Showing posts with label ኢየሱስ. Show all posts
Showing posts with label ኢየሱስ. Show all posts

Friday, April 10, 2026

Mysterious 1400-Year-old Cross Depicting Site of Jesus' Crucifixion Found in Genocidal UAE

https://www.bitchute.com/video/kq3LJsjfxHe8/

https://rumble.com/v78bnqg-mysterious-1400-year-old-cross-depicting-site-of-jesus-crucifixion-found-in.html

የሺህ አራት መቶ/ 1400 አመት እድሜ ያለው መስቀል የኢየሱስን ስቅለት የሚያሳይ ቦታ በዘር አጥፊዋ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ተገኘ

እስልምና፤ ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን ሁልጊዜ ገድለዋል፣ እየጨፈጨፏቸውም ነው።

👹 ሳሂህ ሙስሊም 1767a (መፅሐፍ 32 ሀዲስ 75) #11703

👹 የጂሃድ መፅሃፍ እና ጉዞዎች (21)

ምዕራፍ፡ አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ከአረብ ባሕረ ገብ መሬት መባረር (21)

" ዑመር ብን አል-ከቲብ ዘግበውታል የአላህ መልእክተኛ (..) እንዲህ ሲሉ ሰምተዋል፡- አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ከአረብ ባሕረ ገብ መሬት አወጣለሁ ከሙስሊም በስተቀር ማንንም አልለቅም።"

👹 በባቢሎን ኤሚራቶች ዋና ከተማ በአቡ ዳቢ አቅራቢያ ጥንታዊ የክርስቲያን ቅሪቶች ተገኙ

ሲር ባኒ ያስ በተባለ አቡ ዳቢ አቅራቢያ በምትገኝ ደሴት ላይ የተገኘው ይህ ቅሪት፣ በጭቃ ቡኪት የተሰራ የመስቀል ቅርጽ ነው። ቅርሱ የሺህ አራት መቶ/1400 ዓመታት ታሪክ እንዳለው ተነግሯል። ግኝቱ ወንጌል ወደ ምስራቅ የአለም ክፍል እንዴት እንደተስፋፋ ፍንጭ ይሰጣል ተብሏል።

ቅሪቱ የተገኘበት አካባቢ ጥንታዊ የአብያተ ክርስቲያን እና ገዳማት ፍርስራሽ ይገኛል። ግኝቱ በአካባቢ እስልምና ከመስፋፋቱ በፊት በአካባቢው ተስፋፍቶ የነበረውን ክርስትና ያሳያል ተብሏል።

ቅሪቱን ያገኙ አርኪዮሎጂስቶች ክርስትና በአካባቢውመኖሩን ብቻ ሳይሆን በስፋት እንደነበረ ያሳያል ብለዋል። ቅርሱ ሃያ ሰባት/27 ሳንቲም በአስራ ሰባት/17 ሳንቲም የሆነ እና ሁለት/2 ሳንቲም ስፋት ያለው እና ይንጠለጠል የነበረ መሆኑን ያሳያል።

በአቡ ዳቢ አካባቢ የነበሩ ክርስቲያኖች ከእየሩሳሌም እስከ ህንድ እና ቻይና የተዘረጋው ክርስትና መሸጋገሪያ ነጥብ መሆናቸውን ያሳያል ተብሏል። ከስፍራው ወንጌል ከአረብ ባህረ ሰላጤ በኩል አድርጎ ወደ እስያ ለመስፋፋቱ መነሻ ስፍራ ነበረ ተብሏል።

በአካባቢው በ፲፱፻፺/1990ዎቹ የክርስትና እምነት ቅሪቶች መገኘት የጀመሩ ሲሆን፣ በ፳፻፳፪/2022 በዚያው አቡ ዳቢ አካባቢ፣ ኡም አል ቁዋይን በተባለ አካባቢ ጥንታዊ ገዳማት መገኘታቸው ይታወሳል። ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ገዳማት በኩዌት፣ ኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ተገኝተዋል።

Islam: Muslims Have Always Killed Christians

👹 Sahih Muslim 1767a (Book 32, Hadith 75) #11703

👹 The Book of Jihad and Expeditions (21)

Chapter: Expulsion of Jews and Christians from the Arabian Peninsula (21)

“It has been narrated by 'Umar b. al-Khattib that he heard the Messenger of Allah () say: I will expel the Jews and Christians from the Arabian Peninsula and will not leave any but Muslim.”

  • The origin of houses discovered in the 1990s on an island near Abu Dhabi remained a mystery, until a recent discovery.

  • Archaeologists uncovered a plaster cross from 1,400 years ago in a courtyard.

  • Experts said the cross’ location prove the cluster of houses were once connected to the local monastery.

Christian populations were more common in what is now the United Arab Emirates around the sixth century A.D. Eventually, however, the genocidal Islamic Jihad started to exterminate Christians and take hold and dominated the religious environment in the seventh century.

Archaeologists working at Abu Dhabi’s Sir Bani Yas Island uncovered the artifact that features a stepped pyramid representing Golgotha, where Christians believe Jesus was crucified, and leaves sprouting from its base.

It was found among the ruins of a church and monastery, suggesting a Christian community flourished on the island during the seventh and eighth centuries.

Christianity during this period was typically associated with the Levant, Mesopotamia and parts of Europe, making the discovery of a thriving community on a southeastern Arabian Gulf island both unexpected and historically significant.

At the same time, the region was undergoing profound religious change as Islam was rising and spreading rapidly across Arabia, while older pagan traditions lingered and Christianity was thought to be fading.

However, the presence of a flourishing Christian settlement here challenges that assumption.

Maria Gajewska, lead archaeologist at the site, said: 'Every element of the cross incorporates regional motifs.

'It tells us that Christianity in this region was not only present but flourished, adapting visually to its local context. We had settlements of Christians that were not just existing but were clearly thriving.'

