Showing posts with label Demons. Show all posts
Showing posts with label Demons. Show all posts

Tuesday, February 3, 2026

David Icke: Reptilians Are Waging War on Such People Like The Ethiopian Keepers of The Lost Ark


https://rumble.com/v758lec-david-icke-reptilians-are-waging-war-on-such-people-like-the-ethiopian-keep.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

📦 ደራሲ ዴቪድ አይክ፤ ሉሲፈራውያን (ተሳቢ እንስሳት) እንደ ኢትዮጵያውያኑ የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች ባሉ ሕዝቦች ላይ ጦርነት አውጀዋል

👹 የሥጋ ሰዎች የመንፈስን ሰዎች ያሳድዳሉ ♰

😔 የሥጋ ሰዎች ዝቅተኛ የንዝረት ኃይል አላቸው፡ በፍርሃት፣ በድብርት፣ በጭንቀት፣ በምቀኝነት፣ በጥላቻ፣ በግጭት፣ በጦርነት።

😊 የመንፈስ ሰዎች ከፍተኛ የንዝረት ኃይል አላቸው፡ ውስጣዊ ደስታ፣ ሰላም፣ ስምምነት፣ ፍቅር፣ ምስጋና፣ አድናቆት።

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፳፱ ]❖

ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው።”

የትራንስሂውማኒዝም አጀንዳ፤ ኤ.አይ/ AI የመጨረሻው የቁጥጥር መሳሪያ ነው

የመጽሐፈ ሔኖክ አጥኚ ከሆነው ታዋቂው ብሪታኒያዊው ደራሱ ዴቪድ አይክ የተለያዩ ምልከታዎች ጋር በተያያዘ የማልስማማባቸው ነጥቦች ቢኖሩም (የስውሩ መንፈሳዊው ሕይወት ከፍታ ጋር ገና ስላልደረስ)እዚህ ቪዲዮ ላይ የገለጻቸው ክስተቶች ግን በአብዛኛው እውነትን የያዙና ትክክል የሆኑ ክስተቶች ናቸው። ከእነዚህም ውስጥ በስም ጠርቶ ባይጠቅሰውም በተለይ የታቦተ ጽዮን ጠባቂ የሆነውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሕዝባችንን በቀጥታ የሚመለከቱትን ጉዳዮች በሚመለከት እያንዳንዱ ከዚህ ቀደምም ሆነ ዛሬ በአክሱም ጽዮን ላይ በሚካሄደው ጂሃዳዊ ጥቃት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተካፋይነት ሚና የሌለው ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን በደንብ ሊያውቀው ይገባል። ይህን የሉሲፈራውያኑን ሤራ በወሬ፣ በማንበብና በጥናት ብቻ ሳይሆን በውስጡ ከመንፈሳዊ ማንነቱ እና ምንነቱ ጋር እያዋሃደ ንቃተ ህሊናውን በተግባር ከፍ ማድረግ ይኖርበታል፣ ተገቢውን እርምጃ በሥራ ማሳየት ይጠበቅበታል።

💭 የምናየው 0.005% የሚሆነውን እውነታ ብቻ ነው… ታዲያ ምን እያጣን ነው?

ሉሲፈራውያኑ፤ “በብዛት ብጥብጥ፣ ጦርነት፣ ግጭት፣ መከራ፣ እጦት ለእኛ የተሻለ ይሆናሉ። ስለዚህ ወደ ዝቅተኛ ንዝረት ስሜታዊነት መጠቀማችንን መቀጠል አለብን።” ይላሉ።

ዴቪድ አይክ የመንፈስ ማንነትንና ምንነትን (ከፍተኛ የንዝረት ኃይልን) ከስጋ ማንነትና ምንነት (ዝቅተኛ የንዝረት ኃይል)ጋር እያነጻጸረ በተዘዋዋሪ መልክ ሲያስረዳን፤

የኮሮና ወረርሽኝን የፈጠሩት እነዚህ ሉሲፈራውያን ይህንን የኤሌክትሮማግኔቲክ መስክ ከደመና፣ ከማማዎች፣ ከድሮኖች እና ከሳተላይቶች እያወጡ ነው። ነገር ግን ዓለም አቀፍ መስክ ለመፍጠር ካሰቡ፣ በማማዎች ብቻ ማድረግ አይችሉም። ዝቅተኛ የምህዋር ሳተላይቶች ሊኖሩዎት ይገባል። ስለዚህ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ እና በሺዎች የሚቆጠሩ፣ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ እና ከዚያ በላይ ዝቅተኛ የምህዋር ሳተላይቶች እዚያ እየተተከሉ ነው፣ በዋናነት በስፔስ ኤክስ እና በኤሎን ማስክ።”

ምን የሚያስፈራ ነገር አለ? አንዳንድ ሰብዓዊ ያልሆኑ አካላት፣ በርካታ ደደቦች፣ ለማድረግ እየሞከሩ ከሆነ ከብዙ ደደቦች በስተቀር ሌላ ምንም ሊሆኑ አይችሉም።

