Showing posts with label ተሳላሚዎች. Show all posts
Showing posts with label ተሳላሚዎች. Show all posts

Friday, May 22, 2026

Ethiopia: Over 80 Orthodox Christian Pilgrims Died When a Boat Capsized, on Lake Tana (Nile)

https://www.bitchute.com/video/XpNHfVoEoj24/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

😔 አደጋ ወይንስ የሽብር ጥቃት? Accident or Terrorist Attack?

😭 በጀልባ መሰመጥ አደጋ ጣና ሀይቅ ላይ የብዙ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን ሕይወት አለፈ

በኦርቶዶክስ አስተምሮ ክርስቶስ ሰምራ ዝክርሽን የዘከረ፣ ቤተክርስቲያንሽን የሳመ እስከ 12 ትውልድ እምርልሻለው ተብሎ በፈጣሪ የተሰጣትን ቃል ኪዳን መሠረት በማድረግ በየአመቱ ግንቦት 12 ቀን በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ከተለያዮ አካባቢዎች በመትመም በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ያከብራሉ።

ነገር ግን ዘንድሮ የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የዋዜማ በአል ዕለት ላይ ግንቦት ፲፩/11 ቀን ፳፻፲፰/2018 .(ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት አመታዊ ክብረ በዓል ነው) የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ዓመታዊ በዓል ለማክበር በመጓዝ ላይ የነበሩ ኦርቶዶክሳውያን ላይ በደረሰው ድንገተኛ የጀልባ መስመጥ ምክንያት ከሰማኒያ/80 በላይ ወንድሞችና እኅቶች ህይወት አልፏል። 💔 😭

ህይወታቸውን ላጡ ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍላቸው።

ይህ አሳዛኝ ሁኔታ የተከሰተው ከሦስት ቀናት በፊት ነው፤ ታዲያ ለምንድን ነው ዜናው በዕለቱ ወዲያው ሊሰራጭ ያልቻለው? አሁን ዜናውን የሚያሰራጩት ሜዲያዎች ሁሉም ማለት ይቻላል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ እና አጋሮቹ ሜዲያዎች ናቸው። ልብ እንበል፤ ይህን ዋና / አርዕስተ ዜና መሆን ያለበትንና ለብዙ ቀናት ለብቻው መዘገብ የሚገባውን መረጃ ከሌሎች፣ ከጉዳዩ ጋር ከማይገናኙ ዜናዎች ጎን ለጎን ነው በግድየለሽነት፣ በቸልተኝነትና በተንኮል ሁሉም እያቀረቡ ያሉት። ልክ እንደ ሌሎቹ አሳዛኝ ክስተቶች ሁሉ። ጉዳዩን ለማርከስና ተገቢውን ትኩረት እንዳያገኝ ለማድረግ ከስቃይ እና ሞት ዜና ጎን ለጎን ስለ ቴዲ አፍሮ ዳንኪራ እና ስለ አርሰናል ድል ይዘገባል። "ለምንድን ነው በአንድ ከባድ ዜና ላይ ብቻ ትኩረት የማያደርጉት?” ብለን እራሳችንን እየጠየቅን በደንብ እንታዘባቸው። ከሃዲዎች!

👹 የኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ቍ. ፩ ጠላት የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች ከነገሱበት ዘመን ጀምሮ የሞትና የባርነት መንፈስ ሃገራችንን ጠልፏታል!

😮 የሚገርም ነው፤ ከሁለት ሳምንታት በፊት ይህን ቪዲዮና ጽሑፍ አጋርቼ ነበር፤

6 Years 6 Months 6 Days after COVID – Hanta'virus (Thana – Lake Tana = Garden of Eden )

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/httpswww.html

https://www.bitchute.com/video/nzmSGEdrkPPi/

https://rumble.com/v79kapw-6-years-6-months-6-days-after-covid-hantavirus-thana-lake-tana-garden-of-ed.html

👹 6 አመት ከ6 ወር ከ6 ቀናት በኋላ ኮቪድ ሀንታ'ቫይረስ (ታና ጣና ይቅ = የኤደን ገነት)

