Showing posts with label Volcano. Show all posts
Showing posts with label Volcano. Show all posts

Monday, December 22, 2025

Woe to the Antichrist & All His Relatives! India's Modi – Ethiopia – Volcano – Oman – Ottoman Turkey

https://www.bitchute.com/video/uhiwZZhZjWGM/

https://rumble.com/v73c65s-woe-to-the-antichrist-and-all-his-relatives-indias-modi-ethiopia-volcano-om.html

👹 ለክርስቶስ ተቃዋሚ እና ለዘመዶቹ ሁሉ ወዮላቸው! የህንዱ ሞዲ - ኢትዮጵያ - እሳተ ገሞራ - ኦማን – የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ኦቶማን ቱርክ

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፥፫፩ ]❖

አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፥ በአንተም ላይ ወንጀል ሳይደረግ ወንጀል የምታደርግ ወዮልህ! ማጥፋትን በተውህ ጊዜ ትጠፋለህ፤ መወንጀልንም በተውህ ጊዜ ይወነጅሉሃል።”

👉 ይህ አስደናቂ እድገት ይመስላል። ነጥቦቹን እናገናኛቸው፦

ኢየሱስ ክርስቶስ

አንበሳ (የይሑዳ አንበሳ)

ታቦተ ጽዮን/የቃል ኪዳኑ ታቦት

አክሱም፣ ኢትዮጵያ

የሃይሊ ጉቢ የእሳተ ገሞራ አመድ መንፈስ

ጭስ

ዕጣን፣ ከርቤ እና ወርቅ

ቡና

ሕንድ፣ ዮርዳኖስ፣ ኢትዮጵያ፣ ኦማን

የዓለም ጤና ድርጅት፣ የህንድ ጉባኤ፤ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም እና ጠቃላይ ሞዲ በደልሂ

የኦቶማን ቱርክ

የክርስቶስ ተቃዋሚ

የአክሱም ጽዮን እልቂት ፭ኛ ዓመት መታሰቢያ ♰

🌋 ..በኖቬምበር 2025 መጨረሻ ላይ የኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ (ሃይሊ ጉቢ) በጠንካራ ነፋሶች ወደ ምሥራቅ ግዙፍ የአመድ ደመና ልኳል፣ ወደ ቀይ ባህር፣ የመን እና ኦማን አልፎ፣ ወደ ንድ (ጉጃራት፣ ራጃስታን፣ ዴሊ፣ ወዘተ) እና ፓኪስታን ደርሷል።

🌋 ከታህሳስ 15 - 18, 2025 ጀምሮ የሕንድ ፀረ-ክርስትና የሂንዱ ብሔርተኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ (በጉጃራት ነው የተወለዱት) በሉሲፈርያውያን ጌቶቻቸው (ሰይጣን፣ እግዚአብሔር አምላክ የሚያደርገውን፣ የሚናገረውን ወይም የሚያዝዘውን ተቃራኒ በማድረግ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ይቃወማል)ልክ የእሳተ ገሞራው ደመና የተጓዘበትን ተመሳሳይ መንገድ እንዲከተሉ ተነግሯቸው ነበር። አዎ! ዮርዳኖስን፣ ኢትዮጵያን እና ኦማንን ነበር የጎበኙት።

🌋 ታህሳስ 19, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ በኒው ዴልሂ፣ ንድ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ቴድሮስን አግኝተዋል። ዋው! ስለ ኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ምን መረጃ ለመቀበል? ልብ እንበል፤ ከሳምንታት በፊት 'የማርቡርግ ቫይረስ/ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ተከሰተ' ልክ እንደተባለ፤ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በሕዝባችን ላይ ጀነሳይድ የፈጸመውን ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ፤ 'ወረርሽኙን ለመቆጣጠር እየወሰደ ያለው እንቅስቃሴ ጥሩ ነው!' በማለት የግራኝን ዘር አጥፊ አገዛዝ ተከላክለውለት ነበር። የእኛዎቹ ሜዲያዎች ይህን አላስተዋሉትም፣ ወይንም ሊያስተውሉት አልፈለጉም! እኛ ግን፤ “ሁሉም በጋራ አብረው ተናብበው እየሠሩ ነው! እንዲያውም ዶ/ር ቴድሮስ ለዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊነት ስልጣን እኒበቁ የተደረጉት ያን አስቀያሚ የሉሲፈር ባንዲራ የለበሱት ሕወሓቶች የክርስቲያን ሕዝባችንን ደም ለሉሲፈር እና ጭፍሮቹ ለመገበር/ለማስገበር ፈቃደኛ ስለሆኑ ነው! ” እያልን ባለን አቅም ሁሉ በተደጋጋሚ ስናሳውቅ ነበር።

🌋 የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ማስጠንቀቂያ — ኤርታ አሌ (ሃይሊ ጉቢ)፣ ኢትዮጵያ

በምድር ላይ ያለው ትልቁ የላቫ ሐይቅ ወደ ሕይወት ተመልሷል።

12,000 ዓመታት በላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እሳተ ገሞራው ፈነዳ፣ ከዚያም ወፍራም የአመድ ንጣፎችን ወደ ሰማይ ላከ፣ ከዚያም በየመን፣ ኦማን እና ንድ ላይ ተንሳፈፈ።