እና በመሠረቱ ይህ ማስመሰል ለምን እንደተፈጠረ የመንገድ ካርታ ለማድረግ አዲስ ቦታ አለ። እና እነዚህ ዘንዶዎች እርስ በርስ የሚጻረሩና የሚጣሉ እየመሰሉ ጦርነትን፣ ረሃብንና ትርምሰን ይፈጥራሉ፤ በዚህም የሚረበሹትን፣ የሚሰቃዩትንና የሚሞቱትን ንጹሐን እየመተመገቡ መሆኑ ነው። በዚህ መልክ በቀጣይነት ሃይላችንን እየሰረቁብን ነው፣ ጉልበታችንን እየተመገቡት ነው። ዝቅተኛ የንዝረት ጉልበታችንን እየተመገቡት ነው። በፍርሃት፣ በድብርት፣ በጭንቀት፣ በቂም፣ በቅናት፣ በጥላቻ፣ በግጭት እና በጦርነት ሁኔታዎች ውስጥ ስንሆን የምንሰጠውን ኃይል በድግግሞሽ መልክ እየመተገቡ ነው። በዋናው ሳይንስ ውስጥ በሰፊው የሚታወቁትን ድግግሞሾችን እንሰጣለን። በእነዚህ ስሜታዊ ሁኔታዎች እና የአእምሮ ሁኔታዎች ውስጥ ስንሆን ድግግሞሾችን እንሰጣለን። እነሱ ይህን ነው እየተመገቡት ያለው። ውስጣዊ ደስታ፣ ሰላም፣ ስምምነት፣ ፍቅር፣ ምስጋና፣ አድናቆት ባለበት ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ከፍተኛ የድግግሞሽ ሁኔታዎች ናቸው። እነዚህን በጎ ሁኔታዎችን አይፈልጉዋቸውም። ዝቅተኛ የድግግሞሽ ሁኔታዎችን ግን ይፈልጋሉ፤ ምክንያቱም እነሱ ካሉበት ሁኔታ ጋር ስለሚዛመድ። ስለዚህ ይህ ዓለም፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ የስምምነት እውነታ ይሆን ዘንድ ምንም ፍላጎት የላቸውም። በዚያ ላይ ምንም ፍላጎት የላቸውምና፤ ባካችሁ አትመግቧቸውም።

እነዚህ ሁሉ በፍርሃት መሰረታዊ ስሜት ዙሪያ ያሉ ዝቅተኛ የንዝረት ስሜቶች የሚመገቧቸው ናቸው። ለዚህም ነው ዓለም በጥላቻ እና ጦርነት ሁኔታ ላይ የምትገኘው። ይህ ግን መሆን የለበትም።

በፈለግነው ጊዜ ልንለውጠው እንችላለን። ምርጫ ብቻ ነው። አሁን ምርጫው በጥላቻ/ፍርሃት/ጦርነት እና በፍቅር/ደስታ/ሰላም መካከል ነው።

አዎ! እኔም ለኢትዮጵያውያን በተደጋጋሚ የምናገረው ነው፣ ምርጫው፤ ፍቅርን፣ ደስታን፣ ሰላምን፣ ሕይወትንና ነፃነትን በምትሰጠው ኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ እና ጥላቻን፣ ሃዘንን፣ ጦርነትን፣ ሞትንና ባርነትን በምታመጣው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ መካከል ነው።

ከአስራ ሦስት ዓመታት በፊት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና አቡነ ጳውሎስ በሉሲፈራውያኑ ተገድለው ጠንጋራውን ከሃዲ ጴንጤ ኃይለማርያም ደሳለኝን ሥልጣን ላይ ሲያወጡት፤ በአዲስ አበባ ተገኝቼና አክሱማውያኑን ቤተሰቦቼን ሰብስቤ የሚከተለውን ባጭሩ ነግሪያቸው ነበር፤ “ሉሲፈራውያኑ ሆን ብለው ከትግራይና ኤርትራ የተገኙትን ኢ-አማኒያንን እየደገፉ የሚፈልጓቸውን ሥራ እንዲሠሩላቸው ካደረጓቸው ከሃያ ዓመታት በኋላ ሤራቸው መልኮታዊ ጥፋት እንደሚያመጣባቸው የተረዱት መለስ ዜናዊ መንቃትና ኢትዮጵያዊነትን ልክ መረዳት ሲጀምሩ ነው የገደሏቸው፤ አሁን እራሳቸው ያጎለበቷቸውን ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋን በመፈንቅለ መንግስት/ሥርዓት ሥልታን ላይ አውጥቷቸዋልና፣ ባካችሁ እርሰበርስ ተቀራረቡ፣ ትግርኛ ተናጋሪ ለሆናችሁት የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ክፉ ጊዜ እየመጣ ነው፣ ሕወሓቶች ያን የብሔር ብሔረሰብ ሥርዓት ልክ ሥልጣን በያዙ በአሥር ዓመታት ውስጥ ማፈራረስ፣ በተለይ ኦሮሞ እና አማራ የተባሉትን ክልሎች ማስወገድ፣ አረቦችን እና ቱርኮችን ማራቅ ይኖርባቸው ነበር፤ ይህን አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ደብዳቤ ጽፌላቸው ነበር ወዘተ” አልኳቸው። ከፊሎቹ በዚህ ሃሳቤ ሲቆጡ አንዳንዶቹ ግን፤ 'ትክክል ነህ!' ብለው ነበር የመለሱልኝ። ብዙም ሳይቆይ በአዲስ አበባ የረር ሥላሴ አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ዘመዶቼ ላይ ከፍተኛና በወቅቱ ለማመን የከበደኝ የገንዘብ እና የቁሳቁስ እርዳታ ሲያደርጓላቸው በነገሩት ጋላ-ኦሮሞዎች ጥቃት ተፈጸመባቸው። በወቅቱ በዝርዝር ገልጨዋለሁ። አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ለአረማውያኑ ጋላ-ኦሮሞዎች ሁሉንም ነገር ነበር የሰጠቻቸው፤ ክርስትናውን፣ ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ ታቦታቱን፣ ጸበላቱን፣ እውቀቱን፣ ፍቅሩን፣ ነፃነቱን፣ ምግቡን ወዘተ ከሃዲዎቹ ኢ-አማኒዎቹ ሕወሓቶች እንኳን ለጋላ-ኦሮሞ ከፍተኛ የሆነ ውለታ ስላደረጉላቸው ነው ከዝቅተኛው የቅናት፣ የምስጋና-ቢስነት እና የጥላቻ መንፈስ ተነሳስተው ዛሬም የቀጠለውን ስደት፣ ደፈራ እና ጭፍጨፋ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገናችን ላይ በመፈጸም ላይ የሚገኙት። በግል እንኳን ጋላ ኦሮሞዎቹ ያኔ፣ እኔን ጨምሮ ፣ብዙ ውለታ በዋሉላቸው በእኔ ቤተሰቦች ላይም ነው ልክ ዛሬ በሕዝባችን ላይ የመሰለውን ዓይነት ጥቃት ሲፈጽሙባቸው የነበሩት። ፖሊሶችን ጨምሮ የአካባቢው ሰው ሁሉ በምስጋና-ቢስነታቸው ጉድ! እስኪል ድረስ። አይይይ! እነዚህ ምስጋና-ቢሶች ግን አሁን አንድ በአንድ አልቀዋል፣ ከፊሎቹ አብደው በየጎዳናው በመቅበዝበዝ ላይ ይገኛሉ።

