Showing posts with label ባቢሎን. Show all posts
Showing posts with label ባቢሎን. Show all posts

Tuesday, June 2, 2026

Tulsi Gabbard: "They Want to Be God"

https://www.bitchute.com/video/EmretNRVBFmj/

https://rumble.com/v7aps8u-tulsi-gabbard-they-want-to-be-god.html

👏 ተልሲ ጋባርድ፤ "የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች እግዚአብሔር አምላክ መሆን ይፈልጋሉ"

😇 ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር አምላክ ሕይወታቸውን በስግብግብነት፣ በዓመፅ፣ በራስ ወዳድነት፣ በትዕቢት፣ በኩራት እና በጣዖት አምልኮ ላይ የሚገነቡትን ያወግዛል። የናቡከደነጾር ባቢሎን የወታደራዊ ጥንካሬዋ እና ስኬቶቿ የማይበገር አድርገውታል ብላ ታምን ነበር። ሆኖም እግዚአብሔር ፍርዱ እርግጠኛ እንደሆነ ተናግሯል። ትምህርቱ ጊዜ የማይሽረው ነው። ሰዎች በእግዚአብሔር ፈንታ በሀብት፣ በኃይል፣ በእውቀት ወይም በሰው ልጅ ስኬቶች በሚታመኑበት ጊዜ ሁሉ፣ እራሳቸውን ወደ ጥፋት በሚወስደው መንገድ ላይ ያስቀምጣሉ። እግዚአብሔር ትዕቢትን ይቃወማል ነገር ግን ለትሑታን ጸጋን ይሰጣል።

😇 The Almighty Egziabher God condemns those who build their lives upon greed, violence, self-exaltation, pride and idolatry. Babylon believed its military strength and achievements made it invincible. Yet God declared that judgment was certain. The lesson is timeless. Whenever people trust in wealth, power, intelligence, or human accomplishments instead of God, they place themselves on a path toward ruin. God opposes pride but gives grace to the humble.

👏 Tulsi Gabbard QUITS The Wicked Trump Cabinet

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/the-wonderful-tulsi-gabbard-quits.html

https://rumble.com/v7a8rd6-the-wonderful-tulsi-gabbard-quits-the-wicked-trump-cabinet.html

https://www.bitchute.com/video/z0G5i6Qib5KM/

💭 የትራምፕን ከክርስቶስ ተቃዋሚ ሳውዲ አረቢያ ጋር መሞዳሞድ አጥብቀው የሚቃወሙት ድንቋ ቱልሲ ጋባርድ ክፉውን የትራምፕ ካቢኔ ለቀቁ።

AI Insider Sounds Alarm: Silicon Valley Elites Are Trying to Build Digital ‘God’

https://www.bitchute.com/video/9SKG2KZZbPkx/

https://rumble.com/v7appv0-ai-insider-sounds-alarm-silicon-valley-elites-are-trying-to-build-digital-g.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👏 ተንኮላቸውን ስላጋለጠችባቸው ከዓመታት በፊት ከጉግል እንደተባረረችው እኅታችን እንደ ቲምኒት ገብሩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ai)መረጃ ባለሟያ የሆነችው አሜሪካዊት የካረን ሆ የማንቂያ ደወል፤እንደ ኢለን ማስክ፣ ፒተር ቲል፣ ጄፍ ቢሶስ፣ ቢል ጌትስና ሳም ኦልትማን የመሳሰሉት የአሜሪካ ኮፕምፒውተር ቴክኖሎጂ ማዕከል (ሲሊከን ቫሊ)የተቅበጠበጡት ልሂቃን ዲጂታላዊ 'እግዚአብሔር' ለመገንባት እየሞከሩ ነው!”

