Showing posts with label ኦሮሚያ. Show all posts
Showing posts with label ኦሮሚያ. Show all posts

Thursday, February 19, 2026

ሻሸመኔ ከስድስት ዓመታት በፊት | ታዲያ ይህን ያየና የሰማ 'አማራ' እንዴት ከጋላ-ኦሮሞ ጎን ተሰልፎ በአክሱም ጽዮን ላይ ሊዘምት ቻለ?

https://rumble.com/v75zgk4-433315732.html

የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ጋላ-ኦሮሞ ቢሆንም፤ ጠላቱንና ወዳጁን መለየት የተሳነው፣ ለጸጸት ልቡ በጣም የደነደነው ብሎም የጋላ-ኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም በቅጡ ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና አፍራሽ ነው። 😔

ሐምሌ ፰/8፣ ፳፻፲፪/2012 .(07/15/2020)

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ሻሸመኔ ላይ እኅታችን በቤተሰብዋ ላይ ስለ ደረሳው ግፍ የሰጠችው ምስክርነት።

(ጋላ-ኦሮሞ በትግራይ ሕዝባችን ላይ የጀነሳይድ ጂሃዱን ከመጀመሩ ከሦስት ወራት አስቀድሞ)

😔 ጋላ-ኦሮሞዎች በሻሸመኔ ከተማ ዋናው አደባባይ ላይ ሰብዓዊ ፍጡርን ያለ ምንም ጥፋቱ ዘቅዝቀው ሰቀሉት።

ሻሸመኔን አቃጥሉ የሚል ትእዛዝ መጣ። ትእዛዙ ተፈፀመ። ሻሸመኔ በከፊል ተቃጠለች። የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች ተዘረፉ። ምንም የማያውቁ ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለው ሬሳቸው በመሬት ተጎተቱ። ሻሸመኔ አምርራ አነባች―ግን የሚደርስላት አንድም አልነበራትም።

ሻሸመኔ―መነሻሼ―መነ ሻሼ―የሻሼ ቤት

የሻሸመኔ ስያሜ እንዲህ ነው የፈለቀው። ድሮ ሻሼ የምትባል የጠላ ነጋዴ ነበረች። ሰዎች ተሰባስበው የሚጠጡት እዚያ ነበር። መጀመሪያ መገናኛ፣ መቀጣጠሪያ፣ መጠጫ ቦታ ሆነ። በግዜ ሂደት መንደር ብሎም ከተማ ሆነ።

አፄ ኃይለ ሥላሴ ሻሸመኔን በጣም ነበረ የሚወዷት። ለዚያ ነው ከሃገር ሙሉ መሬት ለጃማይካውያን መርጠው ሻሸመኔን የሰጧቸው። ጃማይካውያንም ማሪዋና/ዊድ ተክለው አጬሱበት።

ሻሸመኔ የንግድ ማእከል ናት። ለፌዴራሉ ገቢ በማስገባት ከአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ እና ናዝሬት ቀጥሎ አራተኛ ናት።

ሻሸመኔ አምስት በሮች አሏት፦ አዲስ አበባ መስመር፣ ሃዋሳ ይርጋለም ዲላ ሞያሌ መስመር፣ ወላይታ አርባምንጭ መስመር፣ ኮፈሌ ባሌ መስመር፣ ወንዶገነት መስመር። ሻሸመኔ ሳይደርሱ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ መሄድ የለም።

ጋዜጠኛ :- ሻሸመኔ ላይ ሰው ተዘቅዝቆ ሲገደል አንተ ግን ምንም አልክ?

ጃዋር :- ለምንድነው ግን ኦሮሚያ ውስጥ የሚከሰት ነገርን አጋናችሁ ሌላ ቦታ የተከሰተውን ደግሞ ባልሰማ የምታልፉት። ሰው መገደል እኮ ኦሮሚያ ላይ ብቻ አልጀመረም አማራክልል ሰው በቁሙ ተቃጥሏል ግን እሱን አልዘገባችሁም ፣ ጉሙዝ ላይ በ 24 ሰዓት ውስጥ ከ 400 በላይ ሰው ሲጨፈጨፍ ዝም አላችሁ

ጋዜጠኛ :- ለምን ከዛ ጋር ይወዳደራል ?

ጃዋር :- ኖኖኖ ሁሌ ኦሮሚያ ላይ ብቻ ሲሆን መረባረብን ትመርጣላችሁ። ግድያ ኦሮሚያም ሆነ አማራ ክልል ሁለቱም ጋር መወገዝ አለበት ነገርግን

ጋዜጠኛ :- ግን እኮ ተዘቅዝቆ መገደል

ጃዋር :- ቆይ ቆይ ቆይ ይህ የኦሮሞ ፎቢያ ነው። ሁሉም ሰው መገደል የለበትም ግን አንድ ክልል ላይ ብቻ አጉልታችሁ ማቅረብ የለባችሁም። አንድም ቀን ስለ ጉሙዝ እልቂት ስታወሩ ሰምቼ አላውቅም።

የካቲት 2015 .(Februar 2023) ·

የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ኃይሎች በሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ግድያ ፈጸሙ።

በሻሸመኔ አንድ ወጣት ኦርቶዶክሳዊ ከአገዛዙ አካላት በተተኮሰ ጥይት ሰማዕትነትን ተቀብሏል።

ተሿሚዎቹ በእነዚህ ንፁሀን ሰማዕታት ደም ላይ ተረማምደው ቤተ ክርስቲያንን ለመውረር መነሳታቸውን ስናስብ ሃይማኖት አልባነታቸውን እንረዳለን። ሰማዕትነታችሁ የከበረ ነው።

Azerbaijani President Aliyev's Guards Throw off American Police & Attack Azeri Exiles in Washington D.C

https://www.bitchute.com/video/U7f1hfcoVVHJ/ https://rumble.com/v7600ee-azerbaijani-president-aliyevs-guards-throw-off-american-police-an...