Showing posts with label Silicon Valley. Show all posts
Showing posts with label Silicon Valley. Show all posts

Tuesday, June 2, 2026

AI Insider Sounds Alarm: Silicon Valley Elites Are Trying to Build Digital ‘God’

https://www.bitchute.com/video/9SKG2KZZbPkx/

https://rumble.com/v7appv0-ai-insider-sounds-alarm-silicon-valley-elites-are-trying-to-build-digital-g.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👏 ተንኮላቸውን ስላጋለጠችባቸው ከዓመታት በፊት ከጉግል እንደተባረረችው እኅታችን እንደ ቲምኒት ገብሩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ai)መረጃ ባለሟያ የሆነችው አሜሪካዊት የካረን ሆ የማንቂያ ደወል፤እንደ ኢለን ማስክ፣ ፒተር ቲል፣ ጄፍ ቢሶስ፣ ቢል ጌትስና ሳም ኦልትማን የመሳሰሉት የአሜሪካ ኮፕምፒውተር ቴክኖሎጂ ማዕከል (ሲሊከን ቫሊ)የተቅበጠበጡት ልሂቃን ዲጂታላዊ 'እግዚአብሔር' ለመገንባት እየሞከሩ ነው!”

በዓለም ላይ ታዋቂ የሆነች ዘጋቢ እራሷን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከተካተተች በኋላ የሲሊከን ቫሊ ልሂቃን ዲጂታል "እግዚአብሔር" ለማዳበር በጣም እየተጣደፉ መሆናቸውን ካወቀች በኋላ ማንቂያውን እያሰማች ነው። 'ብስክሌት መንዳት በጎ ነው፣ እያሉ እነርሱ ግን ሮኬቶችን ወደ ጠፈር ይሰድዳሉ!” ትለናለች ጎበዟ ካረን ሆ።

A world-renowned reporter is sounding the alarm after embedding herself in the upper echelons of the artificial intelligence industry and discovering that Silicon Valley elites are desperately scrambling to develop a digital “God.”

Karen Hao, a former reporter for MIT Technology Review, is raising red flags about the artificial intelligence industry after spending years investigating the inner workings of OpenAI and speaking with hundreds of insiders.

She is now warning that some of Silicon Valley’s most powerful figures are engaged in what she describes as an ideological quest to create a “machine god.”

Hao says her extensive investigation into OpenAI revealed a secretive culture driven by an obsession with developing artificial general intelligence (AGI).

AGI is a form of AI that proponents believe could eventually surpass human intelligence itself.

The findings form the basis of Hao’s new book, “Empire of AI: Inside the Reckless Race for Total Domination,” which argues that the race to build super intelligent machines has transformed from a supposedly altruistic mission into a high-stakes pursuit of power, influence, and unprecedented wealth.

👹 Antichrist Elon Musk Calls Brain Chips “Jesus-Level” Tech

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/antichrist-elon-musk-calls-brain-chips.html

https://www.bitchute.com/video/F4CGsZTQnbIA/

https://rumble.com/v7a6u8a-antichrist-elon-musk-calls-brain-chips-jesus-level-tech.html

👹 የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢለን ማስክ የአንጎል ቺፕስን “የኢየሱስ ደረጃ” ቴክኖሎጂ ብሎ በድፍረት ጠራው።

🚨 ለመሆኑ የዘረኛው ኢለን ማስክ ምድርን በመዞር ላይ ያሉት10,000 ሳተላይቶች በትክክል ምን እያደረጉ ነው? በአፍሪካ ሕዝቦች ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን አልጠራጠርም። በኢትዮጵያ እንደምናየው የእርስበርስ መተላለቅ፣ ተቃውሞ እንዳይነሳ ሕዝቡን እንደ እንቅልፍ ኪኒን ማደንዘዝ፣ ኤርትራን አሳልፈው ሰጥተው 'ቅኝ አልተገዛንም' የሚሉትን 'ኢትዮጵያውያንን' ለማዋርድና ሞራል ለመስበር በኬንያ 'ነዳጅ ተውደደ!' የሚሉ አመጸኞችን መቀስቀስ፣ በደቡብ አፍሪካም እንደምናየው አፍሪካውያን በአፍሪካውያን ላይ እንዲነሱ ተቃውሞዎችን ማነሳሳት፣ በኮንጎ እና ኡጋንዳ እንደ ኢቦላ ያሉትን ወረርሽኞች የሚያሰራጩ ጨረሮችን (አጋንንትን) ያፈነጥቁ ይሆን? ይመስለኛል! የኢለን ማስክ 'ስታርሊንክ'/ Starlink ከ ሃአርፕ/HAARP ጋር ተጣምሮ እየሠራ ነው። ኦ! ! !

Orthodox Priest Ranks Pope Leo XIV + Musk + Gates Highest in Antichrist Aura Scale

https://www.bitchute.com/video/0UDUiXRnIZEO/

https://rumble.com/v6tzq7b-orthodox-priest-ranks-pope-leo-xiv-musk-gates-highest-in-antichrist-aura-sc.html

በኦውስቲን ቴክሳስ ሃገር ስብከት አገልጋይ የሆኑት አሜሪካዊው ኦርቶዶክስ ቄስ ጳጳስ ሊዮን አሥራ አራተኛን + ኢለን ማስክን + ቢል ጌትስን በክርስቶስ ተቃዋሚ አውራ (በሥጋዊ አካላቸው ዙሪያ ባለውና በሚሰርፀው የኃይል መስክ ወይም የብርሃን አክሊል)ሚዛን ከፍተኛውን ደረጃ መድበውላቸዋል

European Court Rules Antichrist Turkey Discriminated Against Orthodox Priests

https://www.bitchute.com/video/ebSTSsFidkYH/ https://rumble.com/v7aq04w-european-court-rules-antichrist-turkey-discriminated-against-orthod...