Showing posts with label Flag. Show all posts
Showing posts with label Flag. Show all posts

Monday, October 13, 2025

የኢሬቻ ጋኔን፤ በመቐለ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ያን ብዙ ደም ያስፈሰሰውን የሉሲፈር ባንዲራን ዛሬም ለሚያስተዋውቁት ከሃዲ ሕወሓቶች ከባድ ማስጠንቀቂያ

😇 ያውም በልደታ ዕለት(አክሱም ጽዮን)። ከሦስት ዓመታት በፊትም በዚህ ወቅት ነበር በትግራይ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው።

ከሚሊየን በላይ የክርስቲያን ወገኔን ደም በአረመኔው የኤሬቻ መንፈስ አራቢ በጋላ-ኦሮሞ ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላካቸው እንዲሰዋ ያደረጉት ሕወሓትና አስቀያሚው ባንዲራው መታገድ አለባቸው!

'አል-ነጃሺ' የተሰኘው ነጃሳ የአጋንንት መስጊድ ከውቕሮ መነሳት አለበት። የሉሲፈር ሕወሓት ባንዲራ መቃጠልና መታገድ አለበት! ሰይጣናዊው ኢሬቻ መታገድ አለበት።

💭 ከሃያ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ ምርጫ ሊካሄድ ወራት ሲቀሩት ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ፤ ክልሎችን በተለይ ኦሮሞ' የተሰኘውን ሕገ-ወጥ ክልል እንዲያፈራርሱ፣ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራም በአፄ ዮሐንስ አራተኛ ሰንደቅ ዓላማ እንዲተኩ፣ ከቱርክ እና አረቦች ጋር መንግስታቸው ብዙ መቀራረብ እንዳያደርግ ሰፋ ያለ ደብዳቤ ልኬላቸው ነበር።

ዛሬ ለዚህ ሁሉ ዕልቂትና መከራ ያበቃውን ክስተት እና የክርስቲያን ሕዝባችን ዋና ጠላቶች የሆኑት የከሃዲው ዳግማዊ ምንሊክ በደንብ በተቀነባበረ መልክ ተቀናቃኞች መስለው ከፊሉ በአንድ ጎራ፣ ከፊሉ በሌላኛው ጎራ፣ ክርስቲያን ወጣቱን ካስጨረሱ በኋላ ለሌላ ዘመቻ ጎራዎቻቸውን ተቀያረው እጅግ በጣም አሳዛኝና ደም አፍይ ድራማ በመሥራት ላይ ናቸው። ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ከኢሳያስ ጋር ወዳጅ ሆነ፣ ዛሬ ደግሞ ጠላት መስሎ እንዲተውን ተደረገ። ሰካራሞቹ እንደ ጌታቸው ረዳ እና ጄነራል ፃድቃን “ሕወሓትን ከድተናል” በሚል የድራማው ስክሪፕት ወደ አዲስ አበባ አምርተው ከእነ አረጋዊ በርሄ፣ ሳሞራ ዩኑስ እና አርኸበ ዕቍባይ ጋር በመቀላቀል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ 'አማካሪ ነን' ብለው አወጁ። ሽባው ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል ደግሞ “እነ ጌታቸውና ጻድቃን ከዱኝ” በማለት ከኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰን ጎራ መቀላቀላቸውን አወጁ። ለሕዝባችን ያላቸው ንቀትና ጥላቻ ከምናስበው በላይ ጥልቅ ነው።  ለጊዜው እንዲህ ሲዋረዱ፣ እንቅልፍ ሲያጡ እና እድሜያቸውንም ሲያሳጥሩ ሕዝቡ ማየት አለበት፤ ግን ፈጠነም ዘገየም በጣም ከባድ የሆነ ፍርድና ቅጣት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኛሉ።

👉 የሚከተለውን ከሦስት ዓመታት በፊት ጽፌ ነበር፤

በእኔ በኩል ከአንድ ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት፤ ማን ምን እንደሚሰራ አላውቅም ነበር፤ ከጠቅላይ ሚንስት መለስ ዜናዊ በስተቀር ሌሎቹን የሕወሓት አባላትንም በጭራሽ አላውቃቸውም ነበር። ታዲያ አንድ ቀን አዲስ አበባ እያለሁ በቴሌቪዥን ኦቦ ስብሃት ነጋን በሌላ ጊዜም አቶ ደብረ ጽዮንን አየኋቸው። ታዲያ ለዘመዶቼ ወዲያው የነገርኳቸው፤ “እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው? በጣም ደስ የማይል ነገር አላቸው...ወዘተ” የሚለውን መሆኑን በደንብ አስታውሳለሁ። ዛሬ አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሁሌ ይቀፉኛል።

😈 የመናፍቃንና አህዛብ ጂሃድ በአክሱም ✞ ክርስቲያን ጽዮናውያን ላይ

👉 ከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት፤

🔥 ፪ሺ፲/2010 .

