Showing posts with label ገና. Show all posts
Showing posts with label ገና. Show all posts

Wednesday, January 7, 2026

Merry Christmas: Ethiopian-Armenian Nativity Scene in Addis Ababa, 1926 | Շնորհավոր Սուրբ Ծնունդ!

https://www.bitchute.com/video/J1Z8k3S45xGo/

https://rumble.com/v73zwly-merry-christmas-ethiopian-armenian-nativity-scene-in-addis-ababa-1926-.html

👼 መልካም ገና የኢትዮጵያ አርመናውያን ሕፃናት የልደት በዓል ትዕይንት በአዲስ አበባ የአርመን ትምሕርት ቤት፣ ..1926 .

የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች የሆኑትን አረቦችን፣ ቱርኮችን እና አጋሮቻቸውን ከቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ አስወጥተን የክርስቶስ ቤተሰብ የሆኑትን አረመን እና ግሪክ ወገኖቻችንን እንደገና እንዲመጡ መሥራት አለብን።

በትናንትናው የገና ዋዜማ የሉሲፈር/ ሕወሓት ባንዲራ በሚውለበለብባት በትግራይ፣ ዛሬ በጌታችን የልደት በዓል ዕለት ደግሞ በሕገወጧ ኦሮሚያ ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

ተዓምረኛ፣ በጣም ልዩ የሆነ እና የሚያምር በረዷማ የልደት በዓል ቀንን እያሳልፍኩ ነው፤ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ወደቤቴ ስመለስ ለሰባት/፯ ዓመታት ያህል በአንገቴ ዙሪያ አስሬው የነበረው የክርስትና ማዕተብ ለመጀመሪያ ጊዜ ተበጥሶ እጄ ላይ አረፈ። ወዲያው የታየኝ፤ የዛሬው የልደት ቀን በግሪጎሪያኑ ጥር ፯/7 መሆኑ፣ በሐረር አካባቢ የተከሰተው ርዕደ መሬት/የመሬት መንቀጥቀጥ

በሬክተር ስኬል 4.7 መሆኑን እና በሉሲፈራውያን + በ ኢ-አማኒያኑ ኢሕአደጋውያን የሚደገፈው ዘር አጥፊው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ኢትዮጵያን እያሰቃያት ያለው ለ፯/7 ዓመታት ያህል መሆኑን ነው። አስከፊው የአውሬ ሥርዓት ለአንዴና ለመጨረሺያ ጊዜ የሜወገድበት ጊዜ እየተቃረበ ነው!

💭 ማሳሰቢያ፤ 'የአእላፋት ዝማሬ' ቅብርጥሴ' የተሰኘው የአውሬው መርሃ ግብር በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጀነሳይድ በተለይ የዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ እንዳይገነዘበው ለመሸፈን ታቅዶ የሚዘጋጅ መርሃ ግብር ነው። 

👼 Շնորհավոր Սուրբ Ծնունդ!

👼 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን!

👼 Christ Is Born And Revealed. Blessed Is The Revelation of Christ.

በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል

😔 በአርሜኒያ ክርስቲያኖች ላይ በተፈጸመው የዘር ማጥፋት የተከሰቱት የማይነገሩ ነገሮች

👹 የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮች እና አጋሮቻቸው በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገናችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂ ግፍ እና ጀነሳይድ ቱርኮች፣ ጋላ-ኦሮሞዎች እና አጋሮቻቸው ለመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ በተለይም ላለፉት አምስት ዓመታት በትግራይ/ኤርትራ/አምሐራ ክፍለሃገራት ከፈጸሙት ግፍ እና ጀነሳይድ ጋር በጣም ተመሳሳይነት አለው። እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ አንዱ ከሌላው ታሪክ ለመማር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የሰይጣን ጭፍሮች ወቅቱንና አጋጣሚውን ተጠቅመው እየተሽከረከሩ ያሳድዱናል፣ ይጨፈጭፉናል። በተለይ ዲያስፐራው 'ኦፐሬሽን ኔመሲስ'ን የመሰለ የበቀል ዘመቻ ባፋጣኝ መጀመር አለበት!

