Showing posts with label Africa. Show all posts
Showing posts with label Africa. Show all posts

Tuesday, October 28, 2025

After Ethiopia, The Antichrist States of Turkey & UAE Are Now Massacring 'non-Arabs' in Sudan

https://rumble.com/v70wp0w-after-ethiopia-the-antichrist-states-of-turkey-and-uae-are-now-massacring-n.html

https://www.bitchute.com/video/CWcvwhCOd6yz/

😔 ከኢትዮጵያ በኋላ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርክ እና የአረብ ኤሚሬቶች አሁን አረብ ያልሆኑትን ሱዳናውያን በመጨፍጨፍ እና ሱዳንን ከአፍሪካውያን በማጽዳት ላይ ናቸው።

ኤርትራን ጨምሮ በኢትዮጵያም እየተካሄደ ያለው ይህ ነው። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት የወራሪ አረብ ሙስሊም ታሪክ ይህን ነው የሚነግረን። ዛሬ ከሃዲ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ሕወሓቶች፣ ብአዴኖች እና ሻዕብያዎች የዲያብሎሳዊን ጂሃድ መንገድ ቀላል አድርገውላቸዋል። የጦርነቱን እና የዕልቂቱን ድራማ በየጊዜው በመቀያየር እየፈጠሩ ክርስቲያኑን ወጣት በእሳት በመማገድ ቁጥሩን ቀስበቀስ ይቀንሱታል። በዚህ ደግሞ ኤዶማውያኑም እስማኤላውያኑም በጣም ደስተኞች ናቸው። መሀመዳውያኑ በግብጽ፣ በሱዳን፣ በሶርያ፣ በሊባኖስ እና ኢራቅ ያደረጉት እኮ ልክ ይህን ነበር።

ዛሬ በኢትዮጵያ፣ ኮንጎ፣ ናይጄርያ ብሎም ሞዛምቢክ በግልጽ እንደምናየው መሀመዳውያኑ በተለይ በአፍሪካውያን ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ አውጀውብናል።

እንግዲህ ለሁሉም ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወደ ገሃነም እሳት ይጣሉ ዘንድ ግድ ይሆናል።

! ወገን ግን ማንቀላፋቱ ይብቃህ፣ ተደራጅ፣ አማራ፣ ተጋሩ ቅብርጥሴ ማለቱን አቁም፣ ይህ እግዚአብሔር አምላክ የማያውቀው እና እራስህን የምታጠፋበት ከንቱ ማንነት ነው፣ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና አትለሳለስ፣ አልጫ አትሁን፣ እንደ አባቶቻችን ወንድ ሁን፣ ተነሳ፣ ሌላ ምንም አማራጭ የለህም፣ ክርስቲያናዊ ሠራዊትን መሥርት፣ የመስቀል ጦርነት አውጅ፣ ግዴታህ ነው፤ ዋ ሃገር እንዳናጣ! ሌላው ነገር ሁሉ ቀላል ነው!

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael)

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከኳታር እስከ ሳውዲ አረቢያ 👈

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From Turkey to United Arab Emirates 👈

😳 Did you know the United Arab Emirates (UAE) was created more recently than Israel?

Non-Arab Sudanese – who are now massacred and displaced by a UAE-backed militia — are older than the country orchestrating the seizure of their homes.

What’s happening in Sudan is a genocide and an occupation carried out by the RSF, a militia armed and funded by the United Arab Emirates. To understand how this came to be, we have to go back to how the UAE itself was built: as a U.S. client state in the 1970s, designed to protect Western oil and power in the Middle East.

Today, that same sub-empire fuels the destruction of Sudan — extracting gold, land, and resources while our communities are massacred and displaced.

🛑 Foreign Backers

Anwar Gargash, an adviser to the president of the United Arab Emirates, called the city's capture a "turning point" that showed "the political path is the only option to end the civil war".

The UAE has been accused by the UN of supplying the RSF with weapons. It is also a member of the so-called Quad -- alongside the United States, Saudi Arabia and Egypt -- which is working for a negotiated peace.

The group has proposed a ceasefire and a transitional civilian government that excludes both the army and the RSF from power.

Talks last week in Washington involving the Quad made no progress.

The army has its own foreign backers in Egypt, Saudi Arabia, Iran and Turkey, observers have reported. They too have denied the claims.

🛑 Sudan Militia Implicated on War Crimes Used UK Military Equipment, UN Told

Today, The Guardian reported that material seen by the UN has shown British military equipment was found on battlefields in Sudan

British military equipment has been found on battlefields in Sudan, used by the Rapid Support Forces (RSF), a paramilitary group accused of genocide, according to documents seen by the UN security council.

