https://www.bitchute.com/video/mBTMKgSODFXx/
https://rumble.com/v6zgaa2-black-palestinians-face-diabolical-racism-and-discrimination-within-the-ara.html
😔 ጥቁር
ፍልስጤማውያን በአረብ ማህበረሰብ ውስጥ
ዲያብሎሳዊ ዘረኝነት እና መድልዎ ይደርስባቸዋል
😔 ዛሬ
በጋዛ ብሆን ኖሮ ምናልባት በባርያዎች ምድር
እኖር ነበር።
“ዛሬ
የሚካሄደው ጦርነት ምናልባት የጥቁር
ፍልስጤማውያንን ዘር ለማጥፋት ታቅዶ የሚካሄድ
ይሆን?
በኢትዮጵያ
የምናየው ይህን ነው፣ ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች
ለማጥፋት ሲባል ነው በሰሜን ኢትዮጵያ የዘር
ማጥፋት ጦርነት የተከፈተውና” ብዬ ስጠይቀው
የመለሰልኝ፤ “ሊሆን ይችላል!”
በማለት
ነበር።
በምድር
ላይ እንደ አረብ ሙስሊም አረመኔ ቆሻሻ ሕዝብ
የለም በማለት አፌን ሞልቼ መናገር እደፍራለሁ።
እኔም በግሌ ያየሁት ክስተት ነው። እግዚአብሔር
አምላክ ከአጋሮቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው ጋር
እሳቱን በቶሎ ያውርድባቸው!!!
እነዚያ
'አፍሮ-ሴንትሪክ'
የሆኑ
'ልሂቃን'
ስሌዚህ
አስከፊ ክስተት ዝም፣ ጭጭ ነው የሚሉት።
ወራዶች!
እርካሾች!
ለአረብ
ሙስሊም ዘረኝነት ተገቢው እና ብዙ የሚያሸልመው
ምላሽ እስልምናን ለቅቆ መውጣት ብሎም
አጋንንታዊውን የአረብኛን ቋንቋ በጭራሽ
አለመናገር ነው!
ጥቁር
ሕዝቦች፣ ኩርዶች እና የፋርስ ሰዎች ይህን
ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
እንዲያውም
ጋዛ የኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ከተማ
ነው!
አለመታደል
ሆኖ ዛሬ ከሃዲ፣ ደካማ፣ ልፍስፍስ፣ መንደርተኛና
አርቆ ማየት የማይችል ትውልድ ስለገጠመን
ነው እንጂ ሱዳንን፣ ግብጽን፣ ጋዛን፣ ሶማሊያን
እና የመንን ከትርኪምርኪዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር
ባሪያዎች ነፃ ማውጣት የነበረብን ዱሮ ነበር።
❖[የሐዋርያት
ሥራ ምዕራፍ ፰፥፳፮፡፳፰]❖
“የጌታም
መልአክ ፊልጶስን። ተነሥተህ በደቡብ በኩል
ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ ወደሚያወርደው ምድረ
በዳ ወደ ሆነ መንገድ ሂድ አለው። ተነሥቶም
ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ
ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም
ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ
ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤ ሲመለስም
በሰረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን
መጽሐፍ ያነብ ነበር።”
አፍሮ
ፍልስጤማውያን እነማን ናቸው?
በጋዛ
ውስጥ ያሉ አፍሮ-ፍልስጤማውያን
2.3
ሚሊዮን
ከሚሆነው የጋዛ ህዝብ 1%
አካባቢ
ናቸው። ትክክለኛ የህዝብ ቁጥር ለማግኘት
አስቸጋሪ ቢሆንም፣ በእስራኤል እና በተያዙት
የፍልስጤም ግዛቶች እስከ 350
እና
450
የተመዘገቡ
ሰዎች በ50
የተለያዩ
ቤተሰቦች የተከፋፈሉ ማህበረሰቦች እንዳሉ
ይታወቃል።
በጋዛ
አል ጃላ አውራጃ በግምት 11,000
አፍሮ
ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወረራ ከመጀመሩ
በፊት በጥቅምት 2023
ይኖሩ
ነበር ። አፍሮ ፍልስጤማውያን በመላው አፍሪካ
ሊገኙ የሚችሉ የተለያዩ መነሻዎች አሏቸው።
ብዙ
አፍሮ ፍልስጤማውያን መነሻቸው ግብፅ፣ ሱዳን፣
ናይጄሪያ፣ ሴኔጋል እና ቻድ ናቸው። አንዳንድ
አፍሮ ፍልስጤማውያን ከሰባተኛው/7ኛው
መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ጀምሮ በአረቦች
የባሪያ ንግድ ወቅት አፍሪካውያን በባርነት
ወደ ፍልስጤም በአሰቃቂ ሁኔታ ወደ ፍልስጤም
የተነደፉ ቅድመ አያቶች አሏቸው። ከአስራ
አራተኛው/14ኛው
መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ በኦቶማን የግዛት ዘመን
ብዙዎች በባርነት የተገዙ የጉልበት ሠራተኞች
እንዲሁም ነጋዴዎችና ወታደሮች ሆነው መጡ።
😔 If I Were in
Gaza Today, I’d Probably be Living in
The Land of Slaves.
Who are the
Afro-Palestinians?
Afro-Palestinians in Gaza
make up around 1% of Gaza’s population of 2.3 million. While
accurate population numbers are hard to come by, it is known that
there are communities spread across Israel and the Occupied
Palestinian Territories with up to 350 to 450 documented people
distributed across 50 different families.
In the Al Jalla’a
district of Gaza roughly 11,000 Afro-Palestinian people resided
before the Israeli invasion began in October 2023.Afro-Palestinians
have diverse origins that can be traced across Africa.
Many Afro-Palestinians
have roots that could be traced to Egypt, Sudan, Nigeria, Senegal
and Chad. Some Afro-Palestinians have ancestors who were brutally
trafficked to Palestine as enslaved Africans during the Arab slave
trade from the mid 7th Century. Many came as enslaved labourers as
well as merchants and soldiers during the period of Ottoman rule from
the 14th century.
❖[Acts 8:26-28]❖
“Now an angel of the
Lord said to Philip, “Rise and go toward the south to the road that
goes down from Jerusalem to Gaza.” This is a desert place. And he
rose and went. And there was an Ethiopian, a eunuch, a court official
of Candace, queen of the Ethiopians, who was in charge of all her
treasure. He had come to Jerusalem to worship and was returning,
seated in his chariot, and he was reading the prophet Isaiah.”