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዮርዳኖስን፣ ኢትዮጵያን፣ ኦማንን (ኦቶማን) ጎበኙ፣ ከዚያም ከ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ (WHO-CORONA FACE) ጋር በደልሂ ተገነኙ።

/ሚ ሞዲ፤ “ኢትዮጵያ የአንበሶች አገር ናት፣ ጉጃራትም እንዲሁ”

በአጋንንት የተወረረው የዘር ማጥፋት ወንጀል ፓርላማ (የእስልምና ፍርድ ቤት) በኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች እስከ ሁለት ሚሊዮን በሚደርሱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ በደረሰው እልቂት ተባባሪ ነው።

ፀረ ክርስቶስ ሞዲ ኢትዮጵያ እያሉ በግማሽ የተሞላውን እና በአጋንንት የወረረውን የፋሽስት ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፓርላማ ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊነት የአንበሣ እና የቡና ሀገር መሆኗን እንዲናገሩት ተደርገው ከዚያም ሞዲ የኢትዮጵያን ከፍተኛ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

🦁 ኢየሱስ ክርስቶስ (የይሑዳ አንበሣ) ሃይሊ ጉቢ፣ ዮርዳኖስ፣ ኢትዮጵያ፣ ኦማን (ኦቶማን) እና ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም ገብረየሱስ (የአክሱማዊት ኢትዮጵያ ተወላጅ)። አናግራም እንኳን፡ 'የክርስቶስ ተቃዋሚ ኦቶማን ቱርክ' የሚለው ነው።

😇 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ።

🥴 መልክዓ ምድርን/ጂኦግራፊን፣ ታሪክን እና የአሁኑን ክስተቶች ችላ እንድንል ተነገረን።

መልክዓ ምድር/ጂኦግራፊ - ታሪክ - ወቅታዊ ክስተቶች ሁሉም በአንድ ቦታ ይገናኛሉ። የክርስቶስ ተቃዋሚው ከቱርክ ይመጣል።

👉 ቀደም ሲል ይህን ጽፌ ነበር፤

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/12/black-hitler-awards-ethiopias-highest.html

ከሦስት ሳምንታት በፊት በአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ አምስተኛ ዓመት የመታሰቢያ ቀናት የፈነዳው የኤርታ አሌ (ሃይሊ ጉቢ) እሳተ ገሞራ ለሕንድም እንደ ማስጠንቀቂያ እንደነበር እንዲህ በማለት ጽፌ ነበር፤

ከአስር/ 10,000 ዓመታት በላይ ለመጀመሪያ ጊዜ እሳተ ገሞራው ፈነዳ፣ ጥቅጥቅ ያሉ የአመድ ክምቦችን ወደ ሰማይ ላከ፣ ከዚያም በየመን፣ ኦማን፣ ሕንድ እና ሰሜናዊ ፓኪስታን ተንሳፈፈ።”

ከዚህ ጋር በተያያዘ አሁን ትዝ ያለኝ አንድ አስገራሚ ገጠመኝ፤ በእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ዋዜማ፣ ቅዳሜ ዕለት ወደ አንድ ዓለም አቀፍ ኤግዚብሽን ሄጄ የሆነ ጥግ ላይ እጣን እያጤሰ ለንግድ ወደሚያስተዋውቀው ሰው አመራሁ እና እጣኖቹ ከየት ሃገር እንደሆኑ ጠየቅኩት፤ እርሱም፤ “ከኦማን ናቸው!” አለኝ። በመሃልም ሰውየው ሕንዳዊ እንደሆነ ነገረኝ። የእሳተ ገሞራው ጢስ በ 'ኦማን' በኩል አድርጎ ወደ 'ሕንድ' ነበር ያመራው። ይገርማል!”

ይህ ወንጀለኛ የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ ኤስላማዊ-ፕሮቴስታንታዊ አገዛዝ በሃገሪቱ፤

አፈር እና ውሃ ላይ (ቅዱስ ጸበል፣ ጥምቀት)

ስንዴ እና በገብስ ሰብሎች ላይ (ቍርባን)

ዘይትና ፍራፍሬ ዛፎችና ዕፀዋት ላይ/ አትክልት ችግኞች ላይ (ቅብዓ ሜሮን)

እጣን እና ከርቤ ዛፎች ላይ፣ በወርቅ ማዕድን 

❖[Isaiah 33 1]❖

"Ah, you destroyer, who yourself have not been destroyed, you traitor, whom none has betrayed! When you have ceased to destroy, you will be destroyed; and when you have finished betraying, they will betray you."

👉 This appear to be a notable development. Let's connect the dots:

• Jesus Christ

• Lion (The Lion of Judah)

• The Ark of The Covenant

• Axum, Ethiopia

• The Hayli Gubbi Volcano Ash Plumes

• Smoke

• Frankincense, Myrrh and Gold

• Coffee

• India, Jordan, Ethiopia, Oman

• WHO, India Summit

• Ottoman Turkey

• Antichrist

♰ The Axum Zion Massacre 5th Anniversary ♰

🌋 The Ethiopian volcano eruption (Hayli Gubbi) in late November 2025 sent a massive ash cloud eastward via strong winds, traversing the Red Sea, Yemen, and Oman, before reaching India (Gujarat, Rajasthan, Delhi, etc.) and Pakistan.