The 1,400-year-old cross was unearthed in Abu Dhabi, suggesting Christianity spread much farther than previously believed

The 1,400-year-old cross was unearthed in Abu Dhabi, suggesting Christianity spread much farther than previously believed

The cross is about 10.6 inches long, 6.7 inches wide, and roughly 0.8 inches thick.

Archaeologists believe it could have been an object of veneration and placed on a wall with worshippers kneeling before it.

Evidence of a church and monastery on Sir Bani Yas, dating to the seventh and eighth centuries, was first uncovered in the early 1990s.

Another monastery, likely linked to the same church, was discovered on an island in Umm Al Quwain in 2022. Similar sites have also been identified in Kuwait, Iran, and Saudi Arabia.

Archaeologists are still investigating why the Sir Bani Yas settlement declined.

Crucifixion | On That Day, Children of Christ Became Christians & Children of the Antichrist Muslims

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/crucifixion-on-that-day-children-of.html

https://www.bitchute.com/video/5lkPo8oIrLVD/

https://rumble.com/v6s8bp9-crucifixion-on-that-day-children-of-christ-became-christians-and-children-o.html

የጌታችን ስቅለት | በዚያን ዕለት የከርስቶስ ልጆች ክርስቲያን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ልጆች እስላም ተባሉ

ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ "የድኅነት ቀን" ይባላል፡

👹 The Genocidal Babylon Arab Emirates (UAE) Will be Destroyed Soon | ኤሚራቶች ትጠፋለች

https://www.bitchute.com/video/0uot4sefvPo5/

https://rumble.com/v6ta82d-the-genocidal-babylon-arab-emirates-uae-will-be-destroyed-soon.html

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለችው 👹 ባቢሎን የተባበሩት አረብ ኤምራቶች በቅርቡ ከምድረ ገጽ ትጠፋለች፣ ይህ ግድ ነው፤ ከሳውዲ፣ ኳታር እና ቱርክ ጎን በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል እየፈጸመች ያለች እርኩስ ምድር ናትና ዳግመኛ አትነሣም።

🏴 Go out From Babylon, Flee From Ugly UAE Dubai | ከባቢሎን ውጡ፣ ከአስቀያሚው የተባበሩት አረብ ኢሚራቶች/ ዱባይ ሽሹ

https://www.bitchute.com/video/PZuC8TFBoYWB/

😈 የተባበሩት አረብ ኤሚራቶችና አጋሮቿ ተፈርዶባቸዋል። ምንም ሊቀለብሱት የሚችሉት ነገር የለም።

✞ Crucifixion | On That Day, Children of Christ Became Christians & Children of the Antichrist Muslims

https://www.bitchute.com/video/5lkPo8oIrLVD/

https://rumble.com/v6s8bp9-crucifixion-on-that-day-children-of-christ-became-christians-and-children-o.html

የጌታችን ስቅለት | በዚያን ዕለት የከርስቶስ ልጆች ክርስቲያን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ልጆች እስላም ተባሉ

ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ "የድኅነት ቀን" ይባላል፡

፲፫ቱ ሕማማተ መስቀል

  • ፩ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)

  • ፪ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)

  • ፫ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)

  • ፬ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)

  • ፭ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)

  • ፮ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)

  • ፯ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)

  • ፰ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)

  • ፱ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)

  • ፲ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)

  • ፲፩ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)

  • ፲፪ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይ መሰቀል)

  • ፲፫ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትን መጠጣት)

ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤

  • . ፀሐይ ጨለመ፤

  • . ጨረቃ ደም ኾነ፤

  • . ከዋክብት ረገፉ፤

  • . የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤

  • . አለቶች ተፈረካከሱ፤

  • . መቃብራት ተከፈቱ፤

  • . ሙታን ተነሡ (ማቴ. ፳፯፥፶፩-፶፬)፡፡

ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤

  • . "ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ (አምላኪየ አምላኪየ ለምን ተውኸኝ?)"

  • . "እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ"

  • . "አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው"

  • . እመቤታችንን "ሴትዮ ሆይ፣ እነሆ ልጅሽ" ደቀ መዝሙሩንም "እናትህ እነኋት" በማለት የቃል ኪዳን እናትነትና ልጅነት ማከናወኑ፤

  • . "አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ"

  • . "ተጠማሁ"

  • . "ዅሉ ተፈጸመ" (ማቴ. ፳፯፥፵፭-፵፮፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፫-፵፮፤ ዮሐ. ፲፱፥፲-)፡፡

ከሰድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ኾኖ ከቈየ በኋላ ከዘጠኝ እስከ ማታ እንደ ተለመደው ብርሃን ሁኖአል፡፡ "ወፍና ሠርክ ይበርህ ብርሃነ ፀሐይ" እንዲል (ዘካ. ፲፬፥፯)፡፡ በዚህ ዕለት ሰባት መስተፃርራን (ጠበኞች) ታረቁ፤ ተስማሙ፡፡ እነዚህም፡- ሰውና እግዚአብሔር፣ ሰውና መላእክት፣ ሕዝብና አሕዛብ፣ ነፍስና ሥጋ ናቸው (ኤፌ. ፪፥፲፤ ቈላ. ፩፥፳)፡፡ ጌታችን ጠዋት በሦስት ሰዓት ተገረፈ፤ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፩-፴፯፤ ሉቃ. ፳፫፥፩-፵፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፩)፡፡

ጌታችን በውኃው ተጠምቀን፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ፣ ትኩስ ደም አፈሰሰልን (ዮሐ. ፲፱፥፴፬)፡፡ በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዘው ቀበሩት (ሉቃ. ፳፫፥፶-፶፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፴፰-፵፪)፡፡ ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነጻ አወጣች (፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፱)፡፡ በዚህ ጊዜ በርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ፡፡ ስለዚህም "ንሴብሖ ለእግዚአብሔር" እየተባለ ይዘመራል፡፡ ከሆሣዕና አንሥቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል፤ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል፡፡

