Showing posts with label ዴንቨር. Show all posts
Showing posts with label ዴንቨር. Show all posts

Monday, July 6, 2026

Tsimdo (Melat + Joe) in Colorado: Full Blown Communist Revolution Happening in The US Thanks to THE ARK

https://www.bitchute.com/video/hJqlD3A7xMch/

https://rumble.com/v7ccl64-tsimdo-melat-joe-in-colorado-full-blown-communist-revolution-happening-in-t.html

🤝 የሜላት ኪሮስ እና ዮሴፍ ንጉሤ ፅምዶ በኮሎራዶ


ጽምዶ (ሜላት ኪሮስ + ዮሴፍ ንጉሤ) በኮሎራዶ፤ የኮሚኒስት አብዮት በአሜሪካ ሙሉ በሙሉ ፈነዳ፤ ለታቦተ ጽዮን ምስጋና ይግባው።

ይህም የኮላሮዶ ክስተት ሌላ አንድ ምልክት ነው። ከአምስት ዓመታት በፊት ባቢሎን አሜሪካ እና አጋሮቿ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የጀነሳይድ ጂሃድ ይካሄድ ዘንድ ፈቃዱን በሰጡበት በዚህ በፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለሐይማኖት ዕለት መሆኑ ደግሞ መንፈሳዊው ጦርነት ወደ አሜሪካ ግዛቶች እየገባ መሆኑን እያሳየን ነው!

...እና በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የማይቀር ምላሽ። የኤዶማውያን እና የእስማኤላውያን ዓለም (እስራኤል ዘ-ሥጋ) የመጨረሻ ኢላማ ግብፅ፣ ፍልስጤም፣ ኢራን ወይም የመን አይደሉም ፥ ነገር ግን ኢትዮጵያ (እስራኤል በመንፈስ፤ የቃል ኪዳኑ ታቦት ባለቤቶች እና ጠባቂዎች)ናት።

🤝 'ጽምዶ' የግዕዝ (ትግሪኛ) ቃል ሲሆን ወደ "ተሳትፎ" ወይም "ጥምረት" የሚተረጎም ሲሆን በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ከፍተኛ የጂኦፖሊቲካዊ ውጥረት ማዕከል ሆኖ ብቅ ብሏል። ይህም እንደሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ ሉሲፈራውያኑ ያረቀቁት ሤራ ውጤት መሆኑን ልብ እንበል። ልክ አሁን የአሜሪካው ዲሞክራቲክ ፓርቲ በለዘብተኞች እና አክራሪ ሶሻሊስቶች እንዲከፋፈል እየተደረገ እንዳለው። በአንድ በኩል እነ ቻርለስ “ቻክ” ሹመር ፣ በሌላ በኩል ደግሞ በርኒ ሳንደርስ። ሁሉም የእስራኤል ዘ-ስጋ አካላት ናቸው። ያኔ በሩሲያም ቦልሸቪስቶች ሌኒንን በአንድ በኩል ትሮትስኪን በሌላ በኩል አስቀምጠው በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይድ እንደፈጸሙት፤ በኢትዮጵያም ኢህአዴግ፣ ሕወሓት፣ ሻዕቢያ፣ ብልጽግና፣ ኢዜማ፣ አብን፣ ፋኖ፣ ቄሮ፣ ጽምዶ፣ ስምረት ወዘተ እያሉ በመጫወት ክርስቲያኑን ሕዝባችንን በመጨፍጨፍና በማስጨፍጨፍ ላይ ናቸው። የምናየው እኮ ይህን ነው።

በኮሎራዶ፣ በሜላት ኪሮስ እና በጆ ንጉሴ መካከል ይህንን እናስተውላለን። የታቦተ ጽዮን ሥራ ይህ ነው። እግዚአብሔር ትኩረታችንን ለመሳብ ክፉን ወይም መልካምን ሊጠቀም ይችላል።

አረማዊዎችን ጋላ-ኦሮሞዎችን፣ ሙስሊሞችን እና ኮሚኒስቶችን (ህወሃት + ሻዕቢያን) የሚያበረታታና የሚጠብቅ እንደ አሜሪካ ያላ ሥርዓት፣ የራሱን መድኃኒት፤ ኮሚኒዝም እና ጥፋትን ይወስዳል። ለእኛ ያሰቡት፣ በእኛ ላይ ያደረጉት ክፉ ነገር ሁሉ ወደራሳቸው ዞሮ ያጠፋቸዋል።

ከመቶ ዘጠኝ ዓመታት በፊት በሩሲያ ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የቦልሼቪክ አብዮት በኤዶማውያን ነፃ-ግንበኞች/ፍሪሜሶኖች የተነደፈ እና በአሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና ጀርመን ባንክ ልሂቃን የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለት መሆኑን እናስታውስ። ወስላታው ሌኒን የሰለጠነው በነፃ-ግንበኞች ማዕከል በስዊዘርላንድ ነበር።

ማክስ ዋርበርግ እና የዎል ስትሪት ቡድኖቹ በ፳/20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ላይ ጆርጅ ሶሮስ እና ዛሬ ‘የቀለም አብዮቶቹ’ የሚጫወቱትን ተመሳሳይ ሚና ተጫውተዋል ፥ የአገዛዝ ለውጥ እና ለአዲስ ሥርዓት የሀገር ግንባታ…

