Showing posts with label DP World. Show all posts
Showing posts with label DP World. Show all posts

Friday, February 13, 2026

The Epstein Files: Who is UAE Billionaire Who is Aiding The Genocidal Regime of Ethiopia?

https://www.bitchute.com/video/Bv6iCViY3e98/

https://rumble.com/v75pjoa-the-epstein-files-who-is-uae-billionaire-who-is-aiding-the-genocidal-regime.html

😈 የዲፒ ወርልድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሱልጣን አህመድ ቢን ሱሌይም “የማሰቃያ ቪዲዮውን ወድጄዋለሁ”

🦃 ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ 🦃

የኤፕሽታይን ፋይሎች፡- የኢትዮጵያን የዘር ማጥፋት ስርዓት የሚደግፈውና በሕፃናት ደፋሪው አረመኔ ሉሲፈራውያን በጄፍሪ ኤፕሽታይን ፋይሎች ላይ ከአምስት ሺህ ጊዜ በላይ የተጠቀሰውና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ቢሊየነር ሱልጣን አህመድ ቢን ሱላየም ይባላል።

አሁን ከሥልጣኑ የተወገደው አህመድ ቢን ሱላየም የዘር አጥፊው የኤሚራቶች መሪ መሀመድ ቢን ዛይድ የቅርብ ጓደኛ ነው። ሁለቱም የቆሻሻው ጋላ-ኦሮሞ የግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚቶችና ደጓሚዎች ናቸው።

በኤሚራቶች እና አረብ ሊግ ምክር እና ድጋፍ በቤኒሻንጉል ክልል የሱዳንን ተዋጊዎች ለማሰልጠን ሤራው የተጠነሰሰው እስማኤላውያኑ በጋላ-ኦሮሞዎቹ ወኪሎቻቸው በኩል በትግራይ ከፈጸሙት ጀነሳይድ እራሳቸውን ነፃ ለማድረግ ብሎም የሕዳሴውን ግድብ ለመቆጣጠር ወይንም ለማውደም ሰበብ ይኖራቸው ዘንድ ነው። ይህን እናስታውስ! ጋላ-ኦሮሞዎች + እስማኤላውያኑ + -አማኒያኑ አጋሮቻቸው መጨፍጨፍ ብቻ አይደለም፣ እግረ መንገዳቸውንም በዓለም ዓቀፉ ማሕብረሰብ ዘንድ የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት ብሎም ኢትዮጵያን ለማፈረስና እስላማዊቷን 'ኦሮሚያ' ለመመስረት ሲሉ ነው። የቆሻሻውን ግራኝ አህመድ የካይሮ፤ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” ቃል መግባት እናስታውሳለን?

ያልተቀነሱትን ፋይሎች ካዩ በኋላ፣ የሪፐብሊካን ኮንግረስ አባል ቶማስ ማሲ በ X ላይ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፡-

እስከ ዛሬ ማታ ድረስ ማንም ሰው የማሰቃያ ቪዲዮውን ለኤፕሽታይን ማን እንደላከ አያውቅም… የእኛ ህግ የተጎጂው መረጃ እንዲሰረዝ እንጂ የኤፕሽታይን የማሰቃያ ወሲብ የላኩ ወንዶች መረጃ እንዳይሰረዝ ይጠይቃል!”

እሱ የጠቀሰው “የማሰቃያ ቪዲዮ” ..2009 ከኤፕሽታይን የተላከ “የማሰቃያ ቪዲዮውን ይወድ ነበር” የሚል ኢሜይል ከያዘ በኋላ ረብሻ ፈጥሯል። ተቀባዩ ተሰርዟል።

ማሲ የማሰቃያ ቪዲዮውን የላከው የአረብ ኤሚራቶች ባለሃብት እና የቢን ሱልጣን አህመድ ቢን ሱሌይም እንደሆነ ተናግሯል።

በኤፕሽታይንፋይሎች ውስጥ ከአምስት ሺህ/5,000 ጊዜ በላይ የሚወጣ ስም ነው። ይዘቱ የወንጀል ጥፋትን አያሳይም እና ሱሌይም በወንጀል አልተከሰሰም። ነገር ግን ለሱሌይም ብቻ ሳይሆን በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ የጭነት ኩባንያዎች አንዱ ለሆነው ለዲፒ ወርልድ (DP World)- እንዲሁም ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከባድ ሊሆኑ የሚችሉ ችግሮችን ለመፍጠር በቂ ነው።