UK-manufactured small-arms target systems and British-made engines for armoured personnel carriers have been recovered from combat sites in a conflict that has now caused the world’s biggest humanitarian catastrophe.

The findings have again prompted scrutiny over Britain’s export of arms to the United Arab Emirates (UAE), which has been repeatedly accused of supplying weapons to the paramilitary RSF in Sudan.

They also raise questions for the UK government and its potential role in fueling the conflict.

🛑 Warnings of executions and ethnic cleansing mount in Sudan's El-Fasher Africa

Reports were emerging Tuesday of mass killings and ethnically targeted atrocities in the western Sudanese city of El-Fasher since its capture by the Rapid Support Forces (RSF) paramilitary. A coalition of armed groups allied to the Sudanese army accused the RSF of executing more than 2,000 civilians, raising fears of systematic ethnic cleansing.

Friday, October 17, 2025

Orthodox Romania Flaunts Banner During World Cup Qualifier: “Defend Nigerian Christians”

https://www.bitchute.com/video/BEwZ1GAff53Z/

https://rumble.com/v70fbg0-orthodox-romania-flaunts-banner-during-world-cup-qualifier-defend-nigerian-.html

👏 "በናይጄሪያ ያሉትን ክርስቲያኖች ጠብቅ" » ከኦስትሪያ ጋር በተደረገው ጨዋታ የሮማኒያ ጋለሪ ያሳየው ያልተጠበቀ ባነር

"በናይጄሪያ ብቻ 19,000 አብያተ ክርስቲያናት ወድመዋል"

ከኦስትሪያ ጋር በተደረገው ጨዋታ የሮማኒያ ቡድን ደጋፊዎች “የናይጄሪያ ክርስቲያኖችን ጠብቅ” የሚል ያልተጠበቀ ባነር አውጥተዋል፤ ይህ ጭብጥ በምዕራቡ ዓለም ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ ቢሆንም በሮማኒያ ፖለቲካ ብዙም አይወራም። ስለ ምንድን ነው?

ናይጄሪያ 230 ሚሊዮን ህዝብ ያላት የምዕራብ አፍሪካ ሀገር ነች። የሙስሊሞች ቁጥር ከክርስቲያኖች ትንሽ ከፍ ያለ ነው። በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ውስጥ የተከማቸ ሲሆን ጥብቅ የሸሪዓ ህግጋትን ያከብሩታል በተለይም በፈረንሳይ እና አረብ ሃገራት የሚደገፈው የአሸባሪው ሚሊሻ ቦኮ ሃራም እ..አ ከ2009 ጀምሮ ክልሉን እንዲቆጣጠር ተደርጓል። በደቡቡ ደግሞ የክርስትና እምነት ተከታዮች ናቸው የበላይነት ያላቸው።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከናይጄሪያ የተውጣጡ በርካታ ሪፖርቶች እና የዜና ዘገባዎች በክርስቲያኖች ላይ ረጅም ተከታታይ ጥቃቶችን አጉልተው ያሳዩ ሲሆን ይህንም የአውሮፓ እና የአሜሪካ ሜዲያ ችላ በማለት ተወንጅሏል። ባለፈው ሳምንት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በናይጄሪያ በክርስቲያኖች ላይ “ዘር ማጥፋት” ፈፅሟል ሲል ከስሷል።

እኔ በአንድ በተሰወረብኝ ጦማር እ..አ ከ2009 .ም ጀምሮ በናይጄሪያ እና ግብጽ ክርስቲያኖች ላይ ሙስሊሞች ስለሚፈጽሟቸው ከባባድ አድሎዎችና በደሎች ይህንም አስመልክቶ በተለይ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ግንባር ቀደም ሚና በመጫወት ከሚሰደዱ ክርስቲያን ወንድሞቻቸውና እኅቶቻቸው ጎን በአደባባይ መቆም እንዳለባቸበየጊዜው መረጃ ሳቀብል ቆይቻለሁ።

ዛሬ በሃገራችንም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ጀነሳይዱን በማጧጧፍ ላይ ናቸው። በጣም የሚያንገበግበኝ እና የሚያስቆጣኝ "ክርስቲያን ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን!” የሚሉት ወገኖች ባለፉት አምስት ዓመታት ብቻ ከአንድ ሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን በሃይማኖታቸው ምክኒያት መጨፍጨፋቸውን ለመላው ዓለም ለማሳወቅ አለመቻላቸው/አለመፈለጋቸው ነው። ዓለምም ስለ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ዕጣ ፈንታ ዝም ያለበት ምክኒያት ይህ ነው። እራሳችን ለራሳችን ወገን ካልቆምን እግዚአብሔርም ዓለምም ከእኛ ጋር አይሁኑም፣ በቃ ተረስተን እንቀራለን። እስኪ እናስበው ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያን ወገናችን ተገድሎ ሁሉም በጋር ዝም ጭጭ ብለው ለማይረባ ከንቱ ነገር እና ለተሰጣቸው አጀንዳ ግን ሌት ተቀን ጊዚያቸውን፣ ጉልበታቸውንና ገንዘባቸውን በከንቱ ያባክናሉ።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😔 Nobody is talking about this...Even Africans, even Christians of Southern Nigeria. Indifference and apathy everywhere. What a shame!