ጌታም ቆላተ ዮሳፍጭ ከሚባል በረሀ አውርዶ መናውን ውሀውን ከወትሮ አብልጦ አወረደላቸውና ኃይሉን ከሂሎቱን አሳይቶ ወእንዘ ዓዲ መብልዖሙ ውስተ አፋሆሙ ነዘር እባብ አስንቶ ጐዳናቸውን እየስቀደደ አስፈጃቸው። ሙሴም አቤቱ ጌታዬ አሕዛብ ፳ኤልን የሚመግባቸው ቢያጣ ከበረሀ አውርዶ አስፈጃቸው እንዳይሉህ መድኃኒት ፈልግላቸው ብሎ ጸለየ። ጌታም የወዳጁን ጸሎት ፈጥኖ ይሰማልና ብርቱን እባብ አስመስለህ በተራራ ላይ ተራዳ ተክለህ ብርቱን በዚያ ላይ ሰቅለህ አሳያቸው ያን አይቶ ሰምቶ ያመነ ይዳን ያላመነ ይፈጸም አለው። ተራራው በቀራንዮ አምሳል ነው፤ ተራዳው የመስቀል ብርቱ የወልደ እግዚአብሔር እባብ የዲያብሎስ ቍስሉ የኃጢአት መርዙ የመርገመ ሥጋ የመርገመ ነፍስ በረኃው የገሃነም እሳት አምሳል ነው።

ያን አይተው ሰምተው ይዳኑ ማለት ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያመኑ ሐዋርያት፣ ሰምተው ያመኑ ምዕመናን የመዳናቸው አምሳል ነው። ያላመኑ ይፈጸሙ ማለቱ፡ ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያላመኑ አይሁድ ሰምተው ያላመኑ አይሁድ፣ ሰምተው ያላመኑ አሕዛብ ያለመዳናቸው አምሳል ነው።

ነፍስ ያለው እባብ የገደላቸውን ሰዎች ነፍስ የሌለው ብርት እንዳዳናቸው በባሕርዩ ሞት የሌለበት አምላክ ዲያብሎስ ያስገራቸውን ነፍሳት ተሰቅሎ ሞቶ የማዳኑ አምሳል ነው።

ጽዮን የተባለች ማኅፀነ ማርያም ደብረ መቅደሱ የተባለ አካሏ ነው

ጌታም እነዚያ አላወቁም እንጂ እኔስ በማኅፀነ ማርያም አድሬ ለጻድቃን ለሰማዕታት ነገሥሁላቸው በአይሁድ በመናፍቃን ነገሥሁባቸው ሲል ነው። አንድም ጽዮን የተባለ መሰቀሉ ደብረ መቅደሱ የተባለ አካሉ ነው

እነዚያ አላወቁም እንጂ እኔስ በመስቀል ተሰቅዬ ለጻድቃን ለሰማዕታት ነገሥሁላቸው በአይሁድ

በመናፍቃን ነገሥሁባቸው ሲል ነው እንዲህ ፯ት ተአምራት ሲሠሩ አይተው የባሕርይ አምላክ ነው እንጂ የባሕርይ አምላክማ ካልሆነ እንዲህ ያሉ ተአምራት ባልተሠሩ ነበር ያሉ ክርስቲያን ተባሉ።

አምላክ አይደለም፣ አልተወለደም፣ አልተሰቀለም፤ የአምላክ ወዳጅ ደግ ሰው ነብይ ብቻ እንጂ ያሉት እስላም ተባሉ። እስላምና ክርስቲያን የተባለበት ያን ዕለት ነው።

አይሁድ ግን አላክም ነብይም አይደለም ሐሳዌ መሲሕ ነው ከቄሣር በቀር ሌላ ንጉሥ የለም ብለው ካዱት።

መናፍቃን ካህናት አላውያን መኳንንት ከሀድያን ነገሥታት ሃይማኖታችሁን ጣሉ ፈጣሪያችሁን ካዱ ለጣኦት ስገዱ ብለው እንደ እኔ እራሳችሁን እየመቱ አክሊለ ሦክ ግንድ አሸክመው በብረት ቢቸነክሯችሁ መራር ሐሞት ቢያጠጧችሁ ዋጋችሁን በመንግሥት ተቀበሉት እንጂ ሃይማኖታችሁን አትጣሉ፤ ፈጣሪያችሁን አትካዱ፤ ለጣኦት አትስገዱ!በማለት ጌታችን አስተምሮናል።

ከፍኖተ መስቀሉ ከህያው ቅዱስ ቃሉ በረከት ይክፈለን

✞ Today millions of Orthodox Christians commemorate Good Friday, also known as “Great Friday” to remember the events leading up to Jesus' Crucifixion.

In Ethiopia, Good Friday is known locally as Siklet which translates to Crucifixion of the Lord Jesus Christ. It is a day of fasting, intense prayer and prostrations.

Followers of Ethiopian Orthodox Churches share the religious tradition with other Orthodox Churches. In Ethiopia, churches outside the Ethiopian Orthodox Church including Catholic celebrate the good Friday along with the Ethiopian Church.

Good Friday is the holiday that Lord and Savior Jesus Christ was crucified for the salvation of human race. He was beaten hard, spited on and dragged with a robe all the way through to Calvary.

After His capture betrayed by Judas on Thursday eve subsequent to His prayer in Gethsemane, the Jews took Him and started their torture. Early morning on this Holy Friday, Lord Jesus Christ was brought to trial in front of the Jewish leader Pilate. Convicted for a crime He did not commit, Lord Jesus was tortured and tormented until He reached to the Calvary for crucifixion. Upon it was revealed miracles including the darkening of the sun, the bleeding of the moon and the falling of the stars whilst Lord Jesus Christ separated His divine soul from His body at the ninth hour. Then after, Joseph and Nicodimus took His holy body and buried it.