🌋 From December 15 - 18, 2025, the Antichrist Hindu Nationalist PM of India Narendra Modi (who was born in Gujarat) was told by his Luciferian masters to take the exact same route in reverse (Satan the adversary, always opposes God by doing the opposite of what God does, says or commands) for his conspiratorial tour across Jordan, Ethiopia and Oman.

🌋 On the 19th of December 2025. PM Modi meets WHO chief Tedros in New Delhi, India. Wow!

🌋 Volcano ERUPTION ALERT — Erta Ale (Hayli Gubbi), Ethiopia

The Biggest Lava Lake on Earth Just Roared Back to Life.

• For the first time in over 12,000 years, the volcano erupted, sending thick ash plumes across the sky which then drifted over Yemen, Oman and India.

• Prime Minster of the Tee Nation India Narendra Modi visits Jordan, Ethiopia, Oman (Ottoman) and Dr. Tedros Adhanom Gebreyesus (WHO-CORONA FACE).

► PM Modi: “Ethiopia is a land of lions, and so is Gujarat”

• The demon-infested genocidal Parliament (Islamic court) is complicit in the Massacre of up to Two million Orthodox Christians of the Ethiopian Highlands

While in Ethiopia, Antichrist Modi spoke to the half-filled and demon-infested genocidal parliament of the fascist Oromo Islamic Regime about Ethiopia being an ancient country of Lions, Coffee.... and then Prime Minister Modi was conferred with Ethiopia's highest award. 

🦁 Jesus Christ (The Lion of Judah) Hayli Gubbi, Jordan, Ethiopia, Oman (Ottoman) and Dr. Tedros Adhanom Gebreyesus (Axumite Ethiopia native). Even the Anagram is: Antichrist Ottoman Turkey.

😇 Our Lord Jesus Christ Was Baptized by John the Baptist in the Jordan River.

🥴 We were told to ignore Geography, History and Current Events.

Geography – History – Current Events all converging on one place. The Antichrist will come from Turkey. 

☪ Ottoman Empire connection to end times

Jesus going to India keeps coming up because we love a mystery. The Jewish rabbi and scholar Sameul Sandmel once said, “Minimal evidence leads to maximal theories.” And where there is no evidence, you are free to make it up.

Jesus in India (Urdu: مسیح ہندوستان میں; Masīh Hindustān Meiń) is a treatise written by Mirza Ghulam Ahmad, the founder of the Ahmadiyya Movement in 1889. The treatise, which was then published as a book, puts forward the view that Jesus survived crucifixion, left Judea and migrated eastward in order to continue his mission to the 'Lost Tribes of Israel', traveling through Persia and Afghanistan and eventually dying a natural and honourable death in Kashmir at an old age. 

The idea that Jesus traveled to India in search of wisdom did not originate in ancient times. It’s a modern notion.

In 1887, Russian war correspondent Nicolas Notovitch claimed that while at the Hemis Monastery in Ladakh, he had learned of a document called the "Life of Saint Issa, Best of the Sons of Men" – Isa being the Arabic name of Jesus in Islam.Notovitch's story, with a translated text of the "Life of Saint Issa", was published in French in 1894 as La vie inconnue de Jesus Christ (Unknown Life of Jesus Christ).

According to the scrolls, Jesus abandoned Jerusalem at the age of 13 and set out towards India, "intending to improve and perfect himself in the divine understanding and to studying the laws of the great Buddha". He crossed Punjab and reached Puri Jagannath where he studied the Vedas under Brahmin priests. He spent six years in Puri and Rajgir, near Nalanda, the ancient seat of Hindu learning. Then he went to the Himalayas, and spent time in Tibetan monasteries, studying Buddhism,[30] and through Persia, returned to Jerusalem at the age of 29. 

Wisdom is difficult to explain and wisdom from the unexpected is even more difficult to accept. But Jesus did not go to India.

👹 The evil genocidal fascist Gala-Oromo Islamic-Protestant regime of Ethiopia which recently hosted the Satanic Cult World leaders of India (Modi), Italy (Meloni) and France (Macron) is also waging a resource jihad:

❖ On soil and water (Holy Water, Baptism)

❖ On wheat and barley crops (Holy Communion)

❖ On oil and fruit trees and plants/vegetable seedlings (Confirmation)

❖ On frankincense and myrrh trees, on gold mines (The Wise Men's Gifts and Offerings that were kept by Jesus' Mother, the Most Holy Theotokos).

Greater Ethiopia (Includes current Yemen, Oman and India) is the origin of Frankincense, Myrrh and Coffee (Gold) Today, Frankincense and Myrrh come from the resin of Boswellia trees, primarily harvested in Oman, Yemen, Somalia, Ethiopia, and India. 

❖ Why the world is running out of frankincense

https://www.bbc.com/future/article/20251219-why-the-world-is-running-out-of-frankincense

👹 The Luciferians are desperate for them:

❖ GOLD =  Jesus is King of The Ages

❖ FRANKINCENSE = Jesus is The God of all

❖ MYRRH = Jesus is the Immortal One

💭 FRANKINCENSE protects against CORONAVIRUS

❖ GOLD =  A Sign that Jesus is The King of Israel, of The Entire Universe, and of The Kingdom of God to come. 