Romanian football fans express solidarity with Nigerian Christians who have been persecuted by Muslims for their Christian faith.

Christians in Nigeria face violence amid broader security crises reportedly spearheaded by Boko Haram and other criminal gangs.

US Senator Ted Cruz has raised an alarm, claiming there have been over 50,000 deaths and hundreds of kidnappings since 2009.

Supporters of the Romanian football team created awareness during a crucial 2026 FIFA World Cup qualifier, demanding an end to the Christian genocide.

During Romania's recent match, fans held up a powerful banner that read: "DEFEND NIGERIAN CHRISTIANS."

"Defend the Christians in Nigeria" » What does the unexpected banner displayed by the Romanian gallery at the match with Austria mean: "There are 19,000 churches destroyed"

At the match against Austria, Romanian fans displayed an unexpected banner: "Defend the Christians of Nigeria," a theme that is a hot topic in Western politics, but is little discussed in Romanian politics. What is it about?

Nigeria is a West African country of 230 million people. Muslims are a slim majority and are concentrated in the north of the country, where they adhere to strict Sharia law, especially after the France and Arab supported terrorist militia Boko Haram came to dominate the region since 2009, while the south is predominantly Christian.

In recent years, several reports and news reports from the African country have highlighted a long series of attacks against Christians, which the European and American press has been accused of ignoring. Last week, the Donald Trump administration even accused a "genocide" of Christians in Nigeria.

💭 Nigeria, Congo and Ethiopia Pegged as Most Deadly Countries For Christians in a New Report

https://wp.me/piMJL-efr

https://www.bitchute.com/video/6HtbnqmaSvmB/

https://rumble.com/v6dmkkp-nigeria-congo-and-ethiopia-pegged-as-most-deadly-countries-for-christians-i.html

ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ኢትዮጵያ ለክርስቲያኖች ገዳይ ሀገራት ተብለው በአዲስ ዘገባ ተመድበዋል

በአለምአቀፍ የክርስቲያን እርዳታ "2025 ቀይ ዝርዝር" ውስጥ እስላማዊ ማሕበረሰባት እና አገዛዞቻቸው በሚቆጣጠሯቸው የአፍሪካ ሀገራት ለክርስቲያኖች በጣም አደገኛ ለሆኑ የአለም ሀገራት አራቱን ከፍተኛ ቦታዎችን ይይዛሉ - በቅደም ተከተል፤

  1. ናይጄሪያ

  2. ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ

  3. ሞዛምቢክ

  4. ኢትዮጵያ

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው ጦርነት ሥርዓት አልበኝነት እና ብጥብጥ እንዲስፋፋ በማድረግ የክርስቲያን ማህበረሰቦችን የበለጠ አደጋ ላይ ጥሏል። ብሏል ዘገባው።

Christian Genocide in Africa: The Edomite + Ishmaelite World Has NO EMPATHY For Christians & 'Blacks'

https://wp.me/piMJL-exk

https://www.bitchute.com/video/GVVaCU2WY8iU/

https://rumble.com/v6q019w-christian-genocide-in-africa-the-edomite-ishmaelite-world-has-no-empathy-fo.html

👏 Bill Maher: “Leftist Media Silent About Christian Genocide in Nigeria, But Exonerates Gaza Terrorists"

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/bill-maher-leftist-media-silent-about.html

https://www.bitchute.com/video/6nVxRD93KkqI/

https://rumble.com/v6zmcik-bill-maher-leftist-media-silent-about-christian-genocide-in-nigeria-but-exo.html

👏 ታዋቂው አሜሪካዊ የቴሌቪዥን ስብዕና ቢል ማኸር፤“የግራ ዘመም ሚዲያ በናይጄሪያ ስላለው የክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ዝምታ ሲመርጡ፣ ለጋዛ አሸባሪዎች ግን “ነፃነት ለፍልስጤም!እያሉ በመጮኽ ላይ ናቸው።”

