Showing posts with label አብይ ጾም. Show all posts
Showing posts with label አብይ ጾም. Show all posts

Monday, February 16, 2026

Great Lent Alert No. 2: Antichrist Turkey's Erdoğan Canceled his Planned Visit to the UAE | Mohamed is 'SICK'

https://www.bitchute.com/video/nTpnI5yIakHN/

https://rumble.com/v75u7j4-g.-lent-alert-no.-2-antichrist-turkeys-erdoan-canceled-his-visit-to-the-uae.html

የዐቢይ ጾም ማስጠንቀቂያ ቁጥር ፪፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚያደርገውን ጉብኝት ሰርዟል | መሀመድ 'ታሟል'

ዘር አጥፊው ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን የዘር አጥፊው የግራኝ ሞግዚት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ያጋጠመውን የጤና ችግሮች በመጥቀስ ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚያደርገውን ጉብኝት ለሌላ ጊዜ አስተላልፏል። በኤክስ ላይ የተላለፈው መዘግየቱን የሚገልጽ ጽሑፍ በኋላ ላይ ተሰርዟል።

📦 ለሁለቱም ክፉና ዘር አጥፊ ሃገራት ለቱርክ እና ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ወዮላቸው። ታቦተ ጽዮን ነቅቷል!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፲፪ ]❖

ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”

😈 Genocidal President Recep Tayyip Erdogan has postponed his planned visit to the UAE, citing health issues faced by 😈 Genocidal Mohamed bin Zayed Al Nahyan. A post on X announcing the delay was later deleted, though Erdogan publicly wished the UAE leader a swift recovery. The visit is now expected to be rescheduled.


📦 Woe to both genocidal nations of Turkey and UAE. The Ark of The Covenant is activated!


❖[Revelation 12: 12]❖

Therefore, rejoice, O heavens and you who dwell in them! But woe to you, O earth and sea, for the devil has come down to you in great wrath, because he knows that his time is short!"


#turkey #uae #erdogan #ethiopia

Great Lent Alert No. 1: What the West Can Learn from Ethiopian Fasting

https://www.bitchute.com/video/gE7V8fZg5vzL/

💭 የ ዐቢይ ጾም ማስጠንቀቂያ ቁጥር ፩፤ ምዕራባውያን ከኢትዮጵያ ጾም ምን ሊማሩ እንደሚችሉ

በዚህ የሑዳዴ/ ዐቢይ ጾም ክርስቲያኑ ሕዝባችን በትዕግስት፣ በፍቅርና በትሕትና ስጋዊ አካሉን እያደከመና ነፍሱን እያጠነከረ በመጾም ወደ እግዚአብሔር በሚገርብበት ወቅት፤ “አሁን ተዘናግቷል! ተዳክሟል! ትኩረቱ ወደ ሌላ ነው!” ብለው የሚያስቡት አረመኔዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ሌላ የዘር ማጥፋት ጦርነት በሕዝባችን ላይ ሊከፍቱበት ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው። ትናንትና ኤዶማዊቷ ሮሜ የጣልያን መሪ ጆርጂያ ሜሎኒ፣ ነገ ደግሞ እስማኤላዊው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሪ ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን በኢትዮጵያ ተገኝተው ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ፈቃዱን ሰጥተዋል/ይሰጣሉ።

ልክ በጀርመን ሃገር የሉሲፈራውያኑ የሙኒክ የፀጥታ ኮንፈረንስ (MSC) በሚካሄድበት ወቅት፣ የጣልያኗ ጆርጂያ ሜሎኒ በትይዩ ወደ አዲስ አበባ የተላከችበት ምክኒያት ይህ ነው። ሮማውያኑ አድዋን እየተበቀሉ ነው!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፲፪ ]❖

ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”

እንኳን ለ ዐቢይ ጾም አደረሰን!