እንግዲህ አሁን በእነዚህ በጣም ቁልፍ በሆኑት ቀናት ማን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና ኢትዮጵያዊ እንደሆነ፣ ማን ለአክሱም ጽዮን እንደሚቆረቆር፣ ማን ታቦተ ጽዮን በደሙ እና መቅኒው እንደተሸከመ መመዝገቡን እና ሁሉንም ለምስክርነት በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ እንቀጥልበታለን።

ከአምስት/፭ ዓመታት በፊት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ሻዕቢያን፣ ሕወሓትን፣ ኦነግ/ብልግናን፣ ብአዴንን፣ ፋኖ/ቄሮን፣ እስማኤላውያኑን፣ ሶማሌዎችን፣ ጂቡቲዎችን እና ኤዶማውያኑን ሞግዚቶቻቸውን በማስተባበር አንድ/፩ ሺህ የሚሆኑትን የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎችን ጨፍጭፈው ለሰማዕትነት አበቋቸው። አሁን ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን እንበቀላቸው ዘንድ ግድ ነው! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!

ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

ትግራይን ለመገንጠልና በዚህም ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደ ኤርትራ ምንም በቂ የሆነ ታሪካዊም ሕጋዊም ፈቃድ አውጭ መብትና ግዴታ ስለማይኖር ሉሲፈራውያኑ ያላቸው ብቸኛው አማራጭ የዘር ማጥፋት ወንጀል በጽዮናውያን ላይ መፈጸም ነው። አዎ! ጽዮን ማርያም ሕዝቤን ትጠብቀው እንጂ ከሻዕቢያ እስከ ሕወሓት፣ ከኦነግ-ብልጽግና እስከ ብእዴን ሁሉም አካላት የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ወስነዋል፤ ቃኤላዊ ግድያ ለመፈጸምም በመንፈስም በስሜትም ተዘጋጅተዋል። ባለፈው ሳምንት የተደረጉት የድጋፍ ሰልፎች + በደቡብ አፍሪቃ እየተካሄደ ነው የተባለው ድርድር የዚህ ጄነሳያዱን ለማስፈጸም የተደረጉ ስልታዊ መርሃ ግብሮች ናቸው።

አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ ጋኔን ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን አደማት፣ ሕዝቧን ጨረሰባት! ጋላ-ኦሮሞዎቹ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍተው እነርሱ ብቻቸውን ሊኖሩባት? በጭራሽ! እነዚህን አረመኔዎች እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀላቸዋል!

ቸሩ እግዚአብሔር አምልካችን ግን፡ የኛን ሞኝነት፣ ድክመትና በግነት በሚገባ ስለሚያይ፡ ምናልባት በአገራችን ታይተውና ተሰምተው የማይታውቁትን ተዓምራት በአሁኑ ሰዓት እየገለጸልን ነው፤ መላእክቱን እየላከልን ነው፣ ነፋስ ቀያሽ የሆኑትን ቅዱሳኑን እያቀረበልን ነው፣ ሳተላይት አውራጅ የሆኑትን የጸሎት አባቶችና እናቶች እየሰጠን ነው፣ ፈውስ የሚሰጡትን ጸበላት በየቦታው እያፈለቀልን ነው።

ከወዳጆችህ ጋር ብቻ ሳይሆን ከጠላቶችህም ጋር እንኳ ሳይቀር በሰላም ኑር፤ ነገር ግን እንዲህ የምልህ ካንተ ከግል ጠላቶችህ ጋር እንጂ ከእግዚአብሔርና ከቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ጋር አይደለም፡፡አንድ ገዳማዊ አባት

ሰውን ከእግዚአብሔር ከሚለየው አጉል ሰላም ይልቅ ከእግዚአብሔር የማይለየው ጦርነት ይሻላል፤ ስሜታዊ ከሆነና ለቤተ ክርስቲያን ዘለቄታዊ ጉዳት ከሚኖረው ስምምነትና አንድነት ይልቅ ስለ ሐይማኖት መጠበቅ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ የሚኖረውና ለዚህ ሲባል የሚሆን አለመስማማት ይሻላል፡፡ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ

💭 ከጠላቶችህም ጋር እንኳ ሳይቀር በሰላም ኑር፤ ግን እንዲህ የምልህ ካንተ ከግል ጠላቶችህ ጋር እንጂ ከእግዚአብሔርና ከቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ጋር አይደለም

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/11/blog-post_239.html

[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፬]❖

በእናንተ ዘንድ ጦርና ጠብ ከወዴት ይመጣሉ? በብልቶቻችሁ ውስጥ ከሚዋጉ ከእነዚህ ከምቾቶቻችሁ አይደሉምን?

ትመኛላችሁ ለእናንተም አይሆንም፤ ትገድላላችሁ በብርቱም ትፈልጋላችሁ፥ ልታገኙም አትችሉም፤ ትጣላላችሁ ትዋጉማላችሁ ነገር ግን አትለምኑምና ለእናንተ አይሆንም፤

ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።

አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫፥ ፳፪]❖

አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ።”

👹 People of The Flesh Persecuting Those of The Spirit

[Galatians 4:29]❖

“But just as at that time he who was born according to the flesh persecuted him who was born according to the Spirit, so also it is now.

😔 People of The Flesh Have Low Vibrational Energy: in states of fear, depression, anxiety, envy, resentment, hatred, conflict, war.