✞ A chapter in one of the Prayer books (The Passion of Cross or Himamat Meskel) of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church teaches us the following very important lesson:

“They did not know, but I was crucified and reigned over the righteous and the martyrs, so the Jews who saw those 7 miracles being done, were called Christians because they said that it could only be a God of nature who is showing us these miracles, and if He was not a God of nature, such miracles would not have been done.„

And,

☪ “Those who deny the divinity of Jesus by saying, „He is not God, He was not born, He is not The Son of God, God doesn't have a son, He was not crucified, He is only a friend of God, a good man and just a prophet; They are called Muslims, or followers of Islam. It was on that very day that Islam and Christianity were called as such.”

May God accept our prayer, fasting and all our endeavors on the great lent and redeem us; Amen!

The Good Friday procession of the Ethiopian Orthodox Church in Jerusalem | ስቅለት በኢየሩሳሌም

https://www.bitchute.com/video/HwTCCb7lHHqN/

ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡

ስቅለት ዕለተ ዓርብ በአክሱም ጽዮን፤ ሕፃናቱ፤ “ኪራላይሶን/አቤቱ ይቅር በለን ማረን!” ሲሉ፤ እንባዬ ዱብ ዱብ አለ!

💭 ከሦስት ዓመታት በኋላ ነው ይህን ስናይ!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፲፬፲፯]❖

ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ።

ኃጢአተኛውን ግን እግዚአብሔር አለው። ለምን አንተ ሕጌን ትናገራለህ? ኪዳኔንም በአፍህ ለምን ትወስዳለህ? አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ።”

😇 እግዚአብሔር አምላካችን፣ ቅድስት እናቱ ጽዮን ማርያም እና ቅዱሳኑ ከእናንተ ከአክሱም ጽዮናውያን ጋር ናቸው ዛሬ፤ ነፍሶቼ! ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ። 😢😢😢

ያን ሁሉ ግፍ፣ መካራና ስቃይ እያሳላፈችሁ አምላካችሁ፣ መታመኛችሁና አጽናኛችሁ ቅዱስ ሥሉል ሥላሴና ቅዱሳኑ ብቻ መሆናቸውን በድጋሚ አሳይታችሁናል፣ አረጋግጣችሁልናል። ከእንግዲህ ከምድራዊ ኃይል ሆነ፣ 'ቤተ ክህነት' ከተሰኘው የፈሪሳውያን ጎጆ ምንም አንጠብቅም።

እንባዬ ደስታና ሃዘንና ቁጣ የተቀላቀለበት እንባ ነው። ለጊዜው ያን አስቀያሚና የሕዝቤን ደም ያስፈሰሰ ቀይ ቢጫ ኮከብ ሉሲፈራዊ ባንዲራ በአክሱም ጽዮን ባለማየቴ አስደስቶኛል። ለሕዝባችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣውን ይህን ሉሲፈራዊ የሕወሓት/ቻይና ባንዲራን አቃጥሎ ማስወገድ በተለይ የዲያስፐራው ኃላፊነት መሆን አለበት። እኔ በተቻለኝ አቅምና አጋጣሚ ሁሉ ይህን ከማድረግ አልተቆጠብኩም። ይህ ቀላሉ የቤት ሥራ ነው!

'ካህናቱ፣ ቀሳውስቱና መምህራኑ' ከእግዚአብሔር ቢሆኑ ኖሮ ጊዜ ሳይወስዱ ወዲያው፤ “አለንላችሁ!” ብለው በጸሎት፣ በስብከትና በትምህርታቸው በተደጋጋሚ ባወሱና ሕዝቡን ባነቁ ነበር። እውነት የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ቢሆኑ ኖሮ እናት ቤተ ክርስቲያን አክሱም ጽዮን በጽንፈኛው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት፣ በኤርትራ ቤን አሚርና በሶማሌ አህዛብ ታጣቂዎች ስትጨፈጨፍ፣ ስትራብና ስትዘረፍ ሚሊየን ተዋሕዷውያን '!! ብለው ወደ አደባባይ እንዲወጡና አራት ኪሎን ከብበው እነ ዳግማዊ ግራኝን ለማነቅ ይችሉ ዘንድ ባነሳሷቸው ነበር። ይህ እኮ ሃይማኖታዊ፣ ሃገራዊና ማሕበረሰባዊ ግዴታቸው ነው። አሁንማ ገባን፤ በአህዛብ የዋቄዮ-አላህ መንፈስ ሥር ወድቀዋል፤ ስለዚህ እነርሱ ናቸው ከአህዛብ ጎን ሆነው ሕዝቡን እያስተኙ ወኔ ቢስ እንዲሆን እያደረጉት ያሉት።

አሁን በኅዳር ጽዮን ለሰማዕትነት የበቁትን አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን ሙሉ ስም ዝርዝር ማወቅ እንፈልጋለን፤ እስካሁን መቆየቱ የከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ተንኮል ሊኖርበት ስለሚችል አንድ በአንድ እስከ መጨረሻው ልንታገላቸው ዘንድ ግድ ነው። እነዚህ ከሃዲዎች የሚያገለግሉት ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ነው፤ ስለዚህ እያንዳንዷ 'ተግባራቸው' ለእነርሱ ከተሰጣቸው ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ጋር የተቆራኘ ነው። “ወልቃይትንና ራያን አስመልሰናል፤ እልልል! በሉ!” ካሉ በኋላ በሕዝባችን ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ መከራና ዕልቂት ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከጋላ-ኦሮሞዎች፣ ከኤሳያስ አብደላ-ሃሰንና ከበአዴኖችና ወዘተ ቡድኖች ጋር ሆነው ሳይጀምሩ ለነደፉት እባባዊ የ'ሬፈረንድም' ጽንሰ ሃሳባቸው መተገበሪያ ለማደግ አቅደዋል።