በዓለም ላይ ታዋቂ የሆነች ዘጋቢ እራሷን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከተካተተች በኋላ የሲሊከን ቫሊ ልሂቃን ዲጂታል "እግዚአብሔር" ለማዳበር በጣም እየተጣደፉ መሆናቸውን ካወቀች በኋላ ማንቂያውን እያሰማች ነው። 'ብስክሌት መንዳት በጎ ነው፣ እያሉ እነርሱ ግን ሮኬቶችን ወደ ጠፈር ይሰድዳሉ!” ትለናለች ጎበዟ ካረን ሆ።

👹 We Saw What AI Data Centers Don't Want You to See

A world-renowned reporter is sounding the alarm after embedding herself in the upper echelons of the artificial intelligence industry and discovering that Silicon Valley elites are desperately scrambling to develop a digital “God.”

Karen Hao, a former reporter for MIT Technology Review, is raising red flags about the artificial intelligence industry after spending years investigating the inner workings of OpenAI and speaking with hundreds of insiders.

She is now warning that some of Silicon Valley’s most powerful figures are engaged in what she describes as an ideological quest to create a “machine god.”

Hao says her extensive investigation into OpenAI revealed a secretive culture driven by an obsession with developing artificial general intelligence (AGI).

AGI is a form of AI that proponents believe could eventually surpass human intelligence itself.

The findings form the basis of Hao’s new book, “Empire of AI: Inside the Reckless Race for Total Domination,” which argues that the race to build super intelligent machines has transformed from a supposedly altruistic mission into a high-stakes pursuit of power, influence, and unprecedented wealth.

👹 Antichrist Elon Musk Calls Brain Chips “Jesus-Level” Tech

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/antichrist-elon-musk-calls-brain-chips.html

https://www.bitchute.com/video/F4CGsZTQnbIA/

https://rumble.com/v7a6u8a-antichrist-elon-musk-calls-brain-chips-jesus-level-tech.html

👹 የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢለን ማስክ የአንጎል ቺፕስን “የኢየሱስ ደረጃ” ቴክኖሎጂ ብሎ በድፍረት ጠራው።

🚨 ለመሆኑ የዘረኛው ኢለን ማስክ ምድርን በመዞር ላይ ያሉት10,000 ሳተላይቶች በትክክል ምን እያደረጉ ነው? በአፍሪካ ሕዝቦች ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን አልጠራጠርም። በኢትዮጵያ እንደምናየው የእርስበርስ መተላለቅ፣ ተቃውሞ እንዳይነሳ ሕዝቡን እንደ እንቅልፍ ኪኒን ማደንዘዝ፣ ኤርትራን አሳልፈው ሰጥተው 'ቅኝ አልተገዛንም' የሚሉትን 'ኢትዮጵያውያንን' ለማዋርድና ሞራል ለመስበር በኬንያ 'ነዳጅ ተውደደ!' የሚሉ አመጸኞችን መቀስቀስ፣ በደቡብ አፍሪካም እንደምናየው አፍሪካውያን በአፍሪካውያን ላይ እንዲነሱ ተቃውሞዎችን ማነሳሳት፣ በኮንጎ እና ኡጋንዳ እንደ ኢቦላ ያሉትን ወረርሽኞች የሚያሰራጩ ጨረሮችን (አጋንንትን) ያፈነጥቁ ይሆን? ይመስለኛል! የኢለን ማስክ 'ስታርሊንክ'/ Starlink ከ ሃአርፕ/HAARP ጋር ተጣምሮ እየሠራ ነው። ኦ! ! !

Orthodox Priest Ranks Pope Leo XIV + Musk + Gates Highest in Antichrist Aura Scale

https://www.bitchute.com/video/0UDUiXRnIZEO/

https://rumble.com/v6tzq7b-orthodox-priest-ranks-pope-leo-xiv-musk-gates-highest-in-antichrist-aura-sc.html

በኦውስቲን ቴክሳስ ሃገር ስብከት አገልጋይ የሆኑት አሜሪካዊው ኦርቶዶክስ ቄስ ጳጳስ ሊዮን አሥራ አራተኛን + ኢለን ማስክን + ቢል ጌትስን በክርስቶስ ተቃዋሚ አውራ (በሥጋዊ አካላቸው ዙሪያ ባለውና በሚሰርፀው የኃይል መስክ ወይም የብርሃን አክሊል)ሚዛን ከፍተኛውን ደረጃ መድበውላቸዋል

