Showing posts with label Nepal. Show all posts
Showing posts with label Nepal. Show all posts

Monday, May 11, 2026

Antichrist Turkey's Plane Tyre Fire Forces Aircraft Evacuation at Kathmandu Airport

https://www.bitchute.com/video/YqVDDDbDCo9b/

https://rumble.com/v79p9t6-antichrist-turkeys-plane-tyre-fire-forces-aircraft-evacuation-at-kathmandu-.html

በኔፓል ዋና ከተማ በካትማንዱ አውሮፕላን ማረፊያ በማረፍ ላይ በነበረው በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ አንድ አውሮፕላን ጎማ ላይ የተቀሰቀሰው የእሳት አደጋ ተሳፋሪዎችን እንዲህ እየተንሸራተቱ ከአውሮፕላኑ እንዲወርዱ አስገድዷቸዋል።

በአውሮፕላኑ ውስጥ በአጠቃላይ '288' ሰዎች ነበሩ፣ 11 በረራ ሠራተኞችን ጨምሮ። ሁለት ለእረፍት የመመጡ መንገደኞች በከፊል ቆስለዋል።

ከኢስታንቡል የመጣው የቱርክ አየር መንገድ አውሮፕላን ማረፊያ በማረፊያ ወቅት የጎማ እሳት ካጋጠመው በኋላ በኔፓል ትሪቡቫን ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውጥረት ተፈጠረ።

እንደ አየር ማረፊያ ባለስልጣናት እና ፖሊስ ገለጻ፣ የቱርክ አየር መንገድ በረራ TK726 ማረፊያ ጎማ በካትማንዱ ሲደርስ የእሳት ቃጠሎ ገጠመው። የእሳት አደጋ ሰራተኞች በፍጥነት ምላሽ ሰጥተው እሳቱን ተቆጣጠሩ፣ ሁሉም ተሳፋሪዎች ከአውሮፕላኑ በሰላም ወጥተዋል።

ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም። ባለስልጣናት የአደጋውን ትክክለኛ መንስኤ እንደሚመረምሩ ይጠበቃል።

የኔፓል ዋና ከተማ ካትማንዱ በአማካይ ከባህር ጠለል በላይ 1,400 ሜትር (4,593 ጫማ) ከፍታ ላይ ትገኛለች።

በዓለም ላይ በጣም ከፍተኛ ቦታ ላይ የሚገኙ ዋና ከተሞች እነዚህ ናቸው፤

1. ላፓዝ፣ ቦሊቪያ፡ ~3,640–3,650 ሜትር (11,942–11,975 ጫማ)

2. ኪቶ፣ ኢኳዶር፡ ~2,850 ሜትር (9,350 ጫማ)

3. ቦጎታ፣ ኮሎምቢያ፡ ~2,625 ሜትር (8,612 ጫማ)

4. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፡ ~2,355 ሜትር (7,726 ጫማ)

5. ቲምፉ፣ ቡታን፡ ~2,334 ሜትር (7,657 ጫማ)

6. አስመራ፣ ኤርትራ፡ ~2,325 ሜትር (7,628 ጫማ)

የተራራ ነዋሪ መንፈሳዊ ሰው ሲሆን የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ልጅ ነው።

በዝቅተኛ (ሞቃታማ) ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች በአጠቃላይ ለዲያብሎስ ስምና ክብር የተሰጡ የሥጋ ሰዎች ናቸው።

👉 የቱርክ አየር መንገድ - ትሪቡቫን አለም አቀፍ አየር ማረፊያ – ታየር (ጎማ) 👈

በአጠቃላይ '288' ሰዎች ነበሩ

😲 '8'ን እና የ 'TE' ክስተት እናክልበትና ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው...

A total of 288 people were on board, including 11 crew members. Two holidaymakers were reportedly injured.

Tense moments unfolded at Nepal’s Tribhuvan International Airport after a Turkish Airlines flight arriving from Istanbul experienced a tyre fire during landing.

According to airport authorities and police, the landing gear wheel of Turkish Airlines flight TK726 caught fire upon touchdown in Kathmandu. Fire crews quickly responded and contained the blaze, while all passengers were safely evacuated from the aircraft.

No casualties were reported. Authorities are now expected to examine the exact cause of the incident.

Kathmandu, the capital of Nepal, sits at an average altitude of approximately 1,400 meters (4,593 feet) (17th) above sea level.

Top Highest Capital Cities (by Altitude) in the world:

  1. La Paz, Bolivia: ~3,640–3,650 m (11,942–11,975 ft)

  2. Quito, Ecuador: ~2,850 m (9,350 ft)

  3. Bogotá, Colombia: ~2,625 m (8,612 ft)

  4. Addis Ababa, Ethiopia: ~2,355 m (7,726 ft)

  5. Thimphu, Bhutan: ~2,334 m (7,657 ft)

  6. Asmara, Eritrea: ~2,325 m (7,628 ft)

A mountain dweller is a spiritual person, a child of the Almighty Egziabher God.

