቹ ' ሐምሌ ሃያ ሰባት' ሜሎኒ የሙሶሊኒ ልጅ አዲስ አበባን ረገጠች።

ከአሥር ዓመታት በፊትም ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማም ልክ በእነዚህ ዕለታት ነበር ወደ አዲስ አበባ ተጉዞ የነበረው። ያኔ የማርያም መቀነቷ ማስጠንቀቂያውን ሰጥታው ነበር።

👹 Italian PM Giorgia Meloni has arrived in Ethiopia on Sunday to meet the most evil creature in the entire world, 👹 Black Mussolini, aka Abiy Ahmed Ali who massacred and starved to death up to 2 million Orthodox Christians of Ethiopia. Officially, the two evils have met five times in two genocidal years.

  • February 2023 in Rome
  • April 2023 in Addis Ababa
  • January 2024 in Rome, for the official launch of the Mattei Plan
  • May 2025 in Rome, during Abiy’s official visit
  • July 27, 2025, Now again in Addis Ababa for the UN summit

👹 The Luciferian UN is also there. Mockery!

On July 28, Giorgia Meloni is in Addis Ababa co-chairing the UN Food Systems Stocktake +4 (UNFSS+4) alongside the genocidal PM of the fascist Gala-Oromo Islamic Regime of Ethiopia, genocidal Ahmed.

  • July 27, 2025, Addis Ababa, Ethiopia
  • We will not forget this, evil UN, evil Italy!
  • Remember again this date!

🔥 Italy Invited a Genocider, the Black Mussolini aka Ahmed Ali | Woe to Italy, Mount Etna is Boiling!


🔥 ኢጣሊያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ጥቁር ሙሶሎኒ አቢይ አህመድ አሊን ጋበዘችው| ጣሊያን ወዮላት! የኤትና ተራራ/እሳተ ገሞራ እየፈላ ነው

https://wp.me/piMJL-ba9

🔥Giorgia Meloni in 1996: “Mussolini Was a Good Politician, in That Everything He Did, He Did for Italy.” Wow!

♀️ Female Italian Prime Minister Meets Black Mussolini Who Massacred Over a Million Orthodox Christians


👹 These European Female minsters exactly know, that, since the beginning of the genocidal Jihad in the Northern Ethiopian regions of Tigray, Amhara and Afar in November 2020 till today:

  • ❖ – 1.5 Million Orthodox Christians brutally Massacred
  • ❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
  • ❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries
  • ❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks
  • ❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
  • ❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic PM Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

💭 Nobel Peace Prize For Genocide, And Now FAO Hunger Medal For Starvation: They Really Hate Africans & Christians



https://wp.me/piMJL-cg8

💭 እጅግ በጣም አጥብቀው ይጠሉናል! ዛሬም እየተበቀሉን ነው! ይህ አንድ ትልቅ ማስረጃ ነው!

የእኛ እና እነርሱ” የሚሉት ሉሲፈራዊ የስጋዊ ማንነትና ምንነት ርዕዮት ዓለም እስረኞቹ የሆኑት ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ከፍተኛ ረሃብ፣ ጦርነትና ችግር የተፈጠሩባቸው ሁኔታዎች ሲገጥሟቸው የሰው ስጋ እስከመብላት (ካኒባሊዝም)እንደሚደርሱ ታሪክ በተደጋጋሚ ጠቁሞናል። ይህም ከፍተኛ የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የጎደለበት ሰው በላ ድርጊት በአሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ፣ እንዲሁም በእኛዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ዘንድ ተከስቷል። ወደፊትም በችግራቸው ጊዜ ወደዚህ ሰው በላ አረመኒያዊ ተግባር እንደሚመለሱ ምንም አያጠራጥርም።