♱ Armenia and Ethiopia are the two most ancient Christian nations of the planet.

♱ St. George Armenian Apostolic Church in Addis Ababa, Ethiopia

What happens to Christian Armenia/ Ethiopia also happens to Christian Ethiopia /Armenia

The origin of the Armenian alphabet to the Ethiopic Writing System.

Ethiopian-Armenian contacts also found expression, according to the theory propounded by Professor Dimitri Olderogge (1974, I, 195-203), in the possible adoption of a number of Ge’ez, or Ethiopic, letters in the Armenian alphabet (cf. Turaev, 1913, 7-8. Conti Rossini, 1942a, 195).

From ancient religious ties to modern diplomatic efforts, the bond between Armenia and Ethiopia runs deep.

The Armenian-Ethiopian relations are mentioned in the testimonies of the historian Movses Khorenatsi.

In the 7th century, due to the Arab Muslim persecution, a great number of Armenians emigrated from Syria, Palestine, Egypt to Ethiopia, and settled near the present-day city of Dessie. They built the Istifanos Monastery (also known as St. Stephan Monastery) (it stood until 1527) and established an Armenian settlement, which is known in the Abyssinian chronicle as “Hayk” and “the Armenian island”.

The Armenian community in Ethiopia was replenished with Armenians emigrated from Egypt (12th century) and those migrated after the fall of the Armenian Kingdom of Cilicia (late 14th century).

Armenians played a great role in the preservation of the Ethiopian church, cultural traditions, chronicle, and the economic development of the country.

In the 16th century, Armenian clergymen established monasteries and schools in Ethiopia, translated the work of Gregory the Illuminator, various speeches, and other works from Armenian to Amharic.

In 1539, by the order of King Lebna Dengel, Ethiopia switched to the Armenian calendar.

Armenian traders imported hardware, lead, silk, cotton, glassware, dyes, cars to Ethiopia and exported beeswax, ivory, fur, coffee, etc.

From the late 19th century, Armenians supplied the Ethiopian army with artillery and other weapons.

In the 1930s, there were 2800 Armenians in Ethiopia, mainly living in Addis Ababa, as well as in the cities of Dire Dawa, Harar, and Zeila.

As a result of the hard economic condition in Ethiopia that occurred after the 1974 revolution, most local Armenians lost their property and emigrated from the country.

In 2003, the number of Armenians was 80-90. Nowadays, there are around 100 Armenians residing in Ethiopia, mainly in Addis Ababa.

The Ethiopian pastorate of the Armenian Apostolic Church is functioning, and it is included in the Diocese of Egypt (with the center of the Sourp Kevork (St. George) Church in Addis Ababa).

The Armenian National School “Kevorkoff”, where the Armenian language, history, geography, religion, Amharic, English, and France have been taught, is located in Ethiopia. In 1996, the number of students was 100, only 11 of which were Armenians.

Today, the school functions as “Kevorkoff” International School, where there are no Armenians among students.


Tuesday, January 6, 2026

Were The Three Nativity Wise Men (Magi) Ethiopian?| ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያዊ ነበሩን?

https://www.bitchute.com/video/6TM0Ir9BVDzz/

https://rumble.com/v73ym8q-were-the-three-nativity-wise-men-magi-ethiopian-.html

😇 ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን ወርቅ፣ እጣን እና ከርቤ ወሰዱለት ፥ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን! Merry Christmas, Christ Is Born And Revealed. Blessed is The Revelation of Christ.

😇 Where did the Magi (Wise Men) come from — Persia, Arabia, or Ethiopia? In this 11-minute, evidence-driven video we trace four converging lines — prophecy, trade & commodities, classical testimony, and Geʽez manuscripts — to make a coherent case that part of the Magi tradition plausibly arises from the Sabaean–Ethiopian world. Watch for scripture, archaeology, ancient trade routes, and manuscript evidence that together form a strong historical alternative to a strictly Persian magī reading.