France-CIA-USAID-Sponsored Muslims Behead 70 Christians Inside Church In Congo

https://wp.me/piMJL-et1

https://www.bitchute.com/video/n7bES9fMM9xp/

https://rumble.com/v6nlcm0-france-cia-usaid-sponsored-muslims-behead-70-christians-inside-church-in-co.html

በፈረንሳይ-.አይ.-በዩኤስ.ኤይድ የሚደገፉት ሙስሊሞች በኮንጎ ቤተክርስቲያን ውስጥ የ፸/70 ክርስቲያኖችን አንገታቸውን ቆርጠዋል

Wednesday, October 15, 2025

Obama Cousin and Jihadist Former Kenyan PM Raila Odinga Dies of Heart Attack in India at 80


https://www.bitchute.com/video/SDV6olhFG8Zx/

https://rumble.com/v70c40c-obama-cousin-and-jihadist-former-kenyan-pm-raila-odinga-dies-of-heart-attac.html

💭 የኦባማ ዘመድ እና ጂሃዳዊው የቀድሞ የኬንያ ጠ/ሚ ራይላ ኦዲንጋ በልብ ህመም ሕንድ በ፺/80 ዓመቱ አረፈ

Obama and the Kenya Deception

Obama’s Kenya ghosts

Odinga says Obama is his cousin

 👉 Obama – Odinga – Obasanjo – Oromo / ኦባማ - ኦዲንጋ - ኦባሳንጆ – ኦሮሞ 👈

💭 State-Sponsored Persecution & Terrorism Against Christians of Nigeria & Ethiopia

💭 በናይጄሪያ እና በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደው በመንግስት የተደገፈ ስደት እና ሽብርተኝነት

💥 "ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚለው ከአሜሪካዋ የሃዋይ ደሴት ነገዶች ቋንቋ የፈለሰ ሲሆን ትርጉሙም 'ስካውት ወይም መልእክተኛ' ማለት ነው። የዚህ ቃል ድምጽ አጋንንታዊ ቀለም አለው።

💥"ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” = ኦሮሙማ/ኡማ(የሙስሊም ኡማ (ህዝብ/ማህበረሰብ)ታከለ ኡማ ወዘተ. “ኦሮሞዎች ከማደጋስካር/ከውቂያኖስ/ባሕር የወጡ ናቸው” ሲባል ሰምተናል

💥''ን የመሰሉ አናባቢ ፎነሞች የበዙባቸው/የሚደጋገሙባቸው እንደ ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሃውሳ፣ ዮሩባ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሂንዲ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ የመሳሰሉት ቁንቋዎች መንፈሳዊነት የሌላቸው ወይንም አጋንንታዊ የሆኑ ቋንቋዎች ናቸው። በሰሜን አውሮፓ ብሎም ሰሜን አውሮፓውያን በብዛት በሚገኙባቸው እንደ ሚነሶታ ባሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች የሰፈሩት ኦሮሞዎች እዚያ መስፈራቸው ብሎም የላቲን ፊደላትን ለመገልገል (“የእኛን ቋንቋ በደንብ ይገልጹልናል!” ይላሉ) መምረጣቸው ምንን ይጠቁመናል?

💥 አብዛኛዎቹ በ '' '' '' የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua

ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ

ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ

ኦማር

ኦማን(ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)

ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ

ኦባማ

ኦፕራ

ኦቦቴ

ኦዚል/አዛዝኤል

ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)

ዖዳ ዛፍ

ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

"የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ"

ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።

፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።

፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

Christian Genocide in Nigeria

  • Illuminati Agenda 21: The Luciferian Plan to Destroy Creation
  • Depopulation via Islamic JIHAD
  • Jihad vía Muhammadu Buhari

Christian Genocide in Ethiopia

  • Illuminati Agenda 21: The Luciferian Plan to Destroy Creation
  • Depopulation via Islamic JIHAD
  • Jihad vía Abiy Ahmed Ali

😈 Brothers in JIHAD

Muhammadu Buhari & Olusegun Obasanjo + Abiy Ahmed Ali

💭 Nigeria and Ethiopia are the two most populous countries in Africa

The Massacre in The Sacred City of Axum

As many as 750 to 1,000 Christians were slaughtered on 28 and 29 November 2020 on the grounds of the Church of Our Lady Mary of Zion in Axum.

Accounts from witnesses report that community members went to the compound concerned that an approaching armed group intended to loot the chapel and remove the ark. After a confrontation, scores of these unarmed Christians were massacred by evil Abiy Ahmed's mercenaries composed, according to survivors, of Eritrean 'Ben Amir' Muslim tribes) + Oromo Muslims + Somali Muslims.