😊 People of The Spirit Have High Vibrational Energy: in states of inner joy, happiness, peace, harmony, love, gratitude, appreciation

The Transhumanism Agenda: AI is the ULTIMATE Weapon of Control

“They're pounding out the this electromagnetic field from the clouds, towers, drones and satellites. But if you're going to create a global field, then you can't just do it with towers. you have to have low orbit satellites. And so over recent years, thousands and thousands, it's going to be tens of thousands and more of low orbit satellites are being put up there, um, primarily by Space X and Elon Musk.”

What is there to fear? Some non-human entities, bunch of prats, they wouldn't they can't be anything else but a bunch of prats given what they're trying to do.

And basically there's a whole new area to go into in doing the road map of why this simulation was created to start with. And it's the fact that they're feeding off us. They're feeding off our energy. They're feeding off our low vibrational energy. They're feeding off the energy we give off in the form of frequency when we are in states of fear, depression, anxiety, resentment, envy, hatred, conflict and war. We give off frequencies as well known in mainstream science. We give off frequencies when we're in those emotional states and mental states. They're feeding off it. When we're in states of inner joy, happiness, peace, harmony, love, gratitude, appreciation, they are high frequency states. They don't want them. They want the low frequency states because that matches the state they're in. So they have no interest at all in this being a world, a reality of love, of peace, of harmony. They have no interest in that. You don't feed them.

All these other low vibrational emotions all around the base emotion of fear is what feeds them. And that's why the world is as it is. But it doesn't have to be.

We can change it anytime we want. It's just a choice. Choice right now between fear and love.

💭 We Only See 0.005% of Reality… So What Are We Missing?

The more turmoil, war, conflict, suffering, deprivation the better. And So we have to keep being manipulated into low vibrational emotional

Watch from beginning to end…. to realize that you have identified as a Human when you are actually Consciousness (Spirit and Soul) in a biological mechanicanistic technological framework (Flesh/ the human body), in a simulation designed and apparently trapped by lower frequency entities of the Astral realm. David explains that Consciousness … expanded consciousness (Soul) … the Identity of who you really are, having transcended the simulation, is the only way to rise above the simulation because there is nothing more powerful or real than Consciousness ((Soul /who you really are). Rising above is my term for vibration a “higher” frequency that allows you to pass through unscathed.

Consciousness, spirit, and soul represent distinct yet often intertwined aspects of human existence and awareness. Generally, spirit is viewed as the animating, universal life force, while the soul is the individual conscious, seat of personality, mind, and emotions. Consciousness is the immediate experience, awareness, or "witnessing" of these, often serving as the link between the two.

  • Spirit (The Animator): Often described as the divine spark or universal life force that animates matter. It gives life, meaning, and purpose. It is considered the "engine" that gives life, while the soul is the "driver".

  • Soul (The Individual Operator): Regarded as the seat of self-reflection, personal identity, and the conscious operator that shapes life through choices. It is the immortal, immaterial part of a human. Some traditions view the soul as comprising multiple levels of consciousness.

  • Consciousness (The Observer): Defined as the state of being aware of oneself and the environment. It is the experience of existence itself.

Everything around you is energy and the war isn’t just physical, it’s spiritual and vibrational. They don’t want you to know that. They flood you with negative frequencies fear, confusion, distractions, toxic media, low-vibe entertainment all designed to keep you in a low state, disconnected from your true power. When you operate on a low frequency, you’re easier to control, easier to manipulate, and less likely to wake up to who you really are.

All action has a vibrational frequency, everything you say and do holds immense vibrational energy, then this frequency is amplified by the intent of either the love or the hate you put into whatever it is your doing. This is not some hypothetical theory this is very real and the basis of true magic having been used over the centuries by the elite to control the masses and use their own power and energy against them.

This is something that should be taught to every child in all schools around the world but it is considered secret sacred knowledge only for the use of the few not the masses. The elite know this and use it to their advantage in all of their dealings with the masses.

This is how they control you, this is how a few can manipulate the masses to do their bidding.

Remember the elite are liars, deceivers and masters of manipulation. When they tell you one thing it always means the opposite, misdirection is their middle name. But like in any game you need to know the rules and how they apply to you. Once you understand the rules learn how you can break them and make them work for you, just as the elite do.

Low vibrational frequencies attack and lower your natural state of being from the high vibrational children of the light, which humans naturally are, to a subservient slave to the system of control created by the elite. This happens by the lower denser frequencies blocking out the higher lighter ones , creating a blanket of confusion within your being which leads to physical depression, emotional disorder and spiritual detachment, leaving you open to being controlled.

But the approach of the elite is not just a single attack on your energies, it’s a multi pronged approach that covers all aspects of the energy around and within you. They promote through their fashion industries and media outlets for you to dress in the darkest lowest vibration colour ….black, because it makes you look thinner and therefore happier about yourself….Can you see the manipulation….

They target you with their negative symbols and logos on goods and services promoted as being beneficial for you. They use the power of numbers to increase these low frequencies by hijacking high vibrational days to perform their ceremonies , thus piggy backing their negative low vibrations onto a high energy day.

The elite do not care one little bit for you, other than the fuel of negative energy which you are manipulated to supply for them . They are the leaches and the vampires who will suck the very life energy from your soul , and then look for more. Don’t be deceived …….

The time is coming when their guards will slip and people will see who and what they really are, but until that day you have to make a stand and take back your own energy and starve them of the negative energy supply that they need to survive.

Wear the colour red, as this is the high vibrational colour of protection, its meaning has been totally twisted to the opposite by the elite to mean danger. Red keeps their negative energies pushed away from your own energy, try it for yourself and notice the difference in how you feel. . Red is also the colour of blood, your physical life force at this vibration, and a source of immense vibrational power. Look at all the elite ceremonies that require blood to be spilt for them to perform their so called magic….