❖ FRANKINCENSE = A Symbol of Jesus' Priestly Role. Signify the fact that Jesus is God, since incense is for worship, and only God may be worshiped.

❖ MYRRH = is for the Lord Jesus who has come to die as the perfect sacrifice for the people. For the dead were anointed with myrrh, as Jesus Himself was anointed.

► Exactly one year ago today:

👹 Christmas Eve Blasphemy: Genocidal Sodomites Ahmed & Macron Trampled on The Holy Cross

https://www.bitchute.com/video/ENs4jZ2SdTr2/

https://rumble.com/v63c8dn-christmas-eve-blasphemy-genocidal-sodomites-ahmed-and-macron-trampled-on-th.html

👹 የፈረንሳዩ ሰዶማዊ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጄነሳይድ እየተፈጸመባት ያለችውን እና በጋላ-ኦሮሞዎች እና ሉሲፈራውያኑ ጌቶቻቸው የተጠለፈችውን ኢትዮጵያን እ.አ.አ ቅዳሜ ዲሴምበር 21 2024 በመጎብኘት ከአረመኔው ወኪሉን እና 'ጓደኛው' ከአብዮት አህመድ አሊ ጋር በድጋሚ ተገናኘ። ካልተሳሳትኩ በይፋ አራተኛው ጊዜ መሆኑ ነው።

🔥Apocalypse in FRANCE: Celestial Warning | The Magi & Frankincense + The Ark of The Covenant + Corona

🔥 አፖካሊፕስ/የዓለም ፍጻሜ በፈረንሳይ፤ መለኮታዊ ማስጠንቀቂያዎች | ሰብአ ሰገል እና ዕጣን + የቃል ኪዳኑ ታቦት + ኮሮና

❖ Fire

❖ France

❖ Frankincense

❖ The Three Wise Men (Magi)

❖ Axum, Ethiopia

❖ The Ark of The Covenant

❖ The Genocidal War Against Axum Zion

❖ FM Catherine COLONNA

❖ Tomb of the Three Magi in COLOGNE (Colonia)  – EAU DE COLOGNE

❖ FRANKINCENSE is The Cure to the CORONA VIRUS

❖ እሳት

❖ ፈረንሳይ

❖ ዕጣን

❖ ሦስቱ ጠቢባን (ሰብአ ሰገል)

❖ አክሱም ኢትዮጵያ

❖ የቃል ኪዳኑ ታቦት/ ታቦተ ጽዮን

❖ በአክሱም ጽዮን ላይ የተካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት

❖ ባለፈው ሳምንት ጂኒውን ግራኝን የጎበኘችው የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካትሪን 'ኮሎና'

❖ የሦስቱ ሰብአ ሰገል መቃብር በኮሎኝ (ኮሎኒያ) ጀርመን ፥ አዲ ኮሎኝ /EAU DE COLOGNE

❖ ዕጣን የኮሮና ቫይረስ መድኃኒት ነው

☆ France – Frank – Frankincense

❖ Gold, Frankincense & Myrrh

🔥 The genocidal war against Axumite Ethiopians is a spiritual war on Christianity + The Ark of The Covenant + Gold + Frankincense + Myrrh & Tree of Life.

https://www.bitchute.com/video/rJNLmsLFP39C/

✞ Magi’s Tomb in Axum (Aksum), Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/A9psbeLX9frk/

A Magi’s Tomb may have been found in Axum (Aksum), Ethiopia. The Birth of Christ is said to have taken place in the eighth year of Emperor Bazén’s reign. The Ethiopian church teaches that Emperor Bazén was one of the Magi who visited Jesus soon after his birth. He delivered the gift of Frankincense.

✞ AXUM ZION = Home of The Ark of The Covenant + GOLD, FRANKINCENSE & MYRRH

💭 FRANKINCENSE protects against CORONAVIRUS

🛑 Corona Virus – Lungs –  Oxygen – Breath – Frankincense - Tree of Life

ኮሮና ቫይረስ – ኦክስጅን – እስትንፋስ – እጣን --  የሕይወት ዛፍ

🔥 How to Read Wars: The Genocidal War Against Christians of Tigray is The Biggest War of The Decade

🔥 ጦርነቶችን እንዴት ማንበብ እንደሚቻል፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ የተካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት የአስርተ አመታት ትልቁ ጦርነት ነው

🛑 A Target of The Genocidal War in Ethiopia: Gold, Frankincense & Myrrh (The Three Wise Men)

🛑 በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢላማ፤ ወርቅ፣ ዕጣን እና ከርቤ (ሰብአ ሰገል)

👉 ምስጢሩ ወርቅ + ዕጣን + ከርቤ ሊሆን ይችላል/ነውም!