Tuesday, April 21, 2026

All Antichrist Roads Lead to Mecca: F1 + Trump + Palan'thiel + JLO +The Mysterious Glowing Orb (Kaaba)

https://rumble.com/v78t74k-all-antichrist-roads-lead-to-mecca-f1-trump-palanthiel-jlo-the-mysterious-o.html?mref=1hg7y4&mc=50sm5

👹 ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚ መንገዶች ወደ መካ ያመራሉ፡ ፎርሙላ አንድ (ሞተር ስፖርት)+ ትራምፕ + ፓላን'ቲል (ፒተር ቲል) + ዘፋኝ ጄኒፈር ሎፔዝ + ሚስጥራዊው የሚያብረቀርቅ ሉል(የመካው ካአባ)

የኦርቶዶክስ የፋሲካ እሑዶች፣ ኤፕሪል 12 እና 192026

🚗 የባህሬን የፎርሙላ አንድ (F1)ሞተር ስፖርት ትዕይንት እ..አ በሚያዝያ 12 ቀን ቀጠሮ ተይዞለት ነበር፣ የሳውዲ አረቢያ ውድድር ደግሞ ከሳምንት በኋላ ሚያዝያ 19 ቀን ተወስኖ ነበር፣ ነገር ግን በመካከለኛው ምስራቅ ኢራንን ባሳተፈችው ግጭት ምክንያት ሁለቱም ዝግጅቶች ተሰርዘዋል።

በአረቢያ ፀረ-ክርስቶስ ውስጥ ለፎርሙላ አንድ/1 ውድድሮች ሆን ተብሎ የተመረጠው ጊዜ ፋሲካ ይሆናል። ልክ እንደ 2025 እና 2017 ዓመታት

2025ቱ የሳውዲ አረቢያ ግራንድ ፕሪክስም (ዘፋኝ ጀኒፈር ሎፔዝ በተጋበዘችበት) ልዩ ለውጥ አምጥቷል ልክ ከስምንት ዓመታት(ሌላ ስምንት/8) በፊት 2017 .ም ላይ በባህሬን ሴባስቲያን ቬቴል ለፌራሪ የማይረሳ ድል ሲያስመዘግብ እንደነበረው ሁሉ በፋሲካ እሑድም ተካሂዷል፣ በታዋቂው የቡድን ሬዲዮ ንግግር፤ እኔ የምለው ይህንን ነው፤ መልካም ፋሲካ!” መልእክት ተከብሯል።

ባሳልፍነው ቅዱስ ሣምንት/ሕማማት ወቅት ከላኩት ቪዲዮ ጋር የሚከተለውን ጽፌ ነበር፤

🌳 ሕማማተ እግዚእ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ | Holy and Great Monday 🌳

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/holy-and-great-monday.html

🌳 ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፣ መጋቢት ፳፰/28 ፳፻፲፰/2018 🌳

ባለፉት ሦስት ወራት ከ ፰/8 ቍጥር ጋር የተያያዙ ኃይለኛ ምልክቶችን በማየት ላይ ነኝ። በፈረንጆቹ በየካቲት ስምንት/8 ልጠቀሰው የማልፈልገው በጣም ቁልፍ የሆነ ነገረ በአካባቢየ ተከሰተ፣ በፈረንጆቹ በመጋቢት ስምንት/8 (የሴቶች ቀን)ሌላ ክስተት በዚሁ አካባቢየ ታየ።

እስራኤል ዘ-ስጋ ስምንት/8 ሺህ የአክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ልጆችን ከሃገሯ ልትጠረፍ መሆኑ ታወቀ

የኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋ ቀንደኛ ጠላት የሆነው ዘር አጥፊው የእስራኤል ዘ-ስጋ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ወኪል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠረ ስምንት/8 ዓመት ሞላው።