Choose the words you speak and write with care, learn the meaning of putting your intent into something you create. Promote the high vibrational frequency of love to the masses, put the frequency of love into all you do. Love is the best way to destroy the low negative vibrations as its frequency is so high it basically melts all negativity away. Try cooking food with love and actually infusing this vibrational frequency into your food, you will taste the difference…

Once you start to learn how to control vibrational frequencies you will not be fooled into handing your power and energy over to the elite again, you will also learn that the pen is truly mightier than the sword as the words you write have a truly positive energy and power as they are filled with the love of your spiritual heart.

Turn to The Almighty Egziabher God. Protect your energy. Be mindful of what you consume. Tune into higher vibrations love, peace, growth, self-awareness because the moment you break free from their matrix, you become unstoppable.

❖[Psalm 74:22 ]❖

“Rise up, o God, and defend your cause; remember how fools mock you all day long. Do not ignore the clamor of your adversaries, the uproar of your enemies, which rises continually.”

Armenian & Ethiopian Christians Should Revive 'Operation Nemesis' | The World Doesn't Care About Us

https://www.bitchute.com/video/GBexFchxScow/

🔥 ኦፕሬሽን ኔሜሲስ እ... 1920 ዎቹ ውስጥ የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የቱርክ ዋና መሪዎችን ለመግደል የተደበቀ ኦፕሬሽን ኮድ ስም ነበር። ሚስጥራዊው ኦፕሬሽኑ በጀግኖቹ አርሜኒያውያን በአርመን ጋሮ፣ አሮን ሳቻክሊን እና ሻሃን ናታሊ ይመራ ነበር።

👹 Elon Musk: We're 'Summoning the Demon' with Artificial Intelligence | Army of Robots Against Africans?

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/01/elon-musk-were-summoning-demon-with.html

https://www.bitchute.com/video/GT6AqetZklef/

https://rumble.com/v743dni-elon-musk-were-summoning-the-demon-with-artificial-intelligence-army-of-rob.html

👹 አፍሪካ-ጠሉ ትውልደ አፍሪካዊ ኤለን ማስክ፤ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ 'አጋንንቱን እየጠራን ነው' | በአፍሪካውያን ላይ የሮቦቶች ጦር አሰማርቷልን?/ ሊያሰማራ አቅዷልን?

👹 Leftists, Islamists and Protestants are Waging a Genocidal Jihad against Ancient Christians of Ethiopia

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/12/leftists-islamists-protestants-are.html

https://rumble.com/v72pt2k-leftists-islamists-protestants-are-waging-a-genocidal-jihad-on-ancient-chri.html

https://www.bitchute.com/video/gYi1bOVprwLN/

👹 ግራኞች፣ ሙስሊሞች እና ፕሮቴስታንቶች በጥንታዊ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ እያካሄዱ ነው

👹 የእስልምና፣ የኮሙኒስቶች እና የፕሮቴስታንቶች ፀረ-ክርስቶስ አክሲስ ጥምረት

የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ፣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋ ብሎም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች፣ የእግዚአብሔር አምላክ ጠላቶች የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች መሆናቸውን አክሱም ጽዮን አሳይታናለች። እነዚህ አረመኔ ጠላቶች የስጋዊ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ክደው ኢትዮጵያዊ እስካልሆኑ ድረስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ይታገላቸውና ከሃገረ ኢትዮጵያ ይጠራርጋቸው ዘንድ ግድ ነው።

👹 እነዚህ የኢትዮጵያና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች በዋናነት፤

  • ሙስሊሞች
  • ጋላ-ኦሮሞዎች
  • ኦሮማራዎች
  • ፕሮቴስታንቶች
  • -አማኒያን

መሆናቸውን ባዕዳውያኑ ሳይቀሩ ያውቁታል።

ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት እነዚህ ከሃዲዎች ናቸውና፣ በተለይ የትግራይ ክፍለሃገር ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን ፤ “በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ!” ብለው እንዳይሳለቁብን ተጠንቀቁ፣ እንጠንቀቅ። ሰሞኑን እንኳን በደንብ በተቀናበረ መልክና ሆን ተብሎ በአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ አምስተኛ መታሰቢያ ዕለት እንግሊዞች በመሰረቱት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱልቱላ ሜዲያ (አልጀዚራ) የተላከውን የሰካራሙን ዘር-አጥፊ የጌታቸው ረዳን ቃለ ምልልስ ተከትሎ(እኔ አልሰማሁትም ልሰማውም አልሻም!) ግን ወደዩቲውም ቻነሉ ገብቼ የአስተያየት መስጫውን ሞኒተር ሳደርግ ነበር። መቼስ ብዙዎቹ አስተያየት ሰጪዎች እንደተለመደው የትግራዋይን ስም እና አጻጻፍ ዘይቤ የያዙ ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች ናቸው። ሆኖም አንዳንዶቹ የአልጀዚራውን ጂሃዳዊ ጋዜጠኛ መህዲ ሃሰንን እንዲህ በቀላሉ ለማመስግን እና ለመካብ መወሰናቸው በጣም ነው የሚያስቆጣው። እንዴት ነው ወገን ደግነቱን ለጠላቶች በከንቱ ከመስጠት የማይቆጠውበው?! ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው! ይህ ጅልነት እኮ ነው የመከራና ስቃይ ዘመናችንን ያራዘመብን! ሰውየው እኮ ሉሲፈራውያኑ የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ እና በጣም ክርስቲያን ጠል እባብ ነው። አብረውት የቀረቡትም እንደ 'አዲስ ስታንዳርድ' የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ አስመሳይ የሜዲያ ተወካዮች በተመሳሳይ መልክ ሁሉም እባቦች ናቸው። እንዴት ነው ካለፈው ስህተታችን ለመማር ያልቻልነው? በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም የሜዲያው ዓለም ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ጎን የሚቆም 'ታዋቂ' ሜዲያ የለም፣ ሊኖርም አይችልም! አንጠብቅ! ይህን ሃቅ ዋጥ እናድርገው!

