https://www.bitchute.com/video/savcqjkUFIM4/
👏 ተቃዋሚው ኢራናዊ የአረብ እስላሙ 'ታክቢር' ያረፈበትን ባንዲራ አውርዶ ከእስልምና አብዮት በፊት የነበረውን የኢራንን ባንዲራ በለንደን ከኢትዮጵያ ኤምባሲ አጠገብ ከሚገኘው የኢራን ኤምባሲ ላይ አኑሯል። የኢራን የድሮ ባንዲራ፣ የአንበሳ እና የፀሐይ ባንዲራ በመባልም ይታወቃል።
ያውም የሉሲፈርን ፔንታግራም ለጥፎ በሚያውለበለው የ \ኢትዮጵያ\ ኤምባሴ ጎን! 'ኢትዮጵያውያን ነን' የሚሉት ወገኖች መቼ ነው ከንቱ ኤምባሲዎቹን በአፄ ዮሐንስ ባለ አንበሣ እና ጽዮን ቀለማት ሰንደቅ ዓላማ እንዲህ ለመቀየር የሚደፍሩት?!
በነገራችን ላይ፤ በታሪክ ዝነኛ የነበረችውን ፋርስን/ፔርዢያን በዚህ መጠሪያዋ ለመጥራት የሚያቅማሙት ብዙ ኢራናውያን የሚሰጡት ምክኒያት፤ “ኢራን የፋርሶች ብቻ ሳትሆን የብዙ ብሔር ብሔርሰባት ሃገር ናት” በሚል ተልካሻ ምክኒያት ነው። ልክ የኛዎቹም ኢ-አማኒያን እና የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደሚሉት!
👏 Iranian protesters have scaled the Iranian embassy in London and torn down the flag of the Islamic regime, replacing it with the nation's flag prior to the 1979 revolution.
♱ Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm as Ethiopia is a Biblical Nation Under the Almighty Egziabher God
😔 A Woman Was Found Stabbed to Death Inside a £4m Former Ethiopian Embassy Close to London's Hyde Park
https://www.bitchute.com/video/Liaj7yFY2SO8/
😔 በለንደን ሃይድ ፓርክ አቅራቢያ በሚገኘው የቀድሞ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፬/4 ሚሊየን ፓውንድ የሚያወጣ ቤት ውስጥ ካሞናን ቲያምፋኒት የተባለች አንዲት የሆንግ ኮንግ/ታይላንድ ሴት በስለት ተወግታ ህይወቷ አልፏል።
👹 የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባርያዎች ከነገሡበት ዕለት ጀምሮ የሞትና ባርነት መንፈስ ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል! የትም ማምለጥ የለም! የሚገርም ነው፤ የለንደኑ ዋና የኢትዮጵያ ኤምባሲም የሚገኘው እዚያው ሃይድ ፓርክ አቅራቢያ ከኢስላም ሪፐብሊክ ኢራን ኤምባሲ ጎን ነው። በለንደን ስፒከርስ ኮርነር / የተናጋሪዎች ጥግ ደግሞ እሁድ እሁድ ሰይጣናዊው የእስልምና ጨለማ በክርስቲያኖች ብርሃን ይጋለጣል። ጉድ ነው!