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ። (NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

💭 ሆን ተብሎ በትግራይ/አክሱም ላይ እንዲካሄድ የተደረጉት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ዘመቻዎች፦

ፀረ-አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፩ 👉 ዘመነ ምኒልክ፤ የአደዋው ጦርነት/ረሃብ/የኤርትራ ለጣልያን መሸጥ

ፀረ-አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፪ 👉 ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፤ ትግራይን በብሪታኒያ የአየር ሃይል እስከማስጨፍጨፍ ድረስ ርቆ የተከሄደበት ጦርነት/ረሃብ

ፀረ-አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፫ 👉 ዘመነ ደርግ፤ ብዙ ጭፍጨፋዎች በትግራይን ኤርትራ ላይ/ረሃብ

ፀረ-አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፬ 👉 ዘመነ ኢህአዲግ፤ ከባድሜው ጦርነት እስከ ዛሬው፤ ታይቶ የማይታወቅ የጥላቻ፣ የጭካኔና የጭፍጨፋ ዘመቻ በትግራይ ክርስትያን ሕዝብ ላይ ታወጀ። ከቦምብ ሌላ ዋናው የማንበርከኪያ መሣሪያቸው ረሃብ ነው።

😈 ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራን በአምባገነነት ገዝቶ የኤርትራን ወጣቶች ለባድሜው እና ለዛሬው ጦርነት እንዲዘጋጅ ፕሮግራም አደረጉት፤ ፈቀዱን ሰጡት። ለሉሲፈራውያኑ ኢሳያስ አፈቆርኪ በሰላሳ ዓመት በሚሊየን የሚቆጠሩ የአክሱም ጽዮንን ልጆች ስለጨረሰላቸው ትልቅ “ባለውለታቸው” ነው። ሕወሓትም የኢሳያስን ፈለግ ተከትሎ እንዲሄድ እየተደረገ ነው። በቅርቡ አገልግሎታቸውን ሲጨርሱና፤ አያሳኩም እንጅ፤ ዲያብሎሳዊ ሕልማቸውንም ሲያሳኩ ሁሉም ከግራኝ አብዮት አህምድ ጋር በእሳት ጠርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይጣላሉ።

👉 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ፪ኛ. የደርግ ትውልድ
  • ፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ፬ኛ. የዳግማዊ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

እደግመዋለሁ፤ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሂደቱ የጀመረው ዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ ታላቁን አፄ ዮሐንስን አስወግደው አክሱም ጽዮናውያን በመከፋፈል ለጣልያንና አሜሪካ ሲባል “ኤርትራ” የተባለ ክፍለሃገር ከተመሠረተበት ወቅት ጀምሮ ነው። ዲቃላዎቹ ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ኦቦ ስብሃቱ + ግራኝ አብዮት አህመድ ታሪካዊቷን ክርስቲያን ኢትዮጵያን በዚህ ሂደት አመንምነው ያጠፉ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተጠሩ ቅጥረኞቻቸው ናቸው።

በአክሱም ክርስቲያን ጽዮናውያን ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ጦርነትን ሻዕቢያ + ህወሓት + ኦነግ /ብልጽግና + ኢዜማ + አብን + ቄሮ + ፋኖ በተለይ በአሜሪካው የሲ.አይ.ኤ ደጋፊዎቻቸው በጋራ የጠነሰሱት የዘር ማጥፋት ጦርነት ነው። በግልጽ የሚታይ ነገር ስለሆነ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም።

አሁን ከሃዲ አረመኔ ሕወሓቶች ያቀዱትን ነገር ሁሉ ካሳኩና፣ ተቀናቃኞቻቸውን ሁሉ ካስወገዱና ሁሉንም ነገር ለጨፍጫፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ካስረከቡ በኋላ ዲያስፐራውን ጨምሮ አንድ ሚሊየን ኢ-አማኒያን ብቻ የሚኖሩባትን ትግራይን መገንጠል፤ ጀብሃ/ሻዕቢያ የሰጣቸውን የሉሲፈርን ባንዲራ እያውለበለቡ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራ ብቻቸውን የሚፈነጩባትን የአፍሪቃ ቀንድ አልባንያን/ ኮሶቮን መፍጠር መሆኑን በተለይ ላለፉት ሃያ ዓመታት በግልጽ አይተናል። ያው እኮ ዲያስፐራውን፤ “ባንክ ተከፈተ ገንዘብ ላክ፣ በትግራይ መሬት ተኮነተር...” በማለት ላይ ናቸው።

🛑 Notorious Traitors TPLF-EPLF-PP/OLF | ታዋቂ ከዳተኞች ሕወሓት + ሻዕቢያ + ብልግና-ኦነግ


እውነት አክሱም ጽዮናውያን ናቸውን?

