Showing posts with label Addis Abeba. Show all posts
Showing posts with label Addis Abeba. Show all posts

Monday, October 27, 2025

The Romanian People Achieved a Miracle: The Most Imposing Orthodox Cathedral In The World

https://www.bitchute.com/video/7lljM33AsBUX/

https://rumble.com/v70uys8-the-romanian-people-achieved-a-miracle-the-most-imposing-orthodox-cathedral.html

የሮማኒያ ህዝብ ተአምር አሳክቷል፡ በዓለም ላይ እጅግ አስደማሚው የኦርቶዶክስ ካቴድራል

የሮማኒያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካቴድራሉን "የብሔራዊ ማንነት ምልክት" ብላ ጠርታዋለች።” ኢትዮጵያውያን ከዚህ እንማር!

ሮማኒያውያን ከ፲፭/15 ዓመታት ግንባታ በኋላ በዓለም ላይ ትልቁ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወደሆነው አዲስ ካቴድራል ጎርፈዋል።

በእሁድ ዕለት በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን በሮማኒያ ዋና ከተማ ውስጥ ለ፲፭/15ዓመታት ግንባታ በተከፈተው በዓለም ትልቁ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሃይማኖታዊ ሥዕሎችን ለመቀደስ ተገኝተዋል።

ምዕመናን እና ባለስልጣናት ብሔራዊ ካቴድራል በመባል በሚታወቀው የሕዝቦች መዳን ካቴድራል በገፍ ደርሰዋል። ካቴድራሉ በከፍተኛው ቦታ ከመቶ ሃያ አምስት/125 ሜትር (410 ጫማ) በላይ ከፍታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በጥልቅ ኦርቶዶክስ ሀገር ውስጥ ለአምስት ሺህ/5,000 ምዕመናን ውስጣዊ አቅም አለው። የካቴድራሉ ውብ ውስጠኛ ክፍል ቅዱሳንን በሚያሳዩ ሥዕላት እና ሞዛይኮች ተሸፍኗል።

ወደ አስራ ዘጠም/19 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች ባሉባት ሀገር ውስጥ ብሔራዊ ካቴድራል ለማዘጋጀት ሀሳቦች ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ቀርበዋል፣ ነገር ግን ፍሬው በሁለት የዓለም ጦርነቶች እና ሃይማኖትን ለመጨቆን በሚጥሩ አስርት ዓመታት የኮሚኒስት አገዛዝ ተስተጓጉሏል። የሮማኒያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካቴድራሉን "የብሔራዊ ማንነት ምልክት" ብላ ጠርታዋለች።

ሮማኒያ በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ካሉት እጅግ ሃይማኖተኛ አገሮች አንዷ ስትሆን፣ ፹፭/85% የሚሆነው ሕዝብ ሃይማኖተኛ መሆኑ ይታወቃል።

😇 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

Romanians flock to a new cathedral that is the world´s largest Orthodox church after 15 Years of Construction.

Thousands of pilgrims turned out Sunday in Romania´s capital for the consecration of religious paintings inside the world´s largest Christian Orthodox church that was being opened after 15 years of construction.

Worshippers and officials arrived in droves at the People´s Salvation Cathedral, known as the National Cathedral, which at its highest point stands more than 125 meters (410 feet) and has an inner capacity for 5,000 worshippers in the deeply Orthodox country. The cathedral's opulent interior is covered with frescoes and mosaics depicting saints and icons.

Proposals for a national cathedral in the country of about 19 million people had been put forward for more than a century, but its fruition was hampered by two world wars and the decades of communist rule, which sought to suppress religion. The Romanian Orthodox Church has called the cathedral "a symbol of national identity."

Romania is one of the most pious countries in the European Union, with around 85% of the population identifying as religious.

Situated behind the hulking Palace of the People built by the late communist leader Nicolae Ceausescu, construction for the cathedral finally began in 2010, and its altar was consecrated in 2018. It has so far cost a reported 270 million euros ($313 million), with a majority drawn from public funds, and some works are yet to be completed.

Traffic was restricted for Sunday´s service, which was attended by President Nicusor Dan and Prime Minister Ilie Bolojan. Many worshippers watched via TV screens set up outside the cathedral.

The cathedral´s mosaics and iconography cover an area of 17,800 square meters (191,000 square feet), according the cathedral´s website.