የጾም ሌላ ስያሜዎች

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ባሕልና ትውፊት እና ሥርዓት መሠረት የጾም ወራት ከሰባቱ አጽዋማት አንዱና ዋነኛው አብይ ጾም ጌታ ከተጠመቀ በኋላ የጾመው የአርባ ቀን ጾም ነው፡፡

ምእመናን ጌታቸው ያደረገውን ምሳሌ ተከትለው ይጾሙታል፡፡ ይህ ታላቅ የሆነው የጾማችን ወራት በተለያየ ስያሜ ይጠራል፡፡

. ዐቢይ ጾም ይባላል፡፡

ሌሎች አጽዋማት ከቅዱሳን አበው የወረስናቸው የኑሮአቸው ፍሬዎች ዕብ.፲፫፥፯ ሲሆኑ ይኼኛው ግን በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተመሠረተ በመሆኑ ዐቢይ ታላቅ ይባላል፡፡ የጌታ ጾም ስለሆነ ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች አርእስተ ኃጣውእ ድል የተነሡበት ድል የሚነሡበት ጾም ስለሆነም ዐቢይ ጾም ይባላል፡፡

. ጾመ ሑዳዴ ይባላል፡፡

ሑዳድ ማለት የመንግሥት መሬት የመንግሥት ርስት ማለት ነው፡፡ የመንግሥት ሁዳድ በሚታረስበት ጊዜ አዝመራው በሚሰበሰብበት ጊዜ ልጅ ዐዋቂ ሳይባል የመንግሥቱ ዜጋ ሁሉ ለሥራ ታጥቆ እንደሚነሣ ይህንንም የጌታ ጾም የጌታ ወይም የጌታ ሁዳድ የክርስቶስ ዜጎች የሆኑ ምእመናን ሁሉ ይጾሙታልና ጾመ ሁዳዴ ይባላል፡፡

. የካሣ ጾም ይባላል፡፡

አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን ከገነት የተባረሩት ለውርደት ሞት ለሲዖል ባርነት የበቁት በመብል ምክንያት ነበር፡፡ በሆዳምነቱ የወደቀውን የሰው ልጅ በፈቃዱ በጾመው ጾም ካሠው እንዲሁም አዳም ከገነት ሲባረር ረሃበ ጸጋ መንፈሳዊ ረሃብ ደርሶበት ነበርና ረሃቡን በረሃብ ካሠለት፡፡ የኛን ረሃብ እርሱ ተራበ፡፡

. የድል ጾም ይባላል፡፡

ጌታችን ተጠምቆ ዕለቱን ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ በመሔድ ከሰው ተለይቶ አርባ መዓልትና አርባ ሌሊት በመጾም አዳምና ሔዋንን በመብል የረታቸውን ዲያብሎስን እርሱ ድል አደረገላቸው፡፡ ዲያብሎስን ድል ያደርግ ዘንድ ከዚህ ዓለም ርቆ ወደ ገዳም መሄዱ አዳም ከዚህ ዓለም ርቃ በምትገኘው ገነት ድል ሆኖ ነበርና እርሱም ዲያቢሎስን በገዳም በዚህ ዓለም ርቆ ድል አደረገልን ለእኛም ፈቃደ ሥጋችንን የምናሸንፍበተ ኃይል ሰጠን፡፡ ይህ ጾም ጠላት ዲያቢሎስ የተሸፈነበት ነው፡፡

. የመሸጋገሪያ ጾም ይባላል፡፡

ሊቀ ነቢያት ሙሴ ሕዝቡን ከሕገ ልቡና ወደ ሕገ ኣሪት ሲያሸጋግር አርባ መዓልትና ሌሊት በደብረ ሲና እንደ ጾመው ሁሉ ጌታችንም እኛን ከሕገ ኦሪት ወደ ሕገ ወንጌል ሲያሸጋግረን አርባ መዓልትና ሌሊት ጾመ፡፡ ስለዚህም የመሸጋገሪያ ጾም እንለዋለን፡፡

. ጾመ አስተምህሮ ይባላል፡፡

ሁሉን ነገር በቅጽበትና ያለ ድካም ማድረግ የሚችለው አምላክ እኛን ልጆቹን ያስተምረን ዘንድ ራሱን ዝቅ አደረገ፡፡ መልካም መምህር ተማሪዎቹ ይገባቸው ዘንድ ዝቅ ብሎ በነርሱ ቋንቋ እየተናገረ በሚችሉት እየመሰለ እንዲያስረዳ ጌታችንም እኛን ወደርሱ ይወስድ ዘንድ አስቀድሞ እርሱ ወደ እኛ መጣ፡፡ ረሃባችንን ተራበ ድካማችንን ደከመ ፈተናችንን ተፈተነ ለእኛም አርአያ ሆኖ ትሕትናን ትዕግሥትንና ፈተናን በጾም ማሸነፍን አስተማረን፡፡