አይሁድ ጌታችንን ከሰቀሉባቸው ዕፀዋት መካከል /4 ዕፀ በለስ... /8ተኛ ዕፀ ከርካዕ ናቸውጌታችን አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን በልተው ቢበድሉት እውነት ፈርዶ ገሃነመ እሳት አወረዳችው.…

/8ኛው ሺህ

ስምንተኛው ሺህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትውፊትና ትንቢት መሠረት፣ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ያለውን ስምንተኛውን ሺህ ዓመት(ከሰባት ሺህ አንድ/7001 እስከ ስምንት ሺህ/8000) የሚያመለክት ነው። ይህ ዘመን የዓለም መጨረሻ ዋዜማ፣ የክፋት፣ የመከራ፣ የሃይማኖት መላላት እና የስነ-ምግባር መበላሸት የሚበዛበት ዘመን ተደርጎ ይወሰዳል።

👉 አታላዩ የሉሲፈራውያኑ የእነ ግራኝ መሣሪያ ዘፋኝ ቴዲ አፍሮ ይህን አልማር ባይና ንቁው አእመሮ የተነጠቀበት ወገን (ልሂቃን ተብየውን ጨምሮ) ዛሬም እንዴት እየተጫወቱበት እንደሆነ ከሃዘን ጋር ልብን እንበል፤

ከቴዲ አፍሮ አልበም 8/8/18 ጀርባ ያሉት ሚስጥራዊ ቁጥሮች ...እንግዲህ ስለ አልበሙ ምንም ነገር ከመስማቴ በፊት ነበር ላይ ያለውን ቪዲዮ እና መልዕክት ከስምንት ቁጥር ጋር በማያያዝ እንድጽፍ የተደረግኩት። እንግዲህ መልሱ ያውልን!

👉 የሚገርም እኮ ነው፤ ከትናንትና ወዲያ ሌሊት በሕልሜ ለሆኑ ሰዎች በጃፓንኛ ቋንቋ ለመናገር ስሞክር ነበር፤ በንጋት ላይ ስነቃ በጃፓን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ስሰማ በጣም ነበር ክው! ያልኩት። እግዚአብሔር ይድረስላቸው!

👹 ፓላንቲር - የቀለበቶች ጌታ

😈 የሰዶም ዜጋ ፒተር ቲል እና ኩባንያው 'ፓላንቲር'፡ በአሜሪካ ውስጥ እጅግ አደገኛው/ክፉው ኩባንያ።

..ግንቦት 232017 የሳውዲውን 'ሉል' ፎቶ እናስታውሳለንን? ፕሬዝደንት ትራምፕየሳውዲው ንጉሥ እና የግብጽ ፕሬዝደንት በጋራ ሉሉን(ፓላንቲርን) ነክተው ታይተዋል።

የዚህ ምስል ትክክለኛ አውድ በብዙዎች ዘንድ ጠፍቶ ነበር። ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ የሳውዲው ንጉሥ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ እና የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲ በሪያድ በተካሄደው ዓለም አቀፍ “የአክራሪነት ርዕዮተ ዓለምን ለመዋጋት” ማዕከል ምረቃ ላይ ያሳያል። የዝግጅቱ አካል ትራምፕ እና እነዚህ የሳውዲ አረቢያ መሪዎች ማዕከሉን "ለማነቃቃት" ዓለምን ሲነኩ እንደነበር የሳውዲ ጋዜጣ ዘግቧል።

ቀደም ሲል፣ ከግብጹ ፕሬዘንደንት መሀመድ ሙርሲ፣ ሼህ አላሙዲን፣ ደመቀ መኮንን (አብዮት አህመድ አሊ) ጎን የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና አቡነ ጳውሎስ ገዳዮች ከሆኑት አንዱ ፕሬዝደንት ባራካ ሁሴን ኦባማ እ..አ በ2015 .ም ወደ ኢትዮጵያ ተጓዙና ሃገራችንን የጎበኙ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ለመሆኑ በቁ። የጉብኝታቸው ተልዕኮም ቆሻሻውን ግራኝ አብዮት አህመድን መምረጥ ነበር።