Daniel Codrescu, who has spent seven years working on the frescoes and mosaics, told The Associated Press that much of the iconography has been inspired by medieval Romanian paintings and others from the Byzantine world.

"It was a complex collaboration with the church, with art historians, with artists, also our friends of contemporary art," he said. "I hope (the church) is going to have a very important impact on society because ... it´s a public space."

With one of the largest budget deficits in the EU, not everyone in Romania was happy about the cost of the project. Critics bemoan that the massive church has drawn on public funds, which could have been spent on schools or hospitals.

Claudiu Tufis, an associate professor of political science at the University of Bucharest, said the project was a "waste of public money" but said it could offer a "boost to national pride and identity" for some Romanians.

"The fact that they have forced, year after year, politicians to pay for it, in some cases taking money from communities that really needed that money, indicates it was a show of force, not one of humility and love of God," he said. "Economically, it might be OK in the long term as it will be a tourist attraction."

Rares Ghiorghies, 37, supports the church but said the money would be better spent on health and education as "a matter of good governance."

"The big problem in society is that most of those who criticize do not follow the activities of the church," he said.

😇 Glory to God!

Romania is Building the Biggest Orthodox Church in the World | A Christian Nation is a Healthy Nation

https://www.bitchute.com/video/7GeiWwOe6jQZ/

https://rumble.com/v5q8fuq-romania-is-building-the-biggest-orthodox-church-in-the-world-a-christian-na.html

https://wp.me/piMJL-dZl

ሮማኒያ በዓለም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እየገነባች ነው | የክርስቲያን ሀገር ጤናማ ህዝብ ነው። የሮማውያንን ታሪክ ለሚያውቅ ይህ ትልቅ እና የተቀደሰ ተግባር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን!

የሮማኒያ ዋና ከተማ የቡካሬስት ግዙፍ እና ድንቅ የህዝብ ድነት ካቴድራል ሊከፈት ከተያዘለት ወራት ቀርቷል፣ ነገር ግን ይህ ግዙፍ የቤተ ክርስቲያን ህንፃ የሮማኒያ ዋና ከተማን ሰማይ ይቆጣጠራል።

በሮማኒያ ዋና ከተማ መሀል የሚገኘው አስደናቂ የቤተ ክርስቲያን ህንፃ በመጭው የአውሮፓውያኖች በ2025 ይጠናቀቃል። የአለም ትልቁ እና ረጅሙ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ካቴድራል ይሆናል። የመጨረሻው መስቀል ወደ ማእከላዊ ኩፖላ/ፋኖስ ሲጨመር፣ ሕንፃው ፻፳፯/127 ሜትር ቁመት/ከፍታ ይኖረዋል።

የኦርቶዶክስ ክርስትናን ከፍታ አሳይቶ ለማክበር ሰማይ ጠቀሱን ካቴድራል ለማቋቋም የታቀደው እ... 1878 ሩሲያ እና ሮማኒያ በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኦቶማን ሙስሊም ኃይሎች ላይ ድል በተቀዳጁበት ወቅት ነው። ሮማውያን ያንን ግጭት የነጻነት ጦርነት ብለው ይጠሩታል።

በ፳/20ኛው መቶ ዘመን፣ የዓለም ጦርነቶች፣ ከዚያም የኮሚኒስት አምባገነንነት እንቅፋት በመሆናቸው እንዲሁም በወቅቱ አካባቢን ለመምረጥ በመቸገራቸው የካቴድራሉ ፕሮጀክት በተደጋጋሚ እንዲቀር ተደርጓል። በመጨረሻም፣ እ... 2010፣ በኮሚኒስት አምባገነን ኒኮላ ቻውሴስኩ ታወቀው አንጋፋ የፓርላማ ቤተ መንግስት ግዛት ጥቅም ላይ ባልዋለ መሬት ላይ ካቴድራሉ እንዲሠራወስኗል፣ እና ግንባታው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቀጥሏል።

እስካሁን ለፕሮጀክቱ ፪፻/200 ሚሊዮን ዩሮ (፪፻፲፮/216 ሚሊዮን ዶላር) ወጪ ተደርጓል፣ አብዛኛው ገንዘብ የሚገኘው ከህዝብ መዋጮ እና ሩቡም ከልገሳ ነው።

