Showing posts with label Paraclete. Show all posts
Showing posts with label Paraclete. Show all posts

Monday, June 1, 2026

ተዓምራዊ ምልክት በጰራቅሊጦስ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት

https://rumble.com/v7aocty-441195766.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም 

እሑድ፣ ግንቦት ፳፫፣ ፳፻፲፰ ዓ.ም ፥ ጰራቅሊጦስ + ቅዱስ ጊዮርጊስ

🍊 ብርቱካኑን ስልጠው ይህን አስገራሚ የኢትዮጵያ ካርታን ሰርቶ አየሁት። ስለ አደገኛ ዘረኛው ባለኃብት የሲ.አይ.ኤ ወኪል ስለ ኢለን ማስክ የክርስቶስት ተቃዋሚነት አንድ መረጃ እየሰማሁ ነበር።

በስጋውያኑ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች የተጠለፈችዋ እና በእነዚህ አረመኔዎች እጅ መከራዋን እያየች ያለቸው እናት ኢትዮጵያ በቅርቡ ነፃ ትውጣለች!!!

😇 ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የብርቱካን ዛፉ

ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በባሕታዊው ጎጆ ውስጥ እረፍት ካደረገ በኋላ ጎህ ሲቀድ ዘንዶው ወደሚኖርበት ሸለቆ ሄደ። ልዕልቷ ሳብራ ለመስዋዕትነት እየወሰደች ነበር፣ ነገር ግን ጊዮርጊስ አገኛትና ወደ ቤተ መንግሥቱ እንድትመለስ ነገራት።

ዘንዶው “ግዙፍ” ጭንቅላትና ጅራት ሃምሳ/50 ጫማ ርዝመት እንዳለው የተገለጸው ከዋሻው እየሮጠ እየጮኸ ነበር፤ ነገር ግን በፈረስ ላይ የነበረው ጊዮርጊስ በጦሩ የዘንዶውን ደረቅ አካል ወጋው። ጊዮርጊስ ከፈረሱ እንደተመታ ቢነገርም፣ ተዓምረኛ በሆነ የብርቱካን ዛፍ ስር ወድቆ በዘንዶው ከመገደል ዛፉ አዳነው።

💭 በሩሲያ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሪባን ሶስት ጥቁር እና ሁለት ብርቱካናማ ክር ያለው ባለ ሁለት ቀለም ንድፍ ያለው ታዋቂ ወታደራዊ ምልክት ነው።

በበርካታ የአውሮፓ አገሮች የተከለከለው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሪባን በሩሲያ ውስጥ በይፋ'የወታደራዊ ክብር ምልክት' ሆኗል።

❖❖❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና 'ኮከብ ክብር' የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯(ሰብዓ)ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖❖❖

💭 In Russia, the Saint George ribbon is a prominent military symbol consisting of a bicolor pattern with three black and two ORANGE stripes.

St. George ribbon, banned in several European countries, made official ‘symbol of military glory’ in Russia

Source: Meduza

Russian President Vladimir Putin has signed a new law equating the black-and-orange-striped ribbon of St. George with state-protected “symbols of military glory.” Its public desecration may now lead to misdemeanor or even felony charges.

The ribbon of St. George, the law explains, symbolizes

the heroism, gallantry, and resilience of the peoples of our Fatherland, the heroic achievements of its defenders in the course of combat operations and in meeting other military goals or performing duties in defending the Fatherland.

Under the new law, public officials can display the ribbon of St. George when commemorating historic dates, in patriotic education, and in similar patriotic contexts. Private individuals and organizations can also use the ribbon, granted that it’s “guaranteed to be treated as a symbol of military glory.”

The public desecration of the St. George ribbon may lead to fines of up to three million rubles (about $41,000), or a prison sentence of up to three years. Organizations may face liability of up to five million rubles ($68,000). Where desecration was committed by prior agreement among a group of people, or coordinated via the media and the Internet, fines may also reach five million rubles, and prison time for perpetrators may increase to five years.

