Showing posts with label Massacre. Show all posts
Showing posts with label Massacre. Show all posts

Tuesday, April 7, 2026

Genocidal Abiy Ahmed's (Black Mussolini's) Italian Babysitter Meloni 'Celebrates' Easter, not In The Vatican, Rather in Mecca

https://www.bitchute.com/video/U7wnVrAowP8G/

https://rumble.com/v786r2o-evil-ahmeds-italian-babysitter-meloni-celebrates-easter-not-in-the-vatican-.html

 ♰ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ላይ ያለው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ (ጥቁሩ ሙሶሊኒ) ጣሊያናዊቷ ሞግዚት ጆርጂያ ሜሎኒ የምዕራባውያኑን ፋሲካን በቫቲካን ሳይሆን በመካ ለማክበር በመምረጥ ባለፈው የካቶሊኮች ስቅለት ዓርብ ዕለት ወደ ሳውዲ ባርባሪያ ተጉዛለች።


🥴 ልክ እንደ ዶላር ጄ. ትራምፕ ሁሉ በምዕራባዊ የፋሲካ እሁድ ዋቄዮ-አላህን-ሰይጣንን እንዳወደሱት ሁሉ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒም ቀደም ሲል ያልታወቀ ጉዞ ለማድረግ በኳታር እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላይ ስብሰባዎችን ጨምሮ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አረብ ሙስሊም ሃገር ለመብረር መርጣለች።

ይህ ትልቅ ምልክት ነው! እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶቹን እና ጠላቶቻችንን ግልጥልጥ አድርጎ እያሳየን ነው። ያውም በእነዚህ ክቡር እና ውድ የሆኑ ቀናት!

ከሦስት ዓመታት በፊት እናስታውሳለን? አዎ! ያኔ ልክ በኦርቶዶክስ ስቅለት ዓርብ ዕለት ነበር ወደ አዲስ አበባ ለመብረር የመረጠችው። ታች ቪዲዮው ላይ በሰፊው አቅርቤው ነበር። ያኔ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ እና ጥቁሩ ሙሶሎኒ ግራኝ አህመድ በሁለተኛው ቀጠሯቸው እጅ ለእጅ በመያዝ እና በመሳሳም ላይ ናቸው። ሆን ብለው በጌታችን ስቅለት ዕለት! ያውም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው በሚሳደዱበትና በሚገደሉበት በዚህ ወቅት። ቅሌታሞች! ወራዶች! ወዮላችሁ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች!

🥴 Just like Dollar J. Trump, who praised Allah-Satan on Western Easter Sunday, Italian Prime Minister Giorgia Meloni too flew to Antichrist Saudi Barbaria on Good Friday for a previously unannounced trip that also included meetings in Qatar and the United Arab Emirates.

Orthodox Good Friday 14th April 2023

Italian PM Giorgia Meloni Arrives in Addis Ababa (Why during Easter?). She was welcomed by the 2019 Nobel 'War' Laureate Fasicst Oromo PM Abiy Ahmed Ali (Black Mussolini) and his Heathen & 'Joyful' Oromo Dancers, while the Persecuted Orthodox Christians commemorate the Crucifixion of Jesus Christ by chanting, whipping, bowing, and praying in this day of mourning.

👉 Let's connect the dots...

🥴 Donald J. Trump

💭 President Trump ordered a Christmas Day missile attack in Nigeria on what he described as a terrorist group that was killing Christians.

💭 10 years ago, in March 2016, on CNN, presidential candidate Donald Trump said: “I think Islam hates us. There’s something there that — there’s a tremendous hatred there. There’s a tremendous hatred. We have to get to the bottom of it. There’s an unbelievable hatred of us.”

🥴 Giorgia Meloni

💭 Giorgia Meloni in 1996:

“Mussolini Was a Good Politician, in That Everything He Did, He Did for Italy.” Wow!

💭 Giorgia Meloni in 2018 before she became the Italian prime minister:

“I believe that Islam certainly presents incompatibilities with our values and our civilization, and what happens in Islamic centers demonstrates this. This does not mean generalizing, but there is an incompatibility with our culture".

🥴 Jihadi President DONALD J. TRUMP on Easter Morning: 'Praise be to Allah / Hail Satan!'

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/jihadi-president-donald-j-trump-on.html

https://www.bitchute.com/video/vVhOcyQ4ftdt/

https://rumble.com/v784s5s-jihadi-president-donald-j.-trump-on-easter-morning-praise-be-to-allah-hail-.html

🥴 ፋሲካ በአሜሪካ፤ ጂሃዳዊው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ በምዕራባውያኑ ፋሲካ ጠዋት ላይ እየሱስ ክርስቶስን ትተውት ለዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን ምስጋና አቀረቡ።

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ቀይ ራስ ያለው ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከሳውዲ ባርባሪያ እስከ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች 👈

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

Meloni's Italy: Children in Catholic Kindergarten Kneel and Pray to Mecca and Allah in Treviso

https://www.bitchute.com/video/t7cLLDN2cpY2/

https://rumble.com/v6t1eb3-melonis-italy-children-in-catholic-kindergarten-kneel-and-pray-to-mecca-and.html

