Showing posts with label ተዋሕዶ. Show all posts
Showing posts with label ተዋሕዶ. Show all posts

Sunday, May 31, 2026

ጰራቅሊጦስ፤ ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ዐቢይ በዓል ነው | የመንፈስ ቅዱስ ጠላት ጂኒው ግራኝ ይህን ወቅት ለ'ምርጫ' ድራማው ያለምክኒያት አለመረጠውም

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

😇 ‹ጰራቅሊጦስ› የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስም ሲኾን፣ ትርጕሙም በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ

  • ናዛዚ (የሚናዝዝ)

  • መጽንዒ (የሚያጸና)

  • መስተፍሥሒ (የሚያስደስት) ማለት ነው።

መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት በወረደበት ዕለት በቤተ ክርስቲያን የሚከበረው ይህ በዓል ‹በዓለ ጰራቅሊጦስ› ወይም ‹በዓለ ጰንጠቆስጤ› በመባል ይታወቃል። ‹ጰንጠቆስጤ› በግሪክ ቋንቋ በዓለ ኀምሳ፣ የፋሲካ ኀምሳኛ ዕለት፣ በዓለ ሠዊት (የእሸት፣ የመከር በዓል) ማለት ነው (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፱፻፮-፱፻፯)

ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት፣ ሰባ ሁለቱ አርድእት፣ አምስት መቶው ባልንጀሮች እና ሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በኢየሩሳሌም ከተማ በአንድነት ኾነው በጸሎት ይተጉ ነበር።

ጌታችን በሚያርግበት ጊዜ "እነሆ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ፤" ሲል ለሐዋርያቱ በሰጣቸው የተስፋ ቃል መሠረት በዐረገ በዐሥረኛው ቀን መንፈስ ቅዱስን ልኮላቸዋል (ሉቃ. ፳፬፥፵፱)። ዅሉም በአንድ ቦታ ተሰባስበው ሳሉ በበዓለ ጰራቅሊጦስ ማለዳ እንደ ዐውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ድንገት ከሰማይ ወርዶ የነበሩበትን ቤት ሞላው። ከዚያም የተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎች በዅሉም ላይ አረፉባቸው። በዚህ ጊዜ ዅላቸውም መንፈስ ቅዱስ ባደላቸው መጠን በየአገሩ ቋንቋዎች ዅሉ ተናገሩ (ሐዋ.፪፥፩-)

🕊️🕊️ ጰራቅሊጦስ፤ ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ዐቢይ በዓል

ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ይህ ዐቢይ በዓል ዐሥራቱን፣ በኵራቱን፣ ቀዳምያቱን ካህናተ ኦሪት ስለሚቀበሉበት በብሉይ ኪዳን በዓለ ሠዊት ተብሎ ይከበር ነበር። በሐዲስ ኪዳን ደግሞ ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ስለ ተቀበሉበት በበዓለ ሠዊት ምትክ በዓለ ጰራቅሊጦስ ገብቶበታል። የበዓለ ትንሣኤ መነሻው የአይሁድ የፋሲካ በዓል ማለትም በግብጽ፣ እስራኤል ከሞት የዳኑበት የመታሰቢያ በዓል እንደ ኾነው ዅሉ፣ ለበዓለ ጰራቅሊጦስም መነሻው ይኸው የአይሁድ የፋሲካ በዓል ነው። የአይሁድ ፋሲካ ከተከበረ ከሰባት ሳምንታት በኋላ በኀምሳኛው ቀን የሩቆቹ ከከተሙበት ወጥተው፣ የቅርቦቹ ከተሰባሰቡበት ተገናኝተው ለበዓሉ ፍጻሜ የሚኾነውን በዓለ ሠዊት (የእሸት በዓል) ያከብሩ ነበር።

ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰባስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጐልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች)፣ ጽኑዓን ኾነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል

👉 መዝሙር (ኤርትራ)

ቅድስት በኾነች በጽርሐ ጽዮን በሐዋርያት ላይ የወረደው የእግዚአብሔር አብ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ወልድ ፍቅር፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት በዅላችን ላይ ይደር፤ እጽፍ ድርብም ይኹን።

ልብ እንበል፤ ሉሲፈራውያኑ ወኪላቸውን ወንጀለኛውን የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ “ምርጫ” የተባለ የስላቅ ድራማ እንዲሠራ ያደረጉበት ወቅት ሆን ተብሎ በጰራቅሊጦስ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ማግስት በቅዱሱ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ነው። ከአምስት ዓመታት በፊትም በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን ይጀመር ዘንድ የመረጡት ወቅት ሆን ተብሎ የቅዱስ ጊዮርጊስና የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ተከታታይ ዕለታት ነበሩ።

🐦‍ ቍራዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት የከፈቱበት የሐዘን ዕለት

💭 በሰሜኑ ላይ የተከፈተው ጂሃድ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ። ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

Thursday, May 21, 2026

ዐረገ በስብሐት ዐረገ በእልልታ | The Feast of the Ascension of Jesus Christ

https://rumble.com/v7a6ec2--the-feast-of-the-ascension-of-jesus-christ.html

😇 እንኳን ለጌታችን የዕርገት በዓል አደረሰን!😇 ♰ ግንቦት ፲፫ ቀን ፳፻፲፰ዓ.ም ♰

😇 የዕርገት በዓል ባለፈው ዓመት በግንቦት ፳፩/21 የቅድስት ማርያም ዕለት ነበር የዋለው። ዘንድሮ ደግሞ በእኛ ግንቦት ፲፫ በፈረንጆቹ ግንቦት ፳፩/21 ነው የዋለው። ትርጉሙ ምን ይሆን?!