Wednesday, October 8, 2025

Tunisian Man Sentenced to Death For Facebook Posts Criticizing President | Tunisia = Demonland

https://rumble.com/v7018k4-tunisian-man-sentenced-to-death-for-facebook-posts-criticizing-president-tu.html

https://www.bitchute.com/video/2xTLWYQmaggl/

😔 ቱኒዚያዊው በፌስቡክ ላይ በፃፋቸው ጽሁፎቹ አጋንንታዊ መልክ ያለው የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ኬይስ ሰይድን በመተቸቱ የሞት ፍርድ ተፈረደበት | ቱኒዚያ = የአጋንንት ምድር

😈 89% በመካከለኛው ምስራቅ እና በሰሜን አፍሪካ የሚኖሩ የአረብ ሙስሊሞች በአስማት ፣ በጥንቆላ እና በመተት ያምናሉ።

PEW የምርምር ማእከል ዳሰሳ መረጃ በአረቡ አለም ህዝቦች ባህል ውስጥ ስለ ማግሬብ በጂን ፣ በአስማት እና በጠንቋዮች የተሞላ ቦታ እንደሆነ በሰፊው የተሰራጨውን ሀሳብ ያረጋግጣል በዝርዝሩ አናት ላይ ቱኒዚያ እና ሞሮኮ ይገኛሉ።

😈 ቱኒዝያ ውስጥ የጠንቋይ ጥያቄን ካቀረበ በኋላ የሚስቱን አይን ያወጣ ሰው

የተጎጂው አባት የባለቤቷን ተደጋጋሚ የአምልኮ ሥርዓት አልቀበልም በማለቷ አይኖቿን እንዳወጣባት ተናግሯል።

የ፳፱/29 ዓመቷ ቱኒዚያዊት ሴት ባሏ ሁለቱን አይኖቿን ካወጣ በኋላ ዓይነ ስውር ሆና ቀርታለች፣ በዚም የጥንታዊ እርግማንን ለማንሳት “መሥዋዕት” እንዲከፍል ጠይቋል።

ጥቃቱ የተፈፀመው በማዕከላዊ ቱኒዚያ የካይሮ ግዛት በሆነችው በስቢካ ከተማ ሲሆን በመላ አገሪቱ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል።

የእኛዎቹም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች እኮ በተለይ የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝባችን ለሰይጣኑ አምላካቸው ተመሳሳይ 'መሥዋዕት' እንዲከፍል ማድረግ ከጀመሩ አምስት መቶ ዓመታት ሆኗቸዋል። ዛሬ በእኛ ዘመን በግልጽ እያየን ስለሆንን እንጂ ያስደነገጠን ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና መሀመዳውያኑ ወንድሞቻቸው እኮ በተለይ ባለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ብቻ በተለያዩ የዘር ማጥፋት ወረራዎች፣ ጦርነቶች፣ የግድያ ጥቃቶች እና የረሃብና በሽታ ጂሃዶች በኩል እስከ ስልሳ/፷ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን መሥዋዕት እንዲከፍሉ አድርገዋቸዋል። እንዴት ነው ወገን እስከዛሬ ድረስ ይህ ሊታየው ያልቻለው?! ያው እኮ ሰሞኑን እንኳን በሰይጣናዊው ኢሬቻ ሰበብ አርበኞቻቸው በደንብ በተዘጋጀና በተቀነባበረ መልክ ሁለቱንም ጎራዎች (ደጋፊና ተቃዋሚ ሆነው)በመቆጣጠር ሌት ተቀን እንዲቀባጥሩ እየተደረጉ ነው። እነዚህን ደም መጣጮች እግዚአብሔር አምላክ በፍርዱ ተገቢውን ቅጣት እስኪሰጣቸው ድረስ ገና በሰፊው ያጋልጣቸዋል፣ ያዋርዳቸዋል። ዓይን ያለው ይመልከት፣ ጆሮ ያለው ይስማ!

👹 የሚከተሉት ሀገራት 100% የሚገዙት በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው። ማንም ምንም ማድረግ አይችልም ያየሁትን አይቻለሁ፤ 'እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት በሉ' የሚለውን የጌታ ትዛዝ የማይፈፅም ህዝብ ክርስቲያን አደለምና የእኛዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ጨምሮ፤ ከእነዚህ ሃገራት ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናድርግ፤ ብዙዎቹ የዘንዶው/የድራጎኑ ዝርያዎች ናቸው ለማለት በድጋሚ እደፍራለሁ፦

  • ፈረንሳይ
  • ብሪታንያ
  • ጣሊያን
  • ስዊዘርላንድ
  • አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ
  • ቻይና
  • ህንድ
  • ደቡብ አፍሪካ
  • ኬንያ
  • ናይጄሪያ
  • ጋና
  • ሃይቲ
  • አርጀንቲና
  • ብራዚል
  • ሁሉም 57 እስላማዊ ሀገራት

ሌሎች ብዙ ሰዎች በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ለመሆን በጉዞ ላይ ናቸው።

😈 89 % of Arab Muslims in The Middle East and North Africa Believe in Magic, Sorcery, and Witchcraft

The The data of the PEW Research Center survey verify the wide-spread idea in the folk culture of the Arab World about the Maghreb as a place filled by jinn, magic, and sorcerers - as Tunisia and Morocco are on the top of the list.