💧 ውሃ ጦርነት ነው ህይወት ነው።

ሃንታ ቫይረስ”፣ “ኮቪድ ወረርሽኝ”፣ የዩክሬን ጦርነት፣ የጋዛ ጦርነት፣ የኢራን ጦርነት፣ የሶማሊላንድ ድራማ፣ የሱዳን ጦርነት ወዘተ ሁሉ አጀንዳ ማስቀየሻዎች ናቸው ፥ የሉሲፈራውያኑ ዋና ትኩረት ሰሜን ኢትዮጵያ ናት። “ኢትዮጵያ ተከብባለች!” ስንል ሃያ ዓመት ሆኖናል። ቆሻሻውን የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ከእነ ጠባቂዎቹ ከሃዲዎቹ እህአዴጎች ባፋጣኝ በእሳት ካልተጠረጉ እያንዳንድሽ ግድ-የለሽ ትውልድ ሁሉ ከእነ ልጆችሽ ትጠረጊያለሽ።

እናት ኢትዮጵያን፣ ውሃችንን፡ አባት አባይን/ግዮንን፣ ኤደን ገነት ጣና ሕየቅን ከአውሬው ጠላት እጅ ነፃ ለማውጣት ተነሱ እንነሳ! ዓለም፤ “ውሃ! ውሃ! ውሃ!” እያለች የምትጮኽበት ዘመን ላይ ነን።

♰ Rescue efforts are ongoing on Lake Tana in Ethiopia after a boat carrying Orthodox Christian pilgrims sank, following a possible collision with another vessel.

The passengers were travelling to attend the annual feast at the St. Kristos Semra when the accident occurred.

Witnesses say strong winds may have played a role in the collision, which led to water entering one of the boats and causing it to sink.

The incident comes years after a similar accident on the same lake claimed multiple lives during the same religious pilgrimage period. 

♰ May the Souls of the faithfully departed, Rest in Peace. ♰

😇 The Life of Kristos Samra (ክርስቶስ ሠምራ)


“Gädlä Krəstos Śämra (The Life-Struggles of Krəstos Śämra [Christ

Delights in Her]), written in an Ethiopian monastery sometime between 1450 and 1508, is about a saintly woman who lived in the fifteenth century (no exact dates of her birth or death appear in her hagiography).  The text gives a short overview of Krəstos Śämra’s life in the third person, but then proceeds in the first person as Krəstos Śämra describes a series of her religious visions, including one in which she attempts to reconcile Christ and Satan. 

Although the text contains a few biographical details about her, it is more of an intellectual autobiography, the narrative of one woman’s philosophy and her belief in the possibilities for healing a broken world. As such, this text expands our understanding of the global female visionary tradition, which tends to be oriented more toward reconciliation than damnation.  

Today, Krəstos Śämra is Ethiopia’s most popular female saint. Thousands attend her annual festival at the wealthy monastery she founded, at Gʷangʷət,on southeastern Lake Ṭana, in the Ethiopian highlands. Her festival day

is August 30; many online videos record the pilgrimages, hymns, and celebrations in her honor. Churches and monasteries in Ethiopia are named after her and devoted to her. She holds a special place in women’s hearts as

the saint most likely to help women conceive, give birth to a healthy child, and survive childbirth. 

Krəstos Śämra’s name is also spelled in Latin letters as Christos Samra, Kirstos Semra, Krestos Samra,Kristos Samra, and Kristos Semra, all attempts to transcribe her proper name as it appears in the characters (called fidäl) of the ancient language of Gəˁəz: ክርስቶስ ሠምራ.

Ethiopia: Over 80 Orthodox Christian Pilgrims Died When a Boat Capsized, on Lake Tana (Nile)

https://www.bitchute.com/video/XpNHfVoEoj24/ 😢😢😢 ዋይ ! ዋይ ! ዋይ ! 😠😠😠 ✞✞✞ R.I.P / R.I.F/D.E.P / ነ . ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞ 😔 አደጋ ወይንስ...