Thursday, July 17, 2025

Dangerous Explosive Activity at Erta Ale Volcano – The Devil’s Throne Room and Gateway to Hell

 


https://www.bitchute.com/video/dI5m5NKQZ3Gy/

https://rumble.com/v6waqhe-dangerous-explosive-activity-at-erta-ale-volcano-the-devils-throne-room-and.html

🔥 አደገኛ የፍንዳታ እንቅስቃሴ የዲያቢሎስ ዙፋን ክፍል እና በር ወደ ሲኦል በሆነው በኢርታ አሌ እሳተ ገሞራ

በሕገ-ወጡ የአፋር ክልል ኤርታአሌ እሳተጎሞራ አዲስ ፍንዳታ ተከስቷል። አኤርታ-አሌ በአለም ካሉ ውስን አክቲቭ ቮልካኖዎች አንዱ ሲሆን እንደዚህ አይነት ፍንዳታ ብዙም አይከሰትም።

🔥 ኢርታ አሌ በአፋርኛ ቋንቋ "የሚጨስ ተራራ" ማለት ሲሆን፣ ግን በብዙዎች ዘንድ ግን 'የዲያብሎስ ዙፋን ክፍል እና ወደ ሲኦል መግቢያ' ብለው ይጠሩታል። ኤርታ አሌ የፋሽስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መሪ እና ውጫዊ እና ውስጣዊ ተባባሪዎቹ በቅርቡ የሚጣሉበት የሲዖል መግቢያ በር ነው።

የሚገርም ነው፤ ሰሞኑን ከኤርታ አሌ እና ዋሻ ሚካኤል ገዳም ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ ራዕይ ይታየኝ ነበር። ከትናንትና ወዲያ ታች ከቀረበው ቪዲዮ ጋር ይህን ጽፌ ነበር፤

ዛሬ በራዕይ የታየኝን ማውሳት ብችል በድንጋጤ ብቻ ተፈርፍረው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይወድቃሉ።

አዎ! ፈጠነም ዘገየም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ ተወዳዳሪ ግፍና ዕልቂት እየፈጸሙ ያሉት አረመኔዎች ሁሉ በገሃንም እሳት መግቢያ በኤርታ አሌ በር በኩል እነ መሀመድ ክፉኛ እየተቃጠሉ ወዳሉበት ሲዖል ይጣሉ ዘንድ ግድ ነው። እንግዲህ በስልትና በሤራ አቡነ ማትያስን ወደ አሜሪካ ከላኩ በኋላ ቆሻሻውን ጂኒውን ጋላ-ኦሮሞ ሳዊሮስን ወደ መቐለ ለላኩት ቆሻሾች የሉሲፈር ባሪያዎች ከወዲሁ የመውደቂያቸውን ቦታ ይለማመዱት ዘንድ ያው አሁን እሳቱን ይዩት፣ ሙቀቱንም ይለኩት! በፍጹም አንለቃቸውም!

🔥 A sudden massive explosive eruption at Erta Ale volcano in Ethiopia.

A sudden strong explosive eruption has occurred at the summit caldera of the volcano yesterday. Dense ash plumes were seen rising about 800-1000 m above the summit and causing ash fall over the northwestern sector of the volcano.

Reports suggest that lava has returned to the northern pit crater, but what exactly caused the explosive activity is unclear.

Normally, Erta Ale with its typical fluid basaltic magmas that most often forms lava lakes in the summit crater or extensive lava flows during flank eruptions or overflows from the summit vents is not producing much explosive activity of this type. This means something very unusual is taking place. One possibility is that could be related to collapse processes due to quickly rising and falling magma levels in the upper conduits. Another one could be that rising magma got in contact with ground water, producing violent explosions (so-called phreatomagmatic activity).

In any case, the summit area should be considered a very dangerous place at the moment, not only because of the risk of being hit by ejecta or caught in hot ash flows, but also because the terrain might be undergoing re-adjustments and form new craters (i.e. the ground can collapse at unexpected places especially inside the vast caldera).