የእስልምና መቅሰፍት በጆርጂያ ሜሎኒ ጣሊያን፤ በካቶሊክ አፀደ ሕፃናት ያሉ ክርስቲያን ልጆች በትሬቪሶ ከተማ በሚገኝ አንድ የዘንዶው ማምለኪያ መስጊድ ውስጥ ተንበርክከው ወደ መካ እና አላህ እንዲጸልዩ ተደረጉ። ይህም ከፍተኛ ቁጣን በጣልያን ቀስቅሷል

👹 ኤዶማውያን ሮማውያን ክርስቲያን ልጆችን ለእስላማዊው ዘንዶ እያቀረቡ ነው።

😔 Italy’s Colonial Amnesia: Genocide Enabler 'Giorgia' Meloni Continues Defending Fascism

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/italys-colonial-amnesia-genocide.html

https://www.bitchute.com/video/EJqx82tVjiHn/

https://rumble.com/v6ztvpk-italys-colonial-amnesia-genocide-enabler-giorgia-meloni-continues-defending.html

😔 ጣሊያን ኢትዮጵያን ከወረረች ከ፺/90 ዓመታት በኋላ ዛሬም በምትኩ ልትጋፈጣቸው የሚገባቸውን ወንጀሎች ፈጻሚዎችን እያከበረቻቸው ነው።

👹 Italy's Forgotten Chemical Genocide in Ethiopia | የተረሳው ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ያካሄደችው ኬሚካል የዘር ማጥፋት ዘመቻ

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/italys-forgotten-chemical-genocide-in.html

https://rumble.com/v70juag-italys-forgotten-chemical-genocide-in-ethiopia.html

https://www.bitchute.com/video/fuXfTrddpJyR/

💭 አዎ! ለወንጀሎቹ ሁሉ ፍትሕና ተጠያቂነት ባለመጠየቃችን ብሎም የያኔውንም የዛሬውንም አስቃቂ ግፍና ወንጀል እየረሳን በግድየለሽነት ስለምንኖር ሉሲፈራውያኑ እና ጋላ-ኦሮሞ አጋሮቻቸው በተደጋጋሚ የዘር ማጥፋት ጦርነት ያካሂዱብናል። ባለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ብቻ ስንት ጊዜ አካሄዱብን? በጣም ብዙ ጊዜ! ጠላትማ 'ሾርት ሜሞሪ ያለው ሕዝብ' እያለ በመሳለቅ ጭፍጨፋውን ያለሃፍረት በድፍረት ቀጥሎበታል። በሰሜን ኢትዮጵያ በጭራሽ ለሌላ ጦርነት እንዳይነሱ እነ ግራኝ እያንዳንዳቸው ገና ዱሮ በእሳት መጠረግ ነበረባቸው።

👹 Italy Invited a Genocider Black Mussolini aka Ahmed Ali | Woe to Italy, Mount Etna is Boiling!

👹 ኢጣሊያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ጥቁር ሙሶሎኒ አቢይ አህመድ አሊን ጋበዘችው| ጣሊያን ወዮላት! የኤትና ተራራ/እሳተ ገሞራ እየፈላ ነው

https://www.bitchute.com/video/OdrYeyz4h2gO/

💭 Giorgia Meloni in 1996: “Mussolini Was a Good Politician, in That Everything He Did, He Did for Italy.” Wow!

♀️ Female Italian Prime Minister Meets Black Mussolini Who Massacred Over a Million Orthodox Christians

https://www.bitchute.com/video/bxTv2AquGMu7/

👹 Italian PM Meloni & Black Mussolini aka Ahmed on Their 2nd Date Holding Hands & Kissing

https://www.bitchute.com/video/bxTv2AquGMu7/

👹 የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ እና ጥቁሩ ሙሶሎኒ ግራኝ አህመድ በሁለተኛው ቀጠሯቸው እጅ ለእጅ በመያዝ እና በመሳሳም ላይ ናቸው። ሆን ብለው በጌታችን ስቅለት ዕለት! ያውም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው በሚሳደዱበትና በሚገደሉበት በዚህ ወቅት። ቅሌታሞች! ወራዶች! ወዮላችሁ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች!

ጆርጂያ ሜሎኒ እና ዘር አጥፊው ጋላ-ኦሮሞ አብይ አህመድ አሊ በሁለት ወራት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ተገናኙ። አይገርምም?! በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የአቀባበል ሥነ ስርዓት ወቅት እንደተለመደው የጋላ-ኦሮሞ የ'ባህል' ቡድን ሲጨፍር ይታያል። እንግዲህ ይህ የተከሰተው በስቅለት ዕለት መሆኑ ደግሞ ትልቅ ትርጉም አለው። ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች በዚህ የሐዘን ቀን የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት በማሰብ፣ በማልቀስ፣ በመስገድ እና በመጸለይ ሲያሳልፉት፤ ጨፍጫፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች በመላው ዓለም የቴሌቪዥን ካሜራ ፊት “ጊዜው የእኛ የአህዛብ ነው!” በማለት ይዘፍናሉ፣ ይፈነድቃሉ፣ ይጨፍራሉ። ፋሺስት ሙሶሊኒም የኦርቶዶክስ ክርስቲያን አባቶቻችንና እናቶቻችንን በዚህ በሕማማት ሳምንት ነበር ይፈታተናቸው የነበረው። ወይዘሮ ሜሎኒ ይህን ጉብኝት በምታካሂድበት ወቅት ነበር ኢትዮጵያውያን ለተቃውሞ ሰልፍ መውጣት እና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰቡ ጉዳያቸውን ማሳወቅ የነበረባቸው። ለኢትዮጵያውያን ሁሉም መንገዶች ወደ ሮም ሳይሆን ወደ አዲስ አበባ ነውና የሚያመሩት።

😈 Giorgia Meloni and genocider Abiy Ahmed Ali meet for the second time in two months

This Kiss on Good Friday, the Friday before Easter – SHAME on Them!