ዕርገት› በግእዝ ቋንቋ ማረግ፣ ከታች ወደ ላይ መውጣት ማለት ሲኾን የጌታችን ትንሣኤ በተከበረ በዐርባኛው ቀን የሚውለው ዐቢይ በዓልም ‹ዕርገት› ይባላል (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፯፻፷)፡፡ በዓለ ዕርገት ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ለዐርባ ቀናት በግልጽም በስውርም ለቅዱሳን ሐዋርያትና ለቅዱሳት አንስት መጽሐፈ ኪዳንን፣ ትርጓሜ መጻሕፍትን፣ ምሥጢራትን፣ ሕግጋትንና ቀኖናተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምር ቆይቶ ወደ ቀደመ ዙፋኑ ወደ ሰማይ በክብር በምስጋና ማረጉን በደስታ የምንዘክርበት ዐቢይ በዓል ነው፡፡ በዓለ ዕርገት በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ በድምቀት ይከበራል፡፡ በዓሉ የሚውልበት ዕለት ሐሙስን ባይለቅም ቀኑ ግን የአጽዋማትና በዓላት ማውጫ ቀመርን ተከትሎ ከፍ እና ዝቅ ይላል፡፡

በዚህ መሠረት የዘንድሮው በዓለ ዕርገት ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ይውላል ማለት ነው፡፡ ከጌታችን የዕርገት በዓል ጀምሮ (ከበዓለ ትንሣኤ ዐርባኛው ቀን) እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ ዋዜማ (ዐርባ ዘጠነኛው ቀን) ድረስ ያለው ወቅትም ‹ዘመነ ዕርገት› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዘመነ ዕርገት ውስጥ በሚገኘው እሑድ (ሰንበት) ሌሊት ሊቃውንቱ የሚያደርሱት መዝሙርም ‹‹በሰንበት ዐርገ ሐመረ›› የሚል ሲኾን ይኸውም ጌታችን በሰንበት ወደ ታንኳ በመውጣት ባሕርንና ነፋሳትን እንደ ገሠፀ፤ ሐዋርያቱንም ‹‹ጥርጥር ወደ ልቡናችሁ አይግባ፤ አትጠራጠሩ›› እያለ በሃይማኖት ስለ መጽናት እንዳስተማራቸው፤ እንደዚሁም ወንጌልን ይሰብኩ፣ ያስተምሩ ዘንድ በመላው ዓለም እንደሚልካቸው፤ በሰማያዊ መንግሥቱ ይኖሩ ዘንድም ዳግመኛ መጥቶ እንደሚወስዳቸው የሚያስገነዝብ መልእክት አለው (ሉቃ.፰፥፳፪-፳፬፤ ዮሐ.፲፬፥፪፤ ፳፥፳፩)፡፡

በበዓለ ዕርገት ሊቃውንቱ ሌሊት በማኅሌት፣ በዝማሬ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ያድራሉ፡፡ ሥርዓተ ማኅሌቱ እንዳበቃ የሚሰበከው የነግህ ምስባክም፡- ‹‹ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘዐርገ ውስተ ሰማይ ሰማይ ዘመንገለ ጽባሕ ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል›› የሚለው የዳዊት መዝሙር ሲኾን፣ ቀጥተኛ ትርጕሙ፡- ‹‹በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣ (ላረገ) ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ የኀይል የኾነውን ቃሉን እነሆ ይሰጣል፤›› ማለት ነው (መዝ.፷፯፥፴፫)፡፡ ምሥጢራዊ ትርጕሙ ደግሞ ‹‹ነፍሳትን ይዞ ከሲኦል ወደ ገነት ለወጣ፤ አንድም በደብረ ዘይት በኩል ላረገ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ›› የሚል መልእክት አለው፡፡ እንደዚሁም ጌታችን በዐረገ በዐሥረኛው ቀን ‹የኀይል ቃል› የተባለ መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት እንደ ላከላቸው፤ በተጨማሪም ጌታችን በሕያዋን እና በሙታን (በጻድቃን እና በኃጥአን) ላይ ለመፍረድ ዳግም እንደሚመጣ፤ እኛም ይህንን የጌታችንን የማዳን ሥራ እያደነቅን ለእርሱ ምስጋና፣ ዝማሬ ማቅረብ እንደሚገባን ያስረዳናል – ምስባኩ፡፡

በነግህ (ከቅዳሴ በፊት የሚነበበው) ወንጌል ደግሞ ሉቃስ ፳፬፥፵፭ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለው ኃይለ ቃል ነው፡፡ ቃሉም ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት እንደሚወርድ፣ የሰውን ልጅ ለማዳን ሲል መከራ እንደሚቀበል፣ እንደሚሞት፣ ከሙታን ተለይቶ እንደሚነሣ፣ ወደ ሰማይ እንደሚያርግና ዳግም እንደሚመጣ በነቢያት የተነገረው ትንቢት መፈጸሙን፤ ለዚህም ቅዱሳን ሐዋርያት ምስክሮች መኾናቸውን ማለትም በመላው ዓለም እየዞሩ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ እንዲሰብኩና በሰማዕትነት እንዲያልፉ፤ እንደዚሁም ሰማያዊ ሀብትንና ዕውቀትን እስኪያገኙ ድረስ በኢየሩሳሌም እንዲቆዩ መታዘዛቸውን ያስረዳል (ትርጓሜ ወንጌል)፡፡ ይህ ምሥጢር ለጊዜው የሐዋርያትን ተልእኮ የሚመለከት ይኹን እንጂ ለፍጻሜው ግን ዅላችንም ቅዱሳት መጻሕፍት የተናገሩትን ቃል አብነት አድርገን የእግዚአብሔርን ሰው መኾንና የማዳኑን ሥራ አምነን፣ ሌሎችንም በማሳመን በሃይማኖታችን ጸንተን መኖር እንደሚገባን፤ እግዚአብሔር አምላካችን ኃይሉን፣ ጸጋውን፣ ረድኤቱን እንዲያሳድርብንም ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን መለየት እንደሌለብን የሚያስገነዝብ መልእክት አለው፡፡

በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም ከቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ዕብራውያን ፩፥፩ እስከ ፍጻሜው ድረስ፤ ከሌሎች መልእክታት ደግሞ ፩ኛ ጴጥሮስ ፫፥፲፰ እስከ ፍጻሜው፤ የሐዋርያት ሥራ ፩፥፩-፲፪ ሲኾኑ፣ ምስባኩም ‹‹ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ›› የሚለው ነው፡፡ ትርጕሙም ‹‹በዕልልታና በመለከት ድምፅ ላረገ ለአምላካችን፣ ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና አቅርቡ›› ማለት ነው (መዝ.፵፮፥፭-)፡፡ ወንጌሉ ደግሞ፣ ማርቆስ ፲፮፥፲፬ እስከ ፍጻሜ ድረስ ሲኾን ቃሉም በነግህ ከተነበበው የወንጌል ክፍል ቃል ተመሳሳይነት አለው፡፡ ቅዳሴውም ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ ሲኾን ይህ ቅዳሴ ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነውን የእግዚአብሔር ወልድን (የኢየሱስ ክርስቶስን) ዘለዓለማዊነት የሚያስረዳ፤ ሥጋዌዉን፣ ሕማሙን፣ ሞቱን፣ ትንሣኤዉን፣ ዕርገቱንና ዳግም ምጽአቱንም የሚናገር በመኾኑ በዘመነ ትንሣኤ፣ በዘመነ ዕርገትና በበዓለ ኀምሳ ሰሙን ይቀደሳል፡፡

