Showing posts with label Cross. Show all posts
Showing posts with label Cross. Show all posts

Friday, September 26, 2025

Meskel: The Feast Day Which Marks the Discovery of The True Cross of Jesus Christ


https://www.bitchute.com/video/3YIl9lLbY4GW/

https://rumble.com/v6zi21w-meskel-the-feast-day-which-marks-the-discovery-of-the-true-cross-of-jesus-c.html

መስከረም ፲፮/16 ቀን ደገኛዋ እናት እሌኒ ቅድስት ደመራ ደምራ በደመራው ጢስ አማካኝነት

የተቀበረበትን ቦታ አገኘች መስከረም ፲፯/ 17 ቁፋሮ ጀመረች፤ ከ ፫፻/300 ዘመናት በላይ ቆሻሻ እየተጣለበት ታላቅ ተራራ አህሎ ነበርና እነሆ ቁፋሮ ስድስት ወራት ፈጀባቸው መጋቢት 10 በዛሬዋ ቀንም መስቀሉ ወጣ።

ሦስት መስቀሎች ናቸው፤ ሁለቱ መስቀሎች ሽፍታዎቹ የተሰቀሉባቸው ሲሆኑ አንዱ የጌታችን ነው፤ ታዲያ እንዴት ለየችው ቢሉ የጌታችን መስቀል ታላላቅ ተዓምራትን አድርጓል ድውይ ፈውሷል ዓይ ነስውር አብርቷል።

ይህንን ቀን ቅድስት ቤተክርስቲያን "መስቀለ እየሱስ" ስትል ታከብረዋለች፤ በዛሬዋ ቀን ዝማሬው፤

ምስጋናው፤ ትምህርቱ፤ ቅዳሴው ፤ ንባቡ ሁሉም መስቀልን የሚመለከቱ ናቸው።

እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት የእውነተኛው መስቀል ግኝት በመጋቢት ወር ነው ተብሎ ቢታመንም መስቀል ግን በዐቢይ ጾም ወቅት በዓል እንዳይከበር ወደ መስከረም ተወስዷል።

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለ መስቀል የሚጣፍጥ ነገር ተናገረ እንዲህ ሲል፤

❖❖❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”

Tonight and tomorrow we Ethiopian Orthodox Christians celebrate The Feast Day which marks the discovery of The True Cross of Jesus Christ.

The discovery of this revered relic within Christianity can be traced back to the fourth (4th) century when the mother of the Roman Emperor Constantine, Queen Helena received divine guidance to its location.

According to legend, Queen Helena, now canonized, had a dream. In the dream, she was told to make a bonfire from which the smoke would show her the location where the True Cross of Jesus was buried.

After doing as she was instructed and the bonfire lit, the smoke rose high up to the sky and returned to the ground, exactly where the Cross had been buried. Thus began the yearly celebration of the discovery.

According to the Ethiopian Orthodox Church, the discovery of the True Cross is traditionally believed to have been in March, but Meskel was moved to September to avoid holding a festival during Lent, and because the church commemorating the True Cross in Jerusalem was dedicated during September.

❖❖❖[Galatians 6:14]❖❖❖

But far be it from me to boast except in the cross of our Lord Jesus Christ, by which[a] the world has been crucified to me, and I to the world.”

መስቀሉን ይዘን ተሸክመን እናት ኢትዮጵያን ከሉሲፈራውያኑ እና ጭፍሮቻቸው የሞትና ባርነት ቀንበር ቶሎ ነፃ እናውጣት!

https://wp.me/piMJL-dHo

መስቀል ጋሻና ጦር ይዘህ ለመርዳት ተነሳ፣ መስቀል ሰይፍህን መዘህ የዘበቡኝን ከበባቸው!

🔥 አለም ወደ ኑክሌር ጦርነት እየተንደረደረ ነው፤ እነሱ ኒውክሌር ሊያብላሉ ሲቆፍሩ እኛ እኮ ከተቆፈረበት በተዓምር የወጣ ግማደ መስቀሉን ይዘን ነበር


  • የበዓል ስም ፤ በመስከረም ፲፯ ቀን የሚከበር ታላቅ በዓል ፤ የመስቀል ቅዳሴ ቤቱ።

  • ጌታ በሰቀለበት አምሳል ከንጨት ከብረት ከብር ከወርቅ ከንሓስ ከእብነ በረድ ከሌላም ማዕድን የተሠራ ቄሶች በእጃቸው የሚይዙት ክርስቲያኖች ባንገታቸው የሚያንጠለጥሉት ፤ ሴቶችም በቀሚሳቸው ላይ ያስጠልፋታል። (ያበባ መስቀል) ፤ ካበባ የተጐነጐነ እንቍጣጣሽ።

  • ግንባር ማማተቢያ ጣት የሚያርፍበት ፤ ወይም የመስቀል ምልክት ዕመት የሚደረግበት። እረኛው ላውሬ የወረወረው ደንጊያ አቶ እከሌን መስቀሉን አለው ።