እንግዲህ ከሁለት ዓመት ብኋላ የግብጽ፣ የእስራኤልና የሳውዲው ወኪል የሆኑት ባራክ ሁሴን ኦባማ ቀጣዩን የግብጽን፣ የእስራኤልንና ሳውዲን ወኪል ዶናልድ ትራምፕን የፕሬዝደንቱ ወንበር ላይ በማስቀመጥ እ..አ በ2017 ላይ ወደ ሳውዲ እንዲጓዙና ያን ሉል ከሳውዲ ንጉሥ እና ከግብጽ ፕሬዝደንት ጋር አብረው እንዲነኩ ተደረጉ። ከዓመት በኋላ የጀነሳይድ ተልዕኳቸውን የሚያስፈጽምላቸውን ቆሻሻውን መሀመዳዊ ግራኝ አብዮት አህመድን እና ከሃዲ ጋላ-ኦሮሞዎችን ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ አደረጉ። ለዓለም ሕዝብ ቁጥር፣ በተለይ ለአፍሪካ ሕዝብ መጨመር ቁልፍ መለኮታዊ ሚና በምትጫወተው አክሱም ጽዮን ላይ ዘምተው ከሚሊየን በላይ የታቦተ ጽዮን ጠባቂውን ሕዝባችንን በአስቃቂ መልክ ጨፈጨፉት። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

የመላው ዓለም ሕዝብ ቁጥር ከሃምሳ/50 ሚሊየን በላይ እንዳይበልጥ ነው እየተሠራ/እየታሤረ ያለው። እንደ ሉሲፈራውያኑ ሕልም ከሆነ እነዚህ ሃምሳ ሚሊዮኖችም የሰዶም ዜጎች የሚሆኑ፣ ትራንሶች፣ ዞምቢዎች/ሮቦቶች እና የሉሲፈር ልጆች ብቻ መሆን አለባቸው። አይይይ! አቤት ለእነዚህ አረመኔዎችና አጋሮቻቸው እየመጣባቸው ያለው ፍርድ!

ግንቦት 232017

ታዋቂው አሜሪካዊ የሬዲዮ አወያይ አሌክስ ጆንስ እንዲህ ብሏል፤ "ሉሉ" ትራምፕ በሳውዲ አረቢያ መነካካት በእውነቱ "የኤን.ኤስ.(የአሜሪካ የደህንነት ተቋምNSA) የፓላንቲር ፕሮግራም የቁጥጥር ርዓት ነው።”

'ኢንፎዋርስ' አዘጋጅ አሌክስ ጆንስ ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና የሳውዲው ንጉሥ ሳልማን ቅዳሜና እሁድ ሲነኩ የተነሱት ታዋቂው የሚያብረቀርቅ "ኦርብ" በእውነቱ የቴክኖሎጂ ክሪስታል ኳስ ነው -- በሪያድ ውስጥ በመስመር ላይ ወደተሰራው የNSA ፓላንቲር ፕሮግራም የተገጠመ የላቀ "የቁጥጥር ፓነል" እንደሆነ ይገልፃል።

የትራምፕ ደጋፊ እና የሲሊከን ቫሊ ጠንቋይ ፒተር ቲል የNSA የክትትል መሳሪያውን "ፓላንቲር" ብለው ሰየሙት፣ በዝነኛው መጽሐፍ/ፊልም በሎርድ ኦፍ ዘ ሪንግስ ልብ ወለዶች ውስጥ ጠንቋዮች የሚጠቀሙባቸውን ክሪስታል ሉሎች/ኳሶች ስም በመጠቀም።

አሌክስ ጆንስ፡ የNSA እና የፓላንቲር ፕሮግራም ለሳውዲዎች የNSA የውሂብ ጎታችን መዳረሻ ሰጥቷቸዋል።

ማንም የማይዘግበው ትልቁ ምስጢር/ታሪክ ይህ ነው፣ የነበራቸው ክሪስታል ሉል/ኳስ ከ500 በላይ ዴስኮች እና ግዙፍ የራስ ቁር 3D ማሳያ ባለው ግዙፍ የስጋት ውህደት ማዕከል ውስጥ የፓወርፖይንት የቁጥጥር ሥርዓት እንደነበር ይገልፃል።