ቅዱስ ዲዮስቆሮስ በቅዳሴዉ መጀመሪያ ላይ ሀልዎተ እግዚአብሔርንና ምሥጢረ ሥላሴን መሠረት በማድረግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ካቀረበ በኋላ፣ ቍጥር ፴፩ ላይ ‹‹… ወበ፵ ዕለት አመ የዐርግ ሰማየ አዘዞሙ እንዘ ይብል ጽንሑ ተስፋሁ ለአብ፤ … ከሙታን ተለይቶ በተነሣ በዐርባኛው ቀን በብርሃን፣ በሥልጣን፣ በይባቤ ወደ ሰማይ በሚያርግበት ጊዜ አብ የሚሰድላችሁ መንፈስ ቅዱስን እስክትቀበሉ ድረስ ከዚህ ቆዩ ብሎ አዘዛቸው፤›› በማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ በኾነ ቋንቋ የጌታችንን ወደ ሰማይ ማረግና ለሐዋርያት የሰጠውን አምላካዊ ትእዛዝ ይናገራል (ሉቃ.፳፬፥፵፱)፡፡

😇 የዕርገት በዓል ባለፈው ዓመት በግንቦት ፳፩/21 የቅድስት ማርያም ዕለት ነበር የዋለው

ዘንድሮ ደግሞ በእኛ ግንቦት ፲፫ በፈረንጆቹ ግንቦት ፳፩/21 ነው የዋለው። ትርጉሙ ምን ይሆን?!

ዕርገት› በግእዝ ቋንቋ ማረግ፣ ከታች ወደ ላይ መውጣት ማለት ሲኾን የጌታችን ትንሣኤ በተከበረ በዐርባኛው ቀን የሚውለው ዐቢይ በዓልም ‹ዕርገት› ይባላል (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፯፻፷)፡፡ በዓለ ዕርገት ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ለዐርባ ቀናት በግልጽም በስውርም ለቅዱሳን ሐዋርያትና ለቅዱሳት አንስት መጽሐፈ ኪዳንን፣ ትርጓሜ መጻሕፍትን፣ ምሥጢራትን፣ ሕግጋትንና ቀኖናተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምር ቆይቶ ወደ ቀደመ ዙፋኑ ወደ ሰማይ በክብር በምስጋና ማረጉን በደስታ የምንዘክርበት ዐቢይ በዓል ነው፡፡ በዓለ ዕርገት በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ በድምቀት ይከበራል፡፡ በዓሉ የሚውልበት ዕለት ሐሙስን ባይለቅም ቀኑ ግን የአጽዋማትና በዓላት ማውጫ ቀመርን ተከትሎ ከፍ እና ዝቅ ይላል፡፡

በዚህ መሠረት የዘንድሮው በዓለ ዕርገት ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ይውላል ማለት ነው፡፡ ከጌታችን የዕርገት በዓል ጀምሮ (ከበዓለ ትንሣኤ ዐርባኛው ቀን) እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ ዋዜማ (ዐርባ ዘጠነኛው ቀን) ድረስ ያለው ወቅትም ‹ዘመነ ዕርገት› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዘመነ ዕርገት ውስጥ በሚገኘው እሑድ (ሰንበት) ሌሊት ሊቃውንቱ የሚያደርሱት መዝሙርም ‹‹በሰንበት ዐርገ ሐመረ›› የሚል ሲኾን ይኸውም ጌታችን በሰንበት ወደ ታንኳ በመውጣት ባሕርንና ነፋሳትን እንደ ገሠፀ፤ ሐዋርያቱንም ‹‹ጥርጥር ወደ ልቡናችሁ አይግባ፤ አትጠራጠሩ›› እያለ በሃይማኖት ስለ መጽናት እንዳስተማራቸው፤ እንደዚሁም ወንጌልን ይሰብኩ፣ ያስተምሩ ዘንድ በመላው ዓለም እንደሚልካቸው፤ በሰማያዊ መንግሥቱ ይኖሩ ዘንድም ዳግመኛ መጥቶ እንደሚወስዳቸው የሚያስገነዝብ መልእክት አለው (ሉቃ.፰፥፳፪-፳፬፤ ዮሐ.፲፬፥፪፤ ፳፥፳፩)፡፡

በበዓለ ዕርገት ሊቃውንቱ ሌሊት በማኅሌት፣ በዝማሬ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ያድራሉ፡፡ ሥርዓተ ማኅሌቱ እንዳበቃ የሚሰበከው የነግህ ምስባክም፡- ‹‹ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘዐርገ ውስተ ሰማይ ሰማይ ዘመንገለ ጽባሕ ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል›› የሚለው የዳዊት መዝሙር ሲኾን፣ ቀጥተኛ ትርጕሙ፡- ‹‹በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣ (ላረገ) ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ የኀይል የኾነውን ቃሉን እነሆ ይሰጣል፤›› ማለት ነው (መዝ.፷፯፥፴፫)፡፡ ምሥጢራዊ ትርጕሙ ደግሞ ‹‹ነፍሳትን ይዞ ከሲኦል ወደ ገነት ለወጣ፤ አንድም በደብረ ዘይት በኩል ላረገ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ›› የሚል መልእክት አለው፡፡ እንደዚሁም ጌታችን በዐረገ በዐሥረኛው ቀን ‹የኀይል ቃል› የተባለ መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት እንደ ላከላቸው፤ በተጨማሪም ጌታችን በሕያዋን እና በሙታን (በጻድቃን እና በኃጥአን) ላይ ለመፍረድ ዳግም እንደሚመጣ፤ እኛም ይህንን የጌታችንን የማዳን ሥራ እያደነቅን ለእርሱ ምስጋና፣ ዝማሬ ማቅረብ እንደሚገባን ያስረዳናል – ምስባኩ፡፡