Sunday, May 31, 2026

ጰራቅሊጦስ፤ ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ዐቢይ በዓል ነው | የመንፈስ ቅዱስ ጠላት ጂኒው ግራኝ ይህን ወቅት ለ'ምርጫ' ድራማው ያለምክኒያት አለመረጠውም

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

😇 ‹ጰራቅሊጦስ› የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስም ሲኾን፣ ትርጕሙም በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ

  • ናዛዚ (የሚናዝዝ)

  • መጽንዒ (የሚያጸና)

  • መስተፍሥሒ (የሚያስደስት) ማለት ነው።

መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት በወረደበት ዕለት በቤተ ክርስቲያን የሚከበረው ይህ በዓል ‹በዓለ ጰራቅሊጦስ› ወይም ‹በዓለ ጰንጠቆስጤ› በመባል ይታወቃል። ‹ጰንጠቆስጤ› በግሪክ ቋንቋ በዓለ ኀምሳ፣ የፋሲካ ኀምሳኛ ዕለት፣ በዓለ ሠዊት (የእሸት፣ የመከር በዓል) ማለት ነው (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፱፻፮-፱፻፯)

ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት፣ ሰባ ሁለቱ አርድእት፣ አምስት መቶው ባልንጀሮች እና ሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በኢየሩሳሌም ከተማ በአንድነት ኾነው በጸሎት ይተጉ ነበር።

ጌታችን በሚያርግበት ጊዜ "እነሆ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ፤" ሲል ለሐዋርያቱ በሰጣቸው የተስፋ ቃል መሠረት በዐረገ በዐሥረኛው ቀን መንፈስ ቅዱስን ልኮላቸዋል (ሉቃ. ፳፬፥፵፱)። ዅሉም በአንድ ቦታ ተሰባስበው ሳሉ በበዓለ ጰራቅሊጦስ ማለዳ እንደ ዐውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ድንገት ከሰማይ ወርዶ የነበሩበትን ቤት ሞላው። ከዚያም የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎች በዅሉም ላይ አረፉባቸው። በዚህ ጊዜ ዅላቸውም መንፈስ ቅዱስ ባደላቸው መጠን በየአገሩ ቋንቋዎች ዅሉ ተናገሩ (ሐዋ.፪፥፩-)

🕊️🕊️ ጰራቅሊጦስ፤ ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ዐቢይ በዓል

ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ይህ ዐቢይ በዓል ዐሥራቱን፣ በኵራቱን፣ ቀዳምያቱን ካህናተ ኦሪት ስለሚቀበሉበት በብሉይ ኪዳን በዓለ ሠዊት ተብሎ ይከበር ነበር። በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ስለ ተቀበሉበት በበዓለ ሠዊት ምትክ በዓለ ጰራቅሊጦስ ገብቶበታል። የበዓለ ትንሣኤ መነሻው የአይሁድ የፋሲካ በዓል ማለትም በግብጽ፣ እስራኤል ከሞት የዳኑበት የመታሰቢያ በዓል እንደ ኾነው ዅሉ፣ ለበዓለ ጰራቅሊጦስም መነሻው ይኸው የአይሁድ የፋሲካ በዓል ነው። የአይሁድ ፋሲካ ከተከበረ ከሰባት ሳምንታት በኋላ በኀምሳኛው ቀን የሩቆቹ ከከተሙበት ወጥተው፣ የቅርቦቹ ከተሰባሰቡበት ተገናኝተው ለበዓሉ ፍጻሜ የሚኾነውን በዓለ ሠዊት (የእሸት በዓል) ያከብሩ ነበር።

ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰባስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጐልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች)፣ ጽኑዓን ኾነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል

👉 መዝሙር (ኤርትራ)

ቅድስት በኾነች በጽርሐ ጽዮን በሐዋርያት ላይ የወረደው የእግዚአብሔር አብ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ወልድ ፍቅር፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት በዅላችን ላይ ይደር፤ እጽፍ ድርብም ይኹን።

ልብ እንበል፤ ሉሲፈራውያኑ ወኪላቸውን ወንጀለኛውን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ “ምርጫ” የተባለ የስላቅ ድራማ እንዲሠራ ያደረጉበት ወቅት ሆን ተብሎ በጰራቅሊጦስ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ማግስት በቅዱሱ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ነው። ከአምስት ዓመታት በፊትም በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን ይጀመር ዘንድ የመረጡት ወቅት ሆን ተብሎ የቅዱስ ጊዮርጊስና የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ተከታታይ ዕለታት ነበሩ።

🐦‍ ቍራዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት የከፈቱበት የሐዘን ዕለት

💭 በሰሜኑ ላይ የተከፈተው ጂሃድ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

Ten Ethiopians Feared Dead After Canoe Capsizes on Zambezi River, Zambia

https://www.bitchute.com/video/xYJsLadrbt55/ https://rumble.com/v7crwsa-ten-ethiopians-feared-dead-after-canoe-capsizes-on-zambezi-river-z...