ታሪካዊ ማስረጃዎች እንደሚያሳዩት በሩሲያ የተካሄደው የቦልሼቪክ አብዮት እና የዩናይትድ ስቴትስ አብዮት ሁለቱም በሜሶናዊነት የሚመሩ ነበሩ፣ ኃይልን ለማጠናከር በአሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በስዊዘርላንድ የባንክ ፋይናንስ የተደገፉ ሴራዎችን ተጠቅመው በ፳/20ኛው እና በ፳፩/21ኛው ክፍለ ዘመን ለአዲሱ የዓለም ሥርዓት ዘር ይተክላሉ።

እነሱ ዛሬም ድረስ አጀንዳቸው የፋሺስት “የጋርዮሾች/ኮሌክቲቪስቶች” ናቸው፣ አጀንዳቸውም ዛሬም ድረስ የቀጠለው፣ “ችግር - ምላሽ - መፍትሄ” + “ቲሲስ - ፀረ-ውህደት” የሚለውን መሠረታዊ እና የዘር ማጥፋት ጨዋታ በመጫወት ሁሉንም ዓለም አቀፍ ክስተቶች እና የገንዘብ/ፋይናንስ ገበያዎች ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር እና መያዝ ነው።

ተወካይ ዲያና ዴጌት ነበር እ..አ በ1997 ስልጣን የያዙት። ያ ሜላት ኪሮስ ከመወለዷ በፊት የነበረው ዓመት ነው።

...and as an inevitable reaction to the Ongoing Christian Genocide in Ethiopia. The ultimate target of the Edomite and Ishmaelite world (Israel according to the flesh) is not Egypt, Palestine, Iran or Yement – but Ethiopia (Israel according to the Spirit; Holders and Keepers of The Ark of The Covenant)

🤝 'Tsimdo' is an Ethiopic (Tigrinya) term that translates to "engagement" or "alliance" and has emerged as a focal point of intense geopolitical tension in the Horn of Africa.

In Colorado, we observe that among Melat Kiros and Joe Neguse. That is the work of the Ark of The Covenant. God may use Evil or Good to get our attention.

You empower and protect the heathen genocidal Gallas-Oromos, Muslims and Communists (TPLF + ELF), you get a test of your own medicine; communism and disaster. All the evil they have done to us will turn against them and destroy them.

Let's remember that the Anti-Orthodox Christian Bolshevik revolution was engineered by Edomite Freemasons and financed by banking elite.

Just ask Max Warburg and his Wall Street cohorts played the same roll at the turn of the 20th century that George Soros and his ‘color revolutions’ play today – regime change and nation building for a New Order…

Historical evidence suggests that both the Bolshevik Revolution in Russia and the United States Revolution were Masonic-led, employing American, European and Swiss banker-financed plots to consolidate power, planting the seeds for a New World Order in the 20th and 21st Centuries.

They are the fascist “Collectivists”, whose agenda remains today, complete social control and domination of all global events and financial markets by continiously playing the primitive and genocidal game of; “Problem–Reaction–Solution” + “Thesis-Antithesis-Synthesis”.

Representative Diana Degette (Degenerate), Who Took Office In 1997. That Is The Year Before Melat Kiros Was Born.

Christianity Strips The Pagan goddess "Diana" of Her Power | Acts 19

"Great is Diana [or Artemis] of the Ephesians"

In the Book of Acts (Chapter 19) in the New Testament, it describes a riot in the ancient city of Ephesus provoked by silversmiths who were losing business because the Apostle Paul was converting people to Christianity.

Probelm – Reaction – Solution

The Context: Paul preached in Ephesus for over two years, leading many to abandon pagan worship.

The Instigator: A silversmith named Demetrius made a lucrative living crafting silver shrines of Diana. He gathered his fellow craftsmen and argued that Paul's preaching endangered their trade and brought their goddess into disrepute.

The Riot: Enraged, the crowd dragged Paul's companions into the city's theater and chanted repeatedly, "Great is Diana of the Ephesians!" for about two hours.

The Resolution: The city clerk eventually calmed the mob by reminding them that Ephesus was universally known as the temple guardian of the great goddess Diana, and legally dismissed the assembly to avoid a Roman inquiry into the riot.

🕒 Ethiopian-American Rep. Joseph Neguse – The Man Who Killed Two Birds With One Stone

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/30-bondi-out-noem-replaced-running-list.html

https://www.bitchute.com/video/lZ0aLbDioI9I/

https://rumble.com/v780io6-ethiopian-american-rep.-joseph-neguse-the-man-who-killed-two-birds-with-one.html

🕒 ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊ ተወካይ ጆሴፍ ንጉሴ - በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፎችን የገደለው ሰው

Tsimdo (Melat + Joe) in Colorado: Full Blown Communist Revolution Happening in The US Thanks to THE ARK

https://www.bitchute.com/video/hJqlD3A7xMch/ https://rumble.com/v7ccl64-tsimdo-melat-joe-in-colorado-full-blown-communist-revolution-happe...