በአስራ ስድስተኛው/16ኛው ምዕተ ዓመት ኤዶማውያኑ ሮማውያን (ሉተራኖቹንም ይጠቀልላል) ከአረመኔዎቹ ቱርኮች ጋር በጋራ ሆነው ባንቱ ጋላ-ኦሮሞዎችን ከታንዛንያ አካባቢ፣ ሶማሌዎችን ከኦማን አካባቢ አምጥተው በምስራቅ አፍሪካ በማስፈርና መሀመዳውያኑንም ለጂሃድ በማነሳሳት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ክፉኛ በማጥቃት ዛሬ ለሚታየው አሳዛኝ ክስተት በማብቃት

👹 All The Edomote + Ishmaelite 'World Leaders' Complicit in The Genocide of Ethiopian Christians Met in Egypt

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/all-edomote-ishmaelite-world-leaders.html

https://www.bitchute.com/video/KEnQVTgkMnHZ/

https://rumble.com/v70byvw-edomote-ishmaelite-world-leaders-complicit-in-the-genocide-of-ethiopian-chr.html

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፩፥፩]❖❖❖

ስለ እርዳታ ወደ ግብጽ ለሚወርዱ በፈረሶችም ለሚደገፉ፥ ስለ ብዛታቸውም በሰረገሎች፥ እጅግ ብርቱዎችም ስለ ሆኑ በፈረሰኞች ለሚታመኑ፥ ወደ እስራኤልም ቅዱስ ለማይመለከቱ እግዚአብሔርንም ለማይፈልጉ ወዮላቸው!“

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 የአብርሃም ስምምነት = እስማኤል + ኤሳው ስምምነት 👈

😈 የዘር አጥፊው ማህበር

👹 "የሻርም ኤል-ሼክ 'የሰላም' ስብሰባ" በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይድ የፈጸሙትንና ያስፈጸሙት ኢዶማውያን እና እስማኤላውያን የሀገር መሪዎች እና ነገሥታት ተሳትፎን ያካትታል፤

💭 Obama Cousin and Jihadist Former Kenyan PM Raila Odinga Dies of Heart Attack in India at 80

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/obama-cousin-and-jihadist-former-kenyan.html

https://www.bitchute.com/video/SDV6olhFG8Zx/

https://rumble.com/v70c40c-obama-cousin-and-jihadist-former-kenyan-pm-raila-odinga-dies-of-heart-attac.html

💭 የኦባማ ዘመድ እና ጂሃዳዊው የቀድሞ የኬንያ ጠ/ሚ ራይላ ኦዲንጋ በልብ ህመም ሕንድ በ፺/80 ዓመቱ አረፈ

👉 Obama – Odinga – Obasanjo – Oromo / ኦባማ - ኦዲንጋ - ኦባሳንጆ – ኦሮሞ 👈

💥''ን የመሰሉ አናባቢ ፎነሞች የበዙባቸው/የሚደጋገሙባቸው እንደ ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሃውሳ፣ ዮሩባ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሂንዲ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ የመሳሰሉት ቁንቋዎች መንፈሳዊነት የሌላቸው ወይንም አጋንንታዊ የሆኑ ቋንቋዎች ናቸው። በሰሜን አውሮፓ ብሎም ሰሜን አውሮፓውያን በብዛት በሚገኙባቸው እንደ ሚነሶታ ባሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች የሰፈሩት ኦሮሞዎች እዚያ መስፈራቸው ብሎም የላቲን ፊደላትን ለመገልገል (“የእኛን ቋንቋ በደንብ ይገልጹልናል!” ይላሉ) መምረጣቸው ምንን ይጠቁመናል?

💥 አብዛኛዎቹ በ '' '' '' የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua

ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ

ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ

ኦማር

ኦማን(ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)

ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ

ኦባማ

ኦፕራ

ኦቦቴ

ኦዚል/አዛዝኤል

ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)

ዖዳ ዛፍ

ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

"የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ"

ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።

፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።

፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

📦The Ark of the Covenant Uncovered in the Book of Axum

https://www.bitchute.com/video/u5BDuT91NXZO/

📦 ታቦተ ጽዮን / የቃል ኪዳኑ ታቦት በመፅሐፈ አክሱም ተገለጠ

📖 “መፅሐፍ አክሱም” በአስራ አራተኛው ክፍለ ዘመን በአክሱም ንቡረ-ዕድ የተፃፈ መፅሐፍ ነው።

00:00:00 - ጥንታዊ ማስተጋቢያ

00:00:47 - የይሁዳ አንበሣ

00:01:47 - የቃል ኪዳኑ ታቦት

00:02:49 - የጊዜ ሹክሹክታ

00:03:38 - የንግስተ ሳባ ቅርስ

00:04:26 - ዘላቂ እንቆቅልሽ

መጽሐፈ አክሱም፤ የአክሱም ጽዮንን ታሪክ እና የርስት ጉልቷን ሥሪት የሚናገር ሲሆን ስለ ቅ/ያሬድ ዜማ ድርሰት ይናገራል። እንዲሁም በድርሳነ ዑራኤል የተገለጸውን ታሪክ (እመቤታችን ተገልጻ ቅ/ኤፍሬምንና አባ ሕርያቆስን “ዜማ እንዲደርስልኝ ውዳሴዬንና ቅዳሴዬን ለያሬድ ስጡት” ያለችውን) መዝግቧል።