ሁሉም ሰው እንዲህ ይላል፡- ይህ ሉል/ኳስ ስለምንድን ነው? አዎ! ለፓላንቲር ፕሮግራም የቁጥጥር ሥርዓቱ ያ መሆኑ ነው።

ከአንድ ሺህ/1,000 ዓመታት በፊት የክሪስታል ሉሎች/ኳሶች ነበሩን? ምናልባት ላይሆን ይችላል። ግን አሁን አሉ። ከኤክስ፣ ከጉግል፣ ከNSA፣ ወዘተ ከተገኘ መረጃ ጋር።

Orthodox Easter Sundays, April 12 and 19, 2026

🚗 The Bahrain GP was scheduled for April 12, with the Saudi Arabian race set for April 19, but both events were canceled due to the ongoing conflict in the Middle East involving Iran.

The Time Purposefully Chosen for F1 Races in Antichrist Arabia Happens to be Easter. Just like 2025 and 2017.

The 2025 Saudi Arabian Grand Prix also brought a special twist—it took place on Easter Sunday, just as it did EIGHT YEARS ago in Bahrain when Sebastian Vettel claimed a memorable victory for Ferrari, celebrated with a legendary team radio message.

The last time F1 raced on Easter a Ferrari driver starting from the 2nd row won the race (Sebastian Vettel Bahrain 2017) . The 2017 Bahrain Grand Prix was a Formula One motor race that took place on 16 April 2017 at the Bahrain International Circuit in Sakhir, Antichrist Bahrain.

♰ The 2025 Saudi Arabian Grand Prix took place on Easter Sunday. And Jenny was There Promoting The ORB (Kaaba).

Easter Sunday, April 16, 2017 – F1 Bahrain Grand Prix 2017

Saudi Arabia Bans Visas to Muslims from 14 Countries, Including Ethiopia | Visa for J. Lopez & Co. Only

https://www.bitchute.com/video/Dx65r06vcrzo/

https://rumble.com/v6rwu39-saudi-arabia-visas-to-muslims-from-10-countries-including-ethiopia-visa-for.html

ሳውዲ አረቢያ፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ፲፬/14 ሀገራት ለሚመጡ ሙስሊሞች፡ ቪዛ ከለከለች | ቪዛ ለጄኒፈር ሎፔዝ እና ኩባንያ ብቻ | 'ለጸጥታ እና ጥንቃቄ ሲባል ነው' ይላሉ ነገር ግን ሃቁ፤ 'ሂድ ድሃ! ምንም የለህም፣ ገንዘብ አታመጣም' ማለታቸው ነው ሳውዲዎች ለሙስሊም ወንድሞቻቸው! የስጋውያኑ እስልምና ይህ ነው!

በነገራችን ላይ የዘንድሮው የሳውዲ አረቢያ(ጂዳ)የፎርሙላ መኪና እሽቅድምድም የሚካሄደው ከሳምንት በኋላ ሆን ተብሎ በክርስቲያኖች የትንሣኤ ዕለት ነው። ያውም ለሁሉም የክርስትና ዓብያተ ክርስቲያናት የጋራ የትንሣኤ በዓል በሚውልበት ቅዱስ ሣምንት። የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተንኮል።

🥴 አንድ ተጨማሪ፤ ሌላ መሀመድ፣ ሌላ MBS - FIA (የዓለም አቀፍ የመኪና ፌዴሬሽን) ፕሬዘዳንት መሀመድ ቤን ሱሌም በዐውሎ ነፋሱ አይን ውስጥ የቅርብ ጊዜ የ FIA ስራ መልቀቂያ። የአንድን ሰው እውነተኛ ባህሪ ለማወቅ ከፈለጉ ሥልጣን ይስጡት እና በእሱ ምን እንደሚያደርጉ ይመልከቱ። ማንም እነዚህ ወስላታ ሳውዲ የ FIA ፕሬዝደንት ካሜራዎችን በጣም የሚወድ የለም ፥ ልክ እንደ ቆሻሽው ዘር አጥፊ ግራኝ አህመድ። ሲጀመር አንድ ሳውዲ እንዴት የ FIA ፕሬዝዳንት ሆነ?

