Showing posts with label የሕፃናት ጋብቻ. Show all posts
Showing posts with label የሕፃናት ጋብቻ. Show all posts

Friday, October 24, 2025

Somalia Rejects Law Prohibiting Child Marriage, Says It Contradicts Islamic Law

https://rumble.com/v70q40c-somalia-rejects-law-prohibiting-child-marriage-says-it-contradicts-islamic-.html

https://www.bitchute.com/video/jCv1oiRgeD29/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ!😠😠😠

ሶማሊያ የልጅ ጋብቻን የሚከለክለውን ሕግ ውድቅ አደረገች፣ ይህ ሕግ የእስልምናን ሕግ ይቃረናል ትላለች።

👹 የሰይጣናዊው የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምልኮ እስልምና ፍሬ ይህ ነው!

99.9% የሚሆነው ሕዝቧ ሰይጣናዊውን እስልምናን በሚከተልባት ጎረቤት ሃገር (አይ አለመታደል!) ሶማሊያ አንድ የእስልምና አምልኮ፣ አንድ ቋንቋና ባሕል ኖሯት ያው ለሰላሳ ዓመታት ያህል የቤተሰብ የእርስበርስ ጦርነቶችን በማካሄድ ላይ ትገኛለች። እነ ኢልሃን ኦማር ከዚህ ማሕበረሰብ ከወጡ በኋላና አሜሪካ ከሰፈሩ በኋላ እንኳን እንደነ ሂርሲ አሊ ክርስትናን ተቀብለው በመኖር ፈንታ እዚያም አጋንንታዊውን ጂሃዳቸውን እንደ አባቶቻቸው በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ቅሌታሞች!

የሶማሊያ ባለሥልጣናት የልጅ ጋብቻን መከልከል የእስልምናን ሕግ የሚጻረር ነው ብለው ለምን አሰቡ? ምክንያቱም የልጅ ጋብቻ ከሃሰተኛው ነብያቸው መሀመድ (የገሃነም እሳት የሙቀት መጠን ከፍ ይበልበትና)ምሳሌ ጋር የሚስማማ ነውና ነው።

የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ከ አስራ ስምንት/18 ዓመት በታች የሆነ ጋብቻን የሚከለክል የአፍሪካ ቻርተር ውስጥ ከፀረተ ገበሬ ውስጥ ከጎደለ ገበሬ ከተቀበለ በኋላ ብሄራዊ እና ዓለም አቀፍ ቁስሎችን አቆመ። የቤተሰብና የሰብአዊ መብቶች ልማት ሚኒስቴር ገለፃዎች ከዓለም አቀፍ ስምምነቶች በላይ ቅድሚያ የሚሰጡት ከሰይጣናዊው የእስልምና ሕገ መንግሥት/ሸሪዓ ጋር ይጋጫል ብለዋል።

ውሳኔው ሶማሌስ ማለት ከ አስራ ስምንት/18 በታች ሊያገባ ይችላል እንዲሁም በእስላማዊ መርሆዎች መሠረት ወደ ጉልምስና ዕድሜ ላይ መድረስ ይችላል. እንዲሁም የህዝብ ተቃውሞዎች ከተፈጸመ በኋላ በ ሃያ አራት/24 ሰዓታት ውስጥ የተዘበራረቀውን የሶማሊያ ጥበቃ መሥፈርቶችን ከጊዜ በኋላ ለማስተካከል የተደረገ ሙከራ ያደርጋል።

የዘጠኝ/9 አመት አዳጊ ትዳር የሚፈቅደው የሶማሊያ አወዛጋቢ የሕግ ረቂቅ

ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚፈቅድ የሕግ ረቂቅ ተዘጋጅቶ ለሶማሊያ ምክር ቤት ቀርቧል። ረቂቁ ለዘጠኝ አመት አዳጊ ጭምር ትዳር የሚፈቅድ ነው። ይኸ የሕግ ረቂቅ ለረዥም አመታት በሴቶች ላይ የሚፈጸም በደል፣ አስገድዶ መድፈር እና ያለ ዕድሜ ጋብቻ በሕግ የሚያስቀጣ እንዲሆን ሲሟገቱ ለቆዩ ማሕበራት ተቀባይነት ያለው አይደለም።

