https://www.bitchute.com/video/DoQoZwi2HUTA/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
😔 አስራ አንድ ሺህ/11,000 ጥቁር ፍልስጤማውያን “አል አቢድ” (የባሪያዎቹ ሰፈር) በተባለው የጋዛ ሠፈር በአስከፊው የእስላማዊ የአፓርታይድ ሥርዓት ይኖራሉ። እንደ ሦስተኛ ዜጋ!
ዱባይን፣ ካይሮን፣ ባግዳድብ እባ ጂዳን ጨምሮ በሁሉም የአረብ ሃገራት ከተሞች ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ክስተት ይታያል።
በአዲስ አበባም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ከመቶ ሺህ በላይ የሚሆኑትን አማራዎችን እና ተጋሩን (ኤርትራውያንን ጨምሮ) በተመሳሳይ አፓርታይዳዊ ሥርዓት ይኖሩ ዘንድ እያፈናቀሉ በተመሳሳይ የማጎሪያ ሠፈሮች ላይ በማስፈር ላይ ናቸው። ከተገደሉት እና በየእስር ቤቱ ከሚማቅቁት ውጭ። እግዚአብሔር በሰጣቸውና ተንከባክበው ባቆዮት እናት ሃገራቸው!
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
😔 Black Palestinians Face Diabolical Racism and Discrimination Within The Arab Community
https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/black-palestinians-face-diabolical.html
https://www.bitchute.com/video/mBTMKgSODFXx/
😔 ጥቁር ፍልስጤማውያን በአረብ ማህበረሰብ ውስጥ ዲያብሎሳዊ ዘረኝነት እና መድልዎ ይደርስባቸዋል
😔 ዛሬ በጋዛ ብሆን ኖሮ ምናልባት በባርያዎች ምድር እኖር ነበር።