Showing posts with label ፕሬዚዳንት ትራምፕ. Show all posts
Showing posts with label ፕሬዚዳንት ትራምፕ. Show all posts

Friday, August 29, 2025

Trump the Idol Shepherd of Zechariah 11:17? - "Arm Clean Dried Up & Right Eye Darkened" -- Mark In The Right Hand

https://www.bitchute.com/video/SGDzZJ58zh5w/

https://rumble.com/v6y87pk-trump-the-idol-shepherd-of-zechariah-1117-right-eye-darkened-mark-in-the-ri.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

ፕሬዝደንት ትራምፕ ትንቢተ ዘካርያስ ፲፩፥፲፯ ላይ የተጠቀሰው ምናምንቴ እረኛ ይሆኑን? - "የደረቀ ክንድ እና የቀኝ አይን ጨለመ" -- በቀኝ እጅ ምልክት ያድርጉ

[ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ ፲፩፥፲፯ ]❖

መንጋውን ለሚተው ለምናምንቴ እረኛ ወዮለት! ሰይፍ በክንዱና በቀኝ ዓይኑ ላይ ይሆናል፤ ክንዱም አጥብቃ ትደርቃለች፥ ቀኝ ዓይኑም ፈጽሞ ትጨልማለች።“

ይህ የነቢዩ ዘካርያስ ትንቢት በይበልጥ የሚጠቁመን የእኛዎቹን ምናምንቴ 'እረኞችን' እነ ደብረ ጽዮንን (እጁን በጓንት የሚሸፍነው ለምን ይሆን?)፣ ጌታቸው ረዳን፣ ጻድቃን ገ/ትንሣኤን፣ ሳሙራ ዩኑስን፣ አረኸብ እቍባይን፣  አረጋዊ በርሄን፣ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰንን ወዘተ ነው። እነዚህ እርጉም የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች 'እንጠብቀዋለን' የሚሉትን የትግራይ እና ኤርትራ በግን ለእርኩሶቹ ጠላቱ ለጋላ-ኦሮሞ፣ ለአረቦቹ፣ ለቱርክ፣ ለኢራን፣ ለፓኪስታን፣ ለእስራኤል፣ ለአውሮፓ እና ለአሜሪካ አሳልፈው በመስጠት ያስጨፈጨፉ፣ ያስራቡ፣ ያስደፈሩና ያፈናቀሉ ናቸው። እንስሳት እንኳን የራሳቸው የሆኑትን በጭራሽ ለቀማኛ ጠላት አሳልፈው አይሰጡም። ለእነዚህ ከሃዲ አረመኔዎች፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክሬ ነው፤ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! በነገራችን ላይ የትራምፕ እና ደብረ ጽዮን ፊት ጭር ያለ ገጽታ ያለው ወጣት ፊት እየመሰለ የመጣው ለምን ይሆን?

❖[Zechariah 11:17]❖

“Woe to my worthless shepherd, who deserts the flock! May the sword strike his arm and his right eye! Let his arm be wholly withered, his right eye utterly blinded!”



Vice President J.D. Vance Says He Is Ready To Be President, If President Trump’s Health Fails


https://rumble.com/v6y8712-vice-president-j.d.-vance-says-he-is-ready-to-be-president-if-president-tru.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

💭 ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ የፕሬዝዳንት ትራምፕ ጤና ካልተሳካ ፕሬዝዳንት ለመሆን ዝግጁ ነኝ ብለዋል

የሉሲፈራውያኑ ሥራ አስፈጻሚዎች እነ ኢለን መስክ እና ፒተር ቲል ሁሉንም ነገር አስቀድመው አዘጋጅተውታል። ሕንዳዊ ሚስት እንድትኖረው፣ ቫቲካን ውስጥ ሰርጎ እንዲገባ ወዘተ! የአሜሪካን ሕዝብ ለዘመነ አምባገንንነት እያዘጋጁት ለመሆኑ ብዙ ማሳያዎች አሉ።

− The first time Vice President JD Vance walked into the Oval Office, he noticed the drapes ("dark and gloomy") – but he insists he’s not measuring them for a future turn behind the Resolute Desk.

“I've gotten a lot of good on-the-job training over the last 200 days,” Vance said in an exclusive interview with USA TODAY on Aug. 27, when asked if he was ready to assume the role of commander in chief.

His boss, after all, is the oldest person to have been sworn in as president of the United States. President Donald Trump was 78 when he began his second term in office.

“The president is an incredibly good health,” said Vance. “He's got incredible energy.”



Vigil Held for 3 Ethiopian Christians Killed in Mount Washington, Ohio Shooting

https://www.bitchute.com/video/5VS5gtICgXDP/ https://rumble.com/v6yuwj6-vigil-held-for-3-ethiopian-christians-killed-in-mount-washington-oh...