Monday, March 16, 2026

For Christian Survivors of Ethiopian Massacres, Fears of a New War Are Looming

https://www.bitchute.com/video/Czl9nKiaDIYq/

https://rumble.com/v7779pa-for-christian-survivors-of-ethiopian-massacres-fears-of-a-new-war-are-loomi.html

😔 ከኢትዮጵያ እልቂት ለተረፉ ክርስቲያኖች፣ አዲስ የዘር ማጥፋት ጦርነት ሊፈጥር የሚችል ስጋት እየመጣ ነው

👉 No Peace Without Justice and Accountability / ፍትህና ተጠያቂነት ከሌለ ሰላም የለም 👈

😔 “ለፍትሕ ባለመቆማችሁና አንድም ወንጀለኛ ለፍርድ ባለማቅረባችሁ አሁንም እየተራባችሁ፣ እይተጠማችሁ፣ እየተሰደዳችሁ እየታመማችሁና እየሞታችሁ አርፋችሁ ቁጭ ማለቱን ቀጥሉበት፤ እኛም በደስታ ሌላ የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንከፍታለን፣ በሩዋንዳ እኮ ጀነሳይድ ፈጻሚዎቹ ሑቱዎች፤ 'በሑቱ ጎሳ' ማንነታቸው ቱሲዎችን ስለጨፈጨፉና በኋላ ላይም በቀጥታ ተጠያቂ ሆነው ስለተወነጀሉ ነው እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ ጸጥ ለጥ ብለው በቱሲዎች እየተገዙ ያሉት፤ እናንተ ግን በተቃራኒው ለአምስተኛ ጊዜ የዘር ማጥፋት ጂሃዱ በማካሄድ ላይ ያለውን ጋላ-ኦሮሞን በጎሳ መልክ ሳትወነጅሉ እራሳችሁን እያታለላችሁ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ሙቱልን፤ ታቦተ ጽዮን ያረፈበትን ውዱን ደማችሁንም ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላካችን በደስታ እንሰዋለታለን!” እያሉ በማስፈራራት ላይ ናቸው ሉሲፈራውያኑ እና ከሃዲዎቹ አገር በቀል ወኪሎቻቸው።

ጀነሳይዱን በማረሳሳት እና ቸል በማለት አለም ሊቀጥል ይችላል ታሪክ ግን በፍጹም አይረሳውም

ለዘር ማጥፋት፣ ለጦር ወንጀሎች እና ለጅምላ ጭፍጨፋዎች ፍትሕ እና ተጠያቂነት አለመስጠት ለወደፊቱ ግጭት ቀጥተኛ አንቀሳቃሽ እንደሆነ በሰፊው ይታወቃል፣ ይህም ብዙውን ጊዜ የጥቃት ዑደቶችን ያባብሳል።

ወንጀለኞች ተጠያቂ በማይሆኑበት ጊዜ፣ ተጨማሪ ጥሰቶችን የሚያበረታታ እና የዓለም አቀፍ ሕግን መረጋጋት የሚያዳክም "የቅጣት ተጠያቂነት ባህል" ይፈጥራል።

ምንም ትርጉም ያለው የፍትህ እና የተጠያቂነት ዓይነቶች በሌሉበት ጊዜ፣ የዘር ማጥፋት ቅጣት ሌላ የዘር ማጥፋት ቋንቋ፣ የዓመፅ ዑደት እና ተደጋጋሚ ጭፍጨፋዎችን እያቀጣጠለ ነው። እንደዚህ ያሉ ክፉ ወንጀለኞች ምንም አይነት ውጤት ሳያገኙ ሲቀሩ፣ ጥላቻ እና ዓመፅ ወደ መደበኛ ሁኔታ ሲቀየሩ፣ የተረፉት ሰዎች ዝም ይባላሉ፣ እና ሰላም ደካማ ሆኖ ይቆያል።

ጀነሳይዱ ከጀመረ አምስት ዓመት ሞላው፣ ሆኖም የዘር ማጥፋት ወንጀሉን ከፈጸሙት ግለሰቦች፣ አካላት፣ ቡድኖችና ተቋማት መካከል እስካሁን ለእውነት፣ ለጸጸት፣ ለንስሃ የበቃ ማንንም አላየንም አልሰማንም። ይባስ ብለው የተቃርኖ፣ የግጭትና ተበዳዩን የመውንጀል ድራማ እየሠሩ ለሌላ ጭፍጨፋ እራሳቸውን በማዘጋጀት ላይ ናቸው። ጊዜው ግን እያለቀ ነውና ሁሉም አንድ በአንድ ወደ ገሃነም እሳት ይጣሉ ዘንድ ግድ ይሆናል!