  • የክርስቶስ መስቀል በኹለት ረዣዥም ዕንጨት እጅና እግሩ የተቸነከረበት ከራሱ እስከ እግሩ ወራጅ ግንድ ከቀኝ እጁ ወደ ግራ እጁ ከአግዳሚውም ግንድ ባራት ማዕዘን ተመሳቅሎ የሚታየው መስቀልኛ ዕንጨት።

  • ሐዋርያ መስቀል ትርፍ ነገር ትርፍ ቅርጽ የሌለው ልሙጥ መስቀል።

  • ሕማማተ መስቀል የክርስቶስ ልዩ ልዩ መከራው በጥፊ መመታቱ መታሠሩ መገረፉ ግንድ መሸከሙ ራቁቱን መሰቀሉ አክሊለ ሦክ የሾክ አክሊል በራሱ ላይ መቀዳጀቱ ይኸንን የመሳሰለ ልዩ ልዩ መከራው ሕማማተ መስቀል ይባላል።

  • ልዩ ልዩ መስቀል የመስቀል ዐይነት ኹኖ በልዩ ልዩ አቀራረጽ በልዩ ልዩ ሥራ ተሠርቶ የሚታየውን በየሥዕሉ ማሳየት።

  • ቀራንዮ መስቀል በቀራንዮ ክርስቶስ የተሰቀለበት ዋነኛው የቀራንዮ መስቀል።

  • ቀርነ በግዕዝ መስቀል እንደ በግ ቀንድ ኹኖ በተሠራው መስቀል በመጽሐፍ ድጕሰት ላይ የሚታይ ቆለፍ ቆለፍ ያለ።

  • ትእምርተ መስቀል የመስቀል ምልክት ወይም መስቀልኛ።

  • ነገረ መስቀል የመስቀልን ነገር መነጋገር መሥራት ማሳየት።

  • ዕርባን ሥራ መስቀል ብሩ ወርቁ በልዩ ልዩ አቀራረጽና ንቅስ ተነቅሶ በሙሻ ዘርየሚሠራ ዕርባን ሥራ ንቅስ መስቀል።

  • ዕርፈ መስቀል ማንካ ቀሳውስት ለሚቆርቡ ምዕመናን ደሙን የሚያቀብሉበት ማንካ በቤተ ክርስቲያን የሚኖር ዕርፈ መስቀል ይባላል።

  • የመስቀል አበባ በዘመነ ጽጌ የሚፈነዳው አበባ እንደ መስቀል ቅርጽና መልክ ያለው የመስቀል አበባ ይባላል።

  • የመስቀል ዎፍ ጥቍር ሰማያዊ የምትመስል በመስከረም በመስቀል በዐል ብቅ የምትል ድንቢጥ የመስከረም ዎፍ ትባላለች።

  • የመስቀል ደመራ በመስከረም ፲፮ ቀን ለመስቀል ዋዜማ ሕዝብ ኹሉ ርጥብ ዕንጨትን እያመጣ የሚደምረው ደመራ።

  • የመስቀል ጥቢ የመስከረም መስቀል ዘመን መስቀል ከዋለ በኋላ መስቀል ጥቢ መባል (ሰቀለ ሰቀለ መስቀል ([ግዕዝ])

  • የመስከረም መስቀል እሌኒ ንግሥት በመስከረም አስጀምራ ያስቆፈረችው በመስከረም ዐሥራ ሰባት ቀን የሚውለው በዐል ነው።

  • የመጋቢት መስቀል በመጋቢት ዐሥር ቀን የሚውለው የመስቀል በዐል ነው።

  • የሰሎሞን መስቀል የሰሎሞን የሊሻኑ ዐይነት መስቀል።

  • የስቅለት ማግስት ከስቅለት በማግስት የሚውለው ቅዳሜ ሹር።

  • የስቅለት ዕለት ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል።

  • የተመሰቃቀለ መንገድ ዐራት ወገን ዐምስት ወገን ስድስት ወገን የሚያስኬድ አቋራጭ መንገድ።

  • የዐላማ መስቀል ለሃይማኖት ምልክት በዐላማ ላይ ለሚሰፋ የመስቀል ምልክት ወይም በሰንደቁ ላይ የሚታየው የዐላማ መስቀል።

  • የአንገት መስቀል እንደ ዕርባን ሥራ ወይም ልዩ ልዩ ሥራ ኹኖ ለአንገት እንዳይከብድ ትንሽ ኹኖ የሚሠራ መስቀል።

  • የዐጤ መስቀል በመስከረም ዐሥር ቀን ካህናት በቤተ መንግሥት ተሰብስበው ርእዩ ዘገብረ እግዚእነን ... አመልጥነው ተቀጸል ጽጌ እገሌ ሐፄጌ (ኅይለ ሥላሴ ሐፄጌ) እያሉ ወይም በእየ ጊዜው የነገሠዉን ንጉሥ የሚያወድሱበት ቀን ያጤ መስቀል ይባላል።