መጽሐፈ አክሱም”ትውፊትንና ታሪክን መሠረት አድርጎ የአክሱምን አመሠራረትና ታሪካዊ እድገት፣ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ማዕከልነት ይናገራል፡፡ ስለ አክሱም አመሠራረት፣ ሰፊ ትውፊታዊ ትንታኔ ይሰጣል፡፡ የአኹኖቹ የግሪክ እና የሮም ከተሞች እጅግ ሰፊ የነበረው የግሪክ ወሮም ግዛትና መንግሥት ታሪክ ማሳያዎች እንደመኾናቸው፤ የአኹኗ አክሱምም፣ ምሥራቅ አፍሪቃን ከደቡብ አረብ አጣምራ ትገዛ ለነበረችው የጥንታዊቷ ኢትዮጵያ (ዘመነ አክሱም) ታሪክ መዘክር ነች፡፡

'ኢትዮጲስ' በመጽሐፈ አክሱም ዘንድ ኑቢያን የመሠረተው የካም ልጅ ኩሽ ልጅ ነበር። በዚህ መሠረት በኢትዮጵያ የሚኖሩት ኩሺቲክ ብሔሮች አባት በመሆኑ አገሩ 'ኢትዮጵያ' መባሉ እንደሚገባው ይታመናል።

በመጽሐፈ አክሱም መሠረት ኩሽ የርስቱን ድርሻ ለማመልከት የአክሱምን ታላቅ ኃውልት እንዳቆመ፣ ልጁም ኢትዮጲስ በዚያ እንደተቀበረ ይታመናል። ዘራፉው የስኮትላንድ ነፃ ግንበኛ/ፍሪሜሰን ጀምስ ብሩስም በኖረበት ዘመን ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ከክብረ ነገሥት ጋር እኩል ሆኖ እንደ ከበረ ጽፎ መሰክሯል።

👉 ማሳሰቢያ

ይህን መጽሐፍ ዋቢ በማድረግ በተለይ በጎንደር አካባቢ የተዳቀሉት የዋቄዮ-በዓል-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች/ እባቦች እና ደቡባውያን አጋሮቻቸው ታሪክን እየበረዙ የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ብሎም ግዛታዊ አንድነትን ለመጻረር/ለመዋጋት በመታገል ላይ መሆናቸውን ልብ እንበል።

እነዚህ የጎንደር እና ሐረር አካባቢ ዲቃላዎች ናቸው በተለይ 'አማራ' የተሰኘውን ማህበረሰብ እንደ በሬው ሳሩን እያሳዩ ወደ ገደል በመውሰድ ላይ ያሉት። ለዚህም ነው ይህ'ኢትዮጵያዊና ክርስቲያን ነኝ!' የሚለው የወደቀ ወገን ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ቀንደኛ ጠላቶች ጋር አብሮ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመጨፍጨፍ፣ ለማስራብ፣ ለማፈናቀልና ለማሳደድ ወደ አክሱም ጽዮን የዘመተው። ይህ እጅግ በጣም አስገራሚና አሳዛኝ የሆነ ታሪካዊ ስህተት ደግሞ ጠላቶቻችንን እንኳን ሳይቀር ያስገረመና ያበረታታ ነው። እንደ ዓይኑ ብሌን ሊንከባከባት በሚገባው በአክሱም ጽዮንን ላይ ከእስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ሆኖ ዘመተባት። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊትም የግራኝ ቀዳማዊ ጂሃዳዊ ጦር ከሐረር ኤሚራት ተነስቶ እስከ አክሱም ጽዮን ድረስ ሊገባ የቻለው በእነዚሁ ዲቃላዎች ተመሳሳይ ክህደት ስለተፈጸመ ይሆን? ይመስላል!  

Wednesday, December 3, 2025

The Sudden and Unpredictable Volcano Eruption in Ethiopia Has Left Scientists Puzzled

https://www.bitchute.com/video/f9dCSVTioEZQ/

https://rumble.com/v72jqzs-the-sudden-and-unpredictable-volcano-eruption-in-ethiopia-has-left-scientis.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🌋 ድንገተኛው እና ሊተነብይ የማይቻለው የኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በሳይንስ ሊቃውንት ዘንድ ግራ መጋባትን ፈጥሮባቸዋል

በኢትዮጵያ ውስጥ ዋነኛው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ኢትዮጵያን በማቋረጥን እጅግ በጣም ብዙ ደመና በሌሎች የዓለማችን ክልሎች በማሰራጨት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት ለመንካት በቅቷል። በቪዲዮው ይህ ፍንዳታ አመድ፣ ጋዝና ፍርስራሾችን በመልቀቅ አውሮፕላን ማረፊያዎች እንዲዘጉና በረራዎችን እንዲቋረጡ እንዴት እንደቻለ ያብራራልናል። የሳይንስ ሊቃውንት ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ ደረጃ አካል ሊሆን እንደሚችል የሚያመለክቱ የማናቸውን ደረጃ እና ያልተለመዱ የመሳሪያ ስርዓቶች እንዳሉ ይዘግባሉ። የሳተላይት ቀረፃዎች በአየር ጥራት እና አቪዬሽን ደህንነት ላይ አሳሳቢ የሆኑ አመዳማ ደመናዎችን ያሳያሉ። በተጨማሪም ቪዲዮው የአደጋ ጊዜ ማስጠንቀቂያዎች፣ የመልቀቂያ ማስጠንቀቂያዎች፣ እና ማህበረሰቦችን በአመዳማ ደመና ከተሸፈኑ ክልሎች ውስጥ ለመጠበቅ የሚደረጉት ጥረቶችን ይጠቁመናል።