አዎ! ወንጀለኞቹ ሕወሓቶች ከሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የተሰጣቸው ዓላማና ተልዕኮ፤ ከቆሻሻው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድና ጂኒ ጁላ ጋር 'ሰላም አመጣን!' ካሉ በኋላ፤ በስክሪፕታቸው መሰረት ቀጣዩ እርምጃቸው ደግሞ ከኤርትራው ኢሳያስ አብዱላ-ሃሰን ጋር ቀጣዩን 'የሰላም ድርድር አደረግን፤ እልልል! ትግራይ ትስዕር፤ በሉ! ' በማለት 'ታላቂቷን ኢ-አማኒ እንዲሁም የአህዛብና የአረብ ሊግ አባል የምትሆን ኤርትራን' መመስረት፣ የተቀረውን የአክሱም ጽዮናውያን ክፍለ ሃገራት ደግሞ ለአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ማስረከብ ነው። ዝም ጭጭ ብለው ጭፍጨፋውን በመደገፍ ላይ ያሉት ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ቋምጠዋል።

የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን፣ የፀረ-ኢትዮጵያና የፀረ-ግዕዝ ጦርነቱን የጀመሩትና የሚችሉትን ያህል ክርስቲያን ሕዝቤን ለመጨረስ የደፈሩትም ይህን ዓላማቸውን ለማሳካት ሲሉ ነው። በትግራዩ ጦርነት 'ክርስቲያን፣ ኢትዮጵያዊ፣ አግዓዚ ወይንም ጽዮናዊ' የሆነው የህብረተሰብ አካል ነው በዋናነት የተጠቃው። የቅዱስ ያሬድ፣ የእነ ነገሥታት ካሌብና አፄ ዮሐንስ ልጆች የሆኑትን ነው እየፈለጉ ሲያጠቋቸው የከረሙት፣ በጽዮናዊው የአፄ ዮሐንስ ሰንደቅ ቀለማት ያሸበረቁትን ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት (አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ፣ ደብረ ዓባይ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ዛላምበሳ አማኑኤል)ነው በመድፍና በድሮን እንዲመቱ ያደረጓቸው። እግዚኦ!

ስጋታዊው ትንቢቴ ያው እውን እየሆነ ነው፤ ሕወሓቶችን ጨምሮ የዳግማዊ ምንሊክ ፬ኛ ትውልድ መርዛማ ፍሬ የሆኑት ሁሉ ጽዮናውያንን በጣም ነው የሚንቋቸውና የሚጠሏቸው፤ ሁሉም ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ለማንገስ እየሠሩ ነው። ግን ይህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው በጭራሽ አይሳካላቸውም። ኤርትራን፣ ጂቡቲንና በርበራን ጨምሮ ሙሉ ግዛቶቿን ያስመለሰች፣ ታላቋና አክሱም ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ትመሠረት ዘንድ ግድ ነውና።

የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው እኮ ረሪሃ እግዚአብሔር ያለውን ጽዮናዊ ወጣት በጦርነት ለመፍጀት ከመንደር ወደ መንደር እያዘዋወሩ በአፋርና በአማራ ክልል በድሮን አስጨፈጨፉት፣ የተረፈውን ደግሞ ትግራይን 360 ዲግሪ በመዝጋት በረሃብና በሽታ እንዲያልቅ ማድረጋቸው ነው። ለኢሳያስ አብደላ-ሃሰን ሰላሳ ዓመታት ያህል የፈጀበትን ኤርትራን ከጽዮናውያን “የማጽዳት” ተግባር አረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድና ደብረጽዮን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ሊፈጽሙት በቅተዋል። “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

አይይይ! ዓለምም ዝም ያለችው እኮ ለዚህ ነው። ጦርነቱ ግን መንፈሳዊ ነው፤ እርሱንም እየተሸነፉት ስለሆነ ነው ሁሉንም ስጋዊ የሆነ ነገር ሁሉ ተቆጣጥረው ብቻቸውን ያዙን ልቀቁን የሚሉት። ለማንኛውም እነዚህ አውሬዎች የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ሁሉም ወደ ኤርታ ዓሌ ጥልቅ የመውደቂያቸው ጊዜ መምጣቱን እያየነው ነው። ወዮላቸው!

Wednesday, February 18, 2026

Lent Alert No. 4: Africa Overtakes Europe, America in Global Christian Population | Glory to God!

https://www.bitchute.com/video/22jvztIVcqKM/

https://rumble.com/v75xgc0-lent-alert-no.-4-africa-overtakes-europe-america-in-global-christian-popula.html

የዐቢይ ጾም ማሳሰቢያ ቁጥር ፬፤ አፍሪካ በዓለም አቀፍ የክርስቲያን ሕዝብ ቁጥር አውሮፓንና አሜሪካን ተሻገረች/በለጠች | ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!

አፍሪካ አሁን በዓለም ላይ ትልቁ የክርስቲያን ሕዝብ ቁጥር አላት

ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገሮች በዓለም አቀፍ ደረጃ የክርስትና ማዕከል ሆና ብቅ ብለዋል፣ አውሮፓን በመብለጥ በዓለም ላይ ትልቁን የክርስቲያን ሕዝብ ያስተናግዳሉ፣ ከ2020-2024 በግምት ከ697 ሚሊዮን እስከ 734 ሚሊዮን ተከታዮች አሏት። በ1900 በከፍተኛ የመራባት መጠን እና ከ10 ሚሊዮን ፈጣን እድገት የተነሳው ይህ ክልል አሁን ከ30% በላይ የዓለም ክርስቲያኖችን ይይዛል፣ ይህም በከፍተኛ የዕለት ተዕለት ጸሎት እና በየሳምንቱ የቤተ ክርስቲያን መገኘት ተለይቶ ይታወቃል።

እንደ ፒው የምርምር ማዕከል መረጃ። በ2020 አፍሪካ 31% የሚሆኑ የዓለም ክርስቲያኖች ይኖሩ ነበር፣ በአውሮፓ ከነበረው 22% ጋር ሲነጻጸር። በዓለም ዙሪያ ያሉ ክርስቲያኖች ጠቅላላ ቁጥር 2010 ከነበረው 2.1 ቢሊዮን ወደ 2020 ወደ 2.3 ቢሊዮን ከፍ ብሏል፣ ነገር ግን ሌሎች ቡድኖች በፍጥነት ሲያድጉ የዓለም ሕዝብ ድርሻቸው ቀንሷል። በ2020 ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገሮች 697 ሚሊዮን ክርስቲያኖች ነበሩ፤ የአውሮፓ ቁጥር ወደ 505 ሚሊዮን እና የሰሜን አሜሪካ ደግሞ ወደ 238 ሚሊዮን ወርዷል። ከፍተኛ የወሊድ መጠን እና ወጣት ቁጥር በአፍሪካ እድገትን እያሳደረ ሲሆን ዝቅተኛ የመራባት መጠን እና የሃይማኖት አለመተባበር በአውሮፓ እና በአሜሪካ የክርስቲያን ድርሻን እየቀነሰ ነው።

😇 ክብር ለእግዚአብሔር አምላክ - የአፍሪካ ጊዜ ደርሷል!