ከሶማሊያ ልጃገረዶች አንድ ሶስተኛው 18 አመት ሳይሞላቸው ይዳራሉ። አብዛኞቹ ሶስት ጉልቻ የሚመሰርቱት ገና የአስራ ሁለት/12 እና የአስራ ሦስት/13 አመት አዳጊ ሳሉ ነው። እስካሁን ድረስ ያለ ዕድሜ ጋብቻን የመለከተ ሕግ በአገሪቱ የለም። አሁን ግን ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚፈቅድ የሕግ ረቂቅ ተዘጋጅቶ ለአገሪቱ ምክር ቤት ቀርቧል። አዲሱ የሕግ ረቂቅ የዘጠኝ አመት ልጅን ጭምር ትዳር ይፈቅዳል። ይኸንን የሕግ ረቂቅ ከሚደግፉት መካከል የሞቃዲሾው ጠበቃ አብዲራሕማን ሐሳን ኦማር አንዱ ናቸው።

"የዘጠኝ አመት ልጅ ስትዳር ሰውነቷ ለግብረ ሥጋ ግንኙነት ዝግጁ መሆኑ ይረጋገጣል። ገና ልጅ ከሆነች ለወሲብ ዝግጁ የሚያደርጋትን ሖርሞን በሰውነቷ ታዳብራለች። ሐይማኖታችን ሴት ልጅ ለአቅመ ሔዋን ስትደርስ ትዳር እንድትመሰርት ይፈቅዳል። ይኸ እስኪሆን ድረስ ግን መጠበቅ ያስፈልጋል" ይላሉ ጠበቃው።

የእስልምና እምነት ተከታዮች በብዛት በሚኖሩባቸው ሌሎች አገሮች በቅዱስ ቁርዓን ሕግጋት መሠረት ሴት ልጅ መቼ ትዳር ትመስርት የሚል ክርክር አለ። ለሞቃዲሾው ጠበቃ ግን አንድ ነገር ግልጽ ነው። ዋናው እና አንገብጋቢው ጉዳይ አንዲት ሴት በርካታ ልጆች መውለድ ይኖርባታል። "አገሮች የተለያዩ ናቸው። ባንዳንድ አገሮች አንድ ልጅ አስራ አምስት/15 አመት ሲሞላው ወይም ሲሞላት ለአቅመ አዳም ደርሷል ወይም ለአቅመ ሔዋን ደርሳለች ይባላል። በአውሮፓ አገሮች ደግሞ አስራ ስምንት/18 አመት በሌሎች አገሮች ሃያ አንድ/21 አመት ሊሞላቸው ይገባል። ቋሚ የሆነ ዕድሜ የለም። እያንዳንዱ አገር በባሕሉ እና በሐይማኖቱ መሠረት ለራሱ መወሰን ይኖርበታል" ሲሉ አብዲራሕማን ሐሳን ኦማር ይሞግሉ።

ጠበቃ አብዲራሕማን ሐሳን ኦማር የሚደግፉት የሕግ ረቂቅ በሶማሊያ የሴቶች ማሕበራት የበረታ ተቃውሞ ገጥሞታል። ማሕበራቱ ለረዥም አመታት በሴቶች ላይ የሚፈጸም በደል፣ አስገድዶ መድፈር እና ያለ ዕድሜ ጋብቻ በሕግ የሚያስቀጣ እንዲሆን ሲሟገቱ ቆይተዋል። ይሁንና የሴቶች ማሕበራት የሚፈልጉት የሕግ ረቂቅ በሶማሊያ ምክር ቤት እንኳ ውይይት አልተደረገበትም። ይኸ ደግሞ የሴቶች መብት ተሟጋች ለሆነችው ዱንዮ መሐመድ አሊ የሚያንገበግብ ሆኖባታል።

"ይሕ የሕግ ረቂቅ ሥራ ላይ እንዲውል ብዙ ታግለናል። ይሁንና ምክር ቤቱ ጥረታችንን ችላ ብሎ ወደ ቅርጫት ጣለው። የሕግ ረቂቁ በሴቶች ላይ የሚፈጸም በደል ምንድነው የሚለውን ይበይናል። አስገድዶ መድፈርን እና ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚመለከት ነበር። አጥፊዎች ከባድ ቅጣት እንዲጣልባቸው ያደርጋል" ትላለች ዱንዮ።

ዱንዮ የጠቀሰችው የሕግ ረቂቅ በሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽህፈት ቤት ጭምር የሚደገፍ ነበር። ይሁንና ሴቶቹ ጥረታቸው አልሰመረም። ዱንዮ እንደምታስበው ይኸ ለምን እንደሆነ ታውቃለች።