በዚህ ወቅት ከፍርድ፣ ከእውነትና ከፍትሕ የሚበልጥ ነገር ሊኖር አይችልም። ያለ ተጠያቂነት፣ ፍትሕና እውነት ሰላም፣ ፍቅርና ብልጽግና በፍጹም ሊመጡ አይችሉም፣ ያለፍትሕ እና ተጠያቂነት በፍጹም ነፃነት እና አብሮነት ሊኖር አይችልም። ፍትሕ እና ተጠያቂነት ባለመኖሩ እኮ ነው በጋላ-ኦሮሞ እና ኦሮማራ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች አማካኝነት የዘር ማጥፋት ጂሃዶች ባለፉት አምስት መቶ ዓመታት ከአምስት ጊዜ በላይ በጥንታዊው ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ እየተፈጸሙ ያሉት። ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና አጋሮቻቸው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ጣፍጧቸዋል፤ ገና ዱሮ ከሃገረ ኢትዮጵያ መወገድ ነበረባቸው፤ እንደ ቆሻሾቹ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሉ ያሉ ወንጀለኞቹም በእሳት መጠረግ ነበረባቸው። አዎ! ሕወሓቶች እና ሻዕብያዎችማ አንድም ያስወገዱት ጋላ-ኦሮሞ ወንጀለኛ የለም፣ በተቃራኒው ልክ እንደ ጂኒው ብርሃኑ ጁላ ብዙ የሰሜን ሕዝብን የጨፈጨፉ ወንጀለኞችን 'በምርኮኛ መልክ' ከያዟቸው በኋላ እየለቀቁ ተመልሰው እንዲጨፈጭፉ ፈቅደውላቸዋል። አቤት የእነዚህ ወንጀለኞች እጣ ፈንታ! ተበቃይ ትውልድ የማይመጣ መስሏቸው ነው? እንዳይመጣስ ስለፈሩ ነውን አሁንም በድጋሚ ለመጨፍጨፍ ዱብ ዱብ በማለት ላይ ያሉት! ከፍትሕ እና ተጠያቂነት ግን መቼም አያመልጧትም፤ በእነርሱ እና አጋሮቻቸው ሁሉ ላይ የበቀሉን እሳት ለማውረድ አሥር ዜጎች ብቻ እንበቃለን፤ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

👏 ጎበዟ እኅታችን እሌኒ፤ “እኛ ተጋሩ እንደ ይሁዶች፣ እናንት ጋላ-ኦሮሞዎች ደግሞ እንደ ናዚዎች ናችሁ፣ የሠራችሁብንን ግፍ መቼም አንረሳውም፣ ዋጋ ትከፍላላችሁ”

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/blog-post_26.html

https://rumble.com/v76b8di-433864998.html

💭 “አክሱማውያን በመሠረቷት፣ በሠሯት እና አንድ ሃገር አለችን ብለን በምንኖርባት ሃገራችን ኢትዮጵያ፣ ለእኛ፤ 'ተገንጠሉ፣ ተገንጠሉ!' እያላችሁና ከሌሎች ሃገራት ጋር እየተባበራችሁ ያፈሰሳችሁትን የእያንዳንዱን የትግራዋይ ደም መቼም፣ መቼም፣ መቼም አንረሳውም እኛ።

😔 The failure to provide justice and accountability for genocide, war crimes and mass atrocities is widely recognized as a direct driver of future conflict, often fueling cycles of violence.

When perpetrators are not held accountable, it creates a "culture of impunity" that encourages further violations and undermines the stability of international law.

In the absence of any meaningful forms of justice and accountability, impunity for genocide is fueling another genocidal language, vicious cycle of lawlessness and recurring massacres in Ethiopia. When such evil perpetrators face no consequences, hatred and violence are normalised, survivors are silenced, and peace remains fragile.

👉 Courtesy: The Globe and Mail, by Samuel Getachew and Geoffrey York, Africa Bureau Chief, March 16, 2026

Five years after the massacre that killed two members of her family, 71-year-old Abeba Gebregeziaber is convinced that another horrific war is looming.

She lives in the ancient city of Axum, in the highlands of northern Ethiopia, where Eritrean soldiers killed hundreds of civilians with machine-guns and house-to-house executions in late 2020. Her son and son-in-law were among the victims.

“The killing lasted for days,” she said. “Since then, it’s been a slow death for me. I have no more tears to cry. And I am certain that more conflict is coming.”

For weeks, the fascist Oromo Islamic army of Ethiopia has been mobilizing troops and equipment in the north, around the Tigray region and the border of neighboring Eritrea − the same region that suffered a devastating war from 2020 to 2022, with Axum one of Tigray’s worst-hit cities.

Tensions and warnings of war have escalated, with clashes briefly erupting in late January. Eritrean and Tigrayan soldiers – once enemies, now unofficially allied against the fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia − have been deployed into the border areas.

Fears of war surge in northern Ethiopia as armies mobilize

The leaders of landlocked Ethiopia are demanding a port on the Red Sea, a dangerous ambition that has triggered alarm about a potential military incursion into Eritrea.

Scholars estimated that 600,000 people died from violence, famine and disease in the last Tigray war. Many were killed in atrocities that sparked accusations of genocide.

Now the survivors of those earlier massacres are fearful again.

“We are a wounded people,” said Abeba Desalegn, a 59-year-old woman in Axum whose brother was killed in the 2020 massacre.

Like many here, she is contemplating a departure from Tigray to escape war. “Our wounds have yet to heal,” she told The Globe and Mail. “The people of Tigray have yet to get any justice from the last war. To launch another conflict would be the end of us.”

She still remembers the Eritrean troops arriving in the city in the middle of the night, just a few weeks after the war erupted. “I heard screaming, but I was too scared to venture outside,” she said.