አፍሪካ ከሰይጣናዊዎቹ የአረብ እስልምና አምልኮ እና ከቩዱ/ዋቀፌታ ሥርዓት ነፃ ከወጣች የዓለማችን ኃያሏ አህጉር የመሆን እድል ይኖራታል።

[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፪]❖

ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።”

ምስጋና ቢስ የሆኑት እነዚህ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የያቆብ አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን የሚጠሉበት፣ የሚከትቡበት፣ የሚበክሉበትና የሚጨፈጭፉበት ዋና ምክንያት ነው። ይህ ምስጋና ቢስ የሆኑት ኤዶማውያንና እስማኤላውያን የያቆብን አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን የሚጠሉበት፣ የሚወጉበት፣ የሚበክሉበት እና የሚጨፈጭፉበት ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ነው። ለዚህም ነው የኤዶማውያን ምዕራ እና የእስማኤላውያን ምስራቁ ዓለማት እንደ አልቃይዳ፣ አይሲስ፣ አልሻባብ፣ ቦኮ ሃራም፣ ጀማአት ኑስራት አል-ኢስላም ዋል ሙስሊሚን (JNIM)፣ በታላቋ ሰሃራ ውስጥ ያለው እስላማዊ መንግስት (ISGS)፣ በምዕራብ አፍሪካ ግዛት ውስጥ ያለው እስላማዊ መንግስት (ISWAP) ኦሮሞ-ሸኔ ወዘተ. እና እንደ ፋሺስት ኦሮሞ እስላማዊ መንግስት ያሉ የዘር ማጥፋት ስርዓቶችን የፈጠሩት።

🩸 ግን የሰማዕታት ኃይል አለ፤ የሰማዕታት ደም የክርስትና ዘር ሆኖ ቆይቷል

"መስቀላችንን ከፍ አድርገን እንያዝ"

"መስቀላችህንን ከፍ አድርገህ እንውሰድ"

"የክርስቲያኖች ደም ውድ ነው"

በአፍሪካ፣ በእስያ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ክርስቲያኖች በስደት ወቅት ያሳዩት ድፍረት አነቃቂ እና አሳማኝ ነው - ምዕራባውያን ብዙውን ጊዜ እንደ ቀላል ነገር ከሚቆጥሩት የሃይማኖት ነፃነት ጋር በጣም ተቃራኒ ነው።

♰ Africa Now Has The Largest Christian Population in The World

Sub-Saharan Africa has emerged as the global epicenter of Christianity, surpassing Europe to hold the world's largest Christian population, with roughly 697 million to 734 million adherents as of 2020–2024. Driven by high fertility rates and rapid growth from 10 million in 1900, the region now accounts for over 30% of global Christians, characterized by high levels of daily prayer and weekly church attendance.

According to Pew Research Centre data. About 31% of global Christians lived in the region in 2020, compared with 22% in Europe. The total number of Christians worldwide rose from 2.1 billion in 2010 to 2.3 billion in 2020, but their share of the global population declined as other groups grew faster. Sub-Saharan Africa had around 697 million Christians in 2020, while Europe’s number fell to about 505 million and North America’s to 238 million. Higher birth rates and younger populations are driving growth in Africa, while lower fertility and religious disaffiliation are reducing Christian shares in Europe and the Americas.

😇 Glory to The Almighty Egziabher God It's Time for Africa!

If Africa frees itself from the satanic cults of Arab Islam and voodoo, it has the potential to become the world's most powerful continent.

This is one of the main reasons why the ungrateful Edomites and Ishmaelites hate, Inject, Pollute and Massacre Jacobite African Christians. This is why the Edomite West and the Ishmaelite East have created demonic Islamic organizations including Al-Qaida, ISIS, Al-Shabab, Boko Haram, Jama’at Nusrat al-Islam wal Muslimeen (JNIM), Islamic State in the Greater Sahara (ISGS), Islamic State in the West African Province (ISWAP) Oromo OLF-Shene and genocidal regimes like the fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia.

🩸 But, There is The Power of Martyrs: The Blood of Martyrs Has Always Been The Seed of Christianity

“Keep your cross held high”

“Raise your cross to the highest”

The blood of Christians is precious”

The courage of Christians in Africa, Asia and the Middle East under persecution is both inspiring and convicting—a sharp contrast to the religious freedom Westerners often take for granted.

