Showing posts with label ሳልዝቡርግ. Show all posts
Showing posts with label ሳልዝቡርግ. Show all posts

Tuesday, September 16, 2025

THREE Austrian Nuns Escape Nursing Home to Return to Convent | It's A Sign of The Times

https://www.bitchute.com/video/sYglY5pAg7aa/

https://rumble.com/v6z0tiq-three-austrian-nuns-escape-nursing-home-to-return-to-convent-its-a-sign-of-.html

ሦስት የኦስትሪያ ሴት መነኮሳት ወደ ቀደመው ገዳማቸው ሊመለሱ ከአረጋውያን ቤት አምልጠዋል | ይህ የዘመን ምልክት ነው።

🤔 እንደ ግሩሞቹ ሴት መነኮሳት እንደ ሪታ፣ ሬጂና እና በርናዴት ያሉ ችግሮችን እንዴት መፍታት ይቻላል?

👏 የ፹፩/81፣ ፹፮/86 እና ፺፱/88 ዓመታት እድሜ ያላቸው ሦስቱ ሴት መነኮሳት የመንደሩ ነዋሪዎችን እና የቀድሞ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ከኦስትሪያ የጡረታ ቤት በመሸሽ በሳልዝቡርግ ከተማ (የሞዛርት ከተማ)አቅራቢያ ወደሚገኘው ገዳማቸው እንዲመለሱ እርዳታ ጠየቁ። መነኮሷቱ በገዳሙ ውስጥ የመጨረሻዎቹ መነኮሳት ነበሩ፣ እና እ...2023 መገባደጃ ላይ ከፍላጎታቸው ውጪ ወደዚያ እንደተዛወሩ ይናገራሉ።

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፮፥፳፬፡፳፮]

እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

ሁሉንም ነገር በብርሃን ፍጥነት በሚገለጥበት ድንቅ ዘመን ላይ ነው ያለናው። በትናንትናው ዕለት ስለታየችኝ የማርያም መቀነት እና የኢትዮጵያ ካርታ በቀጣዩ ቪዲዮ…

🤔 How do you solve a problem like the wonderful sisters Rita, Regina and Bernadette?

👏 THREE nuns, aged 81, 86 and 88, enlisted the help of villagers and former boarding school students to flee from the Austrian retirement home they had been placed in to return to their convent near Salzburg (City of Mozart.) The sisters were the last nuns in the convent, and say they were moved from there against their will in late 2023.

[Numbers 6:24-26]❖

The LORD bless you and keep you; the LORD make his face to shine upon you and be gracious to you; the LORD lift up his countenance upon you and give you peace.”

9/11 Ethiopian New Year Sacrifice: One of the THREE Ohio Christian Victims Called 911 THREE Times


https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/911-ethiopian-new-year-sacrifice-one-of.html

https://www.bitchute.com/video/L0BHHfGCGytb/

https://rumble.com/v6yzfny-911-ethiopian-new-year-sacrifice-one-of-the-three-ohio-christian-victims-ca.html

9/11 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስዋዕት፤ ከሦስቱ የኦሃዮ ክርስቲያን ሰለባዎች አንዷ እኅት ኤደን አዱኛ 911 ሦስት ጊዜ በመደወል ስለገዳያቸው አደገኛነት ለፖሊስ አሳውቃ ነበር። ከፖሊስ በኩል ምንም እርዳታ አላገኘችም። ጉዳዩ መመርመር አለበት።

Christians Told to Renounce Jesus or Starve in Sudan Civil War | በሱዳን ክርስቲያኖች እያለቁ ነው!

https://www.bitchute.com/video/Mg6rOIloHxWm/ https://rumble.com/v6z31ja-christians-told-to-renounce-jesus-or-starve-in-sudan-civil-war.htm...