የካቴድራሉ መንፈሳዊ እና ተግባራዊ ውጤቶች ዋጋውን ከዋጋው በላይ ያደርገዋል። ቦታው ለሁለቱም የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እና አማኝ ያልሆኑ ሰዎች ትልቅ የአምልኮ ስፍራ ሊሆን ይችላል።

ካቴድራሉ አንድ ሺህ/1,000 ዘማሪዎችን እና ስድስት ሺህ/ 6,000 ምእመናንን በዋናው አዳራሽ ውስጥ መያዝ ይችላል። አንድ ትልቅ የአርቲስቶች ቡድን በአሁኑ ጊዜ የውስጥ ገጽታዎችን በሚሞሉ ሞዛይኮች ላይ እየሠራ ነው።

ለፕሮጀክቱ ፳፭/25 ቶን ደወል የተነደፈው በጣሊያን ካምፓኖሎጂስት ፍላቪዮ ዛምቦቶ በሚመራ ቡድን ነው። እሱ የሚያወጣው እያንዳንዱ ደወል ለእሱ "እንደ ልጅ" ቢሆንም ለቡካሬስት ካቴድራል የተነደፈውን ግዙፍ መሣሪያ "ለመጀመሪያ ጊዜ ለመስማት ስሜታዊ ነበር ጠንካራ፣ ጥልቅ፣ ረጅም፣ አንተን የሚያቅፍ ድምፅ ነው፣ ምልክት ያደርጋል” በማለት ባለሙያው ለሮማኒያ ሚዲያ ተናግሯል።

በ፳/20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ደወሉን ለመስማት የሚቻል መሆኑን ዘገባዎች ጠቁመዋል።

በቪዲዮው ላይ የዘመናዊው የሮማኒያ ግዛት መቶኛ ዓመት ሆኖ ስለተከበረ የሕዝባዊ ድነት ካቴድራል እ... ሕዳር 25 ቀን 2018 ተቀድሷል። በቪዲዮው ላይ ብዙ አማኞች ከካቴድራሉ ውጭ ተሰብስበው አገልግሎቱን በትልልቅ ስክሪኖች ሲመለከቱ እናያለን።

ቤተ ክርስቲያኑ በእስልምና እና በኮሚኒዝም ላይ የድል ምልክት ሆኖ ያበራል።

👉 የተመረጡ አስተያየቶች፡-

የሮማኒያ ኦርቶዶክስ ሰዎች መገኘት የሚያሳየው ይህ ካቴድራል ከ፲፵/140 ዓመታት በፊት የታቀደው ከንቱ እንዳልሆነ ነው። ለሁሉም ለሮማኒያ ጀግኖች መታሰቢያ እና የሀገር አንድነት ምልክት ነው።

አዎ! ሃሌ ሉያ! ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ቅርሶቿን እና ማንነቷን ለመጠበቅ ለሮማኒያውያን ምስጋና እና አድናቆት

ክርስቲያን ሕዝብ ጤናማ ሕዝብ ነው።

እንደ ሮማንያዊ ይህ ቤተክርስቲያን እስኪጠናቀቅ መጠበቅ አልችልም! እዛ ሄጄ ለመጸለይ እና በክርስቶስ ፊት ለመሆን እቅድ አለኝ! ክርስቶስ በሁሉም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ።

እንደ ማሌዥያዊ ኦርቶዶክስ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። በዚህ ልፍስፍስ ምዕራባዊ ዓለም መካከል ሮማውያን በእምነታቸው ያድጉ ዘንድ መልካም ነው።

ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ባልሆንም ለእነሱ ትልቅ ክብር አለኝ ይህ ካቴድራል እጅግ አስደናቂ ነው የአውሮፓ ህብረትን ለሚመሩት ዓለማውያን ትልቅ የፊት ጥፊ መመታት ነው።

ቆንጆ! እግዚአብሔር ሮማኒያን ይጠብቅ

ይህ በጣም ጥሩ ነው። ሮማኒያ ባህሏንና ሥሮቿን/መሠረቶቿን ከፍ አድርጋ ትመለከታለች። በምዕራቡ ዓለም ከእነርሱ አንድ ነገር መማር እንችላለን።

ውብ ይሆናል። ከአንድ ካቶሊክ እግዚአብሔር አምላክ ሮማኒያን እና የኦርቶዶክስ እምነትን ይባርክ።

ከብሪታኒያ ሃይማኖት የቀየርኩ/የተለወጠ ሰው ነኝ ባለፈው እሁድ ተጠመቅኩ... ምርጥ ምርጫ!