👹 የጨካኞቹ አማቂ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ዓይነተኛ ባህሪያት ጥቂቶቹ።

ሰለባ፣ የራሳቸውን ችግር በሌላው ላይ መለጠፍ፣ ጥፋት፣ የተጎጂ ውንጀላ፣ ንስሃ አለመግባት፣ ምቀኝነት፣ ሁሌም እኔ፣ እኔ፣ እኔ፣ ኬኛ፣ ኬኛ ሁሉም የእኔ ነው!፣ ግዴለሽነት፣ ጥላቻ፣ ዓመፅ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል።

እያንዳንዱ ዘረኛ፣ አሸባሪ እና ጦርነት-ጫሪ ሰው እራሱን ሁሌ እንደ ተጎጂ ነው የሚመለከተው። እንዲህ ያለው ሁኔታ በግለሰብ አሸባሪዎች ብቻ ሳይሆን ብዙ ጊዜ ከጠላቶቻቸው ጋር የሚፎካከሩት ማን የበለጠ ተጎጂዎች ናቸው፣ ነገር ግን ከአሸባሪ ቡድኖች እና በሃገር እና በሕዝብ ደረጃም ጭምር ነው። ሽብርተኝነት የስነ ልቦና ጦርነት ነው።

አፍሪካውያን ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል/እየተጨፈጨፉ ነው

..አ ከ2000 – ስልሳ ሁለት ሺህ/62,000 ክርስቲያኖች በናይጄሪያ

..አ ከ 1996 ጀምሮ - በኮንጎ ውስጥ ስድስት/6 ሚሊዮን ክርስቲያኖች

..አ ከ2020ሁለት/2 ሚሊዮን ክርስቲያኖች በኢትዮጵያ

የአፍሪካው ሕብረት ማፈሪያ ነው፤ ከአፍሪካውያን ክርስቲያኖች ሕይወት የበለጠ ስለ አረብ-ሙስሊም ወንጀለኞቹ ያስባሉ።

😔 ናይጄሪያ

2000 .ም ጀምሮ በናይጄሪያ ስልሳ ሁለት ሺህ/62,000 ክርስቲያኖች በናይጄሪያ እስላማዊው የአቡጃ አገዛዝ + ቦኮ ሃራምን ጨምሮ እስላማዊ ጂሃዳውያን ቡድኖች ባደረሱት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተገድለዋል። ኦባማ፣ ባይደን፣ ዩኤስ ኤይድን ተጠቅመው ቦኮ ሃራምን፣ አይሲስን ወዘተ ረድተዋል።

😔 ኮንጎ

1996 .ም ጀምሮ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወደ 6 ሚሊዮን የሚጠጉ ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል፣ ሃገሪቱ ዛሬም ሁከት ውስጥ ናት። ጭፍጨፋው ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአለማችን ከፍተኛ ደም አፋሳሽ ሆኗል

😔 ኢትዮጵያ

... ህዳር 2020 በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር የዘር ማጥፋት ጅሃድ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ፡-

- እስከ ሁለት/2 ሚሊዮን የሚደርሱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል

- እስከ ሁለት መቶ ሺህ/200,000 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሴቶች፣ ሕፃናት እና መነኮሳት ተደፍረዋል

- ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሌላ ሀገር ለመሰደድ ተገደዋል

- 4.4 ሚሊዮን የተፈናቀሉ ዜጎች በግጭት፣ በጦርነት እና በአየር ንብረት ድንጋጤ ክፉኛ ተጎድተዋል

❖ – ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሴት ኢትዮጵያውያን ባሪያዎች ለጨፍጫፊዎቻችን አረብ ሀገራት ተሽጠዋል

❖ – ሃያ/20 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የምግብ ዋስትና እጦት እንዲደርስባቸው ተገደዋል

በፋሺስቱ እስላም-ፕሮቴስታንት፣ የብልጽግና ወንጌል ናፋቂው ኦሮሞ ሰራዊት፣ ጠቅላይ ጭራቅ አቢይ አህመድ አሊ እና የዩኤን፣ የአረብ፣ የእስራኤል፣ የቱርክ፣ የኢራን፣ የአውሮፓ፣ የአሜሪካ፣ የሩሲያ፣ የዩክሬን፣ የአፍሪካ አጋሮቹ።

ጭፍጨፋው የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን በአለማችን ከፍተኛው ደም አፋሳሽ ጭፍጨፋ ለመሆን በቅቷል። እስካሁን ለፍርድ እና ተጠያቂነት የቀረበ አንድም ሰው የለም። ሁሉም አረሳስተው ለማለፍ ሱፍና ከረባት ለብሰውና ጥቁር መነጽር አድርገው ድራማ በመሥራት ላይ ናቸው። አይይይ! ፈጠነም ዘገየም እያንዳንዳቸውን ከእነ ዘር ማንዘራቸው እንበቀላቸው ዘንድ ግድ ነው!

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael). They both strongly hate Christians (Jacobite Orthodox Christians).

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👹 The Satan-worshiping Paedophilia Ring: Epstein + Saudi Mohammad (MBS) Targeted Ethiopian Children

https://www.bitchute.com/video/RenJfRmNhxch/

https://rumble.com/v6uip4t-the-satan-worshiping-paedophilia-ring-epstein-saudi-mohammad-mbs-targeted-e.html

👹 የሰይጣን አምላኪው ሰዶማዊው እና ሕፃናት ደፋሪው ቡድን፤ ጄፍሪ ኤፕሽታይን + ሳውዲ ሙሀመድ ቢን ሳልማን (MBS) የኢትዮጵያ ልጆችን ኢላማ አድርገዋቸዋል

👉 ይህ የትሪሎጂው የመጀመሪያ ክፍል ቪዲዮ ነው፤

  • እስማኤል የሰዶም እና ሕፃናት መድፈር/ ፔዶፊሊያ አባት ነው።
  • አረብ የሶዶም ፣ የሕፃናት መድፈር/ፔዶፊሊያ እና የእስልምና መገኛ ነች።

😈 መላው የዓለም ሕፃናት ደፋፍሪ እና ሰዶማዊት ስውር አገዛዝ ከሳውዲ ባቢሎን ጋር 'ፍቅር' ውስጥ ነው።

😈 የአብርሃም ስምምነት = እስማኤል + የኤሳው ስምምነት

😈 The Mafia, CIA & Jeffrey Epstein Worked TOGETHER To Traffic Minors


😈 Epstein and Gates Targeted Ethiopian Children For ‘Disturbing’ Medical Experiments

https://www.bitchute.com/video/odzNsrrDXzRr

😈 ባለ ኃብቶቹ ጄፍሪ ኤፕሽታይን እና ቢል ጌትስ በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ ያነጣጠሩ

👹 Both Edomities and Ishmaelites are DEGENERATES!