Enormous blobs deep beneath Earth's surface appear to drive giant volcanic eruptions.

Pillars of hot rock appear to connect continental-size moving blobs at the bottom of Earth's mantle to giant volcanic eruptions at its surface.

🔥 Erta Ale, means “smoking mountain” in the local Afar language, but many call it the Devil’s Throne room, and the Gateway to Hell. It looked like the perfect place to dunk the genocidal evil PM of the fascist Galla-Oromo Islamic Regime of Ethiopia and his external and internal associates.

😔 Aid Workers 'Executed' in Ethiopia's Genocidal Tigray War by The Fascist Oromo Islamic Army, MSF Says

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/aid-workers-executed-in-ethiopias.html

https://rumble.com/v6w7lu4-msf-aid-workers-executed-in-ethiopias-genocidal-tigray-war-by-the-fascist-o.html

https://www.bitchute.com/video/6RllWW6isdRp/

https://youtu.be/K0ZTst3Yz4o

😔 በዘር አጥፊው የትግራይ ጦርነት ወቅት የድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ረድኤት ሠራተኞች "ሆነ ተብሎ እና ዒላማ ተደርገው"በፋሽስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ ጦር መገደላቸውን ድርጅቱ አስታወቀ

 😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

 🛑 ይህን መመሳሰል ማየት ትችላላችሁን? ማሪያ ሄርናንዴዝ እና ጉዳፍ ጸጋይ

 🛑 Can you see the resemblance? María Hernández & Gudaf Tsegay


😔 ባዕዳውያኑ ለሦስቱ ምስኪን ሠራተኞቻቸው ሞት እንዲህ ተገቢ በሆነ መልክ ይሞግታሉ/ይቆማሉ፣ ለፍትሕና ተጠያቂነት ይቆማሉ የኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ማሕበረሰብ ግን ለሃገረ ኢትዮጵያ ሲባል ለተሰውት እስከ ሁለት ሚሊየን የሚሆኑት አባቶቹ፣ እናቶቹ፣ ወንድሞቹ እና እኅቶቹ ድምጹን እንኳን ከማሰማት ተቆጥቧል።

ጊዜ በመግዛት ላይ ያሉት ጀነሳይዱን ፈጻሚዎቹ የእኛዎቹ በትኩስ ደም የተጠሙት አረመኔዎች ግን ሌላ የጀነሳይድ ድራማ እየፈጠሩ ተጨማሪ ደም ለማፍሰስ ከመተወን ውጭ ዝም ጭጭ ማለቱን መርጠዋል። ይህን እና ሌሎች ፍትሕን እና ተጠያቂነትን ባፋጣኝ የሚፈልጉትን በአስቃቂነታቸውና በጭካኒያቸው ተወዳዳሪ የማይገኝላቸውን በጣም ብዙ የሆኑ ጭፍጨፋዎችን ዛሬም አፍነው ለዲያብሎሳዊ ፖለቲካ ሤራቸው ሊገለገሉባቸው አቅደዋል። ለጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት አለመስጠታቸው፣ ዝምታቸውና ቸልተኝነታቸው ያው ይህ የኤም.ኤፍ.ኤስ ዘገባ እንደጠቆመን ሁሉም የከሃዲው ዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልዶች(ኦነግ/ብልጽግና + ሕወሓት + ሻዕቢያ + ብአዴን + ኢዜማ + አብን + ፋኖ/ቄሮ ወዘተ የዘር ማጥፋቱን/ጀነሳይዱን ሁሉም በጋራ የፈጸሙት ስለሆነ ነው። በድጋሚ ይህ ዘገባ የሚያረጋግጥልንም ይህኑ ዲያብሎሳዊ ሤራቸውን ነው። ዛሬ እንደለመደው ሌላ ነገር የሚቀባጥር ሁሉ የጀነሳይዱ ፈጻሚ የኢትዮጵያ ዘ-ስጋ አካል ነው። እነዚህን አረመኔዎች በፍጹም አንለቃቸውም! ዛሬ በራዕይ የታየኝን ማውሳት ብችል በድንጋጤ ብቻ ተፈርፍረው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይወድቃሉ።