“In the morning, I discovered my street full of dead bodies. Among them was my own younger brother. He was killed execution-style.”

The bodies rotted in the streets for days because the Eritreans prevented anyone from carrying out proper burials, she said. Her 17-year-old son joined the Tigrayan army to seek revenge. At the end of the war, officials notified her that he was dead.

Axum, the 2,500-year-old former capital of the Axumite Empire, has been declared a UNESCO World Heritage Site for its ancient obelisks and palaces. It is famed as a holy city and a site of religious pilgrimages.

But these days, with the threat of war rising again, the tourists are gone. Even many of the locals are fleeing.

Hoarding and black-market selling are becoming common. Many shop shelves are empty. Hospitals and clinics are running out of medicine. Banks are limiting withdrawals because of cash shortages.

Factories and infrastructure in Axum are still in ruins from the last war. Even some of the historic obelisks are cracked or have collapsed as a result of delayed restorations.

Similar hardships have also led to an exodus from Tigray’s capital, Mekelle. Flights from the city are full. The buses to Addis Ababa have become so crowded that scalpers are selling tickets at exorbitant prices.

At Mekelle’s bus station, Saba Gebre has been waiting for a bus for days without any luck. If she cannot get on one, she says, she will hitchhike. Some residents are leaving on foot, walking to the neighboring Afar region.

“We do not want a war,” said Ms. Gebre, who lost many of her relatives in the earlier conflict.

“We already paid a heavy price in the last war. To relive that traumatic experience again would be inhuman.

All sides in the region are accusing others of preparing for war. Tigrayan leaders, alleging that the fascist Oromo Islamic army of Ethiopia is encircling the region, have said that a war is increasingly likely. Prime Minister of the regime, genocidal Abiy Ahmed has complained that the Tigrayans are buying weapons and inciting conflict.

Eritrean and Ethiopian politicians have been embroiled in a war of words, with genocidal Abiy Ahmed Ali recently accusing Eritrea of “evil deeds” in the last war – including the Axum massacre, which he had previously ignored. Eritrea says the Abiy government has a “war agenda.”

Analysts are worried. A U.S.-based research group, the Critical Threats Project, predicted in late February that the fascist Oromo Islamic army would attack Tigrayan forces within a month. Another organization, the International Crisis Group, says the risk of war is palpable, with a proliferation of potential flashpoints and grievances.

A new conflict could be much deadlier than the last one, becoming enmeshed with the devastating war in neighboring Sudan and dragging in other countries such as Egypt and the Gulf states. Already there are persistent reports that Ethiopia is providing logistical help to the Rapid Support Forces, the paramilitary group that has been battling the Sudanese army since 2023.

A new conflict could tear Ethiopia apart. Insurgents in the Amhara and Oromia regions have become a major threat to government forces and have reportedly won support from Eritrea. War in Tigray could embolden them further.

Foreign governments, alarmed by the specter of another destructive war in the Horn of Africa, are urging all sides to refrain from attacks. Last week, U.S. Secretary of State Marco Rubio spoke with genocidal Abiy Ahmed by phone. Few details were released, but the two men discussed “their shared commitment to regional stability” and “long-term security in the Horn of Africa,” according to a State Department readout.

Tuesday, March 3, 2026

Ethiopia: Oromo Muslims Massacre 21 Orthodox Christians and Clergy | World Is Silent Because it's Not in Gaza

https://www.bitchute.com/video/yQMn8Zlg2dVa/

https://rumble.com/v76kmsa-ethiopia-oromo-muslims-massacre-21-orthodox-christians-and-clergy-worlds-si.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

👹 በጋለሞታዋ እዳነች እባቤ አርሲ ክፍለ ሃገር የጋላ-ኦሮሞ ሙስሊሞች ፳፩/21 የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችንና ቀሳውስትን ጨፍጭፈዋል | ጂሃዳዊው የዘር ማጥፋት ዘመቻ እየተካሄደ ያለው በጋዛ ስላልሆነ ዓለም ዝም ብላለች

'ኦሮሚያ' የደም ምድር፤

ከዚህ በፊት በአርሲ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ወረዳዎች የበርካታ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ሕይወት በመጥፋቱና ከሞት የተረፉትም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ወደ አጎራባች ከተሞች ተሰደው ለረሀብና ለእርዛት ተጋልጠው እየኖሩ ነው”

👹 ለመሆኑ ይህን የዘር ማጥፋት ጂሃድ በተጠናከረ መልክ በመደገፍ ላይ ያለችው ቱርክ ማን ናት? ግራኝ ሀመድ ቀዳማዊን እና ዳግማዊን ደግፋ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ያን ሁሉ መከራ ያደረሰች እና በአረመኒያ፣ አሶራውያን እና ግሪክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ጀነሳይድ በመፈፀም ሦስት ነጥብ ስድስት/3.6 ሚሊዮን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈች አለም ያወቀላት የክርስቶስ ተቃዋሚ፣ ሕገ-ወጥ አረመኔ ሃገር መሆኗን አናውቅምን?! እንግዲህ፤ ልብ ያለው ልብ ይበል!