😈 Man gouges out wife’s eyes in Tunisia after sorcerer’s ‘offering’ demand

The victim’s father said she refused her husband’s repeated ritual demands

A 29-year-old Tunisian woman was left permanently blind after her husband gouged out both of her eyes, allegedly acting under instructions from a self-proclaimed sorcerer who demanded a “sacrifice” to lift a supposed ancient curse.

The assault took place in the town of Sbikha, in the Kairouan governorate of central Tunisia, and has sparked widespread outrage across the country.

👹 The following nations are 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents

  • France
  • Britain
  • Italy
  • Switzerland
  • Australia + New Zealand
  • China
  • India
  • South Africa
  • Kenya
  • Nigeria
  • Ghana
  • Haiti
  • Argentina
  • Brazil
  • All 57 Islamic Countries

Many others are on their way to be fully controlled by Satan.

😈 Demonic Looking Tunisian President Calls For Black people to Be Hunted Down

https://www.bitchute.com/video/m1hreHFrjDa6/

😈 አጋንንታዊ መልክ ያለው የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ቃይስ ሰይድ ጥቁሮች እንዲታደኑ መልዕክት አስተላለፈ።

😈 Tunisia: Arab Invaders Who Are Terrorizing Europeans Are Now Terrorizing Native Africans

https://www.bitchute.com/video/ZOUB7TnBKuo4/

😈 ቱኒዚያ፤ ዛሬ አውሮፓውያንን እያሸበሩ ያሉት የአረብ ወራሪዎች አሁን አፍሪካውያንን እያሸበሯቸው ነው። በርካታ አፍሪካውያንን ዘር ላይ ጥቃት ከደረሰ በኋላ ቱኒዚያ አፍሪካውያንን በሊቢያ ጠረፍ ወደሚገኝ በርሃ ያልቁ ዘንድ ልካቸዋለች

https://wp.me/piMJL-aT8

🏴 ያልተቀደሰ ህብረት፡ ኤዶማዊው ምዕራብ + እስማኤላዊው ምስራቅ (ዔሳው እና እስማኤል)

ሁለቱም ክርስቲያን አፍሪካውያንን (የያዕቆብ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን) ይጠላሉ።

🦃 ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ 🦃

🔥 ኤሳው እና እስማኤል በኦርቶዶክስ ክርስትያን ዓለም ላይ ለመዝመት አንድ ሆነዋል

👹 EU Funded Migrant Hell in Islamic Tunisia: Thousands of Africans 'Dumped' in the Desert

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/eu-funded-migrant-hell-in-islamic.html

https://www.bitchute.com/video/vsGhaAtSbkqP/

https://rumble.com/v6w11kg-eu-funded-migrant-hell-in-islamic-tunisia-thousands-of-africans-dumped-in-t.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

👹 በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት የእስላማዊቷ ቱኒዚያ የስደተኞች ሲኦል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን በረሃ ውስጥ 'ተጥለዋል'



Tuesday, October 7, 2025

30 Christians Beheaded by Muslims in Mozambique | It's Satanic!


https://rumble.com/v6zzdjy-30-christians-beheaded-by-muslims-in-mozambique-its-satanic.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

በሞዛምቢክ ፴/30 ክርስቲያኖች በሙስሊሞች አንገታቸው ተቀልፏል | እስልምና ከ(ሰይጣን ነው!

እስላማዊው ታጣቂ ቡድን በክርስቲያኖች ላይ ያደረሰው ግድያ እ... 2024 “ባገኛችሁበት ግደሏቸው” የሚል ዘመቻ አካቷል።

በየቀኑ፣ በየሳምንቱ የአፍሪካ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ እስማኤላውያኑ መሀመዳውያን እና ኤዶማውያን ደጋፊዎቻቸው እየተጨፈጨፉ ነው። በኢትዮጵያም ከሃዲ ጋላ-ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በሰፊው ጭፍጨፋውን፣ ማሳደዱን፣ ማፈናቀሉን እና አድሎውን ቀጥለውበታል። ከእነዚህ አረመኔዎች ጋር የሚያብር ሁሉ ገሃንም እሳት ይጠብቀዋል!