💭 ትልቅ ማሳሰቢያ | The Tunnel Networks of The Mysterious Ancient Ethiopian Monastery, St. Michael, is Targeted by The Luciferians | አዲስ ጦማር

https://www.bitchute.com/video/m4eadJwGdKvc/

https://rumble.com/v6umwql-the-tunnel-networks-of-the-ancient-ethiopian-monastery-st.-michael-is-targe.html

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/tunnel-networks-of-mysterious-ancient.html

💭 ማሳሰቢያ፤

'አዲስ ኢትዮጵያ' የመጠሪያ ስም ለአስራ አምስት ዓመታት ያህል የምታውቁኝ የዎርድ ፕሬስ ጦማሬ ተከታታዮች ሆይ፤ ጦማሬን ከሦስት ሳምንታት በፊት ፣ ልክ ስለ ዋሻ ሚካኤል ምስጢር ታች የቀረበውን መረጃ ባቀረብኩበት ማግስት ፣ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ለጊዜው አዘግቶታል። የተሰጠው ምክኒያት ደግሞ በቅጥፈት፤ 'ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማርህ ላይ አንድ ጾታዊ-ነክ ምስል ለጥፈሃል" የሚል ነው። ጉድ ነው! ተከታታዮቼ ጦማሩን ስለምታውቁት ትገረሙ ይሆናል፤ ነገር ግን እነ ግራኝ በጦማሬ ውስጥ ሰርገው እንዲገቡ ከተደረጉ በኋላ ምስሉን በመለጠፍ ጦማሬን የማዘጋት ሤራ እንደሠሩ ደርሼበታለሁ። እስኪ ይታየን፤ ከአስር ዓመታት በፊት "ተለጥፏል" በተባለ ምስል። 'ምስሉን አሳዩኝ" ብያቸዋለሁና ትንሽ እንታገስ። 'ውሻውን መጥፎ ስም ስጠው እና ተኩሰህ ግደለው!" እንዲሉ ይመስለኛል። ለጊዜው በዚህ ጦማር መረጃዎችን አቀርባለሁ። ተከታታይ ቤተሰቦቼ ይቅርታ፤ በጣም አዝናለሁ!

ከሦስት ሳምንታት በፊት፤ 'ሰሞኑን የታሪካዊውና ምስጢራዊው የካ ዋሻ ሚካኤል ገዳም ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል። የሆነ የሚሰማኝ ነገር አለ!" በማለት ስሜቴን በጦማሩ አጋርቼ ነበር።

በአዲስ አበባው ዋሻ ሚካኤል ኤምባሲዎች የምድር ሥር ከተማ እና ጫካ ፕሮጀክት ትልቅ ሤራ ተጠንስሷል፤ የአዲስ አበባ ሕዝብ ተነሳ! ይህ ዋሻ ከታቦተ ጽዮንም ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም። ሰሞኑን በእስራኤል እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰው የ'ጦርነት' ትዕይንት ከታቦተ ጽዮንን ጋር የተያያዘ ነው፤ የእስራኤልም፣ ኢራንም፣ ፕሮቴስታንት አሜሪካም ዋናው ትኩረት ታቦተ ጽዮን ናት።

ለዚህም ነው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በግልጽ በታቦተ ጽዮን፣ በሕዳሴ ግድብ እና በኖቤል ሰላም ሽልማት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ ያሉት።

ለዚህም ነው የሉሲፈራውያኑ ወኮሎች ቆሻሾቹ ከሃዲዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰን + ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል + ጌታቸው ረዳ + ብርሃኑ ነጋ ወዘተ 'ወደብ + ቀይ ባሕር + ወልቃይት + ራያ ወዘተ” አያሉ የተለመደውን ድራማ በመሥራት ለቀጣዩ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች ጀነሳይድ በድጋሚ በመዘጋጀት ላይ ያሉት። በእኛ ዘመን እንኳን የባድሜውን ጦርነት እና ዕልቂት እናስታውስ ዘንድ ግድ ነው። ከዚሁ ሤራ ጋር የተያያዘ ነውና።