🙏 ታዋቂዋ ቡልጋሪያዊት ነብይት ባባ ቫንጋ በእነዚህ የ 2025 .ም ቀናት ሰዎች ሊከሰቱ ይችላሉ ብለው የሚያስቧቸውን አስደንጋጭ ትንበያዎችን ተንብየው ነበር

ባባ ቫንጋ በ 1996 የሞ ቢሆንም አንዳንድ ትንቢቶችው ግን እውነት ሆነው ከመምጣት አልቆሙም

... 1925 .ም ቫንጌሊያ ፓንዴቫ ጉሸርቶቫ/Vangeliya Pandeva Gushertova ተብለው የተወለዱት የቡልጋሪያ ኦርቶዶክስ ነብይት ባባ ቫንጋ እስከ 2025 ድረስ 'የመሬት መንቀጥቀጥ' እና ተመሳሳይ ክስተቶች እንደተነበዩ ይታወቃል። በተጨማሪም እ..አ በ1986 .ም የዩክሬን ቸርኖብል የኑክሌር ጣቢያ ፍንዳታን፣ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እ..አ በመስከረም 11, 2001 .ም ላይ በአሜሪካ ላይ የተፈጸመው የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑንን የሽብር ጥቃት ወዘተ ተንብየዋል።

ከአሥር ቀናት በፊት በፈረንጆቹ ኖቤምበር 23/24 ላይ ከሚያሳድሩ ከኢትዮጵያ ሃይሉ ጊባ እሳተ ገሞራ ጋር በተያያዘ ከአከባቢው ገበሬዎች ብሎም እስከ ኤሚራቶች፣ ሕንድ እና ቻይና ድረስ መጓዝን የሚጎዳ ክስተት እንደሚከሰት መናገራቸው ከእሳተ ገሞራው ፍንዳታ ጋር የተዛመደ ነው።

ቫባ ቫንጋ በዚህ ዓመት የተኛ እሳተ ገሞራ እንደሚፈነዳ ተንብየው ነበር። እናም በዚህ ወር ውስጥ ሌላ አንድ ትልቅ ነገር የሚከሰት ይመስላል።

 👉 ለማንኛውም እነዚህን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!

🌋 A major volcanic eruption in Ethiopia has sent a massive ash cloud spreading across the region, darkening the sky and affecting millions of people. The video highlights how the eruption intensified within minutes, releasing ash, gas, and debris that forced schools, airports, and roads to shut down. Scientists report rapidly rising magma levels and unusual seismic patterns that suggest this could be part of a larger volcanic phase. Satellite footage shows the ash cloud drifting across national borders, raising concerns about air quality and aviation safety. The video also details emergency warnings, evacuation alerts, and the ongoing efforts to protect communities in the ash-covered zones.

🙏 Baba Vanga made terrifying prediction for 2025 people think could happen in just days

Baba Vanga may have died in 1996, but it hasn't stopped some of her controversial prophecies from coming true.

Born Vangeliya Pandeva Gushertova, the devout Bulgarian Orthodox Christian is believed to have foreseen the 1986 Chernobyl disaster and 9/11, while also predicting 'shattering earthquakes' and similar events so far in 2025.

One of these related to Ethiopia's Hayli Gubbi volcano, which erupted in late November and blew clouds of volcanic ash into the sky, disrupting local farmers and affecting travel in the area.

It's alleged that Vanga predicted that dormant volcanoes would erupt this year and the one in question had been dormant for 12,000 years prior to its eruption.

Many still doubt the legitimacy of the seemingly clairvoyant Vanga, though others tend to listen when more of her predictions are revealed, and it seems like we could be in for a big one this month.

🌋 A major volcanic eruption in Ethiopia has sent a massive ash cloud spreading across the region, darkening the sky and affecting millions of people. The video highlights how the eruption intensified within minutes, releasing ash, gas, and debris that forced schools, airports, and roads to shut down. Scientists report rapidly rising magma levels and unusual seismic patterns that suggest this could be part of a larger volcanic phase. Satellite footage shows the ash cloud drifting across national borders, raising concerns about air quality and aviation safety. The video also details emergency warnings, evacuation alerts, and the ongoing efforts to protect communities in the ash-covered zones.

🙏 Baba Vanga made terrifying prediction for 2025 people think could happen in just days

Baba Vanga may have died in 1996, but it hasn't stopped some of her controversial prophecies from coming true.

Born Vangeliya Pandeva Gushertova, the devout Bulgarian Orthodox Christian is believed to have foreseen the 1986 Chernobyl disaster and 9/11, while also predicting 'shattering earthquakes' and similar events so far in 2025.

One of these related to Ethiopia's Hayli Gubbi volcano, which erupted in late November and blew clouds of volcanic ash into the sky, disrupting local farmers and affecting travel in the area.

It's alleged that Vanga predicted that dormant volcanoes would erupt this year and the one in question had been dormant for 12,000 years prior to its eruption.

Many still doubt the legitimacy of the seemingly clairvoyant Vanga, though others tend to listen when more of her predictions are revealed, and it seems like we could be in for a big one this month.