😔 A Target of The Genocidal War in Ethiopia: Gold, Frankincense & Myrrh (The Three Wise Men)

https://enochabraham70.wixsite.com/addisethiopia/post/a-target-of-the-genocidal-war-in-ethiopia-gold-frankincense-amp-myrrh-the-three-wise-men

💭 በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢላማ፤ ወርቅ፣ ዕጣን እና ከርቤ (ሰብአ ሰገል)

😇 እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነገ ታኅሣስ/፳፱/፳፻፲፯ ዓ.ም የጌታችንን የኢየሱስን የልደት በዓል/ገናን እናከብራለን።

ዛሬ፣ እ..አ ጥር ፮/6፣ ፳፻፳፭/2025፣ ምዕራባውያን አብያተ ክርስቲያናት የጥምቀት/ኢፒፋኒ እና የሰብአ ሰገል/የጥበብ ሰዎች ቀንን ያከብራሉ (በአስራ ሁለተኛው ቀን የገና)። በአውሮፓ፣ በስፔን እና በላቲን አሜሪካ በብዛት ይከበራሉ፣ ‘ኤል ዲያ ዴ ሎስ ሬየስ፣ በስፓኒኛ ተብሎ እንደሚጠራው፣ የሕፃኑን ኢየሱስን በሦስቱ ጠቢባን መከበሩን ያመለክታል።

🛑 ለገና በዓል የተረሱ የፈውስ እፅዋት

🛑 The Forgotten Healing Herbs of Christmas

👉 Courtesy: the sacred science.com

https://www.thesacredscience.com/category/herbalism/

😇 We Orthodox Christians celebrate Christmas tomorrow, January 7, 2025.

Today, January 6, 2025, Western Churches celebrate Epiphany and Three Kings Day (on the twelfth day Christmas). They are Celebrated most in Europe, Spain, and Latin America, ‘El Dia de los Reyes’, as it’s called in Spanish, marks the glorification of baby Jesus by the Three Wise Men.

Tucked quietly into many of the world’s most celebrated holidays are hidden codes, sacred symbolism, and my personal favorite – valuable and often forgotten medicines. In certain cases, we have to dig a little in order to find the deeper wisdom in these annual celebrations, but not with Christmas. This one wears its healing jewels in plain sight, like ornaments on a tree.

Today, we’re going to visit the Three Wise Men, who famously paid a fateful visit to Jesus in the moments after his birth. Also known as “The Magi,” which is the root of the English word magician, the bible says that these distinguished foreigners came bearing three special gifts. One of the gifts was pure gold, but the other two may have been a far more valuable offering. These were the herbs frankincense and myrrh.

Yes, frankincense and myrrh are best known for their use as incense in religious rituals, but make no mistake, these revered herbs are potent medicines that have been used by healers throughout history to treat everything from serious infection to hair loss.

💭 7 Years Later U.S. Begins Ebola Screenings at Airports for Uganda Travelers

💭 ከ ሰባት ዓመታት በኋላ ዩ.ኤስ. አሜሪካ ለኡጋንዳ ተጓዦች በአውሮፕላን ማረፊያዎች የኢቦላ ምርመራ ማድረግ ጀመረች።

https://www.bitchute.com/video/IkuwJH1JS7Eq/

👹 ሉሲፈራውያኑ ሰሞኑን ከሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ጎን በኡጋንዳ ላይም ከፍተኛ ትኩረት አድርገዋል። ምስጢሩ፤ "ወርቅ" ነው። በኡጋንዳ ከአስራ ሁለት ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል የሚል ዜና ሰሞኑን በመናፈስ ላይ ነው።

