https://www.bitchute.com/video/mHPXD7U4iKQB/
😳 ፕሬዝደንት ትራምፕ ለአስከፊው የኢራን ጦርነት አማቹን ያሬድ 'የአብርሃም ስምምነት' ኩሽነርን ተጠያቂ አድርገዋል
💭 "ያሬድ ኩሽነር በነገረኝ መሰረት ኢራን ታጠቃናለች ብዬ አስቤ ነበር።" ብለዋል ትራምፕ።
ዋው! የሰማኒያ ዓመቱ አዛውንት ዶናልድ ትራምፕ ተዋናይ አሻንጉሊት እንጂ የአሜሪካ መሪ አይደሉም።
ከኒውዮርክ ማንሃታን ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች መካከል 666 ጎዳና ላይ ያለውን አንገተ ረዥም ሕንፃ የገነቡት የትራምፕ ሴት ልጅ ኢቫንካ ባለቤት ያሬድ ኩሽነር ቤተሰቦች የስውሩ ኃይል አባላት ናቸው። ይህ ስውር ኃይል ፕሬዝደንት ትራምፕን በወንጀለኛው ሕፃናት ደፋሪ ጄፍሬ ኤፕሽታይን ቅሌት መረጃ እያስፈራራ በቁም እስር አስሯቸዋል። ይህ ሁሉ ጉድ ከስውሩ ኃይል የሚመነጭ ነው።
የኢራኑ ጦርነት የጄፍሪ ኤፕሽታይን ቅሌትን እንዳስረሳው ልብ ብለናልን?! ልክ ጦርነቱን ሊጀምሩ ሳምንታት ሲቀራቸው ፋይሎቹን ሁሉ በየቀኑ በብዛት ለቀቁ፣ ጦርነቱን ለእነርሱ አመቼ በሆነ ወቅት ከጀመሩት በኋላ አሁን ስለፋይሎቹ የሚናገር ሰው የለም። ከፍትሕና ተጠያቂነት ለማምለጥ አጀንዳ ማስቀየር የስይጣን ጭፍሮች ተግባር ነው! ቆሻሻው ግራኝንም ይህን እንዲያደርግ የሚመክሩት ሉሲፈራውያኑ ናቸው።
😲 አቤት ቅሌት፣ አቤት ውርደት፣ አቤት አወዳደ!
💭 “Based on what Jared Kushner told me I Thought Iran Would Attack Us.”
The blame game starts, it will be epic with hire and fire in Washington.
Launching a war you cannot win based on what Jared Kushner told you is some level Shit.