. የቀድሶተ ገዳም ጾም ይባላል፡፡

እነ መጥምቁ ዮሐንስ እነ ነቢዩ ኤልያስ የኖሩትን የብሕትውና ኑሮ ጌታ ባርኮ ሰጠን፡፡ ከከተማ ወጥቶ ከሰው ርቆ በበረሃ ከአራዊት ጋር እየኖረ በዲያብሎስ ተፈትኖ ድል አደረገ፡፡ ዛሬም ልጆቹ በየገዳማቱ ድምፀ አራዊትን ግርማ ሌሊትን ተግሠው ዓለምን ንቀው ከሰው ርቀው በጾም በጸሎት ከአጋንንት ጋር ይታገላሉ ድልም ያደርጋሉ፡፡

. የመዘጋጃ ጾም ይባላል፡፡

ለእሥራኤላውያን ስለ በዓለ ፋሲካ አከባበር ሲነገራቸው የፋሲካውን በግ ሥጋ ከመራራ ቅጠል ጋር እንዲበሉት ታዘው ነበር ዘጸ.፲፪፥፲፰፡፡ ይኽም መራራ ቅጠል በግብፅ ይኖሩት የነበረውን የመከራ ኑሮ የሚያሳስባችውና ደግም ወደ ግብፅ ምድረ ፋይድ እንዳይመለሱ ከኃጢአተ ይርቁ ዘንድ የሚያስተምራቸው ነበር፡፡ የፋሲካው በግ ደግሞ እግዚአብሔር በፍቅሩ የሰጣቸውን ነፃነት ያሳስባቸዋል፡፡

ዛሬም በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከበዓለ ትንሣኤው በፊት የጾም ወራት ያስቀደምነው ለዚህ ነው፡፡ ከመብል ስንከለከል ለአዳምና ሔዋን የተሰጠውን ሕግ እናስባለን ረሃብ ሲሰማን በሰው ልጅ ላይ ደርሶ የነበረው የጸጋ ረሃብ የመንፈስ ረሃብ ይታወሰናል ስንደክም ስንጐሰቁል በአዳምና ሔዋን የደረሰው የመንፈስ ጉስቁልና የበደልን የዕዳ ቀንበር ተሸክመው የደረሰባቸው ድካም ይታሰበናል፡፡ እኛም በነርሱ የደረሰችው ሞት በእኛ እንዳትደርስ ዳግም ወደ ኃጢአት እንዳንመለስ ይመክረናል ያሳስበናል፡፡

በጾሙም መጨረሻ የሐዲስ ኪዳንን በግ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋና ደም እንቀበላለን፡፡ ያን ጊዜም ሞትን ካሸነፈው አምላክ ጋር አንድ እንሆናለን ዮሐ.፮፥፶፭፡፶፰፡፡ ሞታችን በሞቱ እንዳለፈ እናስባለን ፩ቆሮ.፲፩፥፳፮። በመሆኑም ይህ ወቅት በዓለ ትንሣኤ የሐዲስ ኪዳን ፋሲካን ለማክበር ሥጋ ወደሙን ለመቀበል ራሳችንን የምናዘጋጅበት የምንፈትንበት ነው ፩ቆሮ.፲፩፥፳፯፡፡

. የሥራ መጀመሪያ ጾም ነው፡፡

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማስተማር ሥራውን ከመጀመሩ የመንግሥተ ሰማያትን አንቀጽ ከማስተማሩ በፊት በገዳመ ቆሮንቶስ አርባ መዓልትና ሌሊት ጾመ፡፡ ይህም ለእኛ የማንኛውም ነገር መጀመሪያው ጾም መሆኑን ሲያሰተምረን ነው፡፡ ለዚህም ነው ሐዋርያት ጾምን የሥራቸው መጀመሪያ ያደረጉት፡፡

እንዲሁም ይህ የጾም ወቅት የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላዎች እንድንጠነቀቅ ያስተምረናል፡፡ ጠላት ዳያብሎስ ጌታችንን ሲፈትን ከመጽሐፍ ቅዱሰ እየጠቀሰ ነበር መዝ 2:11፡፡ የእግዚአብሔርን ስም የጠራ ጥቅስ የጠቀሰ ሁሉ መንፈሳዊ ሰው እውነተኛ ክርስቲያን ሊባል አይችልም፡፡ መጥቀስማ ዲያብሎስም ይጠቅሳል ሕይወቱን አይኖረውም እንጂ፡፡