ከጥቂት ሰአታት በፊት FIA ስፖርት ምክትል ፕሬዝዳንት ሮበርት ሬይድ ከሞተር እሽቅድምድም የበላይ አካልነት ወዲያውኑ ስራቸውን ለቀቁ

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

By the way, this year's F1 Saudi Arabian Grand Prix 2025 will be held in Jeddah next week – deliberately on the Christian Easter. That is, on Holy Week. In 2025, all Christian denominations will celebrate Easter on April 20th. This is because both the Julian and Gregorian calendars will have Easter on the same day that year. So, F1 in Saudi Barbaria on Easter. The Antichrist Edomites and Ishmaelities are conspiring together almost everywhere.

🥴 One more: Another Mohammad, another MBS – FIA president Mohammad Ben Sulayem in the eye of the storm after latest key FIA resignation. If you want to know the true character of a man, give them power and see what they do with it. no other FIA president loved cameras so much – just like the evil genocidal Ahmed of Ethiopia. How has a Saudi become the president of FIA, to begin with?

Just a few hours earlier, FIA deputy president for sport Robert Reid had resigned from the motor racing governing body with immediate effect.

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

The Bow-Legged Jennifer Lopez Destroys Islam's Black Stone Idol, The Kaaba of Mecca, Performs 'On the Floor' In Saudi Barbaria

https://www.bitchute.com/video/Y002jNw9Vm7U/

https://rumble.com/v5qldyb-the-bow-legged-jennifer-lopez-destroys-islams-black-stone-idol-the-kaaba-of.html

የቀስት እግር ያላት አሜሪካዊቷ ድምጻዊትና ተዋናይ ጄኒፈር ሎፔዝ የእስልምናን የጥቁር ድንጋይ ጣዖትን የመካ ካባን አጠፋችው፥ ግልጥልጥ ብላ 'ፎቅ ላይ'የሚለውን ዘፈኗን በሳውዲ ባርባሪያ ዘፈነች

🥚 የፋሲካ ራዕይ 2026፡ ኤዶማውያን ሮማውያን (ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ) ወደ እስማኤላውያን የአረብ አገሮች (ሳውዲ + አልጄሪያ) አመሩ ... ትራምፕ...

👉 ቀይ ራስ ያለው ዔሳው እስማኤልን የዱር አህያውን እያጎለበተው ነው 👈

የምዕራብ ጉድ አርብ፣ እ..አ ኤፕሪል 32026

🥴 የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ወደ ፀረ-ክርስቶስ ሳዑዲ ባርባሪያ፣ ኳታር እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በመብረር ላይ

የኦርቶዶክስ ቅዱስ ሳምንት/ሕማማት፣ እ..አ ኤፕሪል 72026

በፕሬዚዳንት ትራምፕ እና በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ልዕለ ጳጳስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14 መካከል የተፈጠረ አርቲፊሻል የሕዝብ ጠብ ተፈጠረ (ቲሲስ-አንቲቴሲስ-ሲንተሲስ)

የምዕራብ ፋሲካ እሑድ፣ ኤፕሪል 52026

🥴 ዶላር ጄ. ትራምፕ አላህን-ሰይጣንን አወድሰዋል

የኦርቶዶክስ ፋሲካ እሑድ፣ ኤፕሪል 122026

🥴 ዶላር ጄ. ትራምፕ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ሆን ብሎ የሚሳደብ ምስል በዓላማ ላይ አስፍረዋል።