Thursday, January 29, 2026

A Scientist Says Humans Will Reach the Singularity Within 19 Years

https://www.bitchute.com/video/SWesJZT6PdlK/

https://rumble.com/v751282-a-scientist-says-humans-will-reach-the-singularity-within-19-years.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🥴 አንድ የሳይንስ ሊቅ የሰው ልጆች በአስራ ዘጠኝ/19 ዓመታት ውስጥ ወደ ነጠላነት ደረጃ ይደርሳሉ ብለዋል።

ሰዎች ከማሺን/ሮቦት/.አይ ጋር በመዳቀል/'በመደመር' ሉሲፈርን እያገለገሉ ሳይሞቱ ይኖራሉ” ማለታቸው ነው። የእነ ኢለን ማስክ፣ ፒተር ቲል፣ ሳም አልትማን እና ቢል ጌትስ ሰይጣናዊ ተልዕኮ መሆኑ ነው። ሕፃናት ደፋሪው እነ ጄፍሪ ኤፕሽታይን በአዲስ አበባ እንዲገነቡት የተደረገው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ሥራም ይህ ነው። እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ! የዘመናችን ውዳቂ ባቢሎናውያን እግዚአብሔር አምላክን በድፍረት፣ በትዕቢትና በእብሪት ያለማቋረጥ እይተፈታተኑት ነው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

The countdown is on.

https://www.popularmechanics.com/science/a70171717/2045-singularity-ray-kurzweil-predictions/

Futurists have long debated the arrival of the singularity, when human and artificial intelligence will merge, a concept borrowed from the world of quantum physics. American computer scientist and futurist Ray Kurzweil has long argued that the singularity would likely occur around the middle of the 21st century, and with the rise of AI, his predictions are gaining more credence...

In 1999, Kurzweil theorized that artificial general intelligence would be achieved once humanity could achieve a technology capable of a trillion calculations per second, which he pegged to occur in 2029. Experts at the time scoffed at the idea, figuring it’d be at least a century or more, but with Kurzweil’s timeline only a few years off—and talk of AGI spreading—that decades-old prediction is beginning to loom large...

The End of Time: “It’s Going to Get Weirder: AI + Genocide + Racism + Famine ...” - Terence McKenna, 1998


https://rumble.com/v7510sg-the-end-of-time-its-going-to-get-weirder-ai-genocide-racism-famine-terence-.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😲 ይህን መረጃ ሳቀርብ ኮምፒውተሬን ሦስት ጊዜ አጠቁብኝ! እናውቃቸዋለን፤ የተለመደ ነገር ሆኗል!

🚨 የዘመኑ ፍጻሜ፤“ከዚህ የበለጠ እንግዳ ሊሆን ነው፡ AI + የዘር ማጥፋት + ዘረኝነት + ረሃብ ...” - ቴሬንስ ማኬና፣ እ..1998

. አሜሪካዊው ፈላስፋ፣ የኢትኖቦታኒስት፣ መምህር እና ደራሲ ቴሬንስ ማኬና፣ የተወለደው ..አ በሕዳር 161946 ፓኦኒያ፣ ኮሎራዶ፣ አሜሪካ ፥ ያረፈው ይህን መልዕክት ካስተላለፈ ከዓመት በኋላ በሚያዝያ 32000 (53 ዓመቱ) በቅዱስ ፋኤል ከተማ፣ ካሊፎርኒያ፣ አሜሪካ ነበር

በመላው ዓለም ነገሮች ሁሉ ከዚህ የበለጠ እንግዳና ባይተዋር እየሆኑ ይመጣሉ። የተቃውሞው ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል፣ አሁን ካለው እጅግ አስከፊ የተቃውሞ ደረጃዎች ባሻገር። ስለዚህ፣ ሁሉም ነገር የበለጠ እንግዳ፣ እንግዳ እና እንግዳ እየሆነ ይሄዳል ብዬ አስባለሁ፣ እና በመጨረሻም ሰዎች ምን ያህል እንግዳ እንደሆነ ማውራት ስለሚኖርባቸው በጣም እንግዳ ይሆናል። (...) ስለዚህ፣ ከአሁን እስከ 2012 ባሉት 14 ዓመታት መካከል፣ የምፈልገው፡- ሰው-ሰራሽ/አርቲፊሻል ሕይወት መፈጠር፣ የሰው ልጆችን ክሎን ማድረግ፣ ከምድራዊ ውጭ ካሉ ፍጥረታት ጋር ሊኖር የሚችል ግንኙነት፣ የሰው ልጅ አለመሞት፣ እና በ በተመሳሳይ ጊዜ፣ አስከፊ የጭካኔ፣ የጭፍጨፋ፣ የዘር ማጥፋት፣ የረሃብ ድርጊቶችን መፍጠር፤ ምክንያቱም ዓለምን ጤናማ ለማድረግ የተቀመጡት/ጥንታውያን የተፈጥሮ ሥርዓቶች ለተለቀቁት ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ብቁ አይደሉም የሚል እምነት ስላላቸው(…) እንጉዳይ አንድ ጊዜ እንዲህ አለኝ፣ “አንድ ዝርያ ወደ ከዋክብት ለመሄድ ሲዘጋጅ እንዲህ ነው” አለ። በተረጋጋና ሥርዓታማ ሁኔታዎች ውስጥ ወደ ከዋክብት አትሄድም፤ በእብድ ቤት ውስጥ እሳት ነው፣ እና ያለንበት ይህ ነው፣ በመጨረሻው ዘመን በእብድ ቤት ውስጥ እንዳለው እሳት። አንድ ዝርያ ወደሚቀጥለው ልኬት ለመሄድ ሲዘጋጅ የሚመስለው ይህ ነው። በፕላኔቷ ላይ ያለው ሕይወት ሁሉ ዕጣ ፈንታ በዚህ ውስጥ የተሳሰረ ነው።” - ቴሬንስ ማኬና፣ 1998።