አቤት እነዚህ አስመሳይ ቆሻሾች! ጀለቢያ፣ ሂጃብ ቡርካ ቅብርጥሴ ለብሰው የሚሠሯቸው ወንጀሎች እጅግ የሚሰቀጥጡ ናቸው። የሚያስታውኳቸው የብልግና እና እጅግ ጸያፍ የሆኑ ንግግሮች ታክሎባቸው የሰይጣን ጭፍሮች መሆናቸውን ነው የሚያረጋግጡልን። ግብዞች! ቅሌታሞች! ወራዶች!

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፪፥፪፡፫ ]❖

ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። ስለዚህ በጨለማ የምትናገሩት ሁሉ በብርሃን ይሰማል፥ በእልፍኝም ውስጥ በጆሮ የምትናገሩት በሰገነት ላይ ይሰበካል።”

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😈 'I loved the torture video': DP World CEO Sultan Ahmed bin Sulayem

🦃 Birds of a Feather Flock Together 🦃

❖[Luke 12:2-3]❖

"For there is nothing covered that will not be revealed, nor hidden that will not be known".

US Attorney General Pam Bondi defended the justice department (or DOJ)’s handling of the Epstein Files during a congressional hearing on Wednesday. It descended into a shouting match.

At the heart of the dispute was the DOJ’s extensive and often erroneous redactions in the 3 million Epstein Files released last month– and their decision to withhold three million more.

On Monday, three US lawmakers were given access to unredacted files for the first time. They left with searing criticisms about what had been redacted. Specifically, the identities of powerful men.

“If we found six men that they were hiding in two hours,” Khanna said in a speech to the House of Representatives on Tuesday, “imagine how many men they are covering up for in those three million files.”

Later on in the show we’ll be speaking to survivor advocate Janey Starling about what the files spell out about gender justice.

First, MEE has been looking into one of the “six men” mentioned. An Emirati billionaire linked to the highest levels of the UAE state.

After seeing the unredacted files, Republican congressman Thomas Massie wrote on X:

“Until tonight no one knew who sent the torture video to Epstein… our law requires VICTIM’s information to be redacted, not information of men who sent Epstein torture porn!”

“The torture video” he refers to was a cause for disturbance after the original release included an email sent from Epstein in 2009 saying “he loved the torture video”. The recipient had been redacted.

Massie claims the sender of the torture video was Sultan Ahmed bin Sulayem.

It’s a name that comes up in the Epstein files more than 5,000 times. The material does not demonstrate criminal wrongdoing and Sulayem has not been charged with a crime. But it is enough to cause serious potential problems not just for Sulayem himself, but DP World, one of the biggest cargo companies in the world– as well as the United Arab Emirates.

👹 New Epstein Files Show UAE Diplomat Scheduling Prostitutes For Epstein, Even Her Younger Sister

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/new-epstein-files-show-uae-diplomat.html

https://www.bitchute.com/video/ZDtUveszKMpn/

https://rumble.com/v75khuo-new-epstein-files-show-uae-diplomat-scheduling-prostitutes-for-epstein-even.html

👹 አዲስ የ ፋይሎች የባቢሎን አረብ ኤሚራቶች ሴት 'ዲፕሎማት' ለሕፃንት ደፋሪው ሰይጣን ጄፍሪ ኤፕሽታይን፣ ለታናሽ እህቷም ጭምር ዝሙት አዳሪዎችን ስታቀርብለት እንደነበር ያሳያሉ

The Epstein Files: Who is UAE Billionaire Who is Aiding The Genocidal Regime of Ethiopia?

https://www.bitchute.com/video/Bv6iCViY3e98/ https://rumble.com/v75pjoa-the-epstein-files-who-is-uae-billionaire-who-is-aiding-the-genocid...