The people who live in low places are generally a people of flesh who have been given over to the name and glory of the devil.

👉 TUrkish Airlines – TRibhuvan International Airport – TYre 👈

🧕 Now, let's add, Turkey (TR) + TRibhuvan TEnnessee + TYre + TEnerife + TEdros (The Weeknd) + TEhran + THEOTOKOS (Mary The Mother of God) + to the videos and text below:

🛑 WHO’s Dr. Tedros Has a Message About Hantavirus For The People of Tenerife

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/whos-dr-tedros-has-message-about.html

https://www.bitchute.com/video/X1pCA6rf0mx3/

https://rumble.com/v79mjeo-whos-dr.-tedros-has-a-message-about-hantavirus-for-the-people-of-tenerife.html

🛑 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ ስለ ሃንታቫይረስ በአስቸኳይ ወደሚጓዙባት ለስፔኗ ቴኔሪፍ ደሴት ህዝብ መልእክት አላቸው፤

🛑 Texas Orders Unauthorized Dallas-Area Muslim ‘University’ to Cease Operations Immediately

🛑 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

https://www.bitchute.com/video/g5mCQ8yM2u4I/

🚨 In the heart of TEhran, somewhere nobody expected, there is a metro station called 'Holy Mary'. And it's located exactly in front of the biggest church in Iran.

https://www.churchtimes.co.uk/articles/2025/21-november/news/world/virgin-mary-metro-station-unveiled-in-tehran

🧕 The Birth of The Virgin Mary, Lideta LeMariam | ልደታ ለማርያም

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/the-birth-of-virgin-mary-lideta-lemariam.html

https://www.bitchute.com/video/FuLGkBw3TgN7/

https://rumble.com/v79m9mk-the-birth-of-the-virgin-mary-lideta-lemariam-.html

😇 ዛሬ ቅዳሜ ፲፬ ነሐሴ ፳፻፲፬ ዓ.ም የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለት ነው።

🛑 ክቡራን እና ክቡራት፤ እምላለሁ; አሜሪካ የኢትዮጵያን እኩይ ፋሽስት ኦሮሞ መንግስት መደገፏን ካላቆመች ፥ ብላም ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከያዘችው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበች፣ ምናለ በሉኝ፤ በቅርቡ የቴክሳስ ግዛት ከዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ሕብረት የምትገነጠል የመጀመርያዋ ግዛት ግዛት ትሆናለች።

ቴክሳስ

ትግራይ

ቴዎድሮስ

ቴስላ (የቴስላ የምርት ስም ባለቤት በተጨማሪም ኤሎን ማስክ የኢቴሬም /Ethereum ምናባዊ/ምስጢራዊ ምንዛሬ ባለቤት ነው CRYPTO: ETH = ኢትዮጵያ)

👉 የኤሎን ማስክ እርባታ/ መኖሪያ ቤት እና የእሱ 'ስፔስ ኤክስ' 'ስታር ቤዝ' የጠፈር ጣቢያ በቴክሳስ ይገኛሉ።

😇 Today, according to the Ethiopian calendar it's Saturday, August 14, 2014 – Saint Abuna Aregawi commemorated on this very Day.

💭 Ladies and gentlemen; I swear to you; If America does not stop supporting the evil fascist Oromo regime of Ethiopia – and if it does not refrain from its diabolical plot to disintegrate, weaken and destroy the historical Christian-Zionist Ethiopia – then, mark my words, the state of Texas would become the first state to secede from the National Union of the United States of America very soon.

TExas

TEgray (Tigray)

TEdros (Tigray Native)

TEsla (Besides, Elon Musk owns Ethereum (CRYPTO: ETH = Ethiopia)

👉 Elon Musk's ranch and his SpaceX Starbase are located in Texas.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-10775779/Elon-Musks-50k-Texas-home-near-SpaceX-Starbase-revealed.html

📖 Bibles Were 'Intentionally Set on Fire' Outside 'Anti-Vax' Tennessee Church Easter Sunday

https://www.bitchute.com/video/niH0NsMqraTR/

Friday, September 12, 2025

Bravo, Nepal! O, Ethiopia! +1 Million Christians Massacred & The Fascist Oromo Islamic Regime Still in Power?


https://www.bitchute.com/video/UDsEtiWDs7wU/

https://rumble.com/v6yusma-bravo-nepal-o-ethiopia-1-million-christians-killed-and-the-fascist-islamic-.html

👏 ጀግና ጎበዝ ኔፓል! ዜጎቿ እንዴት ያስቀናሉ? ኢትዮጵያ የት ናት? ከአንድ ሚሊዮን በላይ ክርስቲያኖች ተጨፍጭጭፈው ሩብ ሚሊየን እኅቶች እና እናቶች ተደፍረው፣ ብዙ ሚሊየኖች ተፈናቅለውና ታግተው፣ እና ፋሽስቱ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አሁንም በስልጣን ላይ ይገኛልን? እንዴት ያሳዝናል/ያሳፍራል!