Ishmael is the father of Sodomy and Predatory Pedophilia

Arabia is the birthplace of Sodomy, Paedophilia and Islam

😈 The Whole pedo-sodomite Shadow State is in 'love' with Saudi Babylon

😈 Abraham Accord = Ishmael + Esau Accord

Yes! Perhaps this is the only world where the oppressors/perpetrators are seen as 'the oppressed/victims' – the evil, unjust and unrepentant world of the Edomites and Ishmaelites. These carnal entities always think the World revolves around them – they truly believe that everyone, everything, and the entire Universe belong only to them.

👹 Some of the typical characteristics of the villain warmonger Edomites and Ismaelites:

Aggression,Apathy,Racism,Hatred,Violence,Warmongering,Genocide. Victimhood,Projection,Perpetration,Victim Blaming,Unrepentance, Ungratefulness,Enviousness,Always Me,Me,Me,It's All Mine!,

Abraham Accord = Ishmael + Esau Accord

Today, the Ishmaelites and Edomites are carrying out similar massacres against the ancient Ethiopian, Armenian, and Syrian peoples to satisfy their god Baal-Waqeyo-Allah-Lucifer, who is thirsty for Christian blood.

This is one of the main reasons why the Luciferians have already made President Trump travel to the genocidal Arab countries. Yes! The Ishmaeltes and Edomites are tasked with creating instability, wars, massacres, famines, diseases, and persecution in and around Ethiopia so that peace can prevail in the Middle East. 'Israel according to the flesh/ Hagar' also has a hand in this. They have already made the Antichrist nations of Turkey, Egypt, Saudi Arabia, the Emirates, and Qatar settle around the Horn of Africa to keep them away from the Middle East conflict and to keep African Christians busy shedding blood.

😔 No wonder the Luciferian Edomites and Ishmaelites are waging a genocide against the ancient Christian population of Ethiopia, and persecuting African Christians.

In Ethiopia, Nigeria and Congo, a genocide has been underway for years. Meanwhile, countries like South Africa led the charge in the International Court of Justice’s “genocide” case against Israel, while it ignores a real genocide against Christians.

African Christians Massacred

Since 2000 – 62,000 Christians in Nigeria

Since 1996 – 6 million Christians in Congo

Since 2020 – 2 million Christians in Ethiopia

😔 Nigeria

✞ Since 2000, 62,000 Christians in Nigeria have been murdered in genocide perpetrated by the Islamic Regime of Nigeria + Islamist jihadist groups including Boko Haram. Obama, Biden used USAID to sposnor Boko Haram, ISIS...

😔 Congo

✞ Since 1996, the Democratic Republic of Congo (DRC; Congo) has been embroiled in violence that has killed as many as 6 million Christians. The conflict has been the world's bloodiest since World War II.

😔 Ethiopia

Since the beginning of the genocidal Jihad in the Northern Ethiopian regions of Tigray, Amhara and Afar in November 2020 till today:

❖ – Up to 2 Million Orthodox Christians were brutally Massacred

❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused

❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries

❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks

❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries

❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic Prime Monster Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

🛑 'USAID Funded Al-Qaeda, Taliban, ISIS…': US Congressman Scott Perry Drops Bombshell at House Hearing

https://www.bitchute.com/video/uMYyd1uHGdr6/

https://rumble.com/v6kw3l4-usaid-funded-al-qaeda-taliban-isis-us-congressman-scott-perry-drops-bombshe.html

The Edomites and Ishmaelites use genocidal Abiy Ahmed Ali to destroy Ethiopia, its ancient Christian people and their Orthodox Tewahedo Church. Evil Ahmed must be immediately removed. If Ahmed is removed from Ethiopia, UAE, Turkey, Iran, Saudi Arabia, Egypt and CIA will be removed from Ethiopia.

SHAME on You, African Union! You Care More about the Arab-Muslim Perpetrators than African Christians.

💭 Nigeria, Congo and Ethiopia Pegged as Most Deadly Countries For Christians in a New Report

https://rumble.com/v6dmkkp-nigeria-congo-and-ethiopia-pegged-as-most-deadly-countries-for-christians-i.html

ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ኢትዮጵያ ለክርስቲያኖች ገዳይ ሀገራት ተብለው በአዲስ ዘገባ ተመድበዋል

በአለምአቀፍ የክርስቲያን እርዳታ "2025 ቀይ ዝርዝር" ውስጥ እስላማዊ ማሕበረሰባት እና አገዛዞቻቸው በሚቆጣጠሯቸው የአፍሪካ ሀገራት ለክርስቲያኖች በጣም አደገኛ ለሆኑ የአለም ሀገራት አራቱን ከፍተኛ ቦታዎችን ይይዛሉ - በቅደም ተከተል፤

  1. ናይጄሪያ

  2. ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ

  3. ሞዛምቢክ

  4. ኢትዮጵያ

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው ጦርነት ሥርዓት አልበኝነት እና ብጥብጥ እንዲስፋፋ በማድረግ የክርስቲያን ማህበረሰቦችን የበለጠ አደጋ ላይ ጥሏል። ብሏል ዘገባው።

Christian Genocide in Africa: The Edomite + Ishmaelite World Has NO EMPATHY For Christians & 'Blacks'

https://www.bitchute.com/video/GVVaCU2WY8iU/

https://rumble.com/v6q019w-christian-genocide-in-africa-the-edomite-ishmaelite-world-has-no-empathy-fo.html

የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል በአፍሪካ፡ የኤዶማዊው እና እስማኤላውያኑ ዓለም ለክርስቲያኖች እና 'ለጥቁሮች' ርኅራኄ የለውም

Trump DELETES 'Blasphemous' Jesus Image After Backlash From President's Closest Allies

https://www.bitchute.com/video/3z2zT5c6qxXK/ https://rumble.com/v78g91i-trump-deletes-blasphemous-jesus-image-after-backlash-from-president...