☪ ISIS-affiliated militants beheaded over 30 Christians in northern Mozambique and destroyed at least seven churches while displacing over 50,000 people from Chiure district in recent weeks. The chilling attacks, announced by the militant group through photos and statements, draw attention to the growing persecution of Christians in Mozambique, as the Islamic militant group advocates for the killing of Christians and pushes farther south in the country.

The Islamic State Mozambique Province (ISMP), the militant group responsible for these attacks, released 20 graphic photographs detailing the beheadings, shootings and arsons committed against Christians and village civilians during their attacks. The militants conducted the killings and ravages in the Cabo Delgado and Nampula provinces in the northern area of Mozambique. While the country is predominately Christian, the northern region is predominately Muslim, causing Christian communities living in this region to be particularly targeted by the extremist group.

According to MEMRI (Middle East Media Research Institute), ISMP has also released statements claiming responsibility on certain slaughters. On Sept. 25, the group reported they had beheaded two Christians in the Chiure-Velho village. The ISMP later took responsibility of a Sept. 26 attack, which left a Christian local shot and killed. A Sept. 28 attack left four Christians dead in Macomia Town. Another Christian was beheaded in the Macomia district the next day. Recent attacks included church burnings in Nacocha, Nacussa, Minhanha and Nakioto village. Over 100 homes were destroyed in Nakioto village.

ISMP’s terrorist activities, active in six of Mozambique’s districts, has reached farther south throughout the years. ISMP mainly operates in Cabo Delgado.

To counter the insurgency, Mozambique renewed a military alliance with neighboring country Rwanda on Aug. 27. Under the Status of Force Agreement, the Rwandan Defense Force is to continue its deployment in Cabo Delgado, where it has been fighting insurgency since 2021.

Since 2017, over 6,000 people have been killed by ISMP, and over a million in the northern areas of the country have been displaced.

ISMP, whose aim is to create a strict Islamic state, sees Christians as “symbols of resistance,” which causes them to become targets, according to Open Doors, a Christian organization serving Christians worldwide.

The Islamic militant group’s slaughter of Christians included a 2024 campaign called “Kill Them Wherever You Find Them.”

Mozambique: Muslim Jihadists Behead Christians, Burn Church and Homes: ‘Silent Genocide’

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/08/mozambique-muslim-jihadists-behead.html

https://www.bitchute.com/video/wPJyM82u96qr/

https://rumble.com/v6xj63e-mozambique-muslim-jihadists-behead-christians-burn-church-and-homes-silent-.html

ወደ ሞዛምቢክ የገቡ ሙስሊም ጂሃዳውያን የስድስት ክርስቲያኖችን አንገት ቆረጡ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን እና መኖሪያ ቤቶቻቸው አቃጣሉባቸው። በሞዛምቢክ "ፀጥ ያለ የዘር ማጥፋት ጂሃድእየተካሄደ ነው።

Monday, September 29, 2025

Bill Maher: “Leftist Media Silent About Christian Genocide in Nigeria, But Exonerates Gaza Terrorists"


https://www.bitchute.com/video/6nVxRD93KkqI/

https://rumble.com/v6zmcik-bill-maher-leftist-media-silent-about-christian-genocide-in-nigeria-but-exo.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👏 ታዋቂው አሜሪካዊ የቴሌቪዥን ስብዕና ቢል ማኸር፤“የግራ ዘመም ሚዲያ በናይጄሪያ ስላለው የክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ዝምታ ሲመርጡ፣ ለጋዛ አሸባሪዎች ግን “ነፃነት ለፍልስጤም!እያሉ በመጮኽ ላይ ናቸው።”

ቢል ማኸር በናይጄሪያ የክርስቲያኖች ግድያ ሲጣራ ሚዲያ ሊዘግበው ያልቻለውን ጉዳይ አሁን በይፋ መዘገቡ አስገራሚ ነው (በሊበራሎች ዘንድ ያልተለመደ ነውና)

👏 Bill Maher delivers a surprising moment on air as he calls out the slaughter of CHRISTIANS in Nigeria that the media refuses to cover.

“If you don’t know what’s going on in Nigeria, your media sources SUCK,” Maher said.

“You are in a BUBBLE. I’m not a Christian, but they are systematically killing the Christians in Nigeria.”

“They’ve killed over 100,000 since 2009. They’ve burned 18,000 churches… They are literally attempting to wipe out the Christian population of an entire country. Where are the kids protesting this?” he asked.

Maher’s diatribe drew a huge reaction from the crowd, and a big THANK YOU from Rep. Nancy Mace for bringing it up.

“Absolutely,” Maher responded.

We need to start ringing Christian church bells loudly every hour. The resonance of church bells was historically thought to keep away demons.