Global Volcano Threat (WMD): Scientists Warn of a Mega-Eruption That Could Shake The Planet

https://rumble.com/v72jo10-global-volcano-threat-wmd-scientists-warn-of-a-mega-eruption-that-could-sha.html

https://www.bitchute.com/video/7xCrQWhNYDiC/

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

🌋 ተፈጥሮ የኑክሌር መሣሪያዎች፤ የአለም አቀፍ የእሳተ ገሞራ ስጋት (WMD)-ሳይንቲስቶች ፕላኔቷን ሊያናውጥ የሚችል ሜጋ ፍንዳታ ያስጠነቅቃሉ

የጅምላ ጥፋት መሣሪያዎች: - እነዚህ የተደበቁ የእሳተ ገሞራዎች እንደ የኑክሌር መሣሪያዎች ነው ኃይል ያላቸው።

አሥራ ሁለት ሺህ/12,000 ዓመታት ገደማ በኋላ ሰሞኑን ፈነዳው የኢትዮጵያ እሳተ ገሞራ ዓለም እንደዚህ ያለ ድንገተኛ ተፈጥሮአዊ ክስተት ለማስተናገድ ዝግጁ አለመሆኑ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው

ባለሥልጣናቱ ትኩረታቸው እንደ ሲሲሊ/ጣልያኑ ኤትና እና በአሜሪካ የሚገኘው የሎውስቶን ንቁ እሳተ ገሞራዎች ላይ ብቻ ነበር። አሁን ግን ሁሉም በመደናገጥ ከእንቅልፋቸው ነቅተዋል። ማይክ ካሲዲ በኮንቨርሰሼሽን ሜዲያ ላይ ባሳተሙት ወረቀ ላይ እነዚህ "የተደበቁ" እሳተ ገሞራዎች ከሚገነዘቡት ብዙ ሰዎች በበለጠ ብዙ ጊዜ እንደተፈፀሙ ጽፈዋል በሰሜናዊ ኢትዮጵያ በአፋር ክልል ውስጥ ሃይሊ ጉባቢ እሳተ ገሞራ ውስጥ የእንደዚህ ዓይነቱ ክስተት ምሳሌ ነው።

ሚስጥራዊ እሳተ ገሞራዎችን፣ የተፈጥሮ የኑክሌር ቦምቦችን፣ እና ድንገተኛ ኃይለኛ ፍንዳታዎችን በስተጀርባ ፈንጂው ጉልበታቸውን አልማር ያለችው ዓለም በዚህ መልክ ትተዋወቃቸው።

🌋 እሳተ ገሞራ፤ 'የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ'

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/11/blog-post_25.html

https://rumble.com/v72843m-427001026.html

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፵፬፥፭፡፮ ]❖

አቤቱ፥ ሰማዮችህን ዝቅ ዝቅ አድርጋቸው ውረድም፤ ተራሮችን ዳስሳቸው ይጢሱም። መብረቆችህን ብልጭ አድርጋቸው በትናቸውም፤ ፍላጾችህን ላካቸው አስደንግጣቸውም።”

[ትንቢተ ኢዩኤል ፪፥፩]❖

የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤”

[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፴፡፴፩] ❖

በላይ በሰማይ ድንቆችን አሳያለሁ፥ በታች በምድርም ደምና እሳት የጢስም ጭጋግ። ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል።

🌋 Nature’s Nuclear Craters

The Ethiopian volcano that erupted after nearly 12,000 years is a warning sign that the world is not ready to handle such a sudden natural event. While authorities look at active volcanoes, such as Mount Etna in Sicily or Yellowstone in the US, one that has been silent for a long time will cause the next global volcanic disaster, Mike Cassidy wrote in a paper published by The Conversation. He wrote that these "hidden" volcanoes erupt more often than most people realise. The Hayli Gubbi volcano in the Afar region of northern Ethiopia is an example of such an event.

Weapons of Mass Destruction: These Hidden Volcanoes Erupt With the Force of Nuclear Weapons

Discover the mysterious volcanoes, nature's nuclear bombs, and their explosive energy behind sudden, powerful eruptions.

These unpredictable volcanoes leave volcanologists such as myself with two important questions: how do these volcanoes form, and where does all their explosive energy go? Without a visible volcano left to study after the eruption, these questions have long puzzled researchers. Recent experimentation has shed some light on how these volcanoes form. By unleashing compressed air blasts into boxes full of tiny glass beads, we’ve managed to replicate these volcanoes in a laboratory setting. By adjusting the power and location of the blasts, we have discovered that these volcanoes are even more peculiar than initially thought. These underground explosions move the material above them so fast and so energetically that the whole system behaves like a fluid but without any actual melting taking place. In this way, maar volcanic explosions are much more akin to subterranean nuclear weapon detonations than to other volcanic blasts.

Joel 2 and Acts 2 say, “And I will show wonders in the heavens and in the earth, blood (lava), and fire and pillars of smoke.”

[Psalm 144:5 ]❖

Bow your heavens, O LORD, and come down! Touch the mountains so that they smoke! Flash forth the lightning and scatter them; send out your arrows and rout them!”

[Joel 2:1 ]❖

The Day of the Lord Blow a trumpet in ZION; sound an alarm on my holy mountain! Let all the inhabitants of the land tremble, for the day of the Lord is coming; it is near,”

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...