.አይ.ኤ ቅጥረኛውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ያዋረደውን የቀድሞውን የኬኒያን ፕሬዚደንትን ኡሁሩ ኬኒያታን አንስቶ ቅጥረኛውን ዊሊያም ሩቶን ከተካ በኋላ፤ ወስላታው ሩቶ የመጀመሪያውን ጉብኝቱን ያካሄድው በአዲስ አበባ ነበር፤ የኢትዮ ቴሌኮምን ለመውረስና ለአረመኔው ግራኝ አንድነትን ለማሳየት። በበነገታውም ሩቶ ያመራው ወደ ኡጋንዳ ነበር። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዎሪ ሙሴቬኒ ጄነራል ልጅ ምናልባት በሲ.አይ.ኤ በኩል ለመፈንቅለ መንግስት እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል፤ ሰሞኑን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ልጃቸው ጄነራል ካይኒሩጋባ የኬንያን ዋና ከተማ ናይሮቢን፤ እወራለሁ፤ በቀናት ውስጥ መቆጣጠር እችላለሁ" ለማለት ደፍረው ነው ነበር። "የኡጋንዳ መሪዎች ከሕወሓት ጋር ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፣ ተዋጊዎች በኡጋንዳ ይሰለጥናሉ…" የሚሉ ዜናዎችንስ ስንሰማ አልነበረምን? ምስጢሩ ምን ይሆን?

ከዚህ በተጨማሪ የኢቦላ ወረርሽኝ በኡጋንዳ በከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ ነው።

👉 ምስጢሩ ወርቅ + ዕጣን + ከርቤ ሊሆን ይችላል/ነውም!

👹 ሉሲፈራውያን ተስፋ ቆርጠዋል፤ ስለዚህ ወርቅን፣ ዕጣንና ከርቤን ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ አንዱ ተልዕኮ የሦስቱም ውድና ብርቅዬ ነገሮች ምንጭ አክሱም ጽዮን በመሆኗ ነው።

የዕጣን ዛፎቹ (የጦርነቱ አንዱ ተልዕኮ ይህን እንደ ኮሮና ያሉ ወረርሽኞችን የሚከላከለውን ዕጣን የሚያወጣውን 'የሕይወት ዛፍ' ለሉሲፈራውያኑ አንጋፋ የዓለማችን መድኃኒት ዓምራች ኩባንያዎች ሲባል ማውደም መሆኑን በተደጋጋሚ አውስቼ ነበር።

ዕጣን እና ከርቤ ምናልባት በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜያቸው በጣም የታወቁ ናቸው። እነዚህ የዛፍ ጭማቂዎች በዓለም ዙሪያ ለስድስት ሺህ ዓመታት ያህል በጣም የተከበሩ ናቸው። እነዚህ ጥሩ መዓዛ ያላቸው የዕጣንና ከርቤ ዛፎች “በቅርቡ ወደ መጥፋት ሊያመሩ ይችላሉ።” የሚለው ስጋት መሰማት ከጀመረ ዓመታት አስቆጥሯል። የእነዚህ ዛፎች መነሻ ከአክሱም ጽዮን ነው።

🛑 ታዲያ ወርቅን፣ ዕጣንን እና ከርቤን በጣም ውድ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድን ነው?

ወርቅ = ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ ነው።

ዕጣን = ኢየሱስ የሁሉ አምላክ ነው።

ከርቤ = ኢየሱስ የማይሞት ነው።


😇 ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ ዕጣንና ከርቤ የመገበራቸው ምስጢር፡-

የጌታችንን ልደት በኮከብ ተረድተው ሰብአ ሰገል (የጥበብ ሰዎች) ማንቱሲማር፣ ሜልኩ በዲዳስፋ የተባሉ የፋርስ ነገሥታት ወርቅ፣ ዕጣን ከርቤ አምጥተው የመገበራቸው (አምሐ አድርገው የመስጠታቸው) ምስጢር እንደምንድን ነው ቢሉ፡-

ወርቅ፡-

ወርቅ መገበራቸው ይኸን የምንገብርላቸው ነገሥታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ነህ፤ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ፤ አንድም ወርቅ ጽሩይ ነው፤ ጽሩየ ባሕርይ ነህ ሲሉ፤ እንዲሁም በአንተ ያመኑ ምዕመናንም ጽሩያነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ወርቅ የሃይማኖት ምሳሌ ነው። የሃይማኖት ጽሩይነቱና ግብዝነቱ የሚታወቅ መከራ ሲቀበሉበት ነውና።