"በረቂቅ ሕጉ ላይ ድምጽ የሚሰጡ ነገር ግን ራሳቸው አዳጊዎች ማግባት የሚፈልጉ የምክር ቤት አባላት እንዳሉ እናውቃለን። ወጣት ልጃገረዶች ያገቡ በርካታ የምክር ቤት አባላትን ስም መዘርዘር እችላለሁ። ቤተሰቦቻቸው ደሐ በመሆናቸው ልጆቻቸውን ለምክር ቤት አባላቱ ይሰጧቸዋል" ትላለች።

ሶማሊያ ከዓለም ደሐ አገሮች አንዷ ናት። ከሕዝቧ አብዛኛው የሚበላው በቂ ምግብ የለውም። አገሪቱን የሰላሳ/30 አመታት የርስ በርስ ጦርነት አውድሟታል። በርካቶች አገራቸውን ጥለው ይሸሻሉ። በተለይ ለሴቶች እና አዳጊ ልጃገረዶች ነገሩ ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ ነው።

"የአገራችን ሴቶች ከባድ ፈተና እየተጋፈጡ ነው። በስደተኞች መጠለያዎች ደሕንነታቸው የተጠበቀ አይደለም። ወላጆች ልጆቻችን ይደፈራሉ ብለው ስለሚሰጉ መዳርን ይመርጣሉ። ትዳር ለደሕንነታቸው ዋስትና ይሆናል ብለው ያስባሉ። ከዚህ የባሰ ደግሞ ድሕነት ሰዎች ልጆቻቸውን እንዲሸጡ ያስገድዳቸዋል" የምትለው ዱንዮ ፈተናው ውስብስብ እንደሆነ እምነቷ ነው።

ሳድያ ቤተሰቦቿ ደሐ ናቸው። የአስራ ሦስት/13 አመቷ አዳጊ በሞቃዲሾ በሚገኝ ትምህርት ቤት ትምህርቷን በመከታተል ላይ ትገኛለች። አዳጊዋ ቤተሰቦቿ ሊድሯት እንደሚችሉ ሥጋት አላት። "ቤተሰቦቼ እንዳይረግሙኝ ውሳኔያቸውን መስማት አለብኝ። እኔን ከዳሩኝ በሚያገኙት ገንዘብ ደስተኛ ይሆናሉ። ባልየው ደግሞ ገንዘብ ስለከፈለ እንዲያሻው ሊያደርገኝ መብት እንዳለው ያስባል። ይኸ ድብደባን ይጨምራል" ስትል የ13 አመቷ አዳጊ ታስረዳለች።

ትምህርቷን ስታጠናቅቅ ሳድያ ፖለቲከኛ የመሆን ሕልም አላት። ከዚያ ምን አልባት አንድ ቀን ታገባ ይሆናል። "የምወደውን ሰው ማግባት እፈልጋለሁ። ይኸ የሚሆነው ግን ስለ ሕይወቴ እንድወስን ነፃነት ከተሰጠኝ ብቻ ነው" ስትል ለዶይቼ ቬለ ተናግራለች።

Why did Somali officials think that the prohibition of child marriage was against Islamic law? Because child marriage is in accord with Muhammad’s example.

‘Babies Are Having Babies’: Somalia Under Fire for Overturning Law Banning Child Marriage

Somalia’s Federal Government has sparked national and international outrage after rejecting clauses in the African Charter on the Rights and Welfare of the Child that prohibit marriage under 18 years. The Ministry of Family and Human Rights Development said the clauses contradict Islamic law and the Somali constitution, which it emphasized take precedence over international agreements.

The decision means Somalis can marry below 18 and reach adulthood according to Islamic principles, not fixed age limits. It also reverses a recent attempt to align Somalia’s laws with regional child protection standards , a move that was reportedly overturned within 24 hours after public protests.

According to the ministry, provisions that guarantee children freedom of religion, privacy, and protection from early marriage were seen as interfering with parental responsibility and Islamic values.

The announcement, made around the International Day of the Girl Child, has triggered fury online, with many accusing Somali authorities of legitimizing child abuse under the guise of religion.

“So Somalia just banned child marriage, and grown men are crying! God of Isaac, Jacob, and Abednego, please arise!” one user posted.

Another added, “Somalia passed a law to set the marriage age to 18. The men cried and protested. It was overturned in 24 hours. They want to continue marrying 8-year-olds. They are marrying off babies. Babies are having babies.”…

The Romanian People Achieved a Miracle: The Most Imposing Orthodox Cathedral In The World

https://www.bitchute.com/video/7lljM33AsBUX/ https://rumble.com/v70uys8-the-romanian-people-achieved-a-miracle-the-most-imposing-orthodox-c...