በነግህ (ከቅዳሴ በፊት የሚነበበው) ወንጌል ደግሞ ሉቃስ ፳፬፥፵፭ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለው ኃይለ ቃል ነው፡፡ ቃሉም ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት እንደሚወርድ፣ የሰውን ልጅ ለማዳን ሲል መከራ እንደሚቀበል፣ እንደሚሞት፣ ከሙታን ተለይቶ እንደሚነሣ፣ ወደ ሰማይ እንደሚያርግና ዳግም እንደሚመጣ በነቢያት የተነገረው ትንቢት መፈጸሙን፤ ለዚህም ቅዱሳን ሐዋርያት ምስክሮች መኾናቸውን ማለትም በመላው ዓለም እየዞሩ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ እንዲሰብኩና በሰማዕትነት እንዲያልፉ፤ እንደዚሁም ሰማያዊ ሀብትንና ዕውቀትን እስኪያገኙ ድረስ በኢየሩሳሌም እንዲቆዩ መታዘዛቸውን ያስረዳል (ትርጓሜ ወንጌል)፡፡ ይህ ምሥጢር ለጊዜው የሐዋርያትን ተልእኮ የሚመለከት ይኹን እንጂ ለፍጻሜው ግን ዅላችንም ቅዱሳት መጻሕፍት የተናገሩትን ቃል አብነት አድርገን የእግዚአብሔርን ሰው መኾንና የማዳኑን ሥራ አምነን፣ ሌሎችንም በማሳመን በሃይማኖታችን ጸንተን መኖር እንደሚገባን፤ እግዚአብሔር አምላካችን ኃይሉን፣ ጸጋውን፣ ረድኤቱን እንዲያሳድርብንም ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን መለየት እንደሌለብን የሚያስገነዝብ መልእክት አለው፡፡

በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም ከቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ዕብራውያን ፩፥፩ እስከ ፍጻሜው ድረስ፤ ከሌሎች መልእክታት ደግሞ ፩ኛ ጴጥሮስ ፫፥፲፰ እስከ ፍጻሜው፤ የሐዋርያት ሥራ ፩፥፩-፲፪ ሲኾኑ፣ ምስባኩም ‹‹ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ›› የሚለው ነው፡፡ ትርጕሙም ‹‹በዕልልታና በመለከት ድምፅ ላረገ ለአምላካችን፣ ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና አቅርቡ›› ማለት ነው (መዝ.፵፮፥፭-)፡፡ ወንጌሉ ደግሞ፣ ማርቆስ ፲፮፥፲፬ እስከ ፍጻሜ ድረስ ሲኾን ቃሉም በነግህ ከተነበበው የወንጌል ክፍል ቃል ተመሳሳይነት አለው፡፡ ቅዳሴውም ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ ሲኾን ይህ ቅዳሴ ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነውን የእግዚአብሔር ወልድን (የኢየሱስ ክርስቶስን) ዘለዓለማዊነት የሚያስረዳ፤ ሥጋዌዉን፣ ሕማሙን፣ ሞቱን፣ ትንሣኤዉን፣ ዕርገቱንና ዳግም ምጽአቱንም የሚናገር በመኾኑ በዘመነ ትንሣኤ፣ በዘመነ ዕርገትና በበዓለ ኀምሳ ሰሙን ይቀደሳል፡፡

ቅዱስ ዲዮስቆሮስ በቅዳሴዉ መጀመሪያ ላይ ሀልዎተ እግዚአብሔርንና ምሥጢረ ሥላሴን መሠረት በማድረግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ካቀረበ በኋላ፣ ቍጥር ፴፩ ላይ ‹‹… ወበ፵ ዕለት አመ የዐርግ ሰማየ አዘዞሙ እንዘ ይብል ጽንሑ ተስፋሁ ለአብ፤ … ከሙታን ተለይቶ በተነሣ በዐርባኛው ቀን በብርሃን፣ በሥልጣን፣ በይባቤ ወደ ሰማይ በሚያርግበት ጊዜ አብ የሚሰድላችሁ መንፈስ ቅዱስን እስክትቀበሉ ድረስ ከዚህ ቆዩ ብሎ አዘዛቸው፤›› በማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ በኾነ ቋንቋ የጌታችንን ወደ ሰማይ ማረግና ለሐዋርያት የሰጠውን አምላካዊ ትእዛዝ ይናገራል (ሉቃ.፳፬፥፵፱)፡፡

Tuesday, May 19, 2026

The Disappearance of Saint Yared The Melodious: The Great Ethiopian Christian Composer

https://www.bitchute.com/video/KQmzqw0UpmB5/

https://rumble.com/v7a2gwe-the-disappearance-of-saint-yared-the-melodious-the-great-ethiopian-christia.html

😇 እንኩዋን ለታላቁ ሊቅ "ቅዱስ ያሬድ" ዓመታዊ በዓል አደረሰን ✞✞✞

የዛሬው ግንቦት ፲፩/11 ዕለት ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት አመታዊ ክብረበዓል ነው።

😇 Today, Ginbot ፲፩/11, ፳፻፲፰/2018 (May 19, 2026) marks the departure of St. Yared, the great Ethiopian composer, Saint Yared, who disappeared at the age of 66.

😇 Saint Yared, the legendary 6th-century Axumite composer credited with creating the liturgical music and chant tradition (Zema) of the Ethiopian and Eritrean Orthodox Churches, is believed by tradition to have disappeared rather than died.

His disappearance is surrounded by rich spiritual tradition:

The Departure: On May 19, 571 AD (Ginbot 11 on the Ethiopian calendar), after serving the church and praising God, Yared sought to withdraw from the world. According to hagiography, he stood before the Tabernacle of Zion in Axum and prayed, after which he was raised above the ground and transported away.

The Location: He is said to have departed to the desert and the mountains, specifically living a life of fasting and prayer in the wilderness. Some traditions state he spent his final days in the Debre Hawi monastery in the northern mountains.

Legacy: The exact location of his grave remains unknown to this day. His monumental contributions—including the development of the Digua (hymn books) and a unique musical notation system—are commemorated annually by the church on his feast day.

🎶 Long Before This Form of Musical Notation Began in The West, There Was a Composer in Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/CA961Pd6HnnR/