፳፬/24 በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ የጀመረውንና ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ያለውን የፀረ-አክሱም-ጽዮን ጂሃዳዊ የዘር ማጥፋት ዘመቻ የደገፈ እያንዳንዱ ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ተቋም የክርስቶስ ተቃዋሚ፣ ፀረ ሥላሴ፣ ፀረ-ጽዮን፣ ፀረ-አቡነ አረጋዊ፣ ፀረ-ቅዱስ ያሬድ፣ ፀረ አቡነ ተክለ ይማኖት፣ ፀረ አባ ዘ-ወንጌል፣ ፀረ-ተዋሕዶ ክርስትና፣ ፀረ-ኢትዮጵያ ነው። ወዮለት! ወዮለት! ወዮለት!

► Mar 03, 2026

There are several crisis spots that have the potential of being overlooked since the initiation of kinetic action in Iran.

For several weeks now there have been rising concerns in the Horn of Africa regarding whether war will indeed break out. That question should be framed to ask not if war will break out. The question should be when and where hostilities will resume.

It was just a week ago that AEI had an excellent event with various data points showing some of the fault lines in the region and how Saudi Arabia, the Emirates, Turkey and Israel are supporting various actors in several conflicts in the Red Sea basin. This area has become a vital part of the global economy since hostilities began in Iran at the end of February.

One of the countries that currently is a source of angst in the region was the subject of a Congressional briefing on March 2nd. The timing of this briefing was on point as well. The hearing was regarding the situation in Ethiopia.

Two events marked the importance of this briefing. On February 27th reports emerged that 21 members of the Ethiopian Orthodox Church including a Priest were killed in the Sherka district of Arsi in Oromia region. Jihadist Jawar Mohammad's Arsi district is the epitome of Orthodox Chsristian massacre in Ethiopia which has been going on for over 7 years.

In the past, many of our Orthodox people have lost their lives in various districts of the Arsi Diocese, and those who survived have been displaced from their homes and properties and have fled to neighboring cities, where they are living in danger of hunger and disease.

Events in this part of Ethiopia rarely create the news coverage like what was witnessed during the Tigray war however the situation is just as volatile. What is a challenge is that in its 2025 annual report documenting events that took place the previous year, The United States Commission on International Religious Freedom made no recommendations regarding Ethiopia to be designated as a Country of Particular concern nor be placed on the Special Watch List.

Also, on March 2nd we saw a story that may have provided confirmation that the fascist Oromo Islamic regime of Prime Minister Abiy Ahmed not only is now involved in a regional conflict but also trying to bury its role from prying eyes. On that date the Sudanese Military Council the de facto regime in charge warned the fascist Oromo Islamic regime against “Hostile Behavior” for allowing its territory to be used by the Rapid Support Forces to launch attacks into Sudan. It further stated that Khartoum reserved the right to respond to these violations.

This action highlights two problems for genocidal Abiy Ahmed. First off, this statement will be seen by some as confirmation of some media reports from the last couple of weeks that the RSF has set up a base in Ethiopia. A statement from the Sudanese Foreign Ministry claimed that “the government monitored the entry of drones from Ethiopian territory throughout February and early March targeting sites in Sudan.”

The fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia expelled three journalists from Reuters after reporting the existence of the facility. The current regime has a hostile policy regarding Freedom of the Press, so sadly this is not much of a surprise. It also highlights the love that the current regime has for UAVs. They were used successfully in the Tigray conflict that ended in 2022 and are currently being used in Amhara currently without the international scrutiny that was seen in Tigray.

There is a chance to hold the fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia Government accountable for its actions. Last September Congressman Buddy Carter (R-GA 1) introduced H Res 937 which condemns the current leadership in Addis for its actions that threaten regional stability, violate fundamental human rights and undermine the strategic interests of the United States in the Horn of Africa.

Passing this Resolution will be a great start to holding the fascist Oromo Islamic regime of genocidal Ahmed Accountable and it needs to happen as quickly as possible.

At Least 14 Ethiopian Christians Killed by Oromo Muslims | በኦሮሞ ሲዖል ክርስቲያኖች እያለቁ ነው

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/at-least-14-ethiopian-christians-killed.html

https://www.bitchute.com/video/uxWqH30UI76E/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

👹 የሰይጣናዊው ጂሃድ ባቡር፤ ጋኔናዊው ኢሬቻ – ጋኔናዊው ሶፍ ዑመር ዋሻ – የጂኒ ጃዋር አርሲ 👹

በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ ፲፬/14 ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ።

Over 25 Orthodox Christians Massacred by Oromo Muslims in Arsi, Ethiopia

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/over-25-orthodox-christians-massacred.html

https://www.bitchute.com/video/MKewp0oMoDaG/

https://rumble.com/v70zyca-over-25-orthodox-christians-massacred-by-oromo-muslims-in-arsi-ethiopia.html

በአርሲ ከሃያ አምስት/25 በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በጋላ-ኦሮሞ ሙስሊሞች ተጨፍጭፈዋል

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

እያስተዋልን ነው፤ የእኛዎቹን ከንቱ የዲያስፐራ ሜዲያዎች ጨምሮ፣ ይህን በጣም አሳዛኝና ደም የሚያፈላ ዜና ማንም አይዘግበውም፣ አይወያይበትም፣ የሃዘን መግለጫ እንኳን አያወጣበትም። ከሙፍቲው እና ከአሸባሪዎቹ ፍልስጤማውያን ሞት ስለማይበልጥባቸው!