መጀመሪያ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና ኦሮማራዎቹ ዛሬ ኤርትራ በሚባለው ክፍለ ሃገር ያለውን ሕዝባችንን ለማዳከምና ለማጥፋት በከሃዲዎቹ ዳግማዊ ምንሊክ እና ትንሽ ቆይቶም በአፄ ኃይለ ሥላሴ በኩል ሰሜን ኢትዮጵያ ተቆርሳ ለጣልያን እና ለአሜሪካ እንድትሰጥ ተደረገች።

በመሀላም ጀብሐ፣ ሻዕቢያ ፣ ሕወሓት የተሰኙ የክርስቶስ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በመፍጠር ብዙ ዘር አጥፊ እና አውዳሚ ጦርነቶችን አካሄዱ፤

ከዚያም በተለይ 'ኦሮሚያ' 'ሶማሊያ' እና 'አማራ' ሕገ-ወጥ ክልሎች ይፈጠሩ ዘንድ (ልብ እንበል በምንሊክ እና በኃይለ ሥላሴ በኩል 'ኤርትራ' እና 'ትግራይ' የተባሉ ክፍለሃገሮችን አስቀድመው ፈጥረው ነበር።) ሕወሓትን ከኦነግ ጋር አዲስ አበባ አስቀመጧቸው። አሁን ሃገር በቋንቋ በማይግባቡ ሕዝቦች እንድተበታተን ገንዘብ እየደጎሙ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጠላቶችን (ሶማሌዎች + ጋላ-ኦሮሞዎች + ኦሮማራዎች) አጎለበቷቸው።

በጥቂት ዓመታት ውስጥ ኦነጎች ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ እንዲያመሩ ተደረጉ።

ቆየት ብሎም የቆሻሻው ብርሃኑ ነጋ ግንቦት ምናምን እና ሜዲያዎቹ በአስመራ እንዲቀመጡ ተደረጉ።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ከእንቅልፋቸው መንቃት የጀመሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በመጨረሻ ሤራው ሁሉ ገብቷቸው ስለነበር ነው ከሉሲፈራውያኑ የኢትዮጵያ ጠላቶች ማፈንገጥ(እናስታውሳለን፣ በእያንዳንዱ የጂ 7/8 ስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ ይደረጉ ነበር) ብሎም የአባይን የሕዳሴ እና ሌሎች በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን የግድብ ፕሮጀክቶች እንዲጀመሩ ያደረጉት። መለስ ዜናዊ እና አቡነ ጳውሎስ በተለይ ታሪካዊ ጠላቶቻችን የሆኑት አረቦቹን እና ቱርኮቹን ልክ ማራቅ እንደጀመሩ (ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ዲፕሎማሲ ግኑኝነቷን አቋርጣ እና እነ አልጀዚራም ተዘግተው ነበር) ነበር ዛሬ በሁሉም ክልሎች ሥልጣን ላይ ያሉት የኢሕአዴግ ፖለቲከኞች ከእነ ባራክ ኦባማ፣ ሸህ አላሙዲን እና ከግብጹ መሀመድ ሙርሲ ጋር አብረው እንዲገደሉ የተደረጉት።

እነ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በተገደሉ በስድስተኛው ዓመት ላይ ሕወሓቶች አዲስ አበባን ለቅቀው እንዲሄዱ እና ጋላ-ኦሮሞዎቹ ሁሉንም ነገር እንዲቆጣጠሩ ተደረጉ።