እንዲሁም በዚህ የጾም ሰሞን ጠላታችን ዲያብሎስ ያዘጋጀልንን ወጥመድ አስበን ለገድል የምንዘጋጅበትም ነው፡፡ ጌታን ወደ መቅደስ ጫፍ አውጥቶ ወደ ታች ተወርወር እንዳለው ሁሉ እኛንም በትዕቢትና በከንቱ ውዳሴ ወደ ላይ አውጥቶ በኃጢአትና በውርደት በኃፍረትና ከመንፈስ በማራቆት ሊወረውረን ይሻል፡፡

ስለዚህ ትሕትናን በምታለብስ ጾም ድል እንንሣው፡፡

እንግዲህ ዐቢይ ጾም ማለት፡-ጌታ ስለኛ ባየው መከራ የምናዝንበት በሰጠን ኃይል ከሰይጣንና ከፈቃደ ሥጋ የምንዋጋበት በበደልነው ተገብቶ የካሠልንን እያሰብን ዳግም ወደ ኃጢአት ላንመለስ ቃል የምንገባበት አርአያ ሆኖ ከሠራልን ሥርዓት፣ ከኖረልን ሕይወት የምንማርበት ራሳችንን ለፋሲካው በግ ለሥጋ ወደሙ የምናዘጋጅበት ሰሞን ነው፡፡

በመሆኑም በሰላም በፍቅር በትሕትና ጾመን ለበዓለ ትንሣኤው በሰላም እንድንደርስ ጾመን ለማበርከት እንዲያበቃን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን፡፡

♰ During this Great Lent, when our Christian people are patiently, lovingly and humbly tiring their physical bodies and strengthening their souls by fasting, the barbarian slaves of Waqio-Allah-Lucifer, who think, “Now they are distracted! They are exhausted! Their attention is elsewhere!”, are preparing to wage another genocidal war on our people. Yesterday, the Edomite Roman Italian leader Giorgia Meloni, and tomorrow, the Ishmaelite Antichrist Turkish leader Recep Tayyip Erdogan, were/will be in Ethiopia to give the green light/ their consent to the fascist Gala-Oromo Islamic regime.

This is why Italy's Georgia Meloni was parallelly sent to Addis Ababa, just as the Luciferian Munich Security Conference (MSC) was taking place in Germany. The Romans are avenging Adwa!

❖[Revelation 12: 12]❖

Therefore, rejoice, O heavens and you who dwell in them! But woe to you, O earth and sea, for the devil has come down to you in great wrath, because he knows that his time is short!"

Great Lent – Abiy Tsom / Hudade

(Great Lent), or Hudade, is a strict 55-day fasting period observed by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church before Easter (Fasika), running from February 16 to April 11, 2026. It involves abstaining from all animal products (meat, dairy, eggs) and eating one vegan meal daily after 3:00 PM. It is a time of intense prayer, spiritual reflection, and charity.

  • Duration: 55 consecutive days, making it one of the longest and most rigorous fasts in Christianity.

  • Dietary Restrictions: No meat, dairy, eggs, or fish are allowed. Meals are entirely plant-based (vegan).

  • Meal Timing: Traditionally, only one meal is consumed per day, eaten in the evening or after 3:00 PM (9th hour of the day).

  • Structure: The 8-week fast consists of Tsome Hirkal (8 days), Tsome Arba (40 days of Lent), and Tsome Himamat (7 days of Holy Week).

  • Weeks & Names: Each of the 8 weeks has a specific name and theme: Mekurab, Metsagu, Debre Zeit, GebrHeir, Nicodemus, Hosanna (Palm Sunday), and the final Holy Week.

  • Spiritual Focus: Beyond food, it involves increased prayer, almsgiving, and abstinence from marital relations and restrictive leisure.

In 2026, the fast begins today, February 16, with Palm Sunday on April 5 and Easter on April 12.

May Egziabher God protect us with His grace so that we may fast in peace, love, and humility and may we reach the Easter holiday in peace. Amen.

Ethiopian-American Rep. Joseph Neguse – The Man Who Killed Two Birds With One Stone

https://www.bitchute.com/video/lZ0aLbDioI9I/ https://rumble.com/v780io6-ethiopian-american-rep.-joseph-neguse-the-man-who-killed-two-birds-w...