Thursday, February 26, 2026

ጎበዟ እኅታችን እሌኒ፤ “እኛ ተጋሩ እንደ ይሁዶች፣ እናንት ጋላ-ኦሮሞዎች ደግሞ እንደ ናዚዎች ናችሁ፣ የሠራችሁብንን ግፍ መቼም አንረሳውም፣ ዋጋ ትከፍላላችሁ”

https://rumble.com/v76b8di-433864998.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

💭 “አክሱማውያን በመሠረቷት፣ በሠሩት እና አንድ ሃገር አለችን ብለን በምንኖርባት ሃገራችን ኢትዮጵያ፣ ለእኛ፤ 'ተገንጠሉ፣ ተገንጠሉ!' እያላችሁና ከሌሎች ሃገራት ጋር እየተባበራችሁ ያፈሰሳችሁትን የእያንዳንዱን የትግራዋይ ደም መቼም፣ መቼም፣ መቼም አንረሳውም እኛ።

የትግራይ ሕዝብ ቢገባችሁ ባለውለታችሁ ነው። ሃገር እንዴት እንደሚፈጠር እስኪ ዞር ብላችሁ ተመልከቱ። ሕወሓት የሚባለው ባንዳ በየዓይነቱ አድሮ በመሶብ ነው ሃገርን ያቀረበላችሁ። እናንተ ግን ለትግራይ ሕዝብ የመለሳችሁለት በጀነሳይድ ነው። ሕወሓት ሲወገድ እኛ እናንተን የትግራይን ሚሊየን ሕዝብ ከሌሎች ሃገራት ጋር ተባብራችሁ በማጥፋት የምንከሳችሁ ልክ እንደ ናዚዎች ነው። እኛ ሥልጣናችንን እስከምናደላድል ድረስ ነው የትግራይ ሕዝብ መጥፋት አለበት ብላችሁ እየሠራችሁ ያላችሁት። ይህን አረመኔነታችሁን መቼም አንረሳላችሁም፣ ዋጋውን ትከፍላላችሁ!

ከዚህ ቀደም በሠራችሁት ግፍና ወንጀል ሥነልቦናችሁ በወደቀበት ወቅት ሕወሓት ነው እንድታንሰራሩና በኢኮኖሚና በትምሕርት ወዘተ እንድትዳብሩ የረዳችሁ፣ የትግራይ ሕዝብ ብዙ ውለታ የሠራላችሁ ነበር፤ ጀነሳይድ አይገባውም ነበር። ከሃዲዎቹ ሕወሓቶችማ ከትግራይ ሕዝብ በይበልጥ የእናንተ ባለውለታዎች ናቸው።

ኦሮሚያ በተሰኘውና ባፋጣኝ መፍረስ በሚገባው ሕገ-ወጥ ክልል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን ደግፋችሁ ተጋሩን እያሰቃያችሁ ያላችሁት በሕዝብ ደረጃ መሆኑን አሁን ሁላችንም አውቀነዋል፣ በየቦታው የምታደርጉትን ሁሉ እንሰማለን፣ እናያለን።

ይህን አትርሱት፣ እኛ በጭራሽ አንረሳውም፣ አዎ! ከሚያሽቃብጡላችሁ የሕወሓት ሰዎች ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ማታለሉን ቀጥሉ፣ አብዛኛውን የትግራይ ሕዝብን (የኤርትራንም ይጨምራል) ግን ከእንግዲህ በፍጹም ማታለል አትችሉም። ወዮላችሁ! 👏👏👏

👏 ጎበዝ ሄለን/እሌኒ የእኔ እኅት! እያንዳንዱ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን መሰል ስነ-ልቦና ነው ሊኖረው የሚገባው፤ ማንነቱና ምንነቱ የሚፈጥረው ተፈጥሯዊ ግዴታው ነውና። ሁሉም ይህን መሰል አቋም ይዞ ቢታገል የሕዝባችን መከራና ስቃይ ባልበዛና የአረመኔው ጠላት እድሜ እንዲህ ባልረዘመ።

እኔ በግል የማውቃቸው ብዙ 'ኤርትራውያንም' የጋላ-ኦሮሞዎቹን አስከፊና ግፍኛ የመስፋፋት ታሪክና ሤራ ዛሬ ተደግሞ በዓይናቸው ለማየት በመብቃታቸው፤ “እ ህ ህ ህ፣ ዝምታችን ለጊዜው ነው፣ ግደየለም፣ ለጣልያን አሳልፈው የሰጡን (ዳግማዊ ምንሊክ)፣ ሲያፈናቅሉን፣ ሲያሳድዱን፣ ሲያስርቡን፣ ሲጠርፉን እና በቦንብ ሲደበድቡን (ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለ ማርያም + ስብሐት ነጋ) የነበሩት እኮ እነርሱ ነበሩ፣ ጊዚያቸውን ይጠብቁ!” በማለት ላይ ናቸው ወኔ በተሞላበት ቁጭት።

አዎ! ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ነውና፤ ታሪካችንን፣ ታሪካቸውን በደንብ እንወቅ፣ ከጋላ-ኦሮሞ ጋር የሚያብር ሁሉ ሕሊናው በማትሪክሱ ውስጥ ታስሮ እድሜ ልኩን በታሪክ እየተወቀሰ እረፍትና ሰላም የሌለው ኑሮ እየኖረ ወደጥልቁ ይወርዳታል። ዋ! ! !