😇 The First Great Master of The Style Was The Composer Saint Yared

https://www.bitchute.com/video/Okr1PZVGZayJ/

🐦 Three Little Birds: Saint Yared’s Inspiration From Above

😮 ልዩና ብሩክ በሆነው በዛሬው ዕለት አንድ ያስገረመኝ፣ ያስደሰተኝና ለሤረኞቹ ያሳዘነኝ ክስተት፤ በ'አዲስ ኢትዮጵያ' ዩቲውብ ቻነሌ ከአራት ዓመታት በፊት በፍልሰታ ዕለት ልኬው የነበረውን ቪዲዮ ሤረኞቹ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ባሪያዎች ማስነሳታቸውና 'ኮፒ ራይት ስትራይክ' ማሰጠታቸው ነው። ሆን ተብሎ ልክ በቅዱስ ያሬድ ዕለት። ስለ ሤረኛው ጋላ-ኦሮሞ አጋራቸው ስለ 'እፎይ' ማስጠንቀቅ በመጀመሬ... በቪዲዮው የዘማሪ 'ቀሲስ' እንግዳወርቅ በቀለ 'ደጅ ጠናሁ ሜዲያ'(ኦሮማራ ወይም ጋላ-ኦሮሞ ነውን?) አንድ መዝሙር ስለገባበት ፈልፍለው በማውጣት ስትራይክ አስጡት! አይይይ! በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይዳዊ ጂሃድ በመክፈት ከሚሊየን በላይ የቅዱስ ያሬድን ልጆችን መጨፍጨፉ አልበቃቸውም ያው በማህበራዊ ሜዲያም ቤተሰቦቹን በዚህ መልክ ማሳደዱን ቀጥለውበታል። ከሰባት ዓመታት በፊት ብዙ ተከታዮች የነበሩትን የቀደመውን የ'አዲስ ኢትዮጵያ' ቻኔል ልክ በፋሲካ ትንሣኤ ዕለት ያስነሱትም እነ 'ቋንቋየነሽ፣ ዘመድኩን በቀለ፣ 'አቡነ' ፋኑኤል' ነበሩ። ለእኔ ትልቅ ምልክት ነው፤ ደስ ብሎኛል...ለእነርሱ ግን ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!




የጻድቁ አባታችን የቅዱስ ያሬድ ረድኤትና በረከት ከሀገራችን ከኢትዮጵያና ከህዝቧም ጋር ይሁን አሜን።

አበው ቅዱስ ጳውሎስ በሁለተኛ ቆሮንቶስ መልዕክቱ ላይ "እንዲህ ያለው ሰው ከአሥራ አራት ዓመት በፊት እስከ ሦስተኛው ሰማይ ድረስ ተነጠቀ ። እንዲህ ያለውንም ሰው አውቃለሁ ። በሥጋ እንደ ሆነ ወይም ያለ ሥጋ እንደሆነ አላውቅም ። እግዚአብሔር ያውቃል ። ወደ ገነት ተነጠቀ ። ሰውም ሊናገር የማይገባውን ፤ የማይነገረውን ቃል ሰማ ።"2ቆሮ. 122-5 ብሎ የተናገረው ለቅዱስ ያሬድ ነው ብለውም ይተረጉሙታል ።

ግዕዝ ፣ እዝል ፣ ዓራራይ ተብለው የተወሰኑ ሰማያዊ የዜማ ስልቶችንም የተማረው ከእግዚአብሔር ነው ። ሊቁ ማኅሌታይ ወደ ምድር ተመልሶ በታላቅ ተመስጦ አክሱም ጽዮን ማርያም ውስጥ በሃሌታ አመሰገነ ። ሕዝቡና ንጉሡም አፄ ገብረ መስቀል ከዜማው ጣዕም የተነሳ አደነቁ ። ቅዱስ ያሬድ ዜማውን በንጉሡ ፊት ሲያቀርብ ንጉሡ በተመስጦ እግሩን በጦር ቢወጉትም የዜማው አቅራቢው ቅዱስ ያሬድም ሆነ ዜማውን የሚሠሙት ንጉሥ ገብረ መስቀል ዝማሬው እስኪያልቅ ድረስ የተፈጠረውን አደጋ አላዩትም ነበር ። ሁሉም በተመስጦ ላይ ነበሩና ።

የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች በህግ የሚዜሙ ባለምልክቶች ናቸው። ምልክቶቹ «ኖታ» ከሚባለው የአውሮፓውያን የዜማ ስልት ጋር ይወዳደራሉ ። ከላይ እንደተገለጸው ሊቁ የደረሳቸው የዜማ አይነቶች ግዕዝ፤ እዝል እና አራራይ በመባል ይታወቃሉ። ሶስቱም ዜማዎች መሀትው ዋዜማ፤ ስልጣን፤ እስመለአለም፤ አቡን ቅንዋትና ሰላም የሚባሉ መጠሪያ ስሞችም አሏቸው። ዜማዎቹ ልዩ ልዩ ስልቶችን የያዙ ሲሆን አጫብር፤ ቆሜ፤ አሮጌ ቤተልሄም፤ አዲስ ቤተልሄምና ተጉለቱ በመባል ይታወቃሉ።

የዜማዎቹ ስልቶች በተለያዩ ድምፆች፣ በጭንቅላት፣ በአፍንጫና በጉሮሮ ይዜማሉ። በዚህ ሂደትም አራተኛ አቋቋም የሚባለው ስልት ጥሩ የዜማ መገለጫ ስለመሆኑ በዘርፉ በጥናት ውስጥ ያለፉ ሊቃውን አባቶች ይመሰክራሉ። ይህ ዜማ ታች ቤት፣ ላይ ቤት፣ ሳንኳና ተክሌ ሰቆጤ በሚሉ መጠሪያዎች በተለይ በጎንደር አካባቢ ጥቅም ላይ እንደሚውል ይነገራል።

በቅዱስ ያሬድ የዜማ ስልት የሚቃኙት ካህናትም በዝማሜ በመረገድ፤ በፅናፅልና በከበሮ ያሸበሽባሉ። የዘንጋቸው አወዛወዝና አጣጣል የፅናፅሉ አወራረድና አመላለስ እንዲሁም የከበሮ አመታቱ በሦስት የተከፈለ ሲሆን መደበኛ ስሞቹም ንዑስና ዓብይ፣ መረግድ፣ ድፋት ለዘብና ማህሌተ ገንቦ ይባላሉ። አእምሮን ከሚያነቃቁና መንፈስን ከሚማርኩ ዜማዎች መካከልም በተለይ ለዘብና ማህሌተ ገንቦ የተሰኙት ዝማሬዎች እጅግ ጥዑም የሆኑና ለሚሰማውም ደስ የሚያሰኙ የዜማ ስልቶች ናቸው።

ድጓ ፣ ጾመድጓ ፣ ምዕራፍ ፣ ዝማሬና መዋሰዕት የተባሉ አምስት መጻሕፍትን ደርሶ ለቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያበረከተው ቅዱስ ያሬድ ታላቅ ደራሲም ነው ። ሊቁ ማኅሌታይ፤ ጥዑመ ልሳን ፣ ንሕብ ፣ ሊቀ ሊቃውንት ፣ የሱራፌል አምሳያ ፣ የቤተ ክርስቲያን እንዚራ ፣ ካህነ ስብሐት፣ መዘምር ዘበድርሳን ፣ ማኅሌታይ ፣ ልዑለ ስብከት እያሉ የሚጠሩት ሊቁ ማኅሌታይ በአክሱም ጽዮን እና በደብረ ዳሞ አገልግሏል ። በጣና ቂርቆስ እና በዙር አባ አቡነ አረጋዊ ገዳምና በሌሎች የኢትዮጵያ ገዳማትም ወንበር ዘርግቶ ብዙ ደቀ መዛሙርትን አፍርቷል ።

ቅዱስ ያሬድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዜመው «ሀሌ ሉያ ለአብ፣ ሀሌ ሉያ ለወልድ፣ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድር፣ ወበዳግም አርእዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ሲል ነበር። ይህን ዜማ ሲቀኝም ህዝቡ እሱን ለማዳመጥ ሀገር አቋርጦ ይመጣ እንደነበር መዛግብት ያስረዳሉ። ይህ ሁኔታም ያልተለመደ በመሆኑ እንደትንግርት ይቆጠር ነበር። የዜማው አወራረድ ተሰምቶ አይጠገብም። በዘመኑ የነበሩት ንጉሥ አፄ ገብረ መስቀል በቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ ዜማ በመደነቃቸው ዜማው በአዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ እንዲውል መፍቀዳቸው ይነገራል።

ያሬድ የንጉሡ የቅርብ ሰውና ወዳጃቸውም ነበር። እሳቸውም ሹመት ሊሰጡት ደጋግመው ጠይቀውታል። ይሁን እንጂ መንፈሱ በምናኔና ዓለምን በመናቅ የተሞላ ስለነበር ጥያቄያቸውን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም። አንድ ቀን ግን ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ንጉሡን «በምናኔ በሰሜን ገዳም እንድኖር ይፍቀዱልኝ» ሲል ጠየቃቸው። እርሳቸውም ሀሳቡን ተቀብለው ፈቀዱለት። ቅዱስ ያሬድ በአክሱምና በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም ለረጅም ጊዜያት በትጋት ደቀ መዛሙርትንም በማፍራት አገልግሏል ።

ጻድቁም ወደ ሰሜን ተራሮች ወደ ራስ ደጀን ከመሄዱ በፊትም ታቦተ ጽዮንን ለመሰናበት ከመቅደስ ገባና ከመሬት ክንድ ከስንዝር ከፍ ብሎ በመቆም ዛሬ ሁላችን በውዳሴ ማርያም የጸሎት መጽሐፍ መጨረሻ ላይ የምንጸልየውን "አንቀፀ ብርሃን" የሚባለውን የምስጋና ጸሎት ንባቡን ከነ ዜማው ደርሶ ለቤተ ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አበረከቶልን ከንጉሥ አፄ ገብረመስቀል ፈቃድ ያገኘው ጻድቁ ቅዱስ ያሬድም የመጨረሻዎቹን የዚህ ምድር ላይ ቆይታውን በሰሜን ተራሮች አካባቢ በበረዶማው የራስ ደጀን ተራራ ላይ ለማድረግ ሄዷል ። በዚያም በዋሻ ተቀምጦ በትጋሃ መላእክትና በተባሕትዎ በድንግልና ሲያገለግል ፤ ተተኪ ደቀመዛሙርትንም ሲያፈራ ቆይቶ በመጨረሻም ግንቦት 1 ቀን በ576 ዓም በተወለደ በ71 ዓመቱ ተሰውሯል።

አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም ። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው ።

አቤት አቤት ቅዱስ ያሬድ አውሮፓዊ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሳስብ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ መገመት ብቻ ነው ። መንገዱ ፣ አደባባዩ ፣ ተራራው ፣ ትምህርት ቤቱ ፣ ቁሳቁሱ ሳይቀር በስሙ በተሰየመ ነበር ። አንድ ፒያኖ ይዘው ኦርኬስትራ ለመሩ ሰዎች ተአምር ለመፍጠርና ስማቸውን በመሸጥ የሀገር ገቢ ማግኛ ሲያደርጉ ሳይ እደነቃለሁ ። በጀርመን ሀገር በቦን ከተማ የቤትሆቨን ቤትን ለመጎብኘት ሄጄ ቅዱስ ያሬድን ሳስበው አልቅስ አልቅስ ነበር ያለኝ ። ሰው ቢልዮን ዶላር የሚያስገባለትን ሀብት ከመጋረጃ ጀርባ ደብቆ እንዴት በድህነት ይማቅቃል?? በቅዱስ ያሬድ አፍሮ በማያውቀው ፑሽኪን ይመጻደቃል ።

ኢትዮጵያ ለማታውቀው ፑሽኪን ለተባለ ሩሲያዊና ደጎል ለተባለ እንግሊዛዊው ግለሰቦች አደባባይ ስትሰይም ፣ ለአቶ ቸርችል ጎዳና ፣ ለጀናራል ዊንጌት ደግሞ ትምሕርት ቤት በመሥራትና በመሰየም ያልበላትን ስታክ ትታያለች ። በአቡነ አረጋዊ ስም ቡና ቤት ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቢራ ለመሰየም ግን ቅሽሽ አይላትም ፤ የሚጠየፍና ሃይ ባይም ትውልድ የለም ።

አንድ የውጭ ሀገር ሰው ኢትዮጵያ ሄጄ ስለ ቅዱስ ያሬድ ላጥና ቢል መከራውን ነው የሚበላው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በሕይወት ለመኖሯ እና በምድር ላይ እንድትቀጥል ካደረጓት ነገሮች አንዱና ዋነኛው የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች መኖር ነው ። ያለ ቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ቤተክርስቲያናችን ማሰብ በራሱ ከባድ ነው የሚሆነው ። ቅዱስ ያሬድ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ፣ ለሊቃነ ጳጳሳቱ ፣ ለካህናትና ለዲያቆናቱ ፣ ለመዘምራኑም ሁሉ ፤ ሞገስ ፣ ክብር ፣ እንጀራም ጭምር ነው ። ነገር ግን ይኽን ሁሉ ለሆነላቸው ጻድቅ አንዳቸውም አስታውሰው ግዙፍ ነገር በስሙ ሊሠሩ ሲነሳሱ አይታዩም።

🎶 እነ ሞዛርት ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ፡ ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያችን ተወለደ

😇 ስለ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አብዛኛው ይህ ሥጋዊ ዓለም ምንም እውቀት የለውም/ማወቅም አይፈልግም። ምክኒያቱም፤ ቅዱስ ያሬድ በመንፈሳዊው ዓለም ብቻ ሊሰማ የሚችል እጅግ በጣም የተራቀቀ የዜማ ጥበብ አባት በመሆኑ ነው። ሥጋውያኑ ኤዶማውያኑ አፍሪካዊው/ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ያሬድ የእነ ሞዛርትን እና ቤትሆቨንን ቦታ የሚነጥቅባቸው ከእነርሱ የላቀ የዜና ደራሲ፣ አቀናባሪ እና ምሁር ሆኖ ስላገኙት ነው። የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ቢኖራቸው ኖሮማ በየሙዚቃ ትምህርት ቤቱ ስለ ቅዱስ ያሬድ ውብ ዜማዎችን እና ማስታዎሻዎቻቸውን ባስተማሩ ነበር። በተገላቢጦሽ ግን የእኛ ትምህርት ቤቶች የአውሮፓውያኑን ያስተምራሉ።

ቅዱስ ያሬድ:- ከእግዚአብሔር ያገኘነው አባታችን፤

ክብራችን: ሞገሳችን ነውና በምን እንመስለዋለን? አንደበቱ ጣፋጭ (ጥዑም): ልቡናው የቅድስና ማሕደር: ሕሊናው የምሥጢራት ሠረገላ ነው። እስከ አርያም ተነጥቆ የማይፈጸም ምሥጢርን የተመገበ ማን እንደርሱ!

ቅዱስ ያሬድ ለኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከራስ ጸጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ: ሙሉ አካሏ ነው። ታዲያ በተለይ በእነዚህ በያዝናቸው አራት ዓመታት ከባዕዳውያኑ ኤዶማውያኑ እስማኤላውያን እና ከዋቄዮ-በዓል-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች ጋር አብራችሁ በ ቅዱስ ያሬድ ትውልድ ከተማ በቅድስት አክሱም ጽዮን ላይ የዘመታችሁ ሁሉ ዛሬም የመመለስ ጭላንጭል እንኳን እያሳያችሁ አይደለም፤ የንሰሐው ጊዜም እያለቀባችሁ ነው፤ እንግዲህ ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!

አውሮጳውያኑ የዜማ ሊቃውንት ሞዛርትና ቤትሆቨን ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ በኢትዮጵያችን የተወለደ ነው ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ። ጻድቁ የተወለደው በ ፭፻፭/ 505 /ም አክሱም ጽዮን አቅራቢያ ሲሆን አባቱ ይስሐቅ (አብድዩ ) እናቱም ክርስቲና (ታኡክልያ) ይባላሉ።

ይህን ዘመን በጥሞና ልናጠናው ይገባናል። በእኔ በኩል እንደሚታየኝ፤ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በዚህ ዘመን (ንጉሠ ነገሥታት አብርሐ እና አጽበሐ፣ ንጉሥ ካሌብ...) ነበር በሁሉም መስከ ከፍታዋ መታየት ጀምሮ የነብረው። በሃይማኖት እና መንፈሳዊ ሕይወት፣ በሥነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍ እና ዜማ ፥ በምጣኔ ኃብት፣ እርሻ እና ንግድ፣ በሕንፃ፣ ዋሻ እና መርከብ ግንባታዎች ሮማውያኑን እና አጋሮቻቸውን ያስደነቁ፣ ያስቀኑ እና ያስፈሩ ነበሩ። ስለዚህ የምስራቅ ሮማ (ቁስጥንጥንያ) ነገሥታት አክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ለማዳከም ያልጠነሰሱት ሤራ አልነበረም። ይህም ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ በኋላ ላይ ከፍተኛ ውድቀትን፣ መራቆትን፣ ድኽነትን፣ ክፉኛ ወረርሽኞችን ሁሉ አምጥቶባቸዋል።

😇 ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርጓት እነ ቅዱስ ያሬድ እየመጡ ነውና ተዋሕዷውያን ወደ አንድ እንሰባሰብ

💭 ሁሉም ከጸዳ በኋላ ቅዱስ ያሬድ በስውር እያሰለጠናቸው ያሉት ትክክለኛዎቹ ካህናት ይወጣሉ፤

እውነተኞቹን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን የሚሰበስብ፣ ክርስቶስን የሚወድና እስልምናን የሚጠላ አንድ ቅዱስ ሰው በእግዚአብሔር ተቀብቶ ይወጣል። ያኔ የእስልምና አምልኮ ከምድረ ገጽ ይጠፋል። እውነተኞቹ ኢትዮጵያን የሚያውቋት ያውቁታልና ወደ አንድ ይሰባሰባሉ። መቶ ሚሊየን የሚሆነው ነዋሪ ኢትዮጵያን አያውቃትምና ሁሉም ይጠፋል። በአፋቸው ሳይሆን በህሊናቸው ኢትዮጵያንና ተዋሕዶን ከልባቸው የያዙት፣ ደሞዝ እየተከፈላቸው ካህናት የሆኑት ሳይሆኑ፣ በደሞዙ የሚንጠራሩት ሳይሆኑ፣ በዘረኝነት የተለከፉት ሳይሆኑ፣ ዘረኛ፣ ዘማዊና ጉቦኛ ያልሆኑት፣ ዘረኛ ያልሆኑትንና በፍቅር የሚመላለሱትን ምዕመናንን ጨምሮ ሁሉም በቅዱሱ ሰው ዙሪያ ተሰባስበሰው ኢትዮጵያን ይኖሩባታል።

†††[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፩፥፮]†††

ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል፥ ነብርም ከፍየል ጠቦት ጋር ይተኛል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል ፍሪዳም በአንድነት ያርፋሉ፤ ታናሽም ልጅ ይመራቸዋል።”

❖❖❖ይህ ዓለም ካዘጋጀልን ወጥመድና መከራ ሰውሮ ወደ አንድነት ይሰብስበን!❖❖❖

†††[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፩]†††

ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፥ ከሥሩም ቍጥቋጥ ያፈራል።

የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።

እግዚአብሔርን በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤

ነገር ግን ለድሆች በጽድቅ ይፈርዳል፥ ለምድርም የዋሆች በቅንነት ይበይናል፤ በአፉም በትር ምድርን ይመታል፥ በከንፈሩም እስትንፋስ ክፉዎችን ይገድላል።

የወገቡ መታጠቂያ ጽድቅ፥ የጎኑም መቀነት ታማኝነት ይሆናል።

ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል፥ ነብርም ከፍየል ጠቦት ጋር ይተኛል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል ፍሪዳም በአንድነት ያርፋሉ፤ ታናሽም ልጅ ይመራቸዋል።

ላምና ድብ አብረው ይሰማራሉ፥ ግልገሎቻቸውም በአንድነት ያርፋሉ፤ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል።

የሚጠባውም ሕፃን በእባብ ጕድጓድ ላይ ይጫወታል፥ ጡት የጣለውም ሕፃን በእፉኝት ቤት ላይ እጁን ይጭናል።

በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ አይጐዱም አያጠፉምም፤ ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና።

በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፤ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል።

፲፩ በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ የቀረውን የሕዝቡን ቅሬታ ከአሦርና ከግብጽ፥ ከጳትሮስና ከኢትዮጵያ፥ ከኤላምና ከሰናዖር ከሐማትም፥ ከባሕርም ደሴቶች ይመልስ ዘንድ ጌታ እንደ ገና እጁን ይገልጣል።

፲፪ ለአሕዛብም ምልክትን ያቆማል፥ ከእስራኤልም የተጣሉትን ይሰበስባል፥ ከይሑዳም የተበተኑትን ከአራቱ የምድር ማዕዘኖች ያከማቻል።

፲፫ የኤፍሬምም ምቀኝነት ይርቃል፥ ይሑዳንም የሚያስጨንቁ ይጠፋሉ፤ ኤፍሬምም በይሑዳ አይቀናም፥ ይሑዳም ኤፍሬምን አያስጨንቅም።

፲፬ በምዕራብም በኩል በፍልስጥኤማውያን ጫንቃ ላይ እየበረሩ ይወርዳሉ፥ የምሥራቅንም ልጆች በአንድነት ይበዘብዛሉ፤ በኤዶምያስና በሞዓብም ላይ እጃቸውን ይዘረጋሉ፥ የአሞንም ልጆች ለእነርሱ ይታዘዛሉ።

፲፭ እግዚአብሔርም የግብጽን ባሕር ያጠፋል፤ በትኩሱም ነፋስ እጁን በወንዙ ላይ ያነሣል፥ ሰባት ፈሳሾችንም አድርጎ ይመታዋል፥ ሰዎችም በጫማቸው እንዲሻገሩ ያደርጋቸዋል።

፲፮ ከግብጽም በወጣ ጊዜ ለእስራኤል እንደ ነበረ፥ ለቀረው ለሕዝቡ ቅሬታ ከአሦር ጐዳና ይሆናል።

Sunday, April 12, 2026

Christ Is Risen/ ክርስቶስ ተነስቷል! Ethiopia's Belated Easter: The Most Unique Celebration on Earth

https://www.bitchute.com/video/dIm0acJqSyEm/

https://rumble.com/v78eh8s-christ-is-risen-ethiopias-belated-easter-the-most-unique-celebration-on-ear.html

😇 Christ Is Risen, He Is Risen Indeed / ክርስቶስ ተነሥቷል፣ በእውነትም ተነሥቷል።✞

❖❖❖[፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፲፬]❖❖❖

ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።”

✞✞✞

ተነስቷል

ወተንሥአ እንበል ………..

ትንሣኤው ልዩ ነው ………..

የመከራ ቀንበር ከእኛ አርቆልናል

👹 ሰይጣን ♰ ክርስቲያኖችን ይጠላል፡- ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄደው የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል ዋና አንቀሳቃሽ ነው

የሞት ኃይልን ሰብሮ ተነስቷል የትንሣኤው ጌታ | ሲኦል ተሻረልን ጌታችን ተነስቷል

✞✞✞እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን!✞✞✞

ጽዮናውያን ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የፍትሕ እና የድል ዘመን እየመጣ ነው።

♰ Happy Pasha!

🥚 Easter, known as Fasika in Ethiopia, is the most widely celebrated religious holiday among Ethiopian Christians—especially followers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. It marks the resurrection of Jesus Christ, and unlike Western celebrations, Fasika in Ethiopia is deeply spiritual and filled with rituals that reflect centuries-old traditions.

Ethiopian Orthodox Christians celebrate Easter anywhere from a week to two weeks after the western Church (sometimes, they occur at the same time, due to the vagaries of the Eastern Orthodox calendar, which Ethiopians follows). Fasika (Easter) follows eight weeks of fasting from meat and dairy. On Easter Eve, Ethiopian Christians participate in an hours-long church service that ends around 3 a.m., after which they break their fast and celebrate the risen Christ.

The Long Fast Before Fasika

Leading up to Easter, Ethiopian Christians observe a two-month-long fasting period called Hudade, during which they refrain from eating meat, dairy, and eggs. Most believers fast daily until 3:00 PM, though some may fast until 12:00 PM, except on Saturdays and Sundays. Religious leaders often fast until 6:00 PM. This period mirrors the biblical sacrifice and suffering of Jesus Christ.

Easter Sunday – Joyful Resurrection and Celebration

At midnight or early Sunday morning (around 2–3 AM), church services are held to celebrate Christ’s resurrection. Families return home to break the fast with a traditional feast featuring Doro Wot served with injera. The day is filled with joy as families and friends gather to eat, drink traditional beverages like tella and tej, and share laughter. It is the most important Christian celebration in Ethiopia.

👹 Satan Hates Christians: This is The Primary Driver For The Ongoing Christian Genocide in Ethiopia

Thursday, April 9, 2026



❖❖❖ ጸሎተ ሐሙስ በቅድስት ልደታ ማርያም + መድኃኔ ዓለም ዓብያተ ክርስቲያናት ፤ አክሱም ጽዮናውያን ከመባረራቸውና የእግዚአብሔር መንፈስ ከመራቁ በፊት❖❖❖


😇 ጌታችን በጸሎተ ሐሙስ | ሌባን እንደምትይዙ በሰይፍና በጎመድ ልትይዙኝ መጣችሁን?


ከኅፅበተ እግር በኋላ ሊይዙት ወደ እርሱ የመጡትን የካህናት አለቆችን፣ የቤተ መቅደስ ሹሞችንና ሽማግሌዎችን ጌታችን እንዲህ ብሏቸዋል፤ "ሌባን እንደምትይዙ በሰይፍና በጎመድ ልትይዙኝ መጣችሁን? ዘወትር ከእናንተ ጋር በቤተ መቅደስ ስኖር እጃችሁን እንኳ አልዘረጋችሁብኝም፤ ነገር ግን ጊዜያችሁ ይህ ነው፡፡ የጨለማው አበጋዝም ሥልጣኑ ይህ ነው፤" (ሉቃ. ፳፪፥፶፪-፶፫)


👉 የሰሙነ ሕማማት ሐሙስ ፮ ስያሜዎች

  • . ሕጽበተ እግር ይባላል

  • . የጸሎት ሐሙስ ይባላል

  • . የምስጢር ቀንም ይባላል

  • . የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል

  • . የነጻነት ሐሙስ ይባላል

  • . አረንጓዴው ሐሙስ ይባላል

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...