ኢሐዴጎች ከፊሎቹ ወደ ትግራይ ከፊሎቹ ደግሞ በአዲስ አበባ እንዲቆዩ ተደረጉ

ብዙም ሳይቆይ ሁሉም እርስበርስ የተጣሉ በማስመሰል 'ከኤርትራ ጋር ግን ሰላም አመጣን' ብለው ግራኝ የኖቤል ሽልማት ተሸልሞ የጦርነት ዝግጅቱን የሚሸፍን ካባውን ባለበሱት ማግስት የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች በሆኑት የአክሱም ጽዮን ልጆች (ታቦተ ጽዮን መቅኒያቸው ውስጥ ነው የሚገኘው) ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከፍተው ከሚሊየን በላይ አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን ፣ ወንድሞቻችንን እና እኅቶቻችንን ጨፈጨፉ።

ከዚህ በዓለም ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት ጦርነት በኋላም በተለይ ከትግራይ የሆኑት ወገኖቻችን ምንም ማድረግ አለመቻላቸውን (በምዕራቡ ዓለም ተቃውሞ ሲያሰሙና ሲታገሉ የነበሩት አብዛኛዎቹ ወገኖች ለሕወሓት እና ለሉሲፈር ባንዲራው ነበር ሃይማኖታዊ በሚመስል መንፈስ ሲታገሉ የነበሩት) ሲያዩ ዛሬ ለምናየው ለቀጣዩ የዘር ማጥፋት ጂሃድ ለመዘጋጀት ወሰኑ። ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለምና ዛሬም ተመሳሳይ ድራማ በመሥራትና አልነቃ ያለውን በግ በማታለል ሕዝቤን ዳግመኛ ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። አዎ! ግራኝ እና ኢሳያስ ተጣሉ፣ ደብረ ጽዮን እና ጌታቸው ተጣሉ፣ ወልቃይ ቅብርጥሴ እያሉ። ለዚህም ነው ልክ ያኔ በጦርነቱ ዋዜማ እነ አርከብ ዕቁባይን፣ ሳሞራ ዩኑስን፣ አረጋዊ በርሔን ወዘተ በአዲስ አበባ እንዳቆዩአቸው ዛሬ ደግሞ ቆሻሾቹን ጌታቸው ረዳን፣ ጻድቃን ገ/ትንሣኤን፣ ኬሪያ ኢብራሂምን ወዘተ ወደ አዲስ አበባ፣ እነ ስብሀት ነጋን ወደ አሜሪካ የላኳቸው። 'አማራ' የተባሉትንም እንደ እነ እስክንድር ነጋ፣ ዘመነ ካሴ፣ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ ልደቱ አያሌው ያሉትን አጋሮቻቸውን ከፊሎቹን ወደ አዲስ አበባ፣ ጎጃም፣ ጎንደር እና ኤርትራ ከፊሎቹን ደግሞ ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ ልከዋቸዋል። 'አማራ' በሚባለው ሕገ-ወጥ ክልል ጦርነት ሳይሆን በአክሱም ጽዮን ላይ በድጋሚ ለሚካሄደው ጂሃድ ዝግጅት እና ልምምድ ነው በመካሄድ ላይ ያለው። ፋኖ' የሚባለውም የጋላ-ኦሮሞ + ኦሮማራ ክምችት ነው። ኢትዮጵያዊ እና ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝባችን የሆነው የአማራ ክልል ነዋሪ ካለፈው ከባድ ስህተቱ ይህን ሤራ ካልቀለበሰ እና ቶሎ ከትግራይ ክርስቲያን ሕዝባችን ጋር በማበር በጋላ-ኦሮሞዎች ላይ ወደ አዲስ አበባ ካልዘመተ እርሱንም የሚጠብቀው የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ የገሃነም እሳት በር ብቻ ነው። ጠላት በግልጽ እየታየ ነውና ዛሬ ሌላ ምንም ሰበብ፣ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!




No comments:

Post a Comment

In Syria, Orthodox Church of St. Michael Burned and Looted by Muslims

  https://www.bitchute.com/video/wTKde9MP0mux/ https://rumble.com/v6we6hi-in-syria-orthodox-church-of-st.-michael-burned-and-looted-by-musl...