  • የእጅ መስቀል ጳጳሳት ኤጲስ ቆጶሳት ቀሳውስት በእጃቸው አዘውትረው የሚይዙት መስቀል።

  • ፀዋትወ መስቀል ([ግዕዝ]) ከመስቀል ወገን የኾነ መከራ ወይም የተቀደሱ የመስቀል ዕቆች።

France: Three-Century Old Cross Destroyed by Its Enemies With a Sledgehammer

https://www.bitchute.com/video/ECFIZPTcoy8h/

https://rumble.com/v6zi2ni-france-three-century-old-cross-destroyed-by-its-enemies-with-a-sledgehammer.html

✞✞✞

በፈረንሣይ ፒሬኒ ተራሮች ላይ የሚገኘውና የሦስት መቶ ክፍለ ዘመን ጥንታዊ መስቀል በጠላቶቹ በመዶሻ ተደምስሷል

በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ በምትገዛዋ ፈረንሳይ ማንም ጽንፈኛ ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባር ሊያደርገው ይችላል፤ በተለይ በአሁኑ ፀረ-ክርስቲያን አካባቢ እና እየጨመረ በመጣው ዓመፅ ውስጥ ይህ የተለመደ እየሆነ መጥቷል። አንዱ ሊሆን የሚችለው መስቀሉ የአላህን ኃያልነት ነውር ነው ብለው የሚያምኑ የመስቀሉ ጠላቶች መሀመዳውያን ሥራ ነው፤ እርኩሱ መጽሐፋቸው፤ "ኢሳን አልገደሉትም አልሰቀሉትም። ነገር ግን ለእነርሱ (የተገደለው ሰው በኢሳ) ተመሰለ፡፡" (ቁርኣን 4157)። ብሏቸው የለ!?

✞✞✞

Anyone may have done this, especially in the present anti-Christian environment and rising violence. One possibility is that it is the work of people who believe that the Cross is an insult to the power of Allah, and that ” they did not kill him nor crucify him, but it seemed so to them” (Qur’an 4:157).

The perpetrators would do well to arm themselves… A three-century-old Pyrenean symbol destroyed with a sledgehammer,” translated from “‘Leurs auteurs auront intérêt à s’armer’

The Cross on the Col de la Crouzette, an ancient monument between the Bethmale and Eychelles valleys, was destroyed again over the weekend of August 15, 2025. It was smashed on site, presumably with a sledgehammer. An incomprehensible act that has outraged shepherds and hikers. Beyond its topographical function, the Cross had a strong symbolic meaning and was a witness to a heritage passed down from generation to generation.

For twenty-five years, the Cross on the Col de la Crouzette, also known as Portet d’Eychelles, has been the target of several acts of vandalism. This stone Cross, erected at the Crossroads of the Eychelles valley and the summer pastures of Haute Serre in the commune of Bethmale, long marked the transition between the valleys of Bethmale, Soueix,

In 2001, the original Cross was stolen. Two years later, a new Cross, carved from stone quarried below the Col de la Core on the Seix side, was erected in the same place.

The work is by Thierry Galey, a resident of Samortein-en-Bethmale and a draughtsman in the aeronautical industry in Toulouse. In 2004, this new Cross was blessed by Abbé Jean Fauroux, who was already known for blessing the Cross on Mont Valier. At the time, the mayor of Bethmale was confident: “The perpetrators had better arm themselves with chisels and hammers to tear it down.

It appears from the report that the original cross was stolen and replacement carved out of the bedrock was arrested in 2001.

🛑 Christian Migrants, FRANCE Cathedral Fire, Pope FRANCIS Inside a Mosque, 9/11 Ethiopian New Year

https://wp.me/piMJL-dzq

https://www.bitchute.com/video/YM7IJpSKe8DC/

ክርስቲያን ስደተኞች፣ የፈረንሳይ ካቴድራል እሳት፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በአንድ መስጊድ ውስጥ፣ 9/11 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት

👹 FRANCE is 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents

👹 ፈረንሳይ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

Saturday, September 20, 2025

The Power of The Cross | በመስቀለ ኢየሱስ/ጼደንያ ሰማዩ ላይ መስቀል

መስከረም ፲፣ ፳፻፲፰ ዓ.

'በሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ”(በኢትዮጵያ አቅጣጫ)ከጥቂት ሰዓታት በፊት የመስቀል አጥር ጸሎት በማደርግበት ወቅት...

ዛሬ መስቀለ ኢየሱስ ነው ፣ ክቡር መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት እና የእመቤታችን በዓልም፡ “ጼደንያ” ነው።

Tucker Carlson Believes The US Gov Is Working With Demons

https://rumble.com/v71jywu-tucker-carlson-believes-the-us-gov-is-working-with-demons.html https://www.bitchute.com/video/ktrUELTK1svd/ 😲 ጋ...