በኢትዮጵያ፡ በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝባችንን በረሃብና በጦርነት የሚያስቃዩት “ምናልባት ክርስቲያኑ ኢትዮጵያውያን የሰው ስጋ እንደኛ ይበሉ ይሆናል ወይንም መብላት አለባቸው!” ከሚል ከፍተኛ መንፈሳዊ ቅናትና ንዴት የተነሳ ነው። ምስጢሩ ያለው እዚህ ላይ ነው። እራሳቸውን ከሌላው በተለይ ጠቆር ካሉ ሕዝቦች የበለጡ፣ የተሻሉና የተመረጡ አድረገው የሚያዩት ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህ የክርስቲያን ኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ ጥንካሬ እና የበላይነት እጅግ በጣም ነው የሚረብሻቸው እና 'ለበቀልም' የሚያነሳሳቸው። ክርስቲያን ኢትዮጵያዊው ተርቦ፣ ተጎሳቁሎ እና መንምኖ ይሞታል እንጂ ወደ ሰው በላነት አይለወጥም። ይህ የመንፈሳዊ የበላይነት መገለጫ ክስተት ነው!

ለዚህም ነው በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ሲራቡ፣ ሲጠሙና ሲያልቁ ዛሬ በሳተላይት በደንብ ተከታትለው በመቅረጽ ምስሎቹን እያዩ እንደ ቴሌቪዥን ድራማ ማየት የሚናፍቁት። ለመላው ዓለም ምስሎቹን በማሰራጨት ሕዝባችንንና ሃገራችንንም በዚህ መልክ ለማዋረድ የሚሹት ከዚህ መንፈሳዊ የበታችነት ስሜት የተነሳ ነው። ክፉዎች! ጨካኞች! ሳዲስቶች! እጣ ፈንታቸው ገሃነም እሳት ብቻ ነው!

አሁንም በዚህ የሽልማት ድራማ የጋለሞታዋ ጆርጂያ ሜሎኒ እጅ እንደሚኖርበት አንጠራጠረም፤ ፋሺስት ኢጣሊያን ገርፎ ያስወጣውን ሕዝብ በረሐብ እያስጨረሠላቸው ነውና፤ ጆርጂያ ሜሎኒ በአንድ ዓመት ውስጥ ለአምስተኛ ጊዜ ከአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ ጋር ተገናኘች።

💭 የኖቤል ሰላም ሽልማት የጀነሳይድ ቀብድ ነው | ዘንድሮ ደግሞ በረሃብ ሊቀጡን ነው


Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

https://wp.me/piMJL-56Y

የዚህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ ዓላማ፤ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ነው፤ በተለይ በጥንታውያኑ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነቱ ከሁሉም አቅጣጫ ነው የሚካሄደው

የተባበሩት መንግስታት አጀንዳ 2030 እንደ ግራኝ አብዮት በመሳሰሉት በአሻንጉሊት ጌቶች እየተገፋ እንደሆነ እያየነው ነው። ፺/90% የሚሆነውን የዓለም ህዝብ ለመግደል እና በሕይወት የተረፉትንም በባርነት ለማስያዝ በታቀደው እቅድ ኢትዮጵያ ቀዳሚና ቁልፍ የመተወኛ መድረክ ሆናለች። ሕዝቡ በጎሳና ሃይማኖት ተከፋፈሎና አንዱ ሃይማኖት ወይም ጎሳ የበላይነቱን ይዞ በሌሎች እምነቶች ወይም ጎሳዎች ላይ አድሎ፣ ሰቆቃና ጀነሳይድ የሚፈጸምባት ብቸኛዋ የዓለማችን ሃገር ኢትዮጵያ መሆኗን የአጀንዳውን ምንነት በደንብ ይጠቁመናል፤ ጉዳዩን አስመልክቶ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የሚያሳየው ዝምታም ብዙ ነገሮችን ይነግረናል።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ፐሮግራም (WFP) የተሰኘው ይህ ተቋም ጨካኝና ወንጀለኛ ተቋም እንደሆነ ይነገርለታል። ለምሳሌ በመላው ዓለም በረሃብ ተጠቂ ለሆኑ ሕዝቦች ሰበሰብኩ የሚለውን ገንዘብ እና ምግብ ለተጠቂዎች በአግባቡ እንደማያደርስ ብዙ ምሳሌዎች ይጠቁማሉ፤ ለምሳሌ በሶማሊያ ረሃብ ወቅት ተቋሙ የሰበሰባቸውን እህሎች የአል–ሸባብ ጂሃዳውያን ተቀብለው በውድ ገንዘብ ይሸጡት ነበር። በኢትዮጵያም የታቀደው ይህ ነው፤ “ኢትዮጵያ ተራበች እህል እንላክ” ይሉና እህሉን ለቄሮ ፋሺስቶችና ጂሃዳውያን አሳልፈው ይሰጣሉ፤ በዚህ መልክ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳቸውን ያሳካሉ።