👉 ከሦስት ዓመታት በፊት፤ ሰኞ, ታኅሣሥ ፲፯/17፣ ፳፻፲፭/2015 .ም በአዲግራት አካባቢ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት የሚከተሉትን ቪዲዮ + ጽሑፍ አቅርቤ ነበር።

🛑 Strong mag. 5.5 Earthquake in Tigray, Ethiopia | ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በአዲግራት / ኤርትራ ዙሪያ

ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን ጋር የተያያዘ ነው ፥ የታኅሳስ ገብርኤል እየመጣ ነው ✞

😈 በክርስቲያኖች ደም 😈 የሰከሩት ሦስቱ ዘንዶዎች 😈

👹 ወዮላቸው ለተሳቢዎቹ ዘንዶዎች፤ ለእነ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቻቸው! ስጋዊ ሞታችሁን ትፈልጓታላችሁ፤ ግን አታገኟትም፤ ገና በቁማችሁ ሲዖልን ትተዋቀቋታላችሁ፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ እነ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ምን ያህል እድለኞች መሆናቸውን ዛሬ እየተገነዘብነው ነው።

ባጭር ጊዜ ውስጥ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ጽዮናውያን ወገኖቻችንን የጨፈጨፈው የአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እንሽላሊት ልዑካን ወደ ትግራይ (ዋይ! ዋይ! ዋይ! እህ ህ ህ!) እንዲጓዙ በተደረገበት ዕለት የመሬት መንቀጥቀጥ! ዋው!

ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ እንኳን አሁንም ይህን ደካማና ሰነፍ ትውልድ እንዳሸኛችሁ ታታልሉት ይሆናል፤ እግዚአብሔር አምላክን ግን በጭራሽ ማታለል አትችሉም፤ ሁሉንም ነገር በቪዲዮ ቀርጾታል።

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዲቃላው አፄ ምንሊክ ታላቁን ንጉሠ ነገሠት አፄ ዮሐንስን ከአውሮፓውያን ጋር አብረው ካስወገዱበት ዘመን አንስቶ በኢትዮጵያ የነገሰው የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ነው። ባለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ጋላ-ኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው እስከ ስልሳ ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያን ጽዮናውያንን በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ ለመጨረስ በቅተዋል። ይህን እናስታውስ።

ዛሬም ጋላ-ኦሮሞዎችና ርዝራዦቻቸው እግዚአብሔር አምላክን በድጋሚ በጣም እያስቆጡ ነው። በሃገረ ኢትዮጵያ እንኳን መንገስ መገኘት እንኳን የማይገባቸው ዘመን ላይ ደርሰናል። የሞትና ባርነት መንፈስ ይዘው የመጡ አማሌቃውያን ናቸው። ይህን መገንዘብ የተሳነው "ኢትዮጵያዊ" ከእነርሱ ጋር ወደ ጥልቁ የኤርታ አሌ የገሃነም መግቢያ በር በኩል ወደ ጥልቁ ይወርዳል፤ ዋ! ! ! ብለናል።

በሌላ በኩል፤ ጥንታዊውን የአዳምን ዘር / የክርስቶስን ቤተሰቦች ከምድረ ገጽ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የጋላ-ኦሮሞውን አገዛዝና አህዛብን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ በመርዳት ላይ ያለችው ባቢሎን አሜሪካ በከባድ የአርክቲክ በረዶ እየተመታች ነው፤ ያውም በፈረንጆቹ የገና ዕለት፤ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ብርድ፤ የክረምቱ ማዕበል ስፋት ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነው ተብሏል። ይህ ቀላሉ ክስተት ነው፤ ገና ምን ታይቶ!

🔥 Strong mag. 5.5 earthquake - Āfar, 64 km east of Ādīgrat, Tigray, Ethiopia, on Monday, Dec 26, 2022 at 3:21 pm (GMT +3)

Trump: “I Don’t Think There’s Anything That’s Going to Get Me into Heaven. I Think I’m Not Heaven Bound.”

https://www.bitchute.com/video/tKPWXWuFAgO3/ https://rumble.com/v70b3ry-trump-i-dont-think-theres-anything-thats-going-to-get-me-into-heave...