https://www.bitchute.com/video/69mq3uw7gdEw/
✞ ፀረ-ክርስቲያን ስደት፡- አንድ የእስራኤል ወታደር በደቡባዊ ሊባኖስ የኢየሱስ ክርስቶስን ሐውልት አፈረሰ ፥ ያውም በፋሲካ ሰሞን
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
ይህ አስከፊ የስድብ ድርጊት የተፈፀመው በፋሲካ ቀናት መሆኑ በጣም የሚያሳዝን ነው። ከኔታንያሁ እስከ ትራምፕ ድረስ ሁሉም ሰው ከሞት የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማጥቃትና ለመሳደብ ይደፍራል። አዎ፣ በእርግጥም! አጋንንት ተፈትተዋል።
❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፱]❖
፲፫ ስድስተኛውም መልአክ ነፋ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ካለ በወርቅ ከተሠራ መሠዊያ ቀንዶች አንድ ድምፅ ሰማሁ፥
፲፬ መለከትም ያለውን ስድስተኛውን መልአክ። በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ የታሰሩትን አራቱን መላእክት ፍታቸው አለው።
፲፭ የሰዎችንም ሲሶ እንዲገድሉ ለሰዓቱና ለቀኑ ለወሩም ለዓመቱም ተዘጋጅተው የነበሩ አራቱ መላእክት ተፈቱ።
፲፮ የፈረሰኞችም ጭፍራ ቁጥር እልፍ ጊዜ እልፍ፥ እልፍ ጊዜ እልፍ ነበረ፤ ቁጥራቸውን ሰማሁ።
፲፯ ፈረሶቹንና በእነርሱም ላይ የተቀመጡትን እንዲሁ በራእይ አየሁ፤ እሳትና ያክንት ዲንም የሚመስል ጥሩር ነበራቸው፤ የፈረሶቹም ራስ እንደ አንበሳ ራስ ነበረ፥ ከአፋቸውም እሳትና ጢስ ዲንም ወጣ።
፲፰ ከአፋቸውም በወጡት በእሳቱና በጢሱ በዲኑም በእነዚህ ሦስት መቅሰፍቶች የሰዎቹ ሲሶ ተገደለ።
፲፱ የፈረሶቹ ሥልጣን በአፋቸውና በጅራታቸው ነውና፤ ጅራታቸው እባብን ይመስላልና፥ ራስም አላቸው በእርሱም ይጐዳሉ።
፳ በእነዚህም መቅሠፍቶች ያልተገደሉት የቀሩቱ ሰዎች ለአጋንንትና ያዩ ወይም ይሰሙ ወይም ይሄዱ ዘንድ ለማይችሉ ከወርቅና ከብር ከናስም ከድንጋይም ከእንጨትም ለተሠሩ ለጣዖቶች እንዳይሰግዱ ስለ እጃቸው ሥራ ንስሐ አልገቡም፤
፳፩ ስለ መግደላቸውም ቢሆን ወይም ስለ አስማታቸው ወይም ስለ ዝሙታቸው ወይም ስለ ስርቆታቸው ንስሐ አልገቡም።
- ☪ ዓለምን የሚያናውጠው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
- ❖ የሥጋ ሰዎች የመንፈስን ሰዎች በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
👉 የዔሳው እስማኤልን ማጎልበት 👈
አዎ! ቪዲዮው ላይ እንደምናየው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከተማ በሆነችው በናዝሬት ሆን ተብሎ እስማኤላውያንን እያጎለበቷቸው ነው፤ እዚህም ክርስቲያኖች እየተሳደዱ እና ቁጥራቸውም በጣም እየቀነሰ ነው። ሃጋራውያኑ (እስራኤል ዘ-ስጋ) ከእስማኤላውያኑ ጋር ሁሌ የሚባሉ እንዳይመስለን፣ በመለኮታዊ እጣ ፈንታቸው ተናብበው የጋራ ጠላታቸውን(ክርስቲያኖችን)እየተዋጉና እርሰበርስም እየተገዳደሉ ነው የሚኖሩት። ኢትዮጵያ የዚህ ማሳያ ናት።
በእስራኤል ሁለት/2 ሚሊየን አረብ ሙስሊሞች ይኖራሉ፣ ማለትም ከአጠቃላይ የእስራኤል ነዋሪ አስራ ስምንት በመቶ 18.1% የሚሆነው። በጌታችን በኢየሱ ክርስቶስና ቅዱሳን ቤተሰቦቹ ምድር በተቃራኒው መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ/185 ሺህ ክርስቲያኖች ብቻ ይኖራሉ(1.9%) ጉድ፣ ጉድ ነው! ለምን? እንዴት? ምን ታስቦ? ብለን እራሳችንን እንጠይቅ።
በተጨማሪ እስኪ እራሳችሁን ጠይቁ፤ እስራኤል ዘ-ሥጋ ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ሩሲያ፣ ቤላሩስ፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ አዘርባጃን፣ የአረብ ሀገራት፣ ቻይና፣ ፓኪስታን፣ ህንድ፣ የአፍሪካ ሀገራት በአንድ ጊዜ የኢትዮጵያን የዘር ማጥፋት ፋሺስት እስላማዊ አገዛዝ እየረዱና እየደገፉ ያሉት ለምንድን ነው? እያንዳንዱ ክርስቲያን ኢትዮጵያ አጥብቆ መጠየቅ ያለበት፤ በተለይ እስራኤል ዘ-ስጋ እና ኦርቶዶክስ ሩሲያ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ እየደገፉ ያሉት ለምንድን ነው? የሚለውን ጥያቄ ነው። ግልጽ የሆነውን መልስ ለመመለስ በድፍረት ወጥተው ሊያስተምሩን የሚችሉ 'መምህራን' ይኖሩ ይሆን?