አሜሪካ ውስጥ ያለሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንደመሆኔ፣ ይህንን በቅርብ ጊዜ እጎበኘዋለሁ።

እንደ ሮማንያዊ ምንም የሚያከራክር ነገር የለም። ካቴድራሉ ለ ፪፻/200 ዓመታት እቅድ ተይዞ ነበር ነገር ግን ሥራ ይጀመራል በተባለ ቁጥር ጦርነቱ እያራዘመው ነበር።

£200m ለሀገር አቀፍ ግንባታ? ለእኔ ምክንያታዊ እና ተገቢ ነው። ብሪታኒያ ለዌምብሌይ ስታዲየም ብቻ £800m አውጥታለች። እግር ኳስ የሚጫወትበት ሕንፃ። ታዲያ ለፀሎት ውድ የሆነ ሕንፃ ያስደንቃልን?

እግዚአብሔርን ያከብራል ምእመናንን ያነሳሳል ስለዚህም ዋጋው ሲያንሰው ነው።

ሚኒሶታ 1.4ቢሊየን ዶላር (ጥገናን ሳይጨምር) በህዝብ የተደገፈ የአሜሪካ እግር ኳስ/NFL ስታዲየም አላት።

ሮማኒያ እንደሌሎች የክርስቲያን ሃገራት ብሔራዊ ካቴድራል የላትም፣ ይህ ደግሞ ከ፻/100 ዓመታት በላይ ሲሠራ ቆይቷል። አሁን እየገነባን መሆናችን በፍፁም የተረጋገጠ ነው፣ እኛ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሀብታም ስንሆን።

እንደ አንድ ምዕራባዊ ሰው በየቦታው ብዙ ከንቱ ፕሮጄክት ህንጻዎች ጋር (እውነት ነው በሌላ ጊዜ መገንባት)፣ አንዳንድ ሀውልት ህንፃዎችን የሚሹ አገሮችን ሲተቹ መስማት እንዴት አስቂኝ ነው?! ቬርሳይ እና መሰሎቹ ህዝቡ እየተራበ እንዳልተገነቡ። በዚያ ላይ ምስራቃዊ አውሮፓን መጎብኘት እና ግዙፍ የስነ-ህንፃ ጥበብ ስለሌላቸው ልንነቅፋቸው ይገባናልን?! ይህን ስል፣ እኔ በጣም ሃይማኖተኛ ባልሆንም እንኳ፣ ብዙ ሰዎች እንዳሉ ይገባኛል፣ እና እናንተም አብያተ ክርስቲያናትን መገንባት አለባችሁ የሚል እምነት አለኝ። ሰዎች ለሆስፒታሎችም እኮ ይለግሳሉ። ለጦርነት እና ጦር መሣሪያም እንደዚሁ! ዪክሬንን ብቻ ማየት በቂ ነው!

ይህ በእንዲህ እንዳለ ፴/30 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በረሃብ እየተጋፈጡ ባለበት ወቅት፣ የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞው አገዛዝ የዘር ማጥፋት እልቂት መሪ ለራሱና ለኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ሞግዚቶች ፲፭/15 ቢሊዮን ዶላር ቤተ መንግሥት እየገነባ ነው። በሰሜናዊው ንፍቀ ክበብ ከሚመጣው የኒውክሌር አፖካሊፕስ መትረፍ ይችሉ ዘንድ ሉሲፈርያውያን ከኢትዮጵያ ቅዱሳን ተራሮች በታች መትረፊያ የዋሻ ቤቶችን እንዲሠራ ትእዛዝ ሰጥተውታል።

😮(የሚገርም ነው፤ የሮማኒያ ካርታ ቅርጽ የተገመሰችውን የኢትዮጵያን ካርታ ይመስላል)

#bucharest #christianity #orthodox #church #cathedral




The Romanian People Achieved a Miracle: The Most Imposing Orthodox Cathedral In The World

https://www.bitchute.com/video/7lljM33AsBUX/ https://rumble.com/v70uys8-the-romanian-people-achieved-a-miracle-the-most-imposing-orthodox-c...