ዕጣን፡-

ዕጣን መገበራቸው ይህንን የምናጥናቸው ጣዖታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ። አንድም ዕጣን ምዑዝ ነው፤ አንተም በባሕርይ ምዑዝ ነህ ሲሉ እንዲሁ ደግሞ በአንተም የሚያምኑ ምእመናንን ምዑዛነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ዕጣን የተስፋ ምሳሌ ነው። ዕጣን ከሩቅ እንዲሸት ተስፋ ያልያዙትን እንደያዙት ያላዩትን እንዳዩት ታደርጋለችና።

ከርቤ፡-

ከርቤ መገበራቸው ምንም ቀድሞ ያልተፈጠርህ በኋላም የማታልፍ ብትሆንም በሰውነትህ መራራ ሞትን ትቀበላለህ ሲሉ፤ አንድም ከርቤ የተሰበረውን ይጠግናል፤ የተለየውን አንድ ያደርጋል። አንተም ከማኅበረ መላእክት የተለየ አዳምን አንድ ታደርገዋለህ፤ ጽንዓ ነፍስ ሰጥተህ ታጸናዋለህ ሲሉ። አንድም በዕለተ ዓርብ ያቀምሱታልና ከርቤ አመጡለት። ከርቤ የምዕመናን ምሳሌ ነው። በፍቅር አንድ ይሆናሉና። ከርቤ የፍቅር ምሳሌ ነው። ከርቤ አንድ እንዲያደርግ ፤ ፍቅርም አንድ ታደርጋለችና።

በአጠቃላይ ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ እጣን ከርቤ የገበሩለት ሃይማኖት፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ገንዘቦችህ ናቸው ሲሉ ነው። በሌላ መልኩ ወርቅ ለመንግሥቱ፣ ዕጣን ለመለኮቱ፣ ከርቤ ለሞቱ ምሳሌ ናቸው።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፰፤]❖❖❖

፩ ሰባተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ እኵል ሰዓት የሚያህል ዝምታ በሰማይ ሆነ።

፪ በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው።

፫ ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው።

፬ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።


Sunday, January 4, 2026

Two Suns Have Appeared in Antichrist Saudi Arabia, Coinciding With Orthodox Christmas

https://www.bitchute.com/video/qQK6gv4SwvRx/

https://rumble.com/v73vkm2-two-suns-have-appeared-in-antichrist-saudi-arabia-coinciding-with-orthodox-.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

🌞🌞 ሁለት ጸሐዮች በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ሳውዲ አረቢያ ታይተዋል፤ ይህም ክስተት ከኦርቶዶክስ የገና በዓል ጋር ይጣጣማል

ዛሬ የቅዱስ ዮሴፍ ዕለት

ነገ መድኃኔ ዓለም

ከነገ ወዲያ አማኑኤል + የጌታችን ልደት ዋዜማ

❖ ረቡዕ ዕለት የጌታችን ልደት ዕለት (ገና) / ባለ ወልድ

😔 በዚህ በዛሬው የቅዱስ ዮሴፍ ዕለት አንዲት በቅርብ የማውቃቸው አረጋዊት ፈረንጅ ማረፋቸውን የሥራ ባልደረባየ ደውሎ ነገረኝ። በጣም አዝኜ ነው የዋልኩት። ከዓመት በፊት ለእኝህ አረጋዊት፤ “በጣም ውብ እና ተዓምረኛ የሆነ የቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ባቅራቢያዎ ስላለ ባክዎ ቤተክርስቲያኑን ከማዘውተር አይቆጠቡ” ብዬ ስነግራቸው፤ በትሕትና አተኩረው እያዩኝ፤ “እሺ!” ነበር ያሉኝ። ነፍሳቸውን ይማርላቸው! 😔

🦁 አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

ሁለቱ ፀሐይዎች ማስጠንቀቂያ ናቸው፤ ለሚመጣው ነገር ለመዘጋጀት ልናደርጋቸው ከምንችላቸው በጣም አስፈላጊ ነገሮች አንዱ እግዚአብሔር ነፍሳችንን ሲያያቸው ለማየትና ንስሐ ለመግባት መጸለይ ነው!