👉 የዚህ የተባበሩት መንግስታት ተቋም ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘው ከ FAO ጋር በሮም ጣልያን ነው፤ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው የአክሱም ሐውልት ከተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ነበር ተተክሎ ሲታይ የነበረው(በምክኒያት ነው!)

👉 July 18, 2001 – ረቡዕ, ሐምሌ 11 / 1993 .

👉 የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።

👉 ሮማ 27 May 2002ሰኞ, ግንቦት 19 / 1994 .ም ፥ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት

🔥 የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።

👉 July 19, 2002 ዓርብ, ሐምሌ 12 1994 .

😢 Murdering Millions, The Freemason/Satanic Operation to Starve Mountainous Christian Ethiopia

https://wp.me/piMJL-bpP

https://www.bitchute.com/video/Tsvvxg1ntHwe/

😢 ሚሊዮኖችን መግደል፤ ተራራማ ክርስትያን የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስራብ የፍሪሜሶን/ሰይጣናዊው ክወና

👉 አጭርም ቢሆን ይህ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃ ነው፤

It's not a coincidence that the 1,700 year-old AXUM OBELISK stood in front of the FAO Headquarters in Rome for several decades

Lightning in Rome: Divine Intervention?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 12, 2013

https://wp.me/piMJL-1hQ

R.I.P Berlusconi — Who Was Forced to Return The Axum Obelisk to Ethiopia After Lightning Struck It

https://www.bitchute.com/video/lzMVx1sPrBPh/

https://wp.me/piMJL-aGn

😈 Shameful: The UN Food and Agriculture Organization (FAO) awarded the prestigious Agricola Medal to genocidal Oromo Prime Minister Abiy Ahmed Ali because he is depopulating Christian Ethiopia by creating famine, hunger and war.

🤔 How is This Possible? 200.000 Christian Women Raped! Yet,

Just Two days before this News came out, Pope Leo XIV and the FEMALE Italian PM Giorgia Meloni, welcomed to Rome and the Vatican, the most notorious and evil man of the century. We call him 'Black Hitler' aka Abiy Ahmed Ali, PM of Ethiopia who, to date, massacred up to two million Orthodox Christians since November 2020.

Rome, May 26, 2025 – The genocidal PM of the fascist Galla-Oromo Islamic regime of Ethiopia, Abiy Ahmed Ali arrived in Rome to meet with Mussolini-admirer Italian PM Giorgia Meloni. The FEMALE PM of Italy Giorgia Meloni greeted the mass sexual assaulter and genocider, Black Hitler/Mussolini, Ahmed Ali with a very warm hug and a kiss.

Black Mussolini's visit follows the one in January 2024.

Previously, in February 2023, another bilateral meeting between Meloni and Ahmed had taken place

In April 2023, Meloni then went to Addis Ababa.

🤔 The two genocidal, 'anti-Ethiopia' conspirators met four times in two years. Officially!

👉 Courtesy: Vatican News, by Greta Giglio and Deborah Castellano Lubov, May 28, 2025

💭 An award-winning exhibition in Rome captures how amid the often-forgotten, but dramatic war in the Tigray region, women are facing grave violations of human dignity, especially from sexual violence being used as a weapon of war.

Women's human dignity continues to be violated amid the ongoing war in Ethiopia's Tigray region, with sexual violence employed as a weapon of war.





No comments:

Post a Comment

At Least 14 Ethiopian Christians Killed by Oromo Muslims | በኦሮሞ ሲዖል ክርስቲያኖች እያለቁ ነው

😇 ገ ብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ ገመድኃኔ ዓለም  😢😢😢 ዋይ ! ዋይ ! ዋይ ! 😠😠😠 ✞✞✞ R.I.P / R.I.F/D.E.P/ ነ ...