አዎ! የሰውን ልጅ ወደ አጋንንታዊ ሮቦት ለመለወጥ እንደነ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢለን ማስክ እና አጋሮቻቸው ያሉት 'ነጭ' ባለኃብቶች እና የሳተላይቶች እና የጠፈር መንኮራኩሮች ባለቤቶች የ'ዘረኝነትን' አጀንዳ ዛሬ በሰፊው እያካሄዱ መሆናቸውን እያየን ነው። አሁንማ ሰይጣናዊ ዓላማቸውን በድፍረትና በግልጽ በመናገር ላይ ይገኛሉ። ዒላማቸው በዋናነት ኢትዮጵያ ናት! “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” የሚለውን መጽሐፍ አስቀድመው የጻፉልን እነርሱ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ተናግሬአለሁ። አዎ! ማድረግ የሚፈልጉትን እና ያቀዱትን 'አማኝ' የሆነው ኢትዮጵያዊ አስቅድሞ እንዲያውቀውና እንዲለማመደው ከሃዲዎቹ ወኪሎቻቸው እነ አለምነህ ዋሴ በስክሪፕት መልክ እንዲያቀርቡ ተደርገዋል። ወገን ከመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ተላቅቆ 'የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ' የተሰኘውን የሳጥናኤልን መጽሐፍ እየጠቀሰ ለአመጽ ሳይነሳሳ ጸጥ ለጥ ብሎ እይተሸበረ እንዲኖር አድርገውታል። የእነ ኢለን ማስክ ሳተላይቶች፣ ድሮኖችና ገና ያልታወቁ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ደግሞ አጋንንታዊ ጨረሩን፣ ውሃ፣ መሬት እና አየር መበከያውን ሁሉ በመርጨት ላይ ይገኛሉ። ለአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ እንደን ቆቃ፣ ለገዳዲ ያሉ የውሃ ማጠራቀሚያዎች ሁሉ የተበከሉ ናቸው። ቀስበቀስ ነው የሚሠራው ውጤቱም በቀጣዩ ትውልድ ላይ ነው በገሃድ የሚታየው። የጣና ሐይቅን እምቦጭ እናስታውሳለን?

. በ ሰርን/CERN ጨረሮች ውስጥ ተጨማሪ አጋንንት ተገኝተዋል! | CERN በእውነታው ውስጥ ሊበሰብሱ የሚችሉ አሥር/10 ዋና ዋና የሚረብሹ ምልክቶች። የሉሲፈራውያኑ ማዕከል ስዊዘርላንድ (የዓለም ኤኮኖሚ ፎረም + የዓለም ጤና ድርጅት + ሰርን) 'ገለልተኛ' ሆና እንድትታይ የተደረገችው ለእነዚህ ሤራዎች ሲባል ነው።

በስዊዘርላንድ የአልፕ ተራሮች ዋሻ ውስጥ በተቀበረውና ሰርን/CERN በመባል በሚታወቀው የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን የኑክሌር ምርምር ተቋም የሚሠሩት አረመኔ የሰይጣን ጭፍሮች ወደ ጥልቁ የተጣለውን አዛዝኤልን ከጥልኩ ለመፍታት ቁፉሮ በመጀመር ከነ እውቀቱ አውጥተን እንጠቀምበታለን በማለት ዓለምን በማሸበር ላይ ይገኛሉ። በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ አደገኛውን የአጋንንት ሳይንስ ሙከራ እየተካሄደ ነው።

ሉሲፈራውያኑ አና አጋንታቸው የታቦተ ጽዮን ተሸካሚዎች እና ጠባቂዎች በሆኑት የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ ጀነሳይድ ለምን እንደሚያካሂዱ ግልጽ ሆነልን? ይህን ምስጢር ካላወቅን በየትኛውም የዓለም ክፍል ብንገኝ በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም ከሉሲፈራውያኑ የጥቃት ተግባር አናመልጥም። ደጋግሜ፤ 'በጣም የግድ ካልሆነ በቀር ለምርመራ ወደ ሕክምና ተቋማት መሄዱን አቁሙ!” የምለው ለዚህ ነው። ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም አንፍራ፤ ምንም ሥልጣን የላቸውም፣ ከምናስበው በላይ በጣም ደካሞችና ከንቱዎች ናቸው! ጊዚያቸው አጭር ስለሆነ ነው እንዲህ የሚቅበዘበዙት!

እኔ እንኳን እ..አ በ2004 .ም ላይ ገና ታዋቂ ስላልነበሩት ስለ እነ ኢለን ማስክ እና ፒተር ቲል ብዙ የረበሸኝና ብዙ ትምሕርት የወሰድኩበትን የማስጠንቀቂያ ራዕይ በተደጋጋሚ ለማየት በቅቼ ነበር፤ በወቅቱ እንደነሱ ያሉ ሰዶማውያን ሰዎች ዓለምን እንደሚበጠብጡ በተለያየ መንገድ (በጦማሬ ጨምሮ) በማሳወቅ ሳስጠነቅቅ ነበር።

አጋንንቱ እርስበርስ ይተዋወቃሉ፤ ከአምስት መቶ ዓመታት የሰርጎ-ገብነት፣ ተባያዊ የጥገኝነት፣ መዳቀልና የሕዝብ ስነ-ልቦና ግምገባ ዘመቻ በኋላ ዛሬ በኢትዮጵያ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ እንዲረከቡ የተደረጉት አረመኔ ጋላ-ኦሮሞዎች እና አጋሮቻቸው የእነዚህ ሉሲፈራውያን መሳሪያዎች መሆናቸው ዛሬ በደንብ እያየነው ነው። የኢትዮጵያን ስም ይዘው በሃገራችን እና ሕዝባችን ላይ በታሪክ ተወዳዳሪ የሌላቸውን ግፎች፣ ጥፋቶችና ወንጀሎችን እየፈጸሙ ነው። የጠለፏትን ሃገራችንን ሙሉ በሙሉ ለሉሲፈራውያን ሳያስረክቡ ባፋጣኝ የማስወገዱ ሥራ የእያንዳንዱ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ክርስቲያን ግዴታ ነው። “የጫካ ፕሮጀክት፣ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ፣ የኮሪክደር ልማት ወዘተ” ተብየዎቹን የአጋንንት ማረፊያዎችን ባፋጣኝ ማቆምና ማውደም አለባቸው። ያው በግልጽ እያስጠነቀቅን ነው!

የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን (ሩሲያንም ይጨምራል) ዋና ተልዕኮ እራሳቸውን እንደ “ነጭ ዘር” ለሚቆጥሩት ስጋውያን ብቻ የሆነና ከአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ መካከለኛው ምስራቅና መላው ትራንስ ሳይቤሪያ ብሎም እስከ ሰሜን ሕንድ፣ አፍጋኒስታን፣ ታጀክስታን ድረስ የሚዘልቅ 'ዩሮ-እስያዊ' አዲስ አሕጉር/ ክፍለ ዓለም መመሥረት ነው። አስቀድመው እኮ የቋንቋ ቤተሰቡን "ኢንዶ-አውሮፓዊ/Indo-European" የነጩን ዘር ደግሞ "ካውካስያዊ/Caucasian" ብለውታል። ሰሞኑን የግሪላንድ ድራማ የጀመሩበት ምክኒያትም ለዚሁ ነው። አርክቲክ ሙሉ በሙሉ በእጃቸው መግባት አለበትና ነው። እነዚህ ስጋውያን ፍላጎታቸው የኤዶም/እስማኤል ምድርን መፍጠር ነው! የዩክሬኑ ጦርነት መለማመጃ፣ ማሰባሰቢያ እና የማይፈልጓቸውን ክርስቲያኖች የማጥፊያ ጦርነት ነው። ልክ ሕወሓት እና ሻዕቢያ የዋቄዮ-አላህን ባሪያዎች ሰብስበው ክርስቲያኑ ሕዝባችንን እንደጨፈጨፉት/እንዳስጨፈጨፉት። አፍሪካውያንን፣ ጃፓናውያንን፣ ኮርያውያንን እና ቻይናውያንን ጨምሮ ሌላው የዓለማችን ሕዝብ (የሐም ዘር) 'መጥፋት አለበት!' ብለው ነው የሚያስቡት እነዚህ የዲያብሎስ ጭፍሮች። ስለዚህ ከቻሉ አብዛኛውን የዓለማችንን ነዋሪ ሁሉ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)፣ በጨረር፣ በኬሚካልና በመርዝ ከጨረሱ በኋላ እጃቸውን ከደሙ ንጹሕ በማድረግ፤ "ሮቦቱ ነው፣ ሳተ..." ማለታቸው የማይቀር ነው።

1. American philosopher, ethnobotanist, lecturer, and author Terrence McKenna, Born November 16, 1946 Paonia, Colorado, U.S.

Died April 3, 2000 (aged 53) San Rafael, California, U.S.

“It's only going to get weirder. The level of contradiction is going to rise excruciatingly, even beyond the excruciating present levels of contradiction. So, I think it's just going to get weirder and weirder, and weirder, and finally it's going to be so weird that people are going to have to talk about how weird it is. (...) So, between now and 2012, the next 14 years, I look for: the invention of artificial life, the cloning of human beings, possible contact with extraterrestrials, possible human immortality, and at the same time, appalling acts of brutality, genocide, race baiting, famine, starvation; because the systems which are in place to keep the world sane are utterly inadequate to the forces that have been unleashed. (…) The mushroom said to me once, it said: "This is what it's like when a species prepares to depart for the stars." You don't depart for the stars under calm and orderly conditions; it's a fire in a madhouse, and that's what we have, the fire in the madhouse at the end of time. This is what it's like when a species prepares to move on to the next dimension. The entire destiny of all life on the planet is tied up in this.” - Terrence McKenna, 1998.

2. Top 10 Disturbing Signs CERN May Have Ripped Through Reality | More Demons Found In The CERN Beams!

* The Deadliest country no one wants to report truthfully about is Ethiopia.

* Since the beginning of the genocidal Jihad in the Northern Ethiopian regions of Tigray, Amhara and Afar in November 2020 till today:

❖ – 1.5 Million Orthodox Christians were brutally Massacred

❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused

❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries

❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks

❖ – Over a Million female Ethiopian slaves were sold to Arab countries

❖ – 20 million Ethiopian are forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic PM Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

🔥 The Wars in Tigray, Ethiopia and Ukraine showed us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite nations, entities, bodies and individuals are waging Jihad against the ancient Christian nation of Axumite Ethiopia – as they all actively and openly assist, empower and protect, the genocidal fascist Oromo Islamic regime of evil Abiy Ahmed Ali:

The United Nations

The World Health Organization

António Guterres

Tedros Adhanom

Klaus Schwab

🔥 CERN

🔥 TECH LUMINARIES

🔥 BILL GATES

🔥 ELON MUSK (STARLINK)

🔥 PETER THIEL (PALANTIR)

🔥 SAM ALTMAN (OpenAI)

The European Union

The African Union

The United States, Canada & Cuba

Presidents Biden & Trump

Russia

Ukraine

China

Israel

☆ Iran

Arab States / Arab League /UAE

Egypt

Turkey

Azerbaijan

Southern Ethiopians

Amharas

Galla-Oromos

Eritrea

Djibouti

Kenya

South Africa

Nigeria

Sudan

Somalia

Pakistan

India

Amnesty International

Human Rights Watch

World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)

The Nobel Prize Committee

🔥 THE WORLD ECONOMIC FORUM

The World Bank & International Monetary Fund (IMF)

The International Criminal Court (ICC)

The Atheists and Animists

The Muslims

The Protestants

The Sodomites

Mainstream Media

Social Medias like Facebook, YouTube, Tic Tok

TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: 'Israel vs Iran', 'Russia + China vs Ukraine + The West', 'Egypt + Sudan vs Iran + Turkey', 'India vs Pakistan' have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before, it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

With the Zionist Tigray -Ethiopians are:

The Almighty Egziabher God & His Saints

St. Mary of Zion

The Ark of The Covenant

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...