ወላዲተ አምላክ ቅድስት ማርያም ለእምነታችንና ለንስሐችን ለመጥራት በመላው ዓለም ብዙ ጊዜ ተገልጣለች። ሁልጊዜም ወደ ኢየሱስ ልትመራን ትፈልጋለች። “ማርያም ወደ እግዚአብሔር ልብ እንድታቀርበን እና ከእርሱ ጋር እንድታስታርቀን ትመጣለች።” እግዚአብሔርን እንድንወድና እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ለማስተማር። በእውነት እንድንወድ። እና የኃጢአተኞችን መለወጥ እንድንጸልይ። የእግዚአብሔር ልጅ እንዲቀር አትፈልግም። ማርያም እያንዳንዱ ሰው ኢየሱስን እንዲቀበልና ወደ ሰማይ ቤት በእውነት እንዲከተለው ትፈልጋለች 🙂

ለአማኞች፣ በእውነት ኢየሱስን እየተከተልን ነውን? እግዚአብሔርን በእውነት እናስቀድማለንን? እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችንና ነፍሳችን፣ ጎረቤቶቻችንንም እንደራሳችን እንወዳለንን? ላለማድረግ ለመረጥነው መልካም ነገር እንዲሁም ለሠራነው መጥፎ ነገር በእውነት ንስሐ ለመግባት ፈቃደኞች ነንን? ንቃተ ህሊናችንን በእውነት መርምረናልንን? ነፍሳችንንም እግዚአብሔር እንደሚያያቸው በእውነት አይተናልን?

ለማያምኑት፣ ሁለቱ ፀሐይዎች እያንዳንዱ ሰው መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አዳኛቸው እንዲቀበል ጥሪዎች ናቸው። የንስሐ ጥሪዎች ናቸው። እናም ኢየሱስን ወደ ቤትዎ ድረስ በእውነት ለመከተል ጥሪዎ ናቸው። ጊዜ አታጥፉ፣ አትጠብቁ ዛሬውኑ ወደ ክርስቶስ ኑ!

እባካችሁ፣ ለጠፉት በየቀኑ ጸልዩ! ጊዜ እያጠረ ስለሆነ አንድ ቀን ያልቃል።

ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶ እየመጣ ነው፤ ዝግጁ መሆን አለብን!

♰ We Ethiopian Orthodox Tewahedo Christians commemorate Saint Joseph today, on Tahisas 26 (Ethiopian Calendar) / December 4 (Gregorian Calendar) and on the Sunday after Nativity (Christmas), celebrating him as Joseph the Betrothed (Semon), protector of Virgin Mary, The Holy Mother of God.

😇 The coming Feast Days:

❖ Tomorrow, Monday, Tahsas 27 (Ethiopian Calendar) / January 5 (Gregorian Calendar): MEDHANE ALEM (SAVIOR OF THE WORLD)

❖ Tuesday, Tahsas 28 (January 6): Emmanuel, Genna, Christmas Eve

❖ Tahsas 29 / January 7: Christmas, Bale Wold (Feast of God the Son)

🦁 There is no such thing as 'coincidence'!

The Two Suns are a warning and one of the most important things we can do to prepare for what is coming, is pray to see our souls as God sees them and repent!

“And there will be great earthquakes in various places, and famines and pestilences; and there will be fearful sights and great signs from heaven.”-Luke 21:11

” Then the sign of the Son of Man will appear in heaven, and then all the tribes of the earth will mourn, and they will see the Son of Man coming on the clouds of heaven with power and great glory.”-Matthew 24:30

“And there will be signs in the sun, in the moon, and in the stars; and on the earth distress of nations, with perplexity, the sea and the waves roaring; men’s hearts failing them from fear and the expectation of those things which are coming on the earth, for the powers of the heavens will be shaken.” – Luke 21: 25-26

Saint Mary has appeared so many times to call both for our faith and our repentance. She always wants to lead us to Jesus. “Mary comes to bring us closer to the heart of God and to reconcile us with Him.” To teach us to love God and to love each other. Really Love. And to Pray for the Conversion of Sinners. She does not want any child of God left behind. Mary wants every single person to accept Jesus and truly Follow Him Home to Heaven 🙂

For those who believe, are we truly Following Jesus? Are we truly putting God first? Do we truly love God with our whole heart and soul and our neighbors as ourselves? Are we willing to truly Repent both for the good we chose not to do, as well as the bad we did? Have we truly examined our consciousness? And have we truly seen our souls as God sees them?