Thursday, February 19, 2026

ሻሸመኔ ከስድስት ዓመታት በፊት | ታዲያ ይህን ያየና የሰማ 'አማራ' እንዴት ከጋላ-ኦሮሞ ጎን ተሰልፎ በአክሱም ጽዮን ላይ ሊዘምት ቻለ?

https://rumble.com/v75zgk4-433315732.html

የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ጋላ-ኦሮሞ ቢሆንም፤ ጠላቱንና ወዳጁን መለየት የተሳነው፣ ለጸጸት ልቡ በጣም የደነደነው ብሎም የጋላ-ኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም በቅጡ ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና አፍራሽ ነው። 😔

ሐምሌ ፰/8፣ ፳፻፲፪/2012 .(07/15/2020)

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ሻሸመኔ ላይ እኅታችን በቤተሰብዋ ላይ ስለ ደረሳው ግፍ የሰጠችው ምስክርነት።

(ጋላ-ኦሮሞ በትግራይ ሕዝባችን ላይ የጀነሳይድ ጂሃዱን ከመጀመሩ ከሦስት ወራት አስቀድሞ)

😔 ጋላ-ኦሮሞዎች በሻሸመኔ ከተማ ዋናው አደባባይ ላይ ሰብዓዊ ፍጡርን ያለ ምንም ጥፋቱ ዘቅዝቀው ሰቀሉት።

ሻሸመኔን አቃጥሉ የሚል ትእዛዝ መጣ። ትእዛዙ ተፈፀመ። ሻሸመኔ በከፊል ተቃጠለች። የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች ተዘረፉ። ምንም የማያውቁ ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለው ሬሳቸው በመሬት ተጎተቱ። ሻሸመኔ አምርራ አነባች―ግን የሚደርስላት አንድም አልነበራትም።

ሻሸመኔ―መነሻሼ―መነ ሻሼ―የሻሼ ቤት

የሻሸመኔ ስያሜ እንዲህ ነው የፈለቀው። ድሮ ሻሼ የምትባል የጠላ ነጋዴ ነበረች። ሰዎች ተሰባስበው የሚጠጡት እዚያ ነበር። መጀመሪያ መገናኛ፣ መቀጣጠሪያ፣ መጠጫ ቦታ ሆነ። በግዜ ሂደት መንደር ብሎም ከተማ ሆነ።

አፄ ኃይለ ሥላሴ ሻሸመኔን በጣም ነበረ የሚወዷት። ለዚያ ነው ከሃገር ሙሉ መሬት ለጃማይካውያን መርጠው ሻሸመኔን የሰጧቸው። ጃማይካውያንም ማሪዋና/ዊድ ተክለው አጬሱበት።

ሻሸመኔ የንግድ ማእከል ናት። ለፌዴራሉ ገቢ በማስገባት ከአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ እና ናዝሬት ቀጥሎ አራተኛ ናት።

ሻሸመኔ አምስት በሮች አሏት፦ አዲስ አበባ መስመር፣ ሃዋሳ ይርጋለም ዲላ ሞያሌ መስመር፣ ወላይታ አርባምንጭ መስመር፣ ኮፈሌ ባሌ መስመር፣ ወንዶገነት መስመር። ሻሸመኔ ሳይደርሱ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ መሄድ የለም።

ጋዜጠኛ :- ሻሸመኔ ላይ ሰው ተዘቅዝቆ ሲገደል አንተ ግን ምንም አልክ?

ጃዋር :- ለምንድነው ግን ኦሮሚያ ውስጥ የሚከሰት ነገርን አጋናችሁ ሌላ ቦታ የተከሰተውን ደግሞ ባልሰማ የምታልፉት። ሰው መገደል እኮ ኦሮሚያ ላይ ብቻ አልጀመረም አማራክልል ሰው በቁሙ ተቃጥሏል ግን እሱን አልዘገባችሁም ፣ ጉሙዝ ላይ በ 24 ሰዓት ውስጥ ከ 400 በላይ ሰው ሲጨፈጨፍ ዝም አላችሁ

ጋዜጠኛ :- ለምን ከዛ ጋር ይወዳደራል ?

ጃዋር :- ኖኖኖ ሁሌ ኦሮሚያ ላይ ብቻ ሲሆን መረባረብን ትመርጣላችሁ። ግድያ ኦሮሚያም ሆነ አማራ ክልል ሁለቱም ጋር መወገዝ አለበት ነገርግን

ጋዜጠኛ :- ግን እኮ ተዘቅዝቆ መገደል

ጃዋር :- ቆይ ቆይ ቆይ ይህ የኦሮሞ ፎቢያ ነው። ሁሉም ሰው መገደል የለበትም ግን አንድ ክልል ላይ ብቻ አጉልታችሁ ማቅረብ የለባችሁም። አንድም ቀን ስለ ጉሙዝ እልቂት ስታወሩ ሰምቼ አላውቅም።

የካቲት 2015 .(Februar 2023) ·

የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ኃይሎች በሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ግድያ ፈጸሙ።

በሻሸመኔ አንድ ወጣት ኦርቶዶክሳዊ ከአገዛዙ አካላት በተተኮሰ ጥይት ሰማዕትነትን ተቀብሏል።

ተሿሚዎቹ በእነዚህ ንፁሀን ሰማዕታት ደም ላይ ተረማምደው ቤተ ክርስቲያንን ለመውረር መነሳታቸውን ስናስብ ሃይማኖት አልባነታቸውን እንረዳለን። ሰማዕትነታችሁ የከበረ ነው።

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...