https://www.bitchute.com/video/mZebQT0fAI1e/
፩. የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝደንት ጄ.ዲ. ቫንስ ሕፃናት ደፋሪው ጋኔን ጄፍሪ ኤፕሽታይን “በግልጽ” ከአሜሪካ እና ከእስራኤል የስለላ ድርጅት ከፍተኛ ደረጃ ጋር ግንኙነት እንዳለው ተናግረዋል።
ምንም አያጠራጥርም እኮ! ዓለምን ከእስማኤላውያኑ ጋር አብረው ክፉኛ እያመሷት ያሉት እኮ እነዚህ የኤዶማውያን ኃይላት ናቸው።
የኢትዮጵያ ሃገራችንን የፖለቲካ፣ የወታደራዊ፣ የኤኮኖሚ፣ የሕክምና እና ሜዲያ ሥርዓት የሚቆጣጠሩት የአሜሪካው ሲ.አይ.ኤ፣ የብሪታኒያው ኤም.አይ.ፋይቭ፣ የእስራኤሉ ሞሳድ ብሎም የጣልያን እና ፈረንሳይ መንግስታት ናቸው። እንደ ሻዕብያ፣ ሕወሓት፣ ብልግና፣ ኢዜማ ወዘተ ያሉት ፓርቲዎች እና ሜዲያዎቹ ሁሉ ለጦርነት፣ ለጀነሳይድ ብሎም ለነፍስ ዘረፋ ትዕዛዝ የሚቀበሉት ከእነ ሲ.አይ.ኤ ነው።
በፕሬዝደንት ባይደን ዘመን ወደ አዲስ አበባ ተልኮ፣ በዘመነ ፕሬዝደንት ትራምፕም ሆን ተብሎ እዚያው እንዲቀር የተደረገው ቅጥረኛው ጥቁር አሜሪካዊ አምባሳደር ለምን ይመስለናል የዲፕሎማሲ ሥራውንና ኃይላፊነቱን በጭራሽ በማይመለከት መልክ ወዲህ ወዲያ እየተመላለሰ እንዲተውን የሚደረገው? ለምን ይመስለናል ሲ.አይ.ኤ ምልምል የሜዲያ ቱልቱላዎቹን ለማስልጠንና መመሪያ ለመስጠት ወደ አሜሪካ ኤምባሲ በተደጋጋሚ የሚሰበስባቸው? ትኩረታቸው ታቦተ ጽዮን ላይ ነው! በደማቸው እና በመቅኒያቸው የተሸከሙትን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ልጆች ከምድረ ገጽ ማጥፋት የእነ ሲ.አይ.ኤ እና ሞሳድ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው! ግን በፍጹም አይሳካላቸውም፤ እየመጣባቸው ያለውን መለኮታዊ እሳት በፍጹም አይችሉትም! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!
የኢትዮጵያን ሕፃናት ለመጥለፍ ብሎም ደማቸውንና መቅኒያቸውን ለመስረቅ እነ ጄፍሪ ኤፕሽታይን በአዲስ አበባ የሉሲፈራውያኑን ተቋማት እንዲከፍቱ መደረጉ እኮ ያለምክኒያት አልነበረም።
በነገራችን ላይ ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕሽታይን ከሰባት ዓመታት በፊት ሞቷል የተባለው ነገር ሐሰት ነው። ይህ አውሬ በሕይወት በእስራኤል እንዳለ ይነገራል።
፪. "የሲ.አይ.ኤ ምስጢሮችን ማጋለጥ፤ ጄፍሪ ኤፕሽታይን፣ ጄ.ኤፍ.ኬነዲ እና ሴፕቴምበር 9/11" በሚል ርዕስ የቀረበውን የዚህን ቪዲዮ የመጨረሻ ክፍል በጥቂቱም ቢሆን እንከታተለው
1. Vance said in the nearly three-hour Joe Rogan podcast taping in Austin, Texas, that Epstein “clearly” had connections to the “highest levels” of the American and Israeli intelligence communities, pointing to Mossad or CIA.
Epstein faced various state and federal charges over two decades related to the sexual abuse and trafficking of dozens of underage girls as young as 14. A federal indictment in New York led to his arrest in July 2019 on federal sex trafficking charges, and he pleaded not guilty. The federal case was formally dismissed in August 2019 following his death by suicide in jail while awaiting trial.
Vance also accused “certain elements” within the Israeli government of trying to undermine the administration’s negotiations with Iran through a coordinated influence campaign.
The vice president pointed to a recent Time magazine story which reported that former Trump campaign manager Brad Parscale was paid millions of dollars to help run an Israeli-backed influence campaign aimed at swaying American opinion on a deal to end the Iran war.
Vance called it an “extremely well-funded campaign to try to derail the negotiation and try to derail the deal.”
“My response to that is, well, go to hell,”Vance said.
2. EXPOSING CIA SECRETS: Jeffrey Epstein, JFK, and September 9/11