አዎ! ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ በጋራ በናይጄሪያ፣ በኮንጎ እና በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የጀነሳይድ ጂሃድ እያካሄዱ መሆናቸውን እኔ እንኳን ሳሳውቅ ሃያ ዓመታት ሊሞላኝ ነው።

'አፍሪካውያን' ተብየዎችም ለአፍሪካ ክርስቲያኖች ከመጮህ ይልቅ ለአሸባሪዎቹና ለጥቁር ሕዝብ በዳዮቹ አረብ ፍልስጤማውያን መጮኹን መርጠዋል! ይህ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ክስተት ነው! ደቡብ አፍሪቃውያኑ፣ ኮንጓውያን፣ ይጀሪያውያኑ እና ኢትዮጵያውያኑ ለክርስቲያን ወገናቸው መጮኽ እና የመስቀል ጦርነት ማካሄድ ሲገባቸው አፍሪካውያን ላልሆኑ ለአፍሪካውያን በዳይ ሕዝቦች እንዴት ይታገላሉ? የምታየውን ወንድምህን ካልወደድክ ያላየኸውን እግዚአብሔር አትወደውም(፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳)

በሃገራችን ኢትዮጵያ መሀመዳውያኑ + ፕሮቴስታንቶቹ + -አማኒያኑ በጥንታውያኑ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ በጋራ ዲያብሎሳዊ ጂሃድ አድርገው ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ብቻ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ወገናችንን መጨፍጨፋቸውን ዓለም በጭራሽ አይዘግብም። “ግጭት ነው! የእርስበርስ ጦርነት ነው! ወዘተ” የሚል ሽፋን ሰጥተውታል። ዓለምስ ይርሳን የሚጠበቅ ነው፣ ግን በተለይ የእኛዎቹ “ክርስቲያኖች ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን!” የሚሉት 'ልሂቃን' እና ሜዲያዎች በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ ጀነሳይድ እየተፈጸመ መሆኑን በግልጽ አለመዘገባቸው እጅግ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስጠይቅም ነው። ምናልባት ከዲያቆን ቢንያም ፍሬው በቀር ማንም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንኳን የለም። ከትግራይም ማንም የለም፤ ያኔ የምዕራብ ከተሞች አደባባዮችንና ኢንተርኔቱን ተቆጣጥረው የነበሩት የትግራይ ወገኖች ሕዝባችንን ለበደለው ለሕወሓት እና ለዚያ አስቀያሚ የሉሲፈር ባንዲራው ሲሉ እንጂ ለትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ ሲሉ እናልነበር ዛሬ በደንብ የሚታወቅ ነው።

የኢትዮጵያ እናት የሆነችው አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ሃይማኖቷን፣ እግዚአብሔር የሰጣትን ኢትዮጵያዊነቷን፣ የጽዮን ሰንደቅ ዓላማዋን፣ በጣም ልዩ የሆነውን የግዕዝ ቋንቋዋን ባጠቃላይ ጥንታዊውንና ከእንግዲህ በመቶ ሺህ ዓመታት ሥራ እና ድካም እንኳን የማይገኘውን ተፈጥሯዊ ማንነቷን እንድታጣ ነው ሉሲፈራውያኑ እየሠሩ ያሉት። ይህን ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ሳይጀምር አንስቶ በተደጋጋሚ እናስታውቅ ነበር። “ከመሀመዳውያኑ፣ ፕሮቴስታንቶች፣ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች ወዘተ ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! በማለት ሳሳስብ ነበር። ዛሬ ጠላትን በግልጽ እያየነው ነው!

💭 በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ እንደጀመረ ይህን ጥያቄና መልስ አቅርቤ ነበር፤

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

https://wp.me/piMJL-5sB  (ሉሲፈራውያኑ ጦማሬን እንደዘጉት ነው!)

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢ-አማኒ፣ ግብረ-ሰዶም)

👉 ምክኒያቱ፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ 'ኢትዮጵያን' 'ኩሽ' ብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ 'ኢትዮጵያ' ፋንታ 'ኩሽ' የሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞ'ትግሬው' /ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ኢ-አማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣ አባ ዓቢየ እግዚእን፣ ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢ-አማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝ-ብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ 'አማርኛ ተናጋሪ ጽዮናዊ' ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነ-ልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization
  • Destabilization
  • Insurgency
  • Normalization

After Ethiopia, The Antichrist States of Turkey & UAE Are Now Massacring 'non-Arabs' in Sudan

https://rumble.com/v70wp0w-after-ethiopia-the-antichrist-states-of-turkey-and-uae-are-now-massacring-n.html https://www.bitchute.com/video/...