እስኪ እራሳችሁን ጠይቁ፤ እስራኤል ዘ-ሥጋ ፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ሩሲያ፣ ቤላሩስ፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ አዘርባጃን፣ የአረብ ሀገራት፣ ቻይና፣ ፓኪስታን፣ ህንድ፣ የአፍሪካ ሀገራት በአንድ ጊዜ የኢትዮጵያን የዘር ማጥፋት ፋሺስት እስላማዊ አገዛዝ እየረዱና እየደገፉ ያሉት ለምንድን ነው? እያንዳንዱ ክርስቲያን ኢትዮጵያ አጥብቆ መጠየቅ ያለበት፤ በተለይ እስራኤል ዘ-ስጋ እና ኦርቶዶክስ ሩሲያ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ እየደገፉ ያሉት ለምንድን ነው? የሚለውን ጥያቄ ነው። ግልጽ የሆነውን መልስ ለመመለስ በድፍረት ወጥተው ሊያስተምሩን የሚችሉ 'መምህራን' ይኖሩ ይሆን?
እስራኤል ሆይ፤ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝን መደገፍ አቁሚ ብለን ነበር።
የእስራኤል መንግስት የኢትዮጵያን እኩይ ፋሺስት ጋላ ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መደገፉን አላቆመም፣ ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያንም ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከሚሰራው ዲያብሎሳዊ ሴራ አልተቆጠበም፣ እንግዲህ ‘የዱር እሳቶች’ መላውን መካከለኛው ምስራቅን ገና በጽኑ ያነድዳቸዋል።
❖[ትንቢተ አብድዩ ምዕራፍ ፩፥፲፰]❖
“እግዚአብሔርም ተናግሮአልና የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴፍ ቤት ነበልባልም፥ የዔሳው ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ እነርሱንም ያቃጥሉአቸዋል ይበሉአቸውማል፤ ከዔሳውም ቤት ቅሬታ የለውም።”
❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖
“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?
እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
✞ An Israeli soldier was filmed smashing a statue of Jesus Christ in southern Lebanon, an incident the Israel Defense Forces confirmed as genuine and said violated its core values. The act, which surfaced on April 19, quickly spread online, triggering condemnation and raising concerns over religious sensitivities in a volatile conflict zone. Occurring amid a fragile ceasefire with Hezbollah, the episode has amplified tensions, highlighting how symbolic actions can deepen divisions and risk inflaming unrest beyond the battlefield.
The Israeli military said it was investigating the incident with "great severity", while Foreign Minister Gideon Saar has called what happened "disgraceful".
- ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
- ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!
👉 Esau Empowering Ishmael 👈
Ask yourselves, why Israel after the flesh, USA, Europe, Russia, Belarus, Iran, Turkey, Azerbaijan, Arab nations, China, Pakistan, India, African nations are all simultaneously aiding and supporting the genocidal fascist Islamic regime of Ethiopia?
This blasphemous act occurred during Easter Days. From Netanyahu to Trump, everyone dares to attack and blaspheme The Resurrected Lord of ours, Jesus Christ. Yes, indeed! Demons have been released.
❖[Revelation 9:13-21]❖
“Then the sixth angel blew his trumpet, and I heard a voice from the four horns of the golden altar before God, saying to the sixth angel who had the trumpet, “Release the four angels who are bound at the great river Euphrates.” So the four angels, who had been prepared for the hour, the day, the month, and the year, were released to kill a third of mankind. The number of mounted troops was twice ten thousand times ten thousand; I heard their number. And this is how I saw the horses in my vision and those who rode them: they wore breastplates the color of fire and of sapphire and of sulfur, and the heads of the horses were like lions’ heads, and fire and smoke and sulfur came out of their mouths. By these three plagues a third of mankind was killed, by the fire and smoke and sulfur coming out of their mouths. For the power of the horses is in their mouths and in their tails, for their tails are like serpents with heads, and by means of them they wound. The rest of mankind, who were not killed by these plagues, did not repent of the works of their hands nor give up worshiping demons and idols of gold and silver and bronze and stone and wood, which cannot see or hear or walk, nor did they repent of their murders or their sorceries or their sexual immorality or their thefts.„
“Are you not like the people of Ethiopia to Me, O children of Israel?” says the LORD. “Did I not bring up Israel from the land of Egypt, The Philistines from Caphtor, And the Syrians from Kir? “Behold, the eyes of the Lord GOD are on the sinful kingdom, And I will destroy it from the face of the earth; Yet I will not utterly destroy the house of Jacob,” Says the LORD.„