For those who don’t believe, the Two Suns are a call for each person to accept Jesus as their Savior. They are a call for repentance. And they are a call to truly Follow Jesus all the way Home. Don’t wait!

Please, pray every single day for the lost! For time is growing shorter and it will run out one day.

Jesus IS coming; we need to be ready!

The two suns are a warning. A warning we need to heed.

Follow Jesus & Keep Praying; Prayer Changes Things!

Monday, December 15, 2025

UK: An Antichrist Imam Died Abruptly While Criticizing Christmas Festivities

https://www.bitchute.com/video/LhZbz6lHZbN6/

https://rumble.com/v7320ms-uk-an-antichrist-imam-died-abruptly-while-criticizing-christmas-festivities.html

🏴  ብሪታኒያ፡- የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢማም የገና በዓላትን ሲተች ወዲያው በድንገት ሞተ

☪...የእስልምና ጂሃዳውያን ወንድሞቹን  በብሪታኒያ እና በመላው አውሮፓ የሚገኝ ማንኛውንም 🌲 የገና ዛፍን እንዲያፈርሱ እየነገራቸው ነው መግለጫዎቹን ከመጨረሱ በፊት በሞት የተጎበኘው። የተቀረው ታሪክ ነው።

ይህንን የሚሉት በአውሮፓ እያኖሩ ነው። የእግዚአብሔርን ቃል እውነት በመቃወም፣ በእነዚያ ሃምሳ ሰባት/57 ሕይወት አልባ የእስልምና አገሮች ውስጥ ባሉ ክርስቲያኖች እና ክርስትና ሃይማኖታቸው ላይ ምን እንደሚሉ እና እንደሚያደርጉ አስቡት!

😇 የአብርሐም፣ የይስሐቅ እና የያዕቆብ አምላክ፣ ብቸኛው እውነተኛ እግዚአብሔር፣ ኃይል ነው፣ ተጠንቀቅ፣ ግን ልትሄድበት የምትችለው ገደብ አለ።

❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፯]❖

“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”

 ❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫፥ ፳፪]❖

“አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ።”

☪...telling his Islamic Jihadist brothers to pull down any Christmas trees 🌲 found anywhere around the UK and the whole of Europe. Just before he finished the statements, he was visited. The rest is History.

They are saying this while living in the UK. Imagine what they say and do against the truth of The Word of God, against Christianity and Christians in those 57 lifeless Islamic countries!

Be careful, The God of Abraham, Isaac and Jacob, The Only True Egziabher God, is merciful, but there's a limit you can Go.

Galatians 6: verse 7 : “Do not be deceived: God cannot be mocked. A man reaps what he sows.”

Psalm 74: verse 22 says: “Rise up, o God, and defend your cause; remember how fools mock you all day long. Do not ignore the clamor of your adversaries, the uproar of your enemies, which rises continually.”

☪...telling his Islamic Jihadist brothers to pull down any Christmas trees 🌲 found anywhere around the UK and the whole of Europe. Just before he finished the statements, he was visited. The rest is History.

They are saying this while living in the UK. Imagine what they say and do against the truth of The Word of God, against Christianity and Christians in those 57 lifeless Islamic countries!

Be careful, The God of Abraham, Isaac and Jacob, The Only True Egziabher God, is merciful, but there's a limit you can Go.

Galatians 6: verse 7 : “Do not be deceived: God cannot be mocked. A man reaps what he sows.”

Psalm 74: verse 22 says: “Rise up, o God, and defend your cause; remember how fools mock you all day long. Do not ignore the clamor of your adversaries, the uproar of your enemies, which rises continually.”


Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...