https://www.bitchute.com/video/IrDylDVpKs8m/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
♰ በአሜሪካዋ ማያሚ/ኬንዳል አንድ ሰው ወደ ቅዱስ እንድርያስ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በመግባት፤ 'አላህ ወአክባር፣ ቦንብ ይዣለሁ !” በማለት ምዕመናንን አሸበረ።
😇 የሚገርም ነገር ነው፤ ዛሬ ከሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ጋር በተያያዘ ሁለት በአሜሪካ እና በብሪታኒያ በቅዱስ እንድርያስ ዓብያተ ክርስትያናት የተፈጸሙትን ክስተቶች እንዴት ነው ላቀርብ የበቃሁት፣ ሳላቅደውና ዕለቱ የማን እንደሆነ ሳላውቅ ነው ፥ የቀን መቁጠሪያ ስመለከት ዛሬ በፈረንጆቹ ታሕሣሥ አራት/4 ነው። በእኛ ታሕሣሥ አራት/፬ (የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ዕለት) የመጥምቁ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር እና የሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ወንድም ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ በሰማዕትነት ተሰቅሎ ያረፈበት ዕለት ነው። ቅዱስ እንድርያስ በግሪክ ሃገር “በጌታዬ መስቀል አትስቀሉኝ” በማለት ሲለምናቸው እነርሱም ፍቃዱን ፈጽመውለት የእንግሊዝኛውን ኤክስ (X) ፊደል ቅርጽ ባለው መስቀል ላይ ሰቅለውታል፡፡
😲 ተዓምር ነው! ምን ይሆን? ከዘረኛው የ'X' ባለቤት ከኤለን መስክ ጋር የተያያዘ ነገር ይኖር ይሆን? ያለምክኒያት እኮ ይህን ምልክት ለጠፈር ፍለጋ ቴክኖሎጂዎች ኩባንያውም፣ ለማህበራዊ ሜዲያውም ይጠቀመዋል፤ እንዲያውም የአንዱ ልጁ ስም ሳይቀር 'Little X' ነው። ጉድ ነው!
😇 የሐዋርያውና የሰማዕቱ ቅዱስ እንድርያስ ምልጃና በረከት ከእኛ ጋር ይሁን።
☪ Hard to tell what was going on here. Isaac Lopez may be a convert to Islam and a jihadi. Or he may be a leftist who admires jihadis and hates Christianity. Or he may be genuinely mentally ill. One thing is certain: authorities aren’t going to elucidate his motives.
“Man arrested after bomb threat at Miami Greek Orthodox church,” Orthodox Christianity::
A 27-year-old man was arrested Monday following a bomb scare at St. Andrew Greek Orthodox Church in Kendall on Sunday, according to the Miami-Dade Sheriff’s Office.
The incident occurred during Sunday Liturgy. Isaac Lopez, a Cuban national, was reportedly acting suspiciously while carrying a backpack, prompting a church member to alert an usher, reports the Miami Herald.
When confronted about his backpack, Lopez allegedly told the usher, “It’s a bomb,” before handing over the bag. The usher secured the backpack in a nearby room.
Minutes later, a loud, high-pitched alarm resembling a ticking countdown sounded throughout the church, disrupting the service. Deputies said Lopez ran to the room where the backpack had been placed, put his phone—which was making the ticking noise—inside the bag, and returned to the service.
As the service ended, Lopez reportedly yelled the Islamic terrorist phrase, “Allahu Akbar”—Arabic for “God is great,” causing fear among congregants, according to authorities.