Showing posts with label Spat. Show all posts
Showing posts with label Spat. Show all posts

Friday, June 19, 2026

Architects of Ethiopian Genocide Fighting: Italy's Prime Minister Just Called Trump a Liar

https://www.bitchute.com/video/2WECCBZ4mYGj/

https://rumble.com/v7bjbyg-architects-of-ethiopian-genocide-fighting-italys-prime-minister-just-called.html

የኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዘመቻ መሀንዲሶች ተጣሉ፤ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ትራምፕን ውሸታም ስትል ጠራችው

ትራምፕ የጣልያኗ ጠ/ሚኒስትር ፎቶ እንድንነሳ 'ለምናኛለች' ማለታቸው ቁጣን ቀስቅሷል።

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጣልያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ፎቶ ለመነሳት "እንደለመኗቸው" ለጣሊያን ቴሌቪዥን ከተናገሩ በኋላ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ ሰረዙ።

ጠቅላይ ሚኒስትሯም ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፎቶ ለመነሳት "ለመኑ" ብለው የተናገሩት ሙሉ በሙሉ "ፈጠራ" ነው በማለት አጣጥለውታል።

ትራምፕ እና ሜሎኒ በዚህ ሳምንት ፈረንሳይ ውስጥ በተካሄደው የቡድን 7 ጉባኤ ላይ በቅርበት ሲነጋገሩ የታዩ ሲሆን፣ የጣልያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ኋላ ላይ ለጋዜጠኞች ግንኙነታቸው ላይ ለውጥ እንደሌለ እና "ምንም ዓይነት መወቃቀስ እንዳልተፈጠረ" ተናግረዋል።

ይሁን እንጂ ትራምፕ ከአንድ ጣሊያኑ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር በስልክ ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ "ፎቶ እንድነሳ ስትለምነኝ አሳዝናኛለሁ" ብለዋል።

ሁለቱ መሪዎች በፈረንሳይ ስብሰባ ወቅት ጎን ለጎን ተቀምጠው ፈገግ እያሉ የተነጋገሩበትን ጨምሮ በርካታ ጊዜ አብረው የሚታዩባቸው ምሥሎች ተሠራጭተዋል።

ትራምፕ ጠቅላይ ሚኒስትሯ "ስላናገርኳት ምናልባት ደስ ብሏት ይሆናል" ማለታቸውን የገለጸው ቴሌቪዥን ጣቢያው፤ ፕሬዝዳንቱ እንዲህ ያሉበትን የራሳቸውን የእንግሊዝኛ ንግግር ሳሰያማ በጣልያንኛ የተተረጎመውን አቅርቧል።

ይህንን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ትራምፕ ያሉትን ሙሉ በሙሉ ባለማመን መገረሟን በኢንስታግራም ላይ ለሰባት ሚሊዮን ተከታዮቿ ባስተላለፈችው አጭር የቪዲዮ መልዕክት ምላሽ ሰጥታለች።

ይህ ክስተት ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠመ አለመሆኑን በመግለጽም "የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ለአጋሮቻቸው እንዲህ ዓይነት ባህሪ ለምን እንደሚያሳዩ አላውቅም" ብላለች ወስላታዋ የግራኝ ሞግዚት ጠቅላይ ሚኒስትሯ።

የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ታጃኒ ወደ አሜሪካ ሊያደርጓቸው የነበረውን ጉዞ መሰረዛቸውን አርብ ዕለት አስታውቀዋል፤ እዚያም ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዞላቸው ነበር።

😇 እግዚአብሔር፣ ቅዱሳኑና ታቦተ ጽዮን ሥራቸውን እየሠሩ ነው! ይህ የመንፈሣዊው ጦርነት ነፀብራቅ ነው። ገና ምን ታይቶ! በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ሌላ ዲያብሎሳዊ ሤራ በጠነሰሱበት ማግስት ይህን ማየት ያስደስታል፤ እሰይ! እርስበርስ እንዲህ ይባሉልን እነዚህ አረመኔ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ሞግዚቶች!

😳 Genocide Architect Italian PM Giorgia Meloni Publicly Rages at Genocide Architect US President Donald Trump, G7 Cold War Erupts Into Full-Blown Spat Over 'Begged For Pic' Remark.