የኦርቶዶክስ ፋሲካ ሰኞ፣ ኤፕሪል 132026

🥴 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ በአልጄሪያ የሚገኝን የሰይጣን መስጊድ ጎበኙ

ቅዳሜ፣ ህዳር 292025

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ የኢስታንቡልን የሰይጣን ሰማያዊ መስጊድ ጎብኝተዋል

የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ካቴድራል የሆነውን የሐጊያ ሶፊያን ወደ ሰይጣን መስጊድ ስለመቀየሩ ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ ምንም አይነት ወሬ ወይም ቁጣ አልተናገሩም።

🥚 Easter Revelation 2026: Edomite Romans (PM Meloni + Pope Leo ) Went to Ishmaelite Arab States (Saudi + Algeria), and Trump...

👉 Red-Headed Esau Empowering Ishmael, the Wild Donkey 👈

Western Good Friday, April 3, 2026

🥴 Italian Prime Minister Giorgia Meloni flew to Antichrist Saudi Barbaria, Qatar and the United Arab Emirates on

Orthodox Holy Week, April 7, 2026

An aritificial public feud between President Trump and the supreme pontiff of the Catholic Church, Pope Leo XIV has erupted (Thesis-Antithesis-Synthesis)

Western Easter Sunday, April 5, 2026

🥴 Dollar J. Trump praised Allah-Satan

Orthodox Easter Sunday, April 12, 2026

🥴 Dollar J. Trump Posts Blasphemous Image of Himself as Jesus Christ Purposefully on.

Orthodox Easter Monday, April 13, 2026

🥴 Pope Leo XIV visits a Satanic Mosque in Algeria

Saturday, November 29, 2025

Pope Leo XIV visited Istanbul's Satanic Blue Mosque

No word or outrage on Antichrist Turkey turning the Orthodox Christian Cathedral, Hagia Sophia, into a Satanic Mosque.

👹 Palantir – Lord of the Rings

😈 Citizen of Sodom Peter Thiel and Palantir: The Most Evil Company in America.

Remember the 'Orb' Photo? Trump and Saudi's touched the Palantir


The actual context of this image was lost on many. It shows President Trump, Saudi King Salman bin Abdulaziz, and Egyptian President Abdel Fatah al-Sisi at the inauguration of the Global Center for Combating Extremist Ideology in Riyadh. Part of the ceremony involved Trump and these Saudi leaders touching a globe in order to “activate” the center, the Saudi Gazette reported:

☆ May 23, 2017

Alex Jones: "Orb" Trump Touched In Saudi Arabia Is Actually "Control System For NSA's Palantir Program".

'Infowars' host Alex Jones theorizes that the infamous glowing "orb" that President Trump and Saudi King Salman were pictured touching over the weekend is actually a technological crystal ball -- an advanced "control panel" wired in to the NSA's Palantir program which has just gone online in Riyadh.

Trump-backer and Silicon Valley wizard Peter Thiel named his NSA surveillance tool "Palantir," after the crystal balls used by wizards in the Lord of the Rings novels.

ALEX JONES: The NSA and the Palantir program gave the Saudis the access to our NSA database.

That's the big story no one is reporting, that crystal ball they had was the control system for powerpoint in a giant threat fusion center with over 500 desks, and a huge heads up 3D display.

Everyone is like: What's this Orb about? Well that's the control system for the whole Palantir program.

Did crystal balls exist 1,000 years ago? Probably not. But they do now.

With the data from X, Google, NSA, you-name-it.

👹 Meloni, Trump, Pope Leo Are Operating Under The Lordship of Satan, With The Antichrist Spirit in Them

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/meloni-trump-pope-leo-are-operating.html

https://www.bitchute.com/video/aYKZNfAkTUS8/

https://rumble.com/v78hr2g-meloni-trump-pope-leo-operating-under-the-lordship-of-satan-with-the-antich.html

👹 ሜሎኒ፣ ትራምፕ፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ በሰይጣን ጌትነት ስር እየሠሩ ነው፣ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በውስጣቸው አለ ፤ ገላልጠው እያሳዩን እኮ ነው!

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...