ኔፓል እየተቃጠለች ነው! ምንም መደራጀትና መታጠቅ ያላስፈለገው ይህ ትውልድ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት በጅምላ ወደ አደባባይ ወጥቶ ማህበራዊ ሚዲያን ሳይቀር ለመቆጣጠር የሞከረውን አምባገነናዊ ስርዓት አስወግዷል። ወጣቱ ጥንካሬ አሳይቷል፣ ጭቆና ገጥሞታል፣ የአገሪቱን ታሪክ ለመቀየር ችሏል። በዓለም ዙሪያ የሚያስተጋባ እና የህዝብን ድምጽ ለማፈን ለሚፈልጉ ሌሎች ፈላጭ ቆራጭ መንግስታት የማንቂያ ደወሎችን የሚያሰማ ጠንካራ ምሳሌ።

አስደናቂው የጄን ዜድ /Gen Z ተቃዋሚዎች (... 1997-2012 ገደማ የተወለዱት ዜጎች) በኔፓል ያደረጉት ነገር እንደሚያሳየው የዜጎች የስልጣን ሃይል በማንኛውም አቅም ሊገመት አይገባም። የብዙሃኑ ድምጽ ከመሬት መንቀጥቀጡ የበለጠ ጠንካራ ነው። እና በኔፓል የታየው ነገር ሙስና፣ አምባገነናዊ ጭቆና እና አፈና በሰፈነባቸው ሌሎች አገሮች ዓይን መክፈቻ ሊሆን ይችላል።

ከቲቤት፣ ከቡታን፣ ከኮርያውያን እና ከፔሩ ኢንካ ሕዝብ ጎን ኔፓላውያንን በስብዕናቸው ሁሌም አደንቃቸዋለሁ። ሁሉም በከፍተኛ ተራሮች የሚኖሩ ምናልባትም ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የተገኙ ሕዝቦች ናቸው።

በሃገረ ኢትዮጵያ ይህ ሁሉ ወገን ተሰድዶ፣ ተርቦ፣ ተደፍሮና ተጭፍጭፎ፣ ሃገር ተሽጣ እና ተዋርዳ እንቅልፍ? ኔፓላውያኑ እኮ ይህን ተዓምር ያሳዩን፤ አምባገነኑ መንግስታቸው የማሕበራዊ ሜዲያዎችን ለመቆጣጠር በመቃታቱ ነው እንጂ፤ እንደ እኛ ሕዝቡን ስላፈናቀለና ስለጨፈጨፈ አይደለም።

አይይይ 'ልሂቃን' ተብየዎቹማ እንዴት እንደሚያቅለሸልሹኝ። ሱፋና ከረባት ለብሰው ብቅ ብቅ በማለት ሰላም ሳይኖር 'ሰላም፣ ሰላም፣ አብሮነት ቅብርጥሴ' ያለማቋረጥ አያሉ አሰልቺ በሆነ መልክ በመለፈፍ ለሕዝቡ የእንቅልፍ ኪኒን መስጠታቸውን ዛሬም ቀጥለውበታል። ለሰባት ዓመታት ያህል! ወራዶች፤ አፈር ብሉ! እናንተም ከተጠያቂነት አታመልጧትም።

እስኪ ይህ የኔፓላውያኑ ለኢትዮጵያ ከንቱ እና ምንም ሳይሠራ በከንቱ ጉረኛ ለሆነው፣ ከመለፍለፍና ከማለቃቀስ ሌላ፣ በይሉኝታ ከወገኑ ይልቅ ለጠላቱ መቆም፣ ሆ! ብሎ በመውጣት እንደ ኔፓላውያኑ የአራት ኪሎውን ቤተ ሰይጣን ከነ ፒኮኩ እና ፓርላማ ተብየው እንዲሁም የጋኔኗን እዳነች እባቤን እና ሽመልስ እብዱሳን መኖሪያ ቤቶች + ጫካ ፕሮጀክት በእሳት በማጋየት ፈንታ፣ በስንፍና እና በግድየለሽነት መንፈስ፤ 'ምን እናድርግ?' እያለ በየአረብ በርሃ እና ባሕር ላይ ወድቆ መሞትን ለሚመርጠው፣ ሌላ በተግባር ምንም የጀግንነት ሥራ ለማይሠራው ለዚህ ትውልድ ትልቅ አርአያ ይሁን።

👏 The Side Of Nepal The Media Won't Show You

👉 Fascinating Video, Courtesy of: https://www.youtube.com/@wehatethecold

👏 Nepal is on fire! Generation Z took to the streets en masse and overthrew the dictatorship that tried to control even social media. The youth showed strength, faced repression, and managed to change the country's history. A powerful example that echoes around the world and raises alarm bells for other authoritarian governments that seek to silence the voice of the people.

What the wonderful GEN Z Protesters have done in Nepal shows that the power of power of ordinary citizens, in any capacity, should not be underestimated. The voice of the masses is stronger than the earthquakes. And what has been witnessed in Nepal can be an eye opener in other countries where corruption, dictatorship oppression and abductions have taken root.

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...