She said that Trump lied about her while doing an Italian T.V. interview "begging" for a picture with him during the G7 meeting, it never happened. Trumps is losing it with world leaders worldwide, I really think that he has some cognitive or mental health issues going on.

Italian foreign minister cancels trip to US over Trump’s comments about Meloni

Italian Foreign Minister Antonio Tajani announced Friday that he was canceling a planned trip to the United States, where he was slated to meet with Secretary of State Marco Rubio, in response to Trump’s reported remarks. Tajani called Trump’s claims “offensive,” while Meloni said they were “completely fabricated.”

👹 Edomite Roman Meloni in Ethiopia to Give The Fascist Oromo Islamic Regime a Green Light for More Genocide

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/edomite-roman-meloni-in-ethiopia-to.html

https://www.bitchute.com/video/Bebs3Gsqiuxo/

https://rumble.com/v75r57q-edomite-roman-meloni-in-ethiopia-to-give-the-oromo-islamic-regime-a-green-l.html

👹 ኢዶማዊቷ ሮማን ሜሎኒ በኢትዮጵያ ለፋሽስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ለበለጠ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈቃድ እየሰጠች ነው።

[ትንቢተ ሚክያስ ምዕራፍ ፮ ፥፲፩፡፲፮]❖

በአባይ ሚዛንና በከረጢት ባለ በተንኰል መመዘኛ ንጹሕ እሆናለሁን? ባለ ጠጎችዋን ግፍ ሞልቶባቸዋል፤ በእርስዋም የሚኖሩ በሐሰት ተናግረዋል፥ ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ተንኰለኛ ነው። ስለዚህ እኔ ደግሞ በክፉ ቍስል መታሁህ፤ ስለ ኃጢአትህም አፈርስሁህ። ትበላለህ፥ ነገር ግን አትጠግብም፥ ችጋርህም በመካከልህ ይሆናል፤ ትወስዳለህ፥ ነገር ግን አታድንም፤ የምታድነውንም ለሰይፍ እሰጣለሁ። ትዘራለህ፥ ነገር ግን አታጭድም፤ ወይራውንም ትጨምቃለህ፥ ነገር ግን ዘይቱን አትቀባም፤ ወይኑንም ትጨምቃለህ፥ ነገር ግን የወይን ጠጁን አትጠጣም። አንተን ለጥፋት፥ በእርስዋም የሚኖሩትን ለማፍዋጫ እሰጥ ዘንድ የዘንበሪን ሥርዓትና የአክዓብን ቤት ሥራ ሁሉ ጠብቃችኋል፥ በምክራቸውም ሄዳችኋል፤ የሕዝቤንም ስድብ ትሸከማላችሁ።”

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

👹 In Mystery Babylon, Trump (Esau) + Arabia (Ishmael) Drunk with The Blood of The Saints

https://www.bitchute.com/video/N27z9uFLuRhN/

https://rumble.com/v6tgt47-in-mystery-babylon-trump-esau-arabia-ishmael-drunk-with-the-blood-of-the-sa.html

👹 በምስጢረ ባቢሎን ዶላር ትራምፕ (ኤሳው) + አረቢያ ( እስማኤል ) በቅዱሳን ደም ሰክረዋል

[Micah 6:11-16]❖

“Shall the wicked be justified by the balanced, or deceitful weights in the bag, whereby they have accumulated their ungodly wealth, and they that dwell in the city have uttered falsehoods, and their tongue has been exalted in their mouth? "Therefore will I begin to strike you; I will destroy you in your sins. You shall eat, and shall not be satisfied; and there shall be darkness upon you; and he shall depart from you, and you shall not escape; and all that shall escape shall be delivered over to the sword. You shall sow, but you shall not reap; you shall press the olive, but you shall not anoint yourself with oil; and shall make wine, but you shall drink no wine; and the ordinances of My people shall be utterly abolished. For you have kept the statues of Omri, and done all the works of the house of Ahab; and you have walked in their ways, that I might deliver you to utter destruction, and those that inhabit the